“አሁንም ኑሮ ተወዷል ብዬ አላምንም” ማንያዘዋል እሸቱ (የህይወት ክህሎት መምህር)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 101

  • @mihreteabnigatu9227
    @mihreteabnigatu9227 Před rokem +17

    ማኔ አንተን አለማድነቅ አልችልም ብዙ ነገር አስተምረኸኛል ዮኒም ጥሩ እንግዳ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @feve680
    @feve680 Před rokem +36

    ውድ አድማጮች ለጆሮአችሁ ደህንነት ስትሉ እባክዎትን የ volume መጠኑን ቀንሰው ያዳምጡ 😉

    • @sisaymulatu9017
      @sisaymulatu9017 Před rokem

      😂😂😂🤣

    • @dawitstar6325
      @dawitstar6325 Před rokem

      😂😂😂😂

    • @user-pf9kr8wl4u
      @user-pf9kr8wl4u Před rokem

      አታሽሟጭ እርግጠኛ ነኝ ወጣት ነሽ ዘግናኝ

    • @feve680
      @feve680 Před 5 měsíci

      @@user-pf9kr8wl4uእና ወጣት ስለሆንኩ 👂 ይታመም ?

  • @abenetberhane4408
    @abenetberhane4408 Před rokem +6

    ማኔ በጣም ነው የማደንቅህ ❤❤❤
    ኑሮ እኮ ድሮም ተወዶል ብለን ስናማማርር ነው የኖርነው መቼ ነው አመስግነን የምናውቀው

  • @AbrhamHaylu-ec9lk
    @AbrhamHaylu-ec9lk Před rokem +2

    ከመሳደብ ምን ይገኛል ከሀጥያት ውጪ ግን የተሳሳተው ነገር ካለ ንገሩት...እረ አስብ ሰዎች ትውልድ እንዳይወቅሰን

  • @Addisradar
    @Addisradar Před rokem +14

    Dogs are barking ,but Lions Leading ❤❤❤❤Keep Manye ahead

  • @yafet2121
    @yafet2121 Před rokem +3

    ጩኸቱን ለምን አይቀንስም? ምናባዊ ነገር ነው የሚናገረው#አጠገቡ ውርውር የሚሉ ባለሃብቶችን እያሰበ ነው የሚናገረው

  • @user-ek7jd3ni4y
    @user-ek7jd3ni4y Před rokem +5

    አጠቃቀም ነው እኔም ምስክር ነኝ።

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před rokem

      እንዴት ነው አጠቃቀም??? ይሄ የአብይ ቡችላ ነው መሬት ተሰጥቶታል!!! ሰው ደሞዝ 3000 ወጭያቸው 6000 ሺ ብር ጤነኛ አይመስልም በሽተኛ መደዴ ነው!! ሊጠየቅ መጣ እምጂ ሊጠይቅ አልመጣም nasty mouth 👄 ነው!! የምን ኡባትክ ስራ አሉ ማን ቻንድ ይሰጣቸዋል ማነው እሚመጥራቸው በትክክል የእብይ ቡችላ ነው ንቁ!!!

  • @shantta
    @shantta Před rokem +7

    He is right, people focus on his delivery rather than his message. If anyone has a deep understanding of what we call life, he/she would definitely get the main point of his teachings but not everyone is ready to change and that is totally okay. Life is a game of choice, if you complain 24/7 on the things that you have no control over, you'll stay there forever. However, if you take your life seriously and if you knew that God created you in his image so that you can have the ability to do anything in life; you will change, your life will change, you'll live the life you have always wanted. Manyazewal said it best; you would understand me if you had 1 hour left to die.

    • @yohannesgetnet2177
      @yohannesgetnet2177 Před rokem

      His delivery is the worst. he is not humble at all. his contents are just random compilations from other youtube creators. anytime he gets himself challenged by his audience. he goes to his biblical logic

  • @tsegasamuel7718
    @tsegasamuel7718 Před rokem +2

    የሚገርም ሰው ከኢትዮጵያ ህዝብ ቀድሞ የሰለጠነ ሰው

  • @dawittesfaye7379
    @dawittesfaye7379 Před rokem +2

    This man is totally detached from reality.

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 Před rokem +4

    mane tells the truth

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 Před rokem +9

    በደንብ አዳምጨዋለሁ ዮናስ ምን ማረግ አይቻልም በደንብ አድርጎ ዘርሮሀል😢ማንያዘዋል የሚገርም ነው ዮናስ ጥያቄዎችህ ሁሉ ተዳጋጋሚና አሰልቺ ነበሩ እግዚአብሔር ሀያል ነው እሱን ያመነ ቢወድቅም ይነሳል።።።።።

  • @tsegasamuel7718
    @tsegasamuel7718 Před rokem

    100%ትክክል ነው ያልሆነ ኢጎ ና ባህል አንቆ ይዞን እንጂ ኑሮ ውድነትን ገቢ በማሳደግ ኑሮን ማሸነፍ ይቻላል ዶክተር አርማታ መንገድ ጠረጋ ቢሰራ ምን ችግር አለው መንግስትን ከመወቀስ ለስራ ክብር ስለሌለን እንጂ ኑሮ ቀላል ነው

  • @AYU-GEN
    @AYU-GEN Před 11 měsíci +1

    BROO u'r Right 🙏🤙

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 Před rokem +4

    Keep it manne

  • @mesfindamte1971
    @mesfindamte1971 Před rokem +1

    ነገሮችን በመጮህ እና እንተ ብቻ በማውራት ማሳለፍ ትፈልጋለህ። ይህ ማለት ደግሞ እውቀትህ ቁንጽል መሆኑን ያሳያል።
    ኑሮ ካልተወደደ ምን ሆን ? ረከሰ ?
    ማስረጃ አርገህ የምታቀርበው መፍትሄ ለተወሰነ ሰዎች የሚሰራ አንድ ነገር ናት። ሁሉም የሚያውቀው።አለቅ።
    ጥያቄው መሬት ላይ አንተ ትባዝናለህ በሶስተኛው መንገድ።
    ይህ እንተ የምትለው ራስን ማሻሻል ይባላል ።ኑሮ የተወደደው ዛሬ ራስህን የምታሻሽለው ከነገ ወዲይ።
    ለመቶ ሃያ ሚ. ህዝብ የሚሆን መፍትሄም ሆነ ማሳያ አይሆንም።
    ያለማወቅህን በጩኽት መሸፋፈንህ ይሻላል ስለ ኑሮ ከተናገርከው።

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 Před rokem +3

    ይሄን ሰው ብለህ ማቅረብህ ራሱ የረገርማል ብልፅግና ህዝቡን አደንዝዝልኝ ብሎ በየወሩ ብዙ ገንዘብ እሚቆርጥለት በክት ነው ወጣቱን ለማደንዘዝ የተነሳ ርካሽ ሰው ነው ሰወ ኖሮ ተወዶበት ወገቡ ጎብጦ እሱ በርገር ስለበላ አታማሩ ይላል ወገቡን መስበር ነበረ

  • @masalt1424
    @masalt1424 Před rokem +4

    ልክ ነዉ ይሰዉ ሰክናቹ ስሙት,,,,

  • @user-rw1pq1uv3x
    @user-rw1pq1uv3x Před rokem +1

    ቆንጆ ፕሮግራም

  • @getch1145
    @getch1145 Před rokem +1

    Atchuh ebakeh.

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 Před 9 měsíci

    ይህ አይነት አስተሳሰብ ያለውን ሰው ማዳመጥ ለጤንነት ከባድ ነው ።
    ደግሞ ጋዜጠኞችን የፈረጀበት መንገድ ሲያናድ

  • @biopsych4540
    @biopsych4540 Před rokem +1

    He is 100% right

  • @user-ek7jd3ni4y
    @user-ek7jd3ni4y Před rokem +1

    Keep going bro❤

  • @amigos7u
    @amigos7u Před rokem +1

    Manyazewal techelaleh egzabher yasfah

  • @zoke921
    @zoke921 Před rokem

    አሹ በጣም ምርጥ መምህር ነው

  • @12mengistu
    @12mengistu Před rokem

    mane u r right brother woregna kuch blo yawra ante gin sirahn sira

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r Před rokem +4

    አይ ማኔ! ይገርምሀል አይደለሁም ያልካቸውን ነገሮች በሙሉ መሆንህን ከንግግርህ ተረድቻለሁ። ያው ይረዱኝ ብለህ አይደል።😅 በተረፈ ግን ቃል እገባልሀለሁ ድሮም ስራዬ ብዬ አላይህም ነበር ከዚህ በኋላም ላንተ ስል ባለማየት እንደምተባበርህ ላረጋግጥልህ እሻለሁ።
    ያው የማልወደው ነገር በምወደው ስፍራ ላይ መጥቶ እያሳለፍኩም ቢሆን ላየው ችያለሁ።
    ዮኒ ግን አድናቂህ ነኝ። አልፎ አልፎ ቢያናድህም እየተውክ ከማለፍህና ከታጋሽነትህ ብዙ ተምሬያለሁና!!!

  • @jetube14
    @jetube14 Před rokem +1

    Man I appreciate your perspective Keep going bro don't listen to lazy and unmotivated people!

  • @user-dream2PROUDMOM
    @user-dream2PROUDMOM Před rokem

    MANE IS RIGHT

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před rokem +1

    በሻሻው ይዞብን የመጣው ጉዶች .አንዱ አስፋልት ላይ ሽቶ ይነፋል ሌላው እንደአህያ ያናፋል.ዘማሪዎቹ እልልልል በይ ኢትዮጵያን ይላሉ.ፓስተር ተብዬው ብልት ያቆማል !!እኛ እውነተኛው ኢትዮጵያውያን ግን እብደቱ ያልፋል ብለን እናያለን ግን መጋፈጥ ዘር በል ኮተት ዝተት ማለት መጀመር አለብን!!

  • @user-ek7jd3ni4y
    @user-ek7jd3ni4y Před rokem +1

    ትልቁ ግሽበት የሰው ግሽበት ነዉ ።

  • @robelwolde1455
    @robelwolde1455 Před rokem

    ማንያዘዋል በደንብ ተረድቼካለው ግን ቲኒሽ illusionun ካለው reality ጋር ማቀራረብ ቢቻል አሪፍ ነው ባይ ነኝ

  • @bereketgedlu3727
    @bereketgedlu3727 Před 11 měsíci

    Mane, fact!

  • @Simon-gx9xf
    @Simon-gx9xf Před rokem

    እና ጥሉኝ እያልክ ለምን ኣትደበቅም ወይም ዞር ኣትልም ከፊታችን

  • @Helina1872
    @Helina1872 Před rokem +1

    ❤️❤️❤️❤️🌟💫💫💫💫💫💫💫🙏❤️❤️❤️

  • @worknehavevebedane2892

    Were, were bzu were!

  • @hedrybergzabhre7953
    @hedrybergzabhre7953 Před rokem +3

    ዩናሰ ግን ተባብራቹሆ ፀበል ውሰዱት ድሃዋ እናቴ ጤፍ ተወዱባት ቀንና ማታ እዴቀንሰ ፀሎት ላይ ናቸው ይሄ ደደብ መቱ አፍን ይከፍታል

  • @dollar225
    @dollar225 Před 6 měsíci

    እውነቱ አለም የምትከተለው system በጣም የተበላሸ ነው

  • @zelman202
    @zelman202 Před rokem

    The only thing he makes loudly speak but is fine.

  • @AT-rg4el
    @AT-rg4el Před rokem +1

    ፓ ፓ ማንያዘዋል አብዷል ልበል?

  • @Aresama987
    @Aresama987 Před rokem +1

    ልጁ ማንንም አይሰማም

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před rokem +2

    ይሄ ብሀቃ አፍ !!በመጮህ ስው ማሳመን አይቻልም ጅል.ለማዳመጠ እራሱ ጆሮ የለውም!!ቅንጭብጫቢ የነጫጭባ መፅሀፍ አንብቦ በቅፈላ እያባረቀ የሚኖር ባዶ በርሜል !!

  • @sofi6463
    @sofi6463 Před rokem +2

    ጥራዝ ነጠቅ at the highest level

  • @wasihunzeleke6087
    @wasihunzeleke6087 Před 9 měsíci

    ኑሮ አልተወደደም ? አንተ ምን አለብህ በደና ግዜ አብደህ .... ብሮሮ

  • @tourism77
    @tourism77 Před rokem

    መንፈስ

  • @Abdulaziz-tz9oe
    @Abdulaziz-tz9oe Před rokem

    Mesrat emyachelutn Azawent ena Arogetochn lemn atasebem enesus endet yenuru Akem dekamochnm abeb engi !!!

  • @TangutAhmed
    @TangutAhmed Před rokem

    ምግብ ምግብ

  • @eshitube1153
    @eshitube1153 Před rokem

    ብሮ😅 ስላንተ ሁለት ነገር ያሳስበኛል አንዱ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የምናይህ አይመስለኝም ካየንህም I’m God ብለህ መገለጥህ አይቀርም

  • @Tg23630
    @Tg23630 Před rokem

    Uhhhhh yihe beshita yehone sewuyeeeee 😂😂😂

  • @mesganatesfamichael7534

    Why is he screaming? ቀሰ ብሎ ቢያውራም እንሰማዋለን እኾ። ጠያቂው በጣም ተገረመ 😂😂

  • @TitiBezabih
    @TitiBezabih Před 9 měsíci

    ምን አይነት መሃይም ነው ። ያመጣህብን

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Před 11 měsíci +2

    ኑሮ ኑሮ ነው እኮ የተባልከው ኑሮ እና ተፈጥሮ እየለየን እንጂ ጎበዝ አየር ምናምን አላለም? እንዴ:: "what are they" አላልክም 😂 😆 😹 you better say "who are they" አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መጽሀፍ አጠበች አለች አያቴ አንተ እኮ ልንገርህ ጥራዝ ነጠቅ ነህ:: መጀመሪያ ከራስህ ጋር ታረቅ:: እግዚአብሔር ምንም ማድረግ አይችልም አላልክም? አንተ እግዚአብሔር እኮ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው:: በጮኽ አይደለም ቀስ ብለህ ፍሬ ነገሩን ብትናገር መልካም ነው:: "shut your pie hole" አለ ፈረንጅ "አቦሬህን አትክፈት" ለማለት ነው:: ኢነርጂው እኮ አለህ ነገር ግን በጩኽት አባከንከው አንድ ብልህ ሰው ምን አለ ዝም ብለህ በየሄድክበት ቦታ ሁላ አትጩህ ዝም ብለህ አንት ስራህን ስራ ከዚያም ስለአንተ የሰራሀቸው ስራዎች ይጩሁልህ::

  • @yalewloveliyaandhewan4370

    Enatehe tebda

  • @Abdulaziz-tz9oe
    @Abdulaziz-tz9oe Před rokem

    Nuro twedual blo ego new yeteykeh !! Mn yedereg eko altebalkem enkuan ethiopia Alem lay ego nuro tewdual dedb antem blo awaki

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Před rokem

    እርሱ ሆዱን ሞልቶ ሲጮህ እና ሲቦርቅ ስለሚውል ምን ቸገረው ትምህርት ቤት ግባ calm የሚያደርግህ

  • @Abdulaziz-tz9oe
    @Abdulaziz-tz9oe Před rokem

    Segemr eweket yalew ayechohem bado kel neh ante derek

  • @natyzike5726
    @natyzike5726 Před rokem

    ዮኒዬ አሳዘንከኝ 😂😂😂😂😂

  • @tsegayegebremeskel3788

    I don't think he is normal

  • @fisehatsegaye9052
    @fisehatsegaye9052 Před rokem

    Man astemari aregew demo???

  • @DailyComboMu
    @DailyComboMu Před rokem

    Are cuhet are Af mekfet hoooooo

  • @mengistulema493
    @mengistulema493 Před 4 měsíci

    This Bro
    😂

  • @user-dd5os6sg9f
    @user-dd5os6sg9f Před rokem

    ብሮ በድሀና አብድሃለ

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 Před rokem

    Koy fernjoch yemilew yhe lej yakachewal ende ante ferenj yesew zer nachew

  • @dejuhm1069
    @dejuhm1069 Před 11 měsíci

    ድልብ መሃይም

  • @getnetberhna8796
    @getnetberhna8796 Před rokem +1

    ይሄ ሰውዬ ጭብጨባ አደንቁሮታል ሆሆሆሆሆሆ

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 Před rokem

    Nonsense

  • @tadiosgashaw8085
    @tadiosgashaw8085 Před rokem +1

    ዮኒ የእግዚአብሔር ስም ሲነሳ ለምን ትናደዳለህ ?

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před rokem

    አረ ባክህ ዝም በል እንካን የማኒ ቁምነገር ያለዉ ጭሆት የመዳም ጭሆት ራሱ ችየ እየሄድኩ ነዉ ዝም ብላቹ አትዘባርቁ😮😮

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Před rokem

    ኢ/ያዊያን እኮ ችግራች እነታዉ ማዉራት አንወድም

  • @Hagere739
    @Hagere739 Před rokem

    ለምን አይቀጠቅጡትም?

    • @tsegasamuel7718
      @tsegasamuel7718 Před rokem

      ስትነካው እናያለን ሹጥ እናትህ ትበዳ

  • @yohighness6167
    @yohighness6167 Před rokem

    ምን ሚሉት ሎጂክ ነው? አንተ ዛሬ ለፍልፈክ ተቀየርክ እና ሌላው ስላልተቀየረ ደደብ ነው ማለት አይደለም! ስንት እውቀት ያላቸው ስራ በሙያቸው ሚሰሩ ማይቀየሩ አሉ ገቢያቸው እና ወጭያቸው ማይመጣጠን

  • @user-wz8xy3xi4v
    @user-wz8xy3xi4v Před rokem

    Ante atinkoshakosh
    Lousy

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Před rokem +1

    ድምጽህ እርሱ ይረብሻል

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Před rokem

    I think you are crazy 😂😂😂😂

  • @estifanosaschalk9595
    @estifanosaschalk9595 Před rokem

    Shame on you.

  • @mikiyasakalu11
    @mikiyasakalu11 Před rokem

    እኔ ትላንት ነው ያየሁት ትላንት ያየሁት ሰራዊት ፍቅሬ ነው ክህንን ሰው ውሸታም አነቃቂ ነው ማየት አንፈልግም

  • @user-nv6id5rt6w
    @user-nv6id5rt6w Před rokem +2

    ቀዳዳ ደደብ

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 Před 9 měsíci

    እከካም አሁን ከዚህ ደም ነጋዴ ጋ ተጠግተህ ስለበላህ ሌላውም እንዳንተ ይመስልሀል ውሻ የሰው ልጅ አገራችን ህዝብ እያለቀ ልትሸፍን ትፈልጋለህ : ትንሽ ጠብቅ ፋኖ ካልደረሰ በስተቀር አናትህ ላይ ፈርሷል

  • @yaredkassaye6526
    @yaredkassaye6526 Před rokem

    ስድ አግድሞ አደግ ጩኸታም።

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 Před rokem

    እሚያስረኝ ጠፋ እኔን አልክ እብድ ማን ያስራል ብለህ ነው። አንተ አብድሀል እኮ

  • @ABCD-jd3sc
    @ABCD-jd3sc Před rokem

    ከብት

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Před rokem

    ይሄ ሰውዬ እዚም መጣ

  • @tesfagetanew3649
    @tesfagetanew3649 Před rokem

    Fool

  • @relaxwithnature9259
    @relaxwithnature9259 Před rokem

    እብድ እኮ ነው ሰውየው ዬኒ