የጨጏራ ባክቴርያ (H-Pylori Infection)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024

Komentáře • 49

  • @abrimotesfay
    @abrimotesfay Před rokem

    ሃገራዊ ሃላፊነትህን የምትወጣ የኛ ውድ ዶክተር እግዚአብሄር እልፍ እድሜን ያድልልን።

  • @mimigebremariam4582
    @mimigebremariam4582 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ በጣም ትልቅ ስራ እየሰራህ ያለህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታል :

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።

  • @helihelicho4727
    @helihelicho4727 Před rokem

    እሱ ይሆን እንዴ የሚያሰቃየኝ ግሳትም ተጨማሪ አለብኝ እኔ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @madass826
    @madass826 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር እናቴ ተመርምራ አለብሺ ተብላነበር መድሀኒት እየወሰደቺ ነው በሺታውግንአልተዋትም

  • @danielfisehaye2404
    @danielfisehaye2404 Před rokem +1

    Dr buzu gize menefat ,air mebzat, alebign ena HP alebih tebye medhanit beagbabu wesjalehu so still know milkitu alegn min yshalal 3 gize medhanit wesjalew . Please can you help me?

  • @user-xv3zl6mh7w
    @user-xv3zl6mh7w Před rokem +2

    ሰላም ዶክተር የዛሬ 16 አመት የጨጓራ ባክቴሪያ አለብህ ተብዬ መድሀኒቱን ውጬ ድኜ ነበር አሁን ግን አንድ አይነት የሚስማማኝን ምግብ ብቻ ነው የምበላው ሌላ ምንም አይነት ምግብ ወተትም ቢሆን ስጠጣ ያመኛል እንደዚህ አይነት ህይወት መኖር ከጀመርኩ ቆይቻለው ቬጂም ፍራፍሬም ስበላ ያመኛል በሀኪም አልታየውም እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር ከተቻለ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግረኝ።

    • @kidesttube6881
      @kidesttube6881 Před rokem

      ወንድሜ ያንተ እረዢም ጊዜ ቢሆንም ግን እንዳንተ ይኔም ከ 1አመት በፊት ታይፎይድ አሞኝ ከዛ የጨጓራ ባክቴሪያ ተብዬ ከዛም ዶክተሩ መድሀኒቱን እስኪያልቅ ድረስ ውሃም በደንብ እንድጠጣ ምክንያቱም ባክቴሪያው ተቀይሮ የጨጓራ ህመምተኛ እንዳትሆኝ ብሎኝ ነበርና በስአቱ በጣም አሞኝ ነበርና ታይፎይዱ ማለት ነው ምግብም መብላት አልችልም ውሃም መጠጣት አልችልም ምክንያቱም የተጠቀምኳቸው በሙላ ጉሮሮዬ ላይ ነው ቁጭ የሚሉት ያስመልሰኛል 1 ወር በሙሉ እናም አሁን ላይ በጣም ስቅ ስቅ ይለኛል ድምፁም ሀይ ነው ውሃ በጣም እጠጣለው

    • @kidesttube6881
      @kidesttube6881 Před rokem

      Dr peless kayekew melselen tax

    • @user-xv3zl6mh7w
      @user-xv3zl6mh7w Před rokem

      @@kidesttube6881 እኔ በጣም ያሳሰበኝ ነገር አንድ አይነት የፍስግ ያልሆነ ነገር ነው የምበላው ፆም ከሌለ ደግሞ ጥብስ ስበላ አያመኝም ነገር ግን ምንም ምግብ ካልበላሁ ግን ምንም አያመኝም ሀኪም ቤትም አልሄድኩም ምናልባት ጊዜ አጊኝቶ የኔንም ያንቺንም መልስ ይመልስልናል ዶ/ር ስለምታደርግልን ስለምታስተምርን እናመስግንሃለን።

    • @drfsh
      @drfsh  Před rokem

      ለሁለታችሁም ምክሬ በአንጀት ስፔሻሊስት እንድትታዩ ነው

    • @user-xv3zl6mh7w
      @user-xv3zl6mh7w Před rokem

      @@drfsh እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ።

  • @sayedyimame5284
    @sayedyimame5284 Před rokem +4

    እኔ አለብሽ አሉኝ ከዛ ሞቷልአሉኝ። ሁለተኛ ስሀድም አሁንምአለብሽአሉኝ አይሞትም ድጋሜ ይቀሰታል ብቻ አልሀምዱሊላህ ትንሽ ከሰራሁ በጣም ይደክመኛል ይሀበሽታ ስቃይነው በሰው ቤት አይቻልም አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሁሉም ያልፋል ጌታዬ ባለውጊዜ አልሀምዱሊላህያረብ

    • @semumuhadin8251
      @semumuhadin8251 Před rokem

      እኔም እንዳንቺው ነኝ አላህ ይድረስልን እንጂ

    • @drfsh
      @drfsh  Před rokem

      አላህ ምህረት ይላክልሽ እህቴ

    • @drfsh
      @drfsh  Před rokem

      ህክምናውንም ተከታተይ

    • @user-sx1yh2tf5p
      @user-sx1yh2tf5p Před 4 měsíci +1

      እምነት እሽ እማየ ግን ስንታይነት ደምነዉ የሚታየዉ ያንች

  • @deninteggdyi2965
    @deninteggdyi2965 Před 8 dny

    ❤❤❤❤

  • @yeshesahle4062
    @yeshesahle4062 Před 20 dny

    ዶ/ር እኔም አለብኝ አፌን ይመረኛል ጉሩሩዬን ዝግት ያረገኛል እንደዚህ ያረጋል ?

  • @user-sx1yh2tf5p
    @user-sx1yh2tf5p Před 4 měsíci

    ሰላም ደክተር እኔም እንደዚህ አይነት ምልክቶች ነበሩብኝ በጣም ደሙ ሲበዛ ሀኪምቤት ሂጀ የጀጓራ ባክተሪያትያ ነው አሉኝ መዳኔት አዝዘዉልኝ እየዉሰድሁነዉ ግን ለዉጥ የለዉም እና ምንአይነት ምግብና ፈሳሽ ብወስድ ይመርጣል???

  • @helinagetahun7510
    @helinagetahun7510 Před rokem +1

    Selam doctor ebakh melslgn yecheguwara bacteriya new tebye medanit eyewesedku new bzu yemgb flagot yelegnm ydekmegnal berejmu lemetenfes sl yyzegnal erasen ykebdegnal brkbrk ylegnal afe eret eret new yemilgn yetazezulgn medanitoch Esomeprazole,Clarzim &Amoxicillin nachew bemehal gn kesegerayega dem ayche docteren anakrew bemerfe keyrolgn neber le3 ken yakl medanitun kakomku behuwala new dgame mewsed yejemerkut keza chereskut ahunm gn berejmu ltenefs smokr wedetach ygottegnal chnketm amttobgnal metegnat eyeferaw new ebakh docter melslgn

    • @MekdesGirma-rx1dw
      @MekdesGirma-rx1dw Před měsícem

      yene wede anchi yalshew endale ytaybgal mn mftha ageshe wede

  • @MehamedJemal-v3s
    @MehamedJemal-v3s Před 20 dny

    አረ ዶ/ር እኔ ታክመ ምንም ለዉጥ አላዬሁም

  • @lemlemlemy9947
    @lemlemlemy9947 Před rokem

    Dr ሰላም ... ጥያቄ በዚላይ አደለም ሀይፖ ታይሮድዝም ላይ ስሰራ አንድ ሴት መውለድ አችልም አልክ ወይም የሚወለደው ልጅ የአይምሮ ከእድገት ውስንነት ይኖረዋል አልክ ይሄ ሚፈጠረው መዳኒቱን ለሚጠቀሙ ነው ወይስ ምንም ክትትል ለሌላቸው ነው ?

  • @enatehode5065
    @enatehode5065 Před rokem

    ሰላም ዶ/ር እንዴት ነህ በጣም እናመሰግናልን ለምትሰጠን ሁሉ ነገር እኔ ከኮረና ጊዜ ጀምሮ ነው የምከታተልህ ብዙ ነገሮችን ነው የተማርኩት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥያቄ ጠይቄ ነበር አላየኽውም ከቻልክ እባክህ
    የዛሬ ጥያቄየ እናቴን ያማት ነበር ሀኪም ቤት ስንሄድ Essential Thrombosis አሉን እና ለበለጥ የደም ምርመራ ውጭ ተምርምሮ ይምጣ ብለውን ብዙ ብር ከፍለን ደሟ ውጭ ተልኮ እየጠበቅን ነው ውጤቱን የደም ማቅጠኛውን መድሃኒት ጀምራለች ምን ምክር ተመክረኛለህ ጨንቆኝ ነው እባክህ ስለ ካንሰር የሰራሃቸውን ቪዲዮች አይቻለሁ አመሰግናለሁ

    • @drfsh
      @drfsh  Před rokem

      በደም ስፔሻሊስት( Haematologist) ያሳዩአቸው። የደም መርጋትን ለመከላከል የደም ማቅጠኛ መውሰድ እንዲሁም የሴል መጠኑን ለመቀነስ hydroxyuria የሚባል መድሀኒት ሊታዘዝላቸው ይገባል

    • @enatehode5065
      @enatehode5065 Před rokem

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ አመሰግናለሁ ዶ/ር

    • @hannawagaye6226
      @hannawagaye6226 Před rokem

      የyou tube ተከታታይ ነኝ። ስለምትሰጠን ትምህርት እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ። 🙏🏼🌺 ስለጨጋራ ባክቴርያ ልጠይቅ ነበር። ተመርምሬ የጨጓራ ባክቴሬያ አለብሽ ተብይ 3አይነት መድሀኒት ታዞልኝ opromazol. amoxicilin . antibiogic . ለአንድ ሳምንት ዉጪ ነበር። ከ 4 ሳምንት በሀላ ምርመራ ሳረግ ባክቴሬያዉ helcopat አሁን አለ አሉኝ። በኢንዶ እስኮኘ ታይቼ ዉስጡ ሁሉም normal ነዉ ብለዉኛል። ቀጣይ ህክምናዉ እንዴት ነዉ የሚሆነዉ ? ባክቴሬያዉ አይጠፋም ወይ ? እባክህ ትንሽ መግለጫ ብትሰጠኝ ? በጣም አመሰግናለሁ።

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 Před 5 měsíci +1

    አረ እኔ ምንም መፍትሔ አላገኘሁ ብዙ ጊዜ ሀኪም ቤት ተመላልሻለሁ መደሀኒት ወስጃለሁ 😢

  • @mentesnotmentesnot9281

    የ ኤች ፓይሎሪ መዳኒት መጠቀም ጀምሬ ነበር ግን በጣም እራሴን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ድረስ ባላንስ አሳጣኝ መድኃኒቱንም አቋረጥኩት

    • @samsomtesfa
      @samsomtesfa Před 6 měsíci

      በጣም ከባድ መድሃኒት ነው እኔም ትችዋለው ጀምሬ .ግን ኣሁን እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ ሌላ ኣማራች ኣግኝቻለው

    • @AaA-sd6kr
      @AaA-sd6kr Před 5 měsíci

      ምን ኣማራጭ ኣግኝተህ ​@@samsomtesfa

    • @antenehtesfaye2487
      @antenehtesfaye2487 Před 3 měsíci

      ​@@samsomtesfamin neber amarachu?

  • @hiwotterefe5254
    @hiwotterefe5254 Před rokem

    መድኃኒት ጨርሶም ነጻ ነው ጠፍቶል ተብሎም ደጋግሞ ይመለሳል መፍትሄው ምንድነው

  • @mamicotube1244
    @mamicotube1244 Před 3 měsíci

    አረ በጣም ተሰቃየው ዶክተር ምን ይሻላል ?

  • @lemmafeye
    @lemmafeye Před 4 měsíci

    አድረሻቹ የት ነው ? ስልካችውን ብት ጽፉ?

  • @MedidsGetachw
    @MedidsGetachw Před měsícem

    ጨጉዋራ ባክቴሪያ በእንግሊዘኛ ምን ይባላል ነገረኝ እባካችሁ መድሀኔት ላስመጣ

  • @mesigirma-qe1tz
    @mesigirma-qe1tz Před 2 měsíci

    be blood test mawek aychalim bacteria endehone

  • @roza7158
    @roza7158 Před 4 měsíci

    😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲

  • @elermekerem9516
    @elermekerem9516 Před rokem

    ሀኪም ቤት ሒጀ የተሠጠኝ መድሀኒት ነው

  • @endashawgashaw-tx2dp
    @endashawgashaw-tx2dp Před 3 měsíci

    ፈንገስስ የሚባለው በሽታስ

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Před rokem

    ሻሎም ዶክተር ጊዜ አጣህ አይደል በሰፊው ለመምጣት?እስኪመቻችልህ እንደዚም ማግኘታችን ተመስገን ነው።ያንተ የሆነ ሁሉ በጌታ ኢየሱስ ደም ይሸፈን።

  • @Hayat-yj9ms
    @Hayat-yj9ms Před 6 měsíci

    እኔበጣምያቃጥለኛልይነፍኛልትፍሺምያጥረኛል

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Před 3 měsíci

    ደክተረየእኔየጨጋረባክቴረያአለብኝየሀብሀብጅሰመጠቀምአይመከረምእደ

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🫶🫶🫶🫶

  • @lemmafeye
    @lemmafeye Před 4 měsíci

    አድረሻቹ የት ነው ? ስልካችውን ብት ጽፉ?