አዲሱ የባሕር ዳር መዋቅራዊ ፕላን

Sdílet
Vložit

Komentáře • 117

  • @user-xj2wg6bx6r
    @user-xj2wg6bx6r Před 3 lety +4

    የአማራ ክልል ባህርዳር አጠገብ የዳያስፖራ ከተማ እንድንገነባ ፍቀዱልን። በኢትዮጵያ አማራን የሚያኮራ ታይቶ የማይታወቅ ሁሉም የሚኖርበት ከተማ እንሰራለን። በብዙ ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት እናመጣለን.. እንድሉን ስጡንንንንንንን

  • @user-rx1md5xz7v
    @user-rx1md5xz7v Před 3 lety +21

    በጣም ጥሩ ዕቅድ ነው ለተግባራዊነቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ!

  • @dawitbeyene8433
    @dawitbeyene8433 Před 3 lety +10

    ኦ ማይጋድ በህልሜ እንዳልሆነ ንገሩኝ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜንን

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 Před 3 lety +11

    እግዚአብሔርን የምለምነው እድሜ ሰጥቶኝ ይህን ልማት አልቆ ማየት እንድችል!!

  • @plusworld360
    @plusworld360 Před 3 lety +10

    Obvious it's really nice work, we stand together to build Bahir Dar and looking like other beautiful world country. wish to start as soon as immediate

  • @queencrown1674
    @queencrown1674 Před 3 lety +3

    This what happens when you get freedom 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 Před 3 lety +4

    በጣም በጣም ያምራል። እኛም የምንሳተፍበት አስጎሞጂ የሆነ ጥናት፠ነዉ።

  • @kalekidanekalekidane4658
    @kalekidanekalekidane4658 Před 3 lety +18

    ውቢቱ ባህርዳር ተሰርቶ ለማየት ያብቃን

  • @onelove2817
    @onelove2817 Před 3 lety +3

    Great plan and presentation supported by knowledge and technology. Suit and tie will make the presenter more respectful and professional.

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu Před 3 lety +4

    በርቱ
    እግዚአብሔር ሃያል ነዉ ይሁን ይደረግልን

  • @andargeandarge8843
    @andargeandarge8843 Před 3 lety +3

    Un believable , for sure you can do that when organise well, honest , give your ear for the people , responsible & avoid corruption .💚💛❤

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne Před 3 lety +19

    አታማሉን አፍጥኑና በተግባር አሳዮን ። ሀዋሳን ብታዮ ትቆጫላችሁ

    • @meirafw5419
      @meirafw5419 Před 3 lety +2

      አማራ ክልል የመራው ትህነግ ነበረ እኮ ምን ትጠብቂ ነበር??

    • @user-zp1fn7yw4v
      @user-zp1fn7yw4v Před 2 lety

      @@meirafw5419 መዳኒት ጨምራችሑበት ነው መቸጠፋን አሢድ እናተ ካልተገነጠላችሑ ሠላም የለም

  • @sintayehumusie5027
    @sintayehumusie5027 Před 3 lety +3

    Impressive and holistic. I hope additional features and constructive suggestions will be included in the discussion with stakeholders. Keep the good work

  • @mem3407
    @mem3407 Před 3 lety +2

    This project specially the road construction should be exteded to the source of Nile and the city will grow following the beach side road, don't locked up just around the city!

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 Před 3 lety +2

    ቆንጆ ሀሳብ ከነዚህ ውስጥ የውጩ ባለሀፍት ይሁን የአገርውስጥ ባለሀፍት መርጦ ኢንበስት ማረግ ቢፈልግ ቢሰማራ መሬት በምን አይነት መልኩ ነው ሚያገኘው እንደምክር ሜጋ ፓሮጀክቶችን ለሚገነባው የአገርም ይሁን የውጭ ባለሀብት ጥቅሙ የጋራ ስለሆነ እንደ ፓሮጀክቱ ትልቅነት ታይቶ መሬት በነፃ የሚያገኘበትን መንገድ ቢመቻች እንደ ኢንበስትመንቱ ትልቅነትና ስፋት መቅረፍ እንደሚችለው የስራ አጥ ቁጥር የግሌ አስተያየት ነው ።

  • @danielbelay8980
    @danielbelay8980 Před 3 lety +2

    በርቱ በጣም ቆንጆ ፕላን ነው ከተተገበረ

  • @teklitfeshakebede2890
    @teklitfeshakebede2890 Před 3 lety +3

    Bartulin la hibratasabu dahna nager yiyu amhara dag hizb 💚💛❤️🌹

  • @haymenoah251
    @haymenoah251 Před 3 lety +7

    የባቡሩን ሀዲድ መሬት ላይ ባይሆን ጥሩ ነው ወደፊት ባህርዳር ጥሩ አይሆንም ብየ አስባለሁ እስካይ ትሬን ቢሆን

  • @ethioamericann
    @ethioamericann Před 3 lety +2

    Great infrastructural blue print 👍🏾 I hope diaspora & foreign investors will get involved to help out ይህንን ትልቅ ራእይ .......because the Blue Nile waterfront it will be a win win opportunities for all investors & city dwellers

  • @enkelf
    @enkelf Před 3 lety +2

    Great study. Now comes the hard part, execution of said project.

  • @akitman1785
    @akitman1785 Před 3 lety +5

    Wow! What an interesting structure plan

  • @tesfayearaya3036
    @tesfayearaya3036 Před 3 lety +2

    Great news 👏👏👏

  • @sisayawelew4857
    @sisayawelew4857 Před 3 lety

    ይኸ ነገር ነገር ዕጅግ በጣም ጥሩ ነው፡፡ ከአሁን በፊት መነሻው በውል ባይታወቅም ከተማዋ የምትታወቅበት አስፋልት ፣ አረንገጓዴ ፤ እግረኛ መንገድ የነበረው ወደ አስፋልት፤ እግረኛ መንገድ፤ አረንጓዴ ተቀይሮ አይቼው አዝኝ ነበር፡፡ ማለትም ከአዝዋ ሆቴል ወደ ቀበሌ 14 ማለቴ ነው፡፡ በርቱ ደስ ይላል!! አሁንም የውጭ ተሞክሮ በመውሰድ ይበልጥ ማዳበር ይቻላል፡፡

  • @acenegussie1897
    @acenegussie1897 Před 3 lety +2

    Good Job!!! God bless you!

  • @tesfayeabera6588
    @tesfayeabera6588 Před 3 lety +2

    He never mentions about roads,parks and sewage systems he always talks about nice buildings

  • @kiwenfetena8612
    @kiwenfetena8612 Před 3 lety +1

    Bertu gegnoch 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @sewbesewtarekegn6437
    @sewbesewtarekegn6437 Před 3 lety +3

    Good and inclusive land managment plan to create asustainable environment. Please do restoration works for the built environment especialy architectural , cultural and historical restoration on the external views of the newly built small and mega structures in collaboration with non gov'tal organizations like consultants and contractors to make design studies on it and to give attention during design and construction of any structure.

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 Před 3 lety +1

    እህ በጣም እናመስግናለን ''በርቱ ጠንክሩ ከግብ አድርሱት ።

  • @eliabsytworld4898
    @eliabsytworld4898 Před 3 lety +1

    Its looks pretty good and I particularly like the water way, hope it get build asp to minimise the cost and demolished on buildings. Building ring road is absolutely crazy idea, build public space/ green area.

  • @eyobb4052
    @eyobb4052 Před 2 lety +1

    ወጣቱ የአማርኞ ቋንቋን በብርሃን ፍጥነት በክለሳ በማጥናት ሀሳቡን በተሟላ ብቃት መግለጽ ይጠበቅበታል፣ የቦታዎችን ስም በአማርኛና እንግሊዘኛ በጣምራ ካርታዎች ላይ መግለጥ ይኖርበታል።

  • @tigabulakew647
    @tigabulakew647 Před 3 lety

    Thank you so much it’s jus beautiful but I love question there is a sure service or cistern?

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 Před 3 lety +2

    በርቱ ባህር ዳር ትስፋ ትዋብ

  • @bluesky4038
    @bluesky4038 Před 3 lety

    Love Bahir Dar Ethiopia

  • @utopia6446
    @utopia6446 Před 3 lety +2

    ባቡሩ በማሃል መንገድ አይስራም አአ አትይት ቡዙ ሽግር አለው ፓርክ ከለለ ውሀው ልድርቅ ይችላል

  • @raiyselam3593
    @raiyselam3593 Před 3 lety +1

    በርቱልን በርቱልን 💚💛❤

  • @MsShowtimenow
    @MsShowtimenow Před 3 lety +1

    One thing I see in Ethiopia is public rest rooms, we need a lot of them every building, every hotel, every public area needs a lot of rest rooms, if we need Clea city, we got to build every where.

  • @lamliart
    @lamliart Před 3 lety

    Omg ke university memihir yihen man yitebikal betam andegna plane new👏👏👏👏👏👏

  • @samriethio3518
    @samriethio3518 Před 3 lety +3

    ባህር ዳር ዉቧ ከተማ

  • @tesfayeayelech1831
    @tesfayeayelech1831 Před 3 lety +1

    Wow good job!!

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Před 3 lety +2

    አዲስ አበባ እረስ ገዝ እንደመሆንዋ ሁሉም የክልል ዋና ከተማዎች እራስ ገዝ መሆን አለባቸው ...ተጠሪነታቸውም ለፌዴራል መንግስቱ መሆን አለበት...ይሄንን አብራርቼ ወደፊት እጽፋለሁ...

  • @esubalewababe9512
    @esubalewababe9512 Před 3 lety

    🇪🇹🇪🇹god bless 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Před 3 lety +2

    ከዚህ በህዋላ ውጪያለ:የአማራ ተወላጅ በሙሉ: ወደ አማራ ክልል ገብቶ: ኢንቬስትመንት ማስፍፍት አለበት: አክስዮኖችን: በማሰባሰብ ፍብረካ: ኢንዱስትሪ በመገንባት: ሀገራችንንም እራሳችንም: እንጥቀም

  • @demismeaza1824
    @demismeaza1824 Před 3 lety +1

    ዋው! ነው በርቱ

  • @ahmedaliy8769
    @ahmedaliy8769 Před 3 lety

    💚💛❤👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @deborahtadesse7888
    @deborahtadesse7888 Před 3 lety +1

    bahir dar ende istanbul addis ababa ende ankara new yemehonew lewedefitu

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን

  • @user-cw1hy1re9e
    @user-cw1hy1re9e Před 3 lety

    💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @biniyamafewerki2915
    @biniyamafewerki2915 Před 3 lety +1

    waww

  • @glenn2537
    @glenn2537 Před 3 lety +1

    Don't build the ring road!! That area should be built like a walkable marina for the public

  • @user-ez6gd4cy6r
    @user-ez6gd4cy6r Před 3 lety +1

    ወደ ተግባር ግቡ

  • @haregubinega7129
    @haregubinega7129 Před 3 lety +6

    አማራዎች ፕላኑ በጣም ጥሩ ነው ግን የመፈጸምና የተናገራችሁትን የማድረግ ችግር ግን ስለሚታይባችሁ እባካችሁ ወደሃላ የሚኮቱቱአችሁን ተከታትላችሁ በመለየት ሽክም ያላቸው የራሳችሁ ሰዎች እየመደባችሁ ብታፋጥኑ። የዶክቶር አብይ የእንጦጦ ፓርክ በአጭር ጊዜ መከናወን የነበራቸው ሽክምና ቆራጥ አምራር ክትትልም ጭምር አሳክቶታል። እናንተም እንደዛው ለክልላችሁና ለሕዝባችሁ ታሪክ ሰርታችሁ ለማለፍ መስዋእት ያስፈልጋቹሃል። በብዙ ስትጋተቱ ስለማይ ነው። በግብርና በኩልም እንደአማራ ክልል ውሃ የለው መልማት የሚችል ክልል የለም ግን ገበሬው ሲጎሳቆል እና መስኖዎች መንገዶች የመሳሰሉት ችግሮች ሕዝቡ እንዳይያድግ አድርጎትል።ስለዚህ ሙስና ከሆነ እርምጃ እየወሰዱ ማጽዳት። ያለቦታቸው የተቀመጡ በችሎታ ማነስ ወይም ጸረ አማራ ሰዎች እንዳይኖሩ አጥብቆ በመከታተል የአርሶ አደሩ ችግሮች ብታሻሽሉት። ከጥገኝነትና ሰቆቃ ብታላቅቁት። በማሽን እንድያርስ የአቅርቦት ችግር እንዳያጋጥመው ለጥያቄዎቻቸው አጥጋቢ መልስ ብትሰጡ። በጀታችሁም ወደነበረበት ከመመለስ ብትጠቀሙበት። በጀት ካነሰም በሌሉች ክልሎች የሚሆነውን በማጥናት ክትትል እያደርጋችሁ መብታችሁን ብታስጠብቁ እላለሁ።

    • @hannyky1361
      @hannyky1361 Před 3 lety

      Eghnam menem eneqan Addis ababa laye tewleden benadegem AMHRA nene lhezebachen degafe kego unene👍🇪🇹

  • @eliabsytworld4898
    @eliabsytworld4898 Před 3 lety +1

    Please do not build ring road in front of the lake, why on earth want to do that, absolutely crazy. Learn from cities around the world and aim to build the best city in Africa

  • @realestateaddisababa7292

    We will do it ...
    !

  • @sadyaimar8067
    @sadyaimar8067 Před 3 lety

    👏👏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @assiakek7918
    @assiakek7918 Před 3 lety +1

    እውነት ይሁን እስኪ

  • @deborahtadesse7888
    @deborahtadesse7888 Před 3 lety

    hagere kefe beyeligne

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla Před 2 lety

    ኸረ የስፖርት ሜዳዎች

  • @addisuasres8974
    @addisuasres8974 Před 3 lety +1

    Do you have a plan to have street car specially downtown area? In my opinion street car at downtown area will have so many benefits for the people and the beauty of the city. However, If it is like Addis Ababa light train it will be a big mess for the city. Most of developing and developed country cities have street cars at downtown area because it has multipurpose bajajes and regular cars can use the street car lane. Also it has low cost and easy to remove in the future when the city grow up and will have underground train system. Hopefully it will be a great idea.

  • @eliasfisseha8554
    @eliasfisseha8554 Před 3 lety

    I have a comment on the plan .Where can i give my comment to the developers. Please give us contact information of the Architect.

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 3 lety

    Betam dess yelal ty
    esti beneka ejih Gondern pls
    mechem Gonder sew yelatim ! eh ?

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g Před 3 lety +1

    መልካም ሥራ ብለናል

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 Před 3 lety

    በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል ፕላን ነው በደንብ በርትታችሁበት ከልብ ሰሩ::!!!(*!*)

  • @Dan_Tube
    @Dan_Tube Před 3 lety +2

    The ring road project is not good! It will block the view from the city!

  • @zelalembelay1621
    @zelalembelay1621 Před 3 lety +1

    አሁን አሁን አለኝ እኛ አገር እኮ ምርጥ ምርጥ ዜና ፕላን ህግጋት አዋጅ ይወጣሉ ዉጤት ዜሮ ሲደመር ዜሮ ከተናገራችሁ ስሩትና አሳዩን ዘመናዊ ኑሮ እንደ አሜሪካ መኖር ይቻላል በተለይ ባህርዳር ይቻላል ምክንያት እንዳትደርድርልኝ !!!

  • @birukabate5455
    @birukabate5455 Před 3 lety

    IRE METER INA KILOMETR LIYILIN IBAKIHIN

  • @jakejhons5138
    @jakejhons5138 Před 3 lety

    I want to retire there is 20 years. I hope they it gets done.

  • @zenbealblooshi8986
    @zenbealblooshi8986 Před 3 lety +1

    ወይይይ እቅድነው እንደ እምታሣዮን በተግባር ሠርታችሁ አሣዮን እንጅ

  • @user-dp6ie9eb1q
    @user-dp6ie9eb1q Před 3 lety +1

    አማራ ክልል ወሬ እንጂ ልማት የለም

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Před 3 lety +1

    ከልማት በፊት ክቡር የሆነ የሰው ነፈስ ማዳን ይቅደም ሰው ሲኖር ነው ልማት የሚያምርው ሰው እያለቀ ቅድሚያ ለልማት ትኩርት መስጠት ጥሩ አይደለም።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።

  • @bereketgebeyehu9849
    @bereketgebeyehu9849 Před 2 lety

    Eski adisun plan laklgn

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 3 lety

    minew Emiye Gondern agelelalachuhat !
    ye Gonder astedadfarewoch atafrum ????

  • @maelt9407
    @maelt9407 Před 3 lety

    እቲመጀመርያየአማራህዝብከመታርድይቁም

  • @yosephkassa1530
    @yosephkassa1530 Před 3 lety

    ተረኝነት ይልሀል ይሄ ነዉ አይኑን ያፈጠጠ ዝርፍያ

  • @hermonhaileselassie4765

    it is a good start but to be a good plan it needs to be a participatory plan. b/c you are planning it for the people. no "top to bottom" approach is functional in the 21st century. it's really funny that the presenter mentioned "HULUNEM CHERSENAL AHUN YEKEREN HEZBEN MAMAKER NEW" at the last part of his presentation. 😂😅😅

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla Před 2 lety

    በየሰፈሩ ስፓርት ማዘውተሪያዎች ያስፈልጋሉ፡፡

  • @yenineshtesfaw1630
    @yenineshtesfaw1630 Před 3 lety +1

    በርቶስቲ ተባብራችሁ ሰርታችሁ አሳዩን

  • @girumkassa2544
    @girumkassa2544 Před 3 lety +2

    የጮሌዎች ፕላን ይሄን ይመሥላል ።
    የጮሌዎቹ ፕላን ግን ዕንቦጭን ማጥፋት ዓያጠቃልልም ። ጉራ ብቻ ።

    • @user-dx1ci5ue5v
      @user-dx1ci5ue5v Před 3 lety

      Enboch eyetefa new atgemama

    • @senaysalhie5769
      @senaysalhie5769 Před 3 lety +1

      @Gezhagne Desta ሀበሻ ባለህ ላይ ብቻ ሳይሆን በምኞትህም ይቀናል ባናድግ ይገርማሀል ይህንን የመሰለ ጮማ ጭንቅለላት ይዘን

    • @hannyky1361
      @hannyky1361 Před 3 lety

      Betam yemegerem hezeb weyayesera wey ayasera meder duledum chenekelat👎

  • @Hassan-ry4ye
    @Hassan-ry4ye Před 3 lety

    Amarigna lemisemahizb eko new yemitasredaw silezih kilkilu bikers ,quwanquwaw bekina yebelexege ayidel ende indirect colonization is this

  • @ፍኖ
    @ፍኖ Před rokem

    ኣሪፍ እቅድ ነው ነገር ግን ሰርታቹሁ ብታሳዪን ኣሪፍ ነበር ሃሳብ እንደሚሰረቅ ጥንቅቅ ኣድርጋቹ ታውቃላቹሁ እግዚኣቢሄር ይርዳቹሁ ኣጨራረሱ ላይ።

  • @tazebewalem6118
    @tazebewalem6118 Před 2 lety

    እረ እባካችሁ

  • @amareabebe6111
    @amareabebe6111 Před 3 lety +1

    Lemindnew ende European akotater yemitilut???????????????

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Před 3 lety +3

    የሚሼጥ ቦታ እፈልጋልሁ እባካችሁ

  • @shibefente937
    @shibefente937 Před rokem

    why you forget abay mado.
    the meropolitan mus have 40km radius

  • @getahunhailu3317
    @getahunhailu3317 Před rokem

    only toke .

  • @tazebewalem6118
    @tazebewalem6118 Před 2 lety

    የሚዲያ ሰው ነን እያላችሁ የተሳሳተ ትርክት በከተማዋ ላይ አትጻፎ ቃልን በማሳመር ታሪክ በማበላሸት ትውልድ አታደናግሩ የከተማዋ መለያ የሆነው ዘንባባ በ1949ዓ.ም አልተተከለም ዘባባውን ከ/ፍ ሐ/ማርያም ጋር አያያዛችሁት እሱ ጥሩ ሁኖ እያለ በ1949ዓ.ም እርሳቸው ባሕርዳርን አልመሯትም ስለዚህ አንድን ሀገራዊ ጉዳይ ስታስተላልፎ ጥንቃቄ አድርጉ ዘንባባው መቼ እንደተከለ እና ባ/ሕ መቼ ማን እደመራት በዝርዝር እና በስፋት ለማወቅ ባሕርዳር ከመንደርነት እስከ ከተማነት የሚለው መጽሐፍ መስከረም ወር 2014ዓ. ም ላይ ስለሚወጣ በሞቴ አንብቡት።

  • @anaztm192
    @anaztm192 Před 3 lety

    የደሤሥ መቼ ይሖንግንዴሤከተማ እምታድገዉ ባለቺበት እዛዉቁጭጭጭጭጭጭጭጭ ብላለቺ ሐይቅን ቡጫሌንየመሠሉ ለምምምምም ሐገር ለምንግ ባለበት ተቀመጠ

  • @eth1636
    @eth1636 Před 3 lety

    እንግሊዝኛን ባማረኛ እስከመች ነው እየተነበበ ሚዘለቀው?

  • @beleubeyene3262
    @beleubeyene3262 Před 3 lety +1

    አፍጥኑት

  • @yonasdemissie8842
    @yonasdemissie8842 Před 3 lety +1

    I love avrey thing but I do not like the ring rode you going to blok the city view and varry nose please .good jobe gender

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 Před 3 lety

    እስቲ በተግባር አሳዩን፣ከጢስ አባይ እስከ ባሕር ዳር በጀልባ መጓዝ ቢቻል።

  • @absolutelyright2323
    @absolutelyright2323 Před 3 lety

    GOOD ON YOU, then move out of Addis Ababa it is over populated. this will attract people to move to this area......but when ... 1000 Years later ...... yawning 🤔🤔🤔🤔

  • @user-ez6gd4cy6r
    @user-ez6gd4cy6r Před 3 lety +1

    ወሬ ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ አድርጉት መሰረተ ድጋይ ነው መጣል የአለበት

  • @abunilemedia9235
    @abunilemedia9235 Před 3 lety

    መቼም የኦሮቶ አማራዎች ስለሙስሊሞች መስጊድና መቀበሪያ ግድ አይሰጣችሁም
    ሁሊም ከኛ የምትፈልጉትና የምታስታውሱን በግብር ግዜ ብቻ ነው
    በዚህ ፕላን ውስጥ ጊዎርጊስ ስትል ሰማሁ ግን አንድም የመስጊድ ስም ስትጠራ አልሰማሁም
    እኛን ማግለል የናንተ ስራ ነው

    • @user-xj2wg6bx6r
      @user-xj2wg6bx6r Před 3 lety

      ሁልግዜ ማልቀስ አይሰለችሕህምን? ሀሳብሥን ተናገር ጠይቅ ማልቀሱን ተውና

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 Před 3 lety +1

    በኦነጉ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 384 ቀን ሆናቸው ።መቼም አንረሳችሁም

  • @asterwolde9093
    @asterwolde9093 Před 3 lety

    አባ ሕር ዳር፡ ፎቅ : መያዙ ይችላል?
    ከሆነ : ለምን : ባለሐብቱን : ኣይጋበዙ ም
    ከዛ 'ሰው | ከሚወጣ : ቢቀር
    የቀረዉም : የሚፈልገው : ሥማርት : ሧ ቲ: ቢኖረው
    ቴክኖለጂን : እዛ : . ከፎቅ ውስጥ ፡ በሚሉ :
    ሠፊ ነው ማሣመር : የሚገባዉ : ባለሃብቱ : አዲስ ' አበባን : ከማጣበብ : ሠውም : እንዲህ : በሕብረት
    : እንገንባ : በሕብረት : እንነሣ:

  • @bircruz555
    @bircruz555 Před 3 lety +1

    Hard to watch with all their guramayle language. It is a reflection of a scrambled mind. If you have to speak, do not corrode the culture unnecessarily. Guramayle language is not a sign of progress or modernity.

  • @user-ez6gd4cy6r
    @user-ez6gd4cy6r Před 3 lety +1

    kkkkkkkkkየህልም እጀር አይ አማራ አብይ ሹርት ሚሞሪ የአላችሁ እውነቱነው ወሬውን ተውትና ወደ ተድባር ዳይ

  • @bultobena6077
    @bultobena6077 Před 3 lety

    Neftenga says
    God is Amhara.
    Wolqayit is for Amara
    Metekl is for Amara
    Raya is for Amara
    Barara is for Amara
    Finfine is for Amara
    Shawa is for Amara
    Walga is for Amara
    Amhara build Ethiopia
    Amhara created Ethiopia
    Amhara civilized Ethiopia
    No Amhara no Ethiopia
    Amhara is horne of Ethiopia
    All the above neftenga slogans are 100% false. Because there is Amhara tribe or race or nation in history. The name of Amhara was created by Menelik2.
    The neftenga group dream is Nazi dream. They said Oromia must demolish.
    Tigrayi must demolish
    Benshngul must demolish
    TPLF must demolish
    OLF must demolish
    Ethnic Federal system must demolish. All the above slogans are racism slogan. Neftenga is a dangerous enemy of peace unity stability for all Ethiopian people. So must remove from Ethiopia.

  • @asmarehaklogh2188
    @asmarehaklogh2188 Před 3 lety

    Copy paste from "ገበታ ለሃገር"

    • @lamliart
      @lamliart Před 3 lety

      Gebeta lehager is government project and it have large capital but look at thos gays they are university teachers and students they start it voluntarily so see the difference

  • @bircruz555
    @bircruz555 Před 3 lety

    People who speak guramyle language have a scrambled mind. Quit blabbing unnecessary guramayle. It does not look good on you. Speak one language, whatever you prefer.