Komentáře •

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Před 3 měsíci +4

    ዮኒ በጣም የገባህ እኮ ነህ የምር የልብ አውቃ እንዲ የሚመለከተንን ና ማወቅ ያለብንን አንዲ ስለዘፈኖቹ ድባብ የተሰራበትን ከነምክንያቱ ማወቅ የፈለግነውን ስለጠየክልን እናመሰግናለ ታሪክ ነው ያስመዘገብከው 🙏🙏🙏
    ጋሽ ፀግሽ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን

  • @user-ln2fb1xt7q
    @user-ln2fb1xt7q Před 3 měsíci +5

    ፀጋዬ ደቦጭ ታላቁ ደራሲ

  • @mossay7048
    @mossay7048 Před 3 měsíci +3

    ፀጋዬ የሚለው ነገር ይኖራል😂😂😂

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 Před 2 měsíci

    ጠያቂ ለሕይወት ያለው አመለካከት ነው የጨለመው ያንን በዘፈን ላይ አንፀባረቀው
    መልሰ ፀጋዬ አይ
    እንዴ ቀረሁ ተረሥቼ
    አሥታማሚ አጥቼ የሚለው ዘፈኑ ሙሉ ግጥሙ ድብን አርጎ ይገልፀዋል ግጥሙን ሙሉ በሙሉ ባላሥታውሠውም ተቸግሬ ሠው በቁም እንዴት ነህ ያላለኝ ያረዳኝ ሰሞት ቢያለቅሥልኝ ምን ይጠቅመኛል ብሎ አንጎራጉሯል ነፍሡን ይማረውና ኬኔዲ።

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před 3 měsíci +2

    Historical interview for his family and fans of music ! Great documentary

  • @user-fg5ti5bx6r
    @user-fg5ti5bx6r Před 3 měsíci +3

    ትልቅ ሰው ሙቼም ትልቅ ነው። ይገርማል በጣም!!!

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před 3 měsíci +1

    I swear I love his personality wow

  • @binyamwongel1744
    @binyamwongel1744 Před 2 měsíci +1

    ፀጋዬ ክርቲካል ነገር አይረዳም ሲል ጋዜጠኛው ሳቀ😂

  • @yohannesasnak6649
    @yohannesasnak6649 Před 2 měsíci

    ዮኒ 🙏🙏🙏

  • @lucymediaandentertainment332

    Please give them water at least.

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 Před 2 měsíci

    ዩናስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @sam846
    @sam846 Před 3 měsíci

    በጣም አሪፍ ነው እስኪ ኬኔዲን በግል ህይወቱ የሚያውቀውን ሰው አግኝተህ ኢንተርቪው ብታደርግ

    • @user-ln2fb1xt7q
      @user-ln2fb1xt7q Před 2 měsíci +1

      ኬኔዲን ከመጀመሪያው ዘፈን ጀምሮ የቀረበውፀጋዬ ደቦጭ ነው እንደ ፀጋዬ ማንም ኬኔዲን አያውቀውም

    • @YuliyanSolomin
      @YuliyanSolomin Před měsícem

      Yemn b7 by a few u hij 24:07 g7gI😢​@@user-ln2fb1xt7q

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 3 měsíci +1

    ገጣሚና ዜማ ደራሲ ጸጋዬ ደቦች በስራህ የተከበርክ ነህ ምነው ታዲያ ለወያኔ ተው አትከልክሏት ብለህ ጽፈህ ይኸው አገራችንን በዘር ከፋፍለው የዝንጀሮ ስራ ሰርተው ሄዱ እንደ ዱር ዝንጀሮ😊እስቲ አሁን ደግሞ ሌላ ፃፍልን ሠላም እንድናገኝ😅😅😅

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 Před 3 měsíci +2

    ምን አይነት ወራዳ ነው privately የሚባል ያልፈጠረበት ለራሱ ስብእና እንጂ ለሰው ክብር ግድ የሌለውን ሰው ጋብዞ የተናገረውን ሁሉ በ ሚዲያ ማቅረብ አንተ ዬናስ የሚሉሁ ጅል አንተ እራሱ የ ዩቱብ ጡረኛነትህን አስመሰከርክ

    • @MikeTesfaye-rh8hr
      @MikeTesfaye-rh8hr Před 3 měsíci

      nachurtam

    • @amazingworld8175
      @amazingworld8175 Před 3 měsíci

      @@MikeTesfaye-rh8hr የልክስክስ ልጅ

    • @mintesinotesuma6613
      @mintesinotesuma6613 Před 3 měsíci

      በትክክል አስቀምጠኸዋል። ኬኔዲ በህይወቱ ቢኖር እንደዚህ ዓይነት ቅጥፈት የተሞላበት ነገር አያወራም ነበር።

    • @user-ln2fb1xt7q
      @user-ln2fb1xt7q Před 3 měsíci

      ምኑ ነው ቅጥፈት ኬኔዲን እኮ ፀጋዬ፡ደቦጭ በጣም ነው የሚያደንቀው የሚወደው ከሞተም፡ቡአላ ማስታወሻ ዘፈን ሰርቶለት እንዳለ አባተ ዘፍኖታል በኬኔዲ፡መሞት በጣም ነው፡የሚያዝነው​@@mintesinotesuma6613

    • @user-ln2fb1xt7q
      @user-ln2fb1xt7q Před 2 měsíci +1

      ምናባክ ያድርግክ የት ታውቀውና፡ነው ለሰው ክብር የለውም የምትለው፡እንደ ፀግሽ ሰውን የሚያከብር፡የለም