"መጋሎ ሙዚቃ ለጎሳዬ ተስፋዬ የተሰራ ነበር" ድምፃዊት ከበቡሽ ነጋሽ (ሚሚ መጋሎ) ከእረጅም ጊዜ መጥፋት በኋላ //በእሁድን በኢቢኤስ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 02. 2022
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • Zábava

Komentáře • 24

  • @meki3909
    @meki3909 Před 2 lety +1

    my ወሎ😍😍😍😍
    ወሎ የሁሉ ሀገር ምን ልበል ስለወሎነት ደግ ገራገሩ ደሜ

  • @amelmalendalw8782
    @amelmalendalw8782 Před 2 lety +2

    ሚሚዬ በጣም ነበር የፍኩሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አስቴር ነኝ በጣም ጥሩስራ ነው የሰራሽው ሰምቼዋለው

  • @buzuugibuu5384
    @buzuugibuu5384 Před 2 lety +2

    ትዝታ. ወደኃላ. በጣም. የሚወደድ. ነበር

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 Před 2 lety +1

    የኔቆንጆ እንኳንመጣሺ አቤት ድምፅ እኮ ዋውነው

  • @user-he7rv6dj7r
    @user-he7rv6dj7r Před 2 lety +3

    ከበብሽ ነጋሽ ወደ ሙዚቃው ስለተመለሽ ደስተኛ ነን😍😍

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Před 2 lety +2

    ሀሀሀሀ ዛሬ ጉድ ተሰራሁ ሙዚቃ መስማት ባቆምኩ በ3 አመቴ አሁን ኢቢኤሶች ተጠያቂ ልትሆኑ ነው ዋ ትዝታ ወደ ሗላ

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Před 2 lety

    አዬአስፍሻ ጥንቅሽ እኮነህ ይመችህ

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 Před 2 lety

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Před 2 lety

    ውድድድድድ ከበቡሽዬ

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 Před 2 lety

    አስፍው መንሸሻ የኢቢኤስ ድምቀት
    አቤት የወሎ ሙሀባ ስሙ በተራጠራበት ፍቅር ብቻ በእውነት ትዝታ ወደ ሀይስኩል የዛሬን አያድርገውና እንደውም ባደረገው ኡፍይ አከራይ በጥብጨ ነበር እስከ መጨረሻው እየከፈኩ

  • @hannaalemu2126
    @hannaalemu2126 Před 2 lety +1

    Wow metr

  • @tgtg165
    @tgtg165 Před 2 lety

    የኔውድ እንኳን ሰላም መጣሽ

  • @user-bd9dx3gr8c
    @user-bd9dx3gr8c Před 2 lety +1

    😘ወሎ

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 Před 2 lety

    ስወደዉ

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 Před 2 lety

    ወሎ ገራገሩ አይዞን

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 Před 2 lety

    አይልጂነት በሪድዎ ይሄ ሙዚቃ ሲቃብዡን አቤት የነበረ ደስታ ለመጨፈር አይይይይይ ልጂነት ወደኋላ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Před 2 lety

    ዋዉ 90ሙዚቃ የጁ ሀገሪ ዋዉ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 2 lety

    አይይ ትዝታ 7እና 8 ስንማር እንዘፍናት ነበር

  • @hannaalemu2126
    @hannaalemu2126 Před 2 lety

    Wow merge zefen

  • @miguelvelarde5675
    @miguelvelarde5675 Před rokem +1

    ዘፈን ለመዝፈን ነው እንደ እግዘብሔር ፈቃድ ያለችው?😭 ምስኪኖች ነን በእውነቱ

  • @muhammedbin885
    @muhammedbin885 Před 2 lety

    ሙዚቃዉ ድምጹ አይሰማም

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 Před 2 lety

    ውይ እዴት እደምወደው እሂን ሙዚቃ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 2 lety +1

    አይ ወሎ የውቦች አገር ምን ዋጋ አለው እርጉም ወያኔ በጠበጠው።

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 Před 2 lety

    የኢቢኤስ ቤተሰቦች ጎራ በሉ በቅንነት ወደቤቴ