ልዩ ዝግጅት // ኩክ የለሽ የዘመኑ ድንቅ ሥፍራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ኩክ የለሽ የዘመኑ ድንቅ ሥፍራ

Komentáře • 39

  • @amaraethiopian4352
    @amaraethiopian4352 Před 3 lety +11

    የሀገር አለኝታ
    የተሰጠሽ ከጌታ
    ኩክ የለሽ ማርያም
    የህይወት እንጀራ የኢትዮጵያ ሰላም
    መድሃኔዓለም ስራ ሰሪ
    ወጥመድ ሰባሪ
    ተመራጭ ስጦታ
    ከሁሉም ይበልጣል የናታችን ባታ
    የያዝሽዉ ክርስቶስ
    ብስራትሽ እየሱስ
    ሁልጊዜ ጠብቂኝ መንገድ ላይ እንዳንቀር ከግባችን ሳንደርስ

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r Před 3 lety +4

    በጣም ድንቅ ገዳም ነው
    አባቶቻችን እኛ ስደተኛ ልጆቻችሁን በፀሎት አስቡን ደጁን ለመርገጥ እንድያበቃና

  • @agmasmedia
    @agmasmedia Před rokem

    ግሩም ነው የእግዚአብሔር ሥራ!!

  • @adinakassa6274
    @adinakassa6274 Před 3 lety +3

    ወለተ ስላሴን በጸሎት እሰቡኝ እግዚአብሔር ይጥልኝ ይሐን ቦታ ሰላሳያችሁነ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለቦታዉ ያብቃኝ አሜን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 3 lety +3

    እመብረሐነሰ ሆይ ለደጂሽ ከእናቴ ጋር አብቂኝ የገዳሙ በረከት ይደርብን በእውነት እፅብ ድኖቅ ነው

  • @user-dy3jg6mv2q
    @user-dy3jg6mv2q Před 3 lety +5

    ጌታ ሆይ ለደጅሸ አብቂኝ ኩክየለሸ እናቴ።

  • @user-xr6id8ym2x
    @user-xr6id8ym2x Před měsícem

    እናት ኩኬየለሽ ማርያም የኔ እናት የተፈወስሁብሽ ቦታ በድጋሚ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @user-xh8rf6ve5b
    @user-xh8rf6ve5b Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር አምላክ ክብር ይስጥልን ይችን ቅድስት ቦታ ማየታችን መታደል ነው እማዬ ለደጅሽ ይብቃኝ ከስደት መልሽኝ የአምላኬ እናት ከፍቱኛል አንችም ተውቄለሸ የለሁበትን ማን አለኝ ከአላቺ
    😭😭በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ ለእናታችን ደጆ አብቃኝ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 3 lety +1

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR EOTC FATHER WHO WERE GIVEN THE WISDOM AND KNOWLEDGE TO BUILD THIS INCREDIBLE CHURCH 🙏 AMEN TO GOD 🙏

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 3 lety +7

    እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ለደጂሺይ አብቂኛ እኔ ባርያሺን

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @dessalegnmengistie3460

    እጅግ በጣም ደስ በሚል መልኩ ታንጸዋል። ደስ የሚል ለዉጥ ነው።
    እኔ የማውቀው ከ2003 አ.ም አካባቢ በግቢ ጉባኤ ደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ አማካኝነት ነበር።
    በእውነት አሁን ላይ በጣም ደስ በሚል ልማት ላይ ነው።
    እመቤቴ ሆይ ዳግም ቤትሽን አይ ዘንድ ፈቃድሽ ይኹንልኝ።

  • @TGMTG
    @TGMTG Před rokem +1

    እናቴ ኩክ የለሽ ማርያም እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ😢😢😢

  • @AsnakechGetabalew
    @AsnakechGetabalew Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ እኔንም ለደጅሽ አብቂኝ. ጊዜ እስኪ ወደ አንተ መምጫዬ

  • @hilinaendris7547
    @hilinaendris7547 Před 2 lety +1

    እውነት ነው በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ለሱባዬ ለፀሎት የሚመች ስፍራ ነው የኩኬለሽ ማርያም ፀሎቷና ምልጃዋ በረከቷ ይድረሰን የተዋህዶ ልጆች ቦታውን ሄዳቹህ ከበረከቱ ተሳተፉ

  • @zaydteka1152
    @zaydteka1152 Před rokem

    እናቴ እመቤታችን አመ አምላክ ሆይ ኩክ የለሽ ደንግል ማርያም እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ😘😘😘🙏🙏

  • @amannmihiretab3355
    @amannmihiretab3355 Před rokem

    እናቴ ኩክ የለሽ ማርያም ስላም ለኪ

  • @user-ik5dp9jq6f
    @user-ik5dp9jq6f Před měsícem

    Iedegeshe abkene.

  • @saraferaw1980
    @saraferaw1980 Před 3 lety +9

    ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ግን የት ገብቶ ነዉ ለምን ኣንከታተልም ያሳዝናል 57ሽ ብቻ ነን ሌላ የፖለቲካ ነክ የሆነ ከ5 መቶ ሺ እስከ 6መቶ ሺ ይከታተለዋል በእዉነት ቤታችን ትተን የሰዉ ቤት ማድመቅ ጥሩ ኣይገጥመንም ያማል ኣባቶችም ምከሩን ቤታችሁ ትታችሁ ኣትሂዱ ብትሉን ጥሩ ይመስለኛል ከይቅርታጋር ልቦና ይስጠን

  • @ermiasmengstie9144
    @ermiasmengstie9144 Před 2 lety

    ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂን ፤

  • @haimanotniguse279
    @haimanotniguse279 Před 3 lety +3

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @ZedMywife
    @ZedMywife Před 2 měsíci

    መሄድ ፈልጌ ነበረ አድራሻ ከየት ነው አገኘው መረጃ ሚገኝበትን ንገሩኝ

  • @amaraethiopian4352
    @amaraethiopian4352 Před 3 lety +1

    እኔ ግራ የገባኝ ዳዊት በፍሊስጤማዉያን ዘንድ ሳለ በኛ ላይ ክፉ እንዳታረግብን ያሉት ለምን ነበር ንጉስ ሳኦልን ሊዋጉት እየተዘጋጁ ሳኦልስ ስለምን አለ በኔ ሰወች ላይ ክፉ እንዳታደርግ ብሎ ለምን ለመነዉ።

  • @user-ik5dp9jq6f
    @user-ik5dp9jq6f Před měsícem

    Ente.ebkeshe.ldegeshe.abkene.

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 Před rokem

    Fetari Ethiopian ena hzbochuan ybark ytebkln

  • @moonmoonlove8108
    @moonmoonlove8108 Před 2 lety

    Wishe I be here

  • @nuhaminbezabeh8851
    @nuhaminbezabeh8851 Před 2 lety

    Wubeteee setotayeeee enate maryammmmm

  • @sarademissie
    @sarademissie Před 3 lety +2

    እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ

  • @hanawubshet1681
    @hanawubshet1681 Před 2 lety

    የሚስጥር ዋሻዬ አማ አዶናይ ኩክ የለሽ ሚስጥረኛዬ መሸሸጊያ የሰላሜ አርማ ናፈቅሽ እማምላክ

  • @mobileplaza4691
    @mobileplaza4691 Před 2 lety

    ኩኬለሽ ማርያም ለደጅሽ አብቄኝ

  • @genetyerga1547
    @genetyerga1547 Před rokem

    መነሻየትነው

  • @user-ww8hf9qh4b
    @user-ww8hf9qh4b Před 2 lety

    በእዉነት እጹብድቅ ቦታነዉ ለደጇታብቃን የኩኬለሿ ማርያም💠🤲
    እስኪ የገዳሙ መገኛ ቁጥር ወይም አካባቢዉን የምታዉቁ እስኪ ጠቁሙኝ በኮሜት ጻፉልኝ ላኩልኝ ኤስኪ
    "በጰሎታችሁ አስቡኝ ወለተጊዮርጊስ እያላችሁ አባቴን ወልደመስቀልን አምብኛል በጸሎታችሁ አስቡሌኝ በማርያም

  • @user-os5sf1oc2h
    @user-os5sf1oc2h Před 2 měsíci

    እናቴ ኩኬለሽ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ

  • @tekateka7280
    @tekateka7280 Před rokem

    እኔምእግዚአብሔርያድርሰኝየህንንቦታብርክትመካፋልእፍልጋለሁ

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 Před 3 lety

    እረ ይህን ታላቅ ስራ ሰርታችሁ ሰርታችሁ በፈረንጅ አክተር ፎቶዎች አጥለቅልቃችሁ አሳነሳችሁ ታላቋን የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

    • @user-hu9le1dj6r
      @user-hu9le1dj6r Před 3 lety +1

      ምንድን ነው የፍርጅ ፎቶ ማለት ቤተክርስቲያኑን ነው የፍርጅ ፎቶ የሚደርግበት ልቦና ይስጠን