Ethiopia: የአብይ አሻራዎች…5ቱ አስደናቂ ፕሮጀክቶች | Dr. Abiy Ahmed

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 03. 2021
  • #Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
    Ethiopia: የአብይ አሻራዎች…5ቱ አስደናቂ ፕሮጀክቶች | Dr. Abiy Ahmed | Ethiopian | Feta Daily Analysis | PM Abiy Ahmed

Komentáře • 178

  • @dagenshwachisosaga2880
    @dagenshwachisosaga2880 Před 3 lety +55

    አብይ የኢትዮጵያ አምላክ የጣብቅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SamiraSamira-vz7yi
    @SamiraSamira-vz7yi Před 3 lety +27

    አንድ ቀን ሰይቆጨኝ አብሬክ ሰለሆኩ በጣም ደስተኛ ነኝ አብቹ ኬኛ

  • @siedjemal7949
    @siedjemal7949 Před 3 lety +44

    በአላህ ፍቃድ ሁሉም ይስተካከላል

  • @alemaza5912
    @alemaza5912 Před 3 lety +44

    አብያችን ምርጡ መሪያችን

  • @shemsdinjemal4012
    @shemsdinjemal4012 Před 3 lety +15

    በአላህ መልካም ፍቃድ ካሆነ ለከ ተስፋ አለኝ እናት እትዮጵያ ለይ

  • @meseretteklemaryam9108
    @meseretteklemaryam9108 Před 3 lety +6

    ዝም ብዬ ሳስበው እ/ር ከላይ የሰጠን መሪ ነው የሚመስለኝ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ!!! ጌታ ካንተ ጋር ይሁንይጠብቅህ ጠላቶችህን በአይንህ እያየህ እንደነፋስ ብን ብለው ጠፉ ምርጡ መሪዬ ሺ አመት ንገስልን እንወድሃለን!!

  • @Oritali
    @Oritali Před 3 lety +11

    Abiy ahmed good job 💚💛💙💛❤🤲🤲🤲👍👍👍👑👑👑👑

    • @zebibacker0423
      @zebibacker0423 Před 3 lety

      Yes Abiy,hé is the best that Ethiopië have in long time.💚💛❤✊🏿

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 Před 3 lety +7

    የሰው ልጅ ሁልጊዜም ቢሆን በተስፋ ነው 🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tgal3661
    @tgal3661 Před 3 lety +8

    ሁሌም ለምታቀርበዉ ዘገባ ትልቅ ክብር አለኝ።በርታ እርጋታህም ጭምር ማን እንደሆንክ ያሳብቃል!ከአሰተዋይች ጎን ያሰቀምጥሃል ተባረክ።👍👍👍👍👏👏👏

    • @gezhagne408
      @gezhagne408 Před rokem

      The smart city idea . May be in 30
      Years . 😂

  • @Tube-kt8kw
    @Tube-kt8kw Před 3 lety +19

    ይህን ሁሉ እቅዲ ስላዩ እኮ ነው የአለም አግስታት ሳታዲግ እንርገጣት ካደገቺ አንቺላትም ብለው የተነሱብን ህዝቤ ሆይ ንቃ እከመቸ ተኚተህ ትዘልቀዋለህ

  • @abduyasin2490
    @abduyasin2490 Před 3 lety +16

    ኢትዮጵያ ታፋራና ተከብራ በአባይ ግድብ ሀይል አመጪነት ለዘላለም ታብራ

    • @abiyworku8583
      @abiyworku8583 Před 3 lety

      ችር ዜና ያሰማዎት! !! በተስፋ ረካን ዝጨለምተኞች ይደንግጡ.እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @almazotterbein8374
    @almazotterbein8374 Před 3 lety +17

    ዶ/ር አብይ የድህነት ተቃዋሚ መላክ እድሜህን ያርዝምልን

    • @solomondemeke4901
      @solomondemeke4901 Před 3 lety

      4qqq4qw5qqqqqq5qqqqq5qqq4qq5qq5q5qq4qq5qqqq5q5q55q4qq5qqqqq5qq5qe5qqq444qw45qqq5qqqqqeqq4qqq5q5qq4q5qqè5q5qqq5q5ee45e5q5q5qe44q5q5qeee5qq5qqe5q5qee555qq4eq555e5q5qqq55q5w55555q45e54qe4qqqq54q54q45qqq5q5q45qqqqqerqqqqqqqqqqq4q55qqqq5q5qq5qqqqq4qq5q4qq5qqqq5q5qq5q4e54qq5q5qqqe5q5q5qe5q5q5q55q4q5qqqqq5q5qqqq5qq5qqq5q5qqq5e4qq4q5qqqw5q5qq5qq5qq5qqqq5qq5qq4qqe4q4qeq5qq5qeee5qqq5q55555554qeq5555555555555555qe47.5qqqe5q5q5qe5q5q5q55q4q5qqqqq5q5qqqq5qq5qqq5q5qqq5e4qq4q5qqqw5q5qq5qq5qq5qqqq5qq5qq4qqe4q4qeq5qq5qeee5qqq5q55555554qeq5555555555555555qe47.7. 777..7..7777777777777777777777777777777777777777777

  • @raheldamtew724
    @raheldamtew724 Před 3 lety +11

    Not only hope also big potential we will prosper with Abiy Ahmed.

  • @patrick6222
    @patrick6222 Před rokem +1

    አንተ ለምትዘግባቸዉ ዘገባ ሁሉ በጣም ሀሰት ይሰማኛል የጋዜጠኞች ጀግና ነህ በእዉነት ዶክተር አብይ አምላክ ለኢትዮጵያ አስበው የሰጠውን ስጦታን መጠቀም አልቻልንም አብይ ለኔ ልዩ መሪ ነው የኢትዮጵያ ወድ ስጦታችን ነው

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 3 lety +11

    አብያችን የኛ መልከም መሪ እና አስተዋይ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LoveHub
    @LoveHub Před 3 lety +9

    👆👆👆👆ፍቅርና ሰላም ብዝት ይበል 💚💛❤

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg Před 3 lety +17

    Mama Ethiopia blooming like flowers day by day with Dr abey Ahmed's brilliant and smart leader. God bless you my beloved abbch. Amen.

  • @user-yz6yd1hz9c
    @user-yz6yd1hz9c Před 3 lety +7

    ዋው ብዙ የስፋ አለን

  • @mekdeskebede2480
    @mekdeskebede2480 Před 3 lety +13

    ዶ/ር ጠ/ሚ አብይ አህመድ ወጣት የተማረ ፍቅር ትልቅ ተስፍ ያለው ለአገሩ ለህዝቡ በቅንነት በብቃት ከማንም በላይ የሚሰራ !!

  • @mekdeskebede2480
    @mekdeskebede2480 Před 3 lety +4

    ሁሉም በተሰማራበት እንርዳው ዶ/ር ጠ/ሚ አብይ አህመድ ያሻግራናል !!

  • @user-iu3uz6op4b
    @user-iu3uz6op4b Před 3 lety +2

    ሰለም ለሀጋራችን

  • @tezeradesalegne1217
    @tezeradesalegne1217 Před 3 lety +3

    በውእውነት እድሜ ተመኝሁ ለራሴ ይሄንን ኘሮጃክት እውን ሆኖ ለማየት ተመኝሁ የሀገሪን ትልቅ ሆና ለማየት ጓጓ ፡፡ እግዚአብሔር ሆይ መሪያችንን ዶ/ር አብይን ጠብቅልን ቤተሰቡን ረዳቶችን ሁሉ ጠብቀን አብዞልኝ የሁል ጊዜ ፀሎቴ ነው፡፡

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 Před 3 lety +6

    አሜን ይሁን አሜንንንንን

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +21

    ልደትሽ ልደታችን ነው እመብርሃን፤ ሃገራችን በምልጃሽ አስቢያት፤አቤቱ የሚሆንብንን አስብ!!! ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Před 3 lety +40

    በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ብዙውን እውቀት፣ ትእግስት ፣ስእብና ፣ፍቅር የአመራር ብቃት አሟልቶ የሰጠህ መሪያችን አብቹ ጤና ከእድሜ አብዝቶ ይሰጥልን ዘንድ አምላካችንን እንለምነዋለን ኢትዮጵያ በእንተ ብቁ አመራር ያለጥርጥር ትሻገራለች ።

    • @user-hs8zo9uk3c
      @user-hs8zo9uk3c Před rokem +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @yeshiharegnegash6894
      @yeshiharegnegash6894 Před rokem

      በእድሜዬ ይህን ዓይነት መሪ እንዲኖረኝ ላቆየኝ አምላክ ምስጋና ይድረሰው፣ቆሻሻ የሚጠየፍ፣ ህይወት ቀጥል አረንጓዴ የሚወድ፣ስልጡንና ቅንነት የተሞላው መሪ! ዕድሜህ ይርዘም፣

  • @aynalembest616
    @aynalembest616 Před 3 lety +3

    ሰላምህንያብዛልህእሁን

  • @user-fu4if4ps5u
    @user-fu4if4ps5u Před 2 lety

    አጀብ ወሏህ
    እኔ ገና ሳይሰራ በደስታ አይኖቸ አነቡ
    አብያችን አሏህ ይጠብቅልን

  • @hanyhoney5994
    @hanyhoney5994 Před 3 lety +2

    We love you Abchu ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-dy7ce1yk1p
    @user-dy7ce1yk1p Před 3 lety +3

    ሰላም እና ጤና ፍቅር እና አንድነት ይስጠን ፈጣሪ እንጂ እንሰራዋለን ቀልብ አተን እንጂ .........

  • @tajueliyas3308
    @tajueliyas3308 Před 11 měsíci

    እንዲህዓይነት መልካምተግባርስፋፃም ያስደስታል ፋጣሪ ኣጋዦችን አብዝቶይስጥህ፡፡

  • @ethiopiahabesha7180
    @ethiopiahabesha7180 Před 3 lety +1

    እግዛብሄር ጤና ይስጥክ የኔ ምርጥ መሪ

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 Před 3 lety +1

    መልካም እድል ላገራችን ጠላቶቿን ያስገዛላት መኞቱን ያሳካለለት ባለን አቅም ሁላችንም ባለን አቅም ላገራችን እድገተ እናስብ እየተራቡ እየተጠሙ ነው ሀገራቸውን አሳድገው በተሻለ ህይወት የሚኖሩት እንበርታና የደረሱበት እንደርሳለን እንደእግዚአብሄር ፈቃድ!!!!!!!!!!!

  • @nqdiakader8238
    @nqdiakader8238 Před rokem

    እነመሰግነለን

  • @zebibacker0423
    @zebibacker0423 Před 3 lety +5

    Hé is the best that Ethiopië have in long time,We love you Abiy,The real Ethiopiërs love you.💚💛❤✊🏿👏🏿

  • @degulemessa7998
    @degulemessa7998 Před 2 lety +1

    አብይ ምርጥ የአቢሲንያ ለጅ እድሜ ይርዘም ኑርልን

  • @jonieuole8953
    @jonieuole8953 Před 3 lety +1

    Jegena meri Abiye we Love you

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ሰውን አይርስም ሰው ግን እግዚአብሔርን ከርስን የዛገየሃል እኛ ግን ለእግዚአብሔር እንትዛዘ😢😢

  • @Movie_tube32
    @Movie_tube32 Před 2 lety

    መሪያችን ጤና እድሜ የሰው ፍቅርና ያሰብከውን ሁሉ ስኬትን እመኝልካለሁ ጠላቶችክ ያገርም ጠላት ናቸውያ የእ/ር ቁጣ ይውጣባቸው ልባቸውን ውዴ መልካም ያምጣቸው እንቢ ካሉ በቁጣ ይውጣባቸው

  • @ye.hawasalij.etiopiaahager8243

    abichuuuuuuuuuuuuu abichuuuuuuuuuuuuu abichuuuuuuuuuuuuu abichuuuuuuuuuuuuu abichuuuuuuuuuuuuu abichuuuuuuuuuuuuu
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇸🇦💯💯

  • @owenmatobobo7093
    @owenmatobobo7093 Před 3 lety +5

    Wall come

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Před 3 lety +2

    ዋዉዉዉዉ ይሰራል ከልብ እንደ ነብ በሉልኝ እስከ አብቹን የምታንቁት ብቻ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 Před 3 lety +1

    Tebarekligne ma riyacena abyi ahameda💪☝️💪💪👍👍👍🇪🇹

  • @debebeasefa2829
    @debebeasefa2829 Před 3 lety +5

    የጌታ ፍቃድ ከሆነው ከዝህም በላይ ይሳራል አብቾ ነገር ግን የኢትዮጵያ ህዝብ ከጉኑ መቆም ይገበዋል ገና ምን አይታችሁ ነው እሱን ብቻ ደግፉ እጂ!!!

  • @helimayoutube9803
    @helimayoutube9803 Před 2 lety

    ጥሩ ምኞት ነው መጨርሻውን ለማየት ያብቃን

  • @kelemuawubale3248
    @kelemuawubale3248 Před 2 lety

    አሜን አሜን

  • @mekdeskebede2480
    @mekdeskebede2480 Před 3 lety +1

    በሁሉም መስክ ብንረዳው ከዚህም የበለጠ ለኢትዮጵያ እና ለህዝቧ ይሰራል !!

  • @yusramohd5823
    @yusramohd5823 Před rokem

    Wooooooo woooooooo habasa abichuuukoo

  • @abdiisaafiixaa3359
    @abdiisaafiixaa3359 Před rokem

    Really I appreciate our prime minister his excellency D/R Abiy Ahmed Ali

  • @user-ov6lf9zm7v
    @user-ov6lf9zm7v Před 2 lety

    ኢሸአላህ ያረብ አላህ ያሳካዉ ወር ብቻ ሆና እጃይከር

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 Před 2 lety

    አብይን አላህ ይጠብቅልን ለቅሶችንአይቶ ፈጣሪየሠጠን እሥኪ ሁሉንም በየእምነቱ ድአአድርጉ

  • @samirataibah3766
    @samirataibah3766 Před 3 lety

    Dr.Good jobs and loong lifes👉🥛

  • @aynalimabebe9016
    @aynalimabebe9016 Před 3 lety +1

    አብያችን እወዳለሁ

  • @yg-hf2pv
    @yg-hf2pv Před 3 lety +1

    Amen

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před 3 lety +1

    ኢትዮጵያዬ ይቅናሽ!!!!

  • @husseinosman279
    @husseinosman279 Před 2 lety

    Together my family we are one

  • @salamondegan1400
    @salamondegan1400 Před 3 lety +1

    እንኳን በሰላም መጣህ

  • @saeedahmed982
    @saeedahmed982 Před 3 lety +1

    👍👍👍👍👍ethiopain

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 2 lety

    May the lord help our government & people.

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Před 3 lety +3

    Arif project new,beteley ye africa mender cdc project ena ye bishofetu airport terminal siyalek lemayet yabekan,selam le ethiopia

  • @askalegolja2150
    @askalegolja2150 Před 3 lety

    Insha allah Ethiopia tadgalech

  • @yeshiharegnegash6894
    @yeshiharegnegash6894 Před rokem

    ልጆቻችን ደስ ይበላችሁ! ልዩው መሪያችን ንጹህና የበለጸገች ሀገር እያሰናዳላችሁ ነው፣ ቢልለትማ አኛም ከምቀኝነትና ከክፋት ወጥተን ቅን እንድንሆን እያስተማረን ነበር! እናንተ ግን በቆሻሻ ሳታፍሩ በኋላቀርነቷ ሳትሸማቀቁ በኩራት እንድትራመዱ ሌት ተቀን የሚታትር መሪ ይኸው ደፋ ቀና እያለ ነው፣ ዕድለኞች ናችሁ፣ እኛማ በመበላላት፣ በመገዳደልና ያለቺውን በማፍረስ እዚህ ደርሰናል፣ እናንተ ግን ብልህ ሁኑ፣ መጋደልን ለሞኞች ተውሏቸው፣ ዕድገት፣ብልጽግና፣ልማትና ትብብር ከሁሉ በላይ የአገርና የወገን ፍቅር ይግዛችሁ!

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 Před rokem

    Wonderful commentator. Addis Ababa shall be amongst wonders of the world.

  • @ahmadumaraadam5871
    @ahmadumaraadam5871 Před 3 lety +2

    ለመይት ያብቃን

  • @tarekmaarkach9765
    @tarekmaarkach9765 Před 3 lety +2

    🇪🇹♥️🇪🇹♥️
    ♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹

  • @caterinabettioni1422
    @caterinabettioni1422 Před 3 lety +2

    All this project by Dr. Abey he is really send by God I hope prosperity will Win .... Oromiya needs a experienced Leader who protect his people & bring pace ☮️ before the project 🍀☘️

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 Před 3 lety +1

    Elelele amlake yehani desta semahu🇪🇹🙏

  • @RanaRana-dg2bn
    @RanaRana-dg2bn Před 3 lety +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @sahaydaggapa1160
    @sahaydaggapa1160 Před 3 lety

    ኧረ እግዚብሄር አምላክ ሆይ ሀገራችን ሰላም ላክላት እባክክ ጌታ ሆይ ዝም አትበል አተ የፈጠርካቸው በሰውች እጅ እየጠፉ ነው ይቅር በለን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረንንንንንን😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @footballmagic6683
    @footballmagic6683 Před 3 lety

    The American senator said he is the most intelligent and smart person I've seen in Africa

  • @yaredteshome9197
    @yaredteshome9197 Před rokem

    ፈታወች ሁሌም የሞት እና የፍንዳታ ዜና በሚሰማበት በዚህ ጊዜ እንዲህ ያለው መረጃ የሚኖረው አስተዋጽኦ እንዲህ በቀላሉ የሚነገር አደለም. ከሁሉም ግን ለምን አገራችን በውስጥ ብሄር በሰፈር. ከውጭ በምዕራባውያን መሪነት በግብፅና ሱዳን
    አሁን ደሞ አዲስ በጀመሩት አልሸባብ እየደረሰብን ያለውን ጫና ግፍ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ፍንትው አድርጎ ያሳይሀል!! ለሚገባው ይገባዋል የማይገባው ደሞ ሊቢያውየን እና ሌሎች አገሮች ቁማሩን እንደተበሉት ቁማሩን ስንበላ ያኔ ይገባናል!! አደራ ፈታወች የሚከተሉት መረጃ 1. ምዕራባውያን በአገርም በውጭም እንዳናድግ እንዳንሰራ እንዳንለወጥ የማይሰሩት የግጭት የሽብር የጦርነት ጫና ማሳደራቸው አይቀርም. ይሄን አውቆ እየተዘጋጀበት ስላሉት ነገሮች (የደህንነት እና መከላከያ ) መረጃወች 2. መንግስት ስላስጀመረው አዳዲስ የቴክኖሎጂ ስራወች ( Artificial Intelligence , EMSA..) መረጃዎች ስሩ ለኢትዮጵያውያን አድርሱ!! ንቁ እና አንቁት ይሄን በብሄር የደከመ ህዝብ

  • @bruhtesfa1252
    @bruhtesfa1252 Před 2 lety +1

    እኔ የሚገርመኝ ፦የአብይ ካልስ እጣቢ የማይሞሉ
    አፈ ሰፊዎች ይህን ጀግና ማብጠልጠላቸው ፤ምን
    ያህል የወረደ ጭንቅላት ቢኖራቸው ነው ።

  • @sarinahile1150
    @sarinahile1150 Před 3 lety

    👌👌

  • @saidfanta2872
    @saidfanta2872 Před 3 lety +2

    ሀሳቡ ይበል በጣምጥሩነው ግን ልማት የሚአፈርስ ሰውገሎ እሬሳውን የሚአቃጥል መኪና ምገድየሚዘጋ ትውልድ እያለ ምንመላ አለው

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 Před 3 lety

    ❤️❤️❤️

  • @HhHh-xn9jy
    @HhHh-xn9jy Před 3 lety +1

    👍👍👍👍💚💛❤

  • @zewdityitbarek6976
    @zewdityitbarek6976 Před 2 lety

    Abiy il signore adatto nostro fratello degna Mery deg àfkary geta ybarkh

  • @selamyetkeleya1223
    @selamyetkeleya1223 Před 2 lety +1

    Yene enate hagere....edegi temendegi🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jalalcell4666
    @jalalcell4666 Před rokem

    🥰🥰🥰❤

  • @angesomalemseged1058
    @angesomalemseged1058 Před rokem

    🍎🍎🍎GO HEAD🍎🍎🍎

  • @user-fc8ji9bx1m
    @user-fc8ji9bx1m Před rokem

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️☝️💪💪💪

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 Před 3 lety +1

    Great prospects for Addis. In addition to this Addis Ababa has a potantial to have canals of water to give alternative water transportation. The rivers in Addis needs a little bit of design and altering it to water canals.

  • @user-vd8bm9ml3e
    @user-vd8bm9ml3e Před 3 lety +1

    Ke Abichu gar wede fit

  • @dmulugeta
    @dmulugeta Před 3 lety +1

    The glass is half full.

  • @cvvc2455
    @cvvc2455 Před rokem

    😢

  • @azzammohamme7387
    @azzammohamme7387 Před 3 lety +1

    ፕሮጀክቶቹ ጥሩ ነበሩ፡ አሻራው ወደፊትም ሲወሳ ሲሚንቶ 300 ፐርሰንት ጨምሮ ሰዉ ሁሉ ግንባታ አቁሞ የአብይ ፕሮጀክቶች ብቻ የተሠሩበት ግሽበት ጣሪያ ላይ ወጥቶ ሰው የተቸገረበት ዘመን እንደነበር Realist የሆኑት ይዘግቡታል።

  • @kalebdebebe9933
    @kalebdebebe9933 Před 3 lety +3

    Endezi aynet videwoche betamm yasedesetunal yehagerachen edeget mnamn ena andeande kenpolitica weteh endezi aynet bebezat seraln bekah

  • @christos8155
    @christos8155 Před 3 lety

    Mrt meri neberin mirt hizb tefa inji 🇪🇹😢

  • @zebibaarebo4431
    @zebibaarebo4431 Před 3 lety

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘

  • @afgjxccg5694
    @afgjxccg5694 Před rokem

    እሡብፖሮጀግትይገባመሪእንምረጥጥእናሞትይቁምአብይፖሮጀግትእጅየሠሞትምንምአለመሠለው

  • @ahmedmuhaba4858
    @ahmedmuhaba4858 Před 3 lety +1

    የሡ አሻራ አማራን እያሥጨፈጨፈ መቸም ሠው የዘራውን ያጭል አንድ ቀን

  • @leylab6955
    @leylab6955 Před 3 lety +3

    ለኔ ከፕሮጄክቱ ይልቅ በያሉበት በ ህይወት መኖር የልቻሉትን ህይወት ቢታደግልን ሞትን ጥፋትን የሚየስቆሙበት ፕሮጄክት ቢነድፉልን

    • @girmatekleselassia3070
      @girmatekleselassia3070 Před 3 lety

      0

    • @girmaamen
      @girmaamen Před 3 lety +1

      እና ፕሮጀክቱን የሚሰሩት ስራ ያቁሙና እዛ ይሂዱ?😂😂😂 አይ የዶሮ ጭንቅላት

    • @leylab6955
      @leylab6955 Před 3 lety

      @@girmaamen እስኪ አንተ የዝሆን ጭንቅላት የያዘክው ሄደህ ፕሮጄክቱን ብታስጨርሰው

    • @ahmedmuhaba4858
      @ahmedmuhaba4858 Před 3 lety

      እሡ ከመጣ የአማራው ሥቃይ ይበልጥ ጨመረ

    • @soloafrican4842
      @soloafrican4842 Před 3 lety

      I am sure u wrote this in amhara mentality :- keeping your brother are your duties ,not govn'ts only ther we are talking about Ethiopians Hope not insane kill ,please be Ethiopian

  • @llaallaa8020
    @llaallaa8020 Před 3 lety

    🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏👍👍👍🙏

  • @annahmariotimonieri1686

    YECE SAYITANI GEBSA
    ETHIOPIA GENA TABIBBALECE NURILEGNE HAGARE☝️👍👍🇪🇹🇪🇹💯💯

  • @tedroskidane5249
    @tedroskidane5249 Před 3 lety

    mn yaregal sew eyerevefe project menamn aydelaghm

  • @andargachhabtamu9640
    @andargachhabtamu9640 Před 3 lety

    የለገሀር project ይት ድረስ ???????

    • @kalebdebebe9933
      @kalebdebebe9933 Před 3 lety

      Tekekl yenem teyake ...enam demo ye 56 km ye river development project progresun manem channel sizegebew alayehugnm yt dereso yehun?bezi amet nw yetenakekal yetebalew

  • @lunettamargherita7800

    first solve the current traffic congestion and pollution in AA

  • @sisaytegene3934
    @sisaytegene3934 Před 3 lety

    Holum be egzabhir fakad yesakal ....dr abiy ahmed fatary abztuo yetabkeh .
    Egzabhir huolnm yasakalh .....egzabhir salamuo le ethioipa yawrd ethioia lazlalzm teuor.....

  • @melattium4998
    @melattium4998 Před 2 lety

    ALL IN ORMIYA?

  • @kalebdebebe9933
    @kalebdebebe9933 Před 3 lety +1

    Manem mnm yebel ene abiyen wedewalew manem mnm yawera

  • @ummabdlla9535
    @ummabdlla9535 Před 3 lety

    Ethiopia should work together thus who care about her not other way round. Ethiopia not work with sauda and Egypt because thay act different i. e. They enemy to African even themselves African be aware of them. Ethiopia be the best i wish you always good.