Mahlet Demere - Yene Desta | የኔ ደስታ - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 2K

  • @hayatalz2982
    @hayatalz2982 Před 6 lety +8

    ይህ ሙዚቃ ስሰማት መቼም ቢሆን የማረሳዉ ትዉስታ አለብኝ😭😭
    ነገሩ እዲህ ነዉ በጣም የሚወደኝ የምወደዉ ልጅ ነበር የሆነ ቀን ይህ ሙዚቃ ልኬለት እያለቀሠ አደረ😢ከዛም መቼም የወደዱት አያገኙ መጨረሻ ወደ ትዳር ለመግባት ስንል ቤተሠዉ አይሆንም አሉን ከዛ እሡም ሌላ አገባ እኔም ሌላ ከዚ ሁሉ ግን በአካል አንድም ቀን አልተገናኘንም ነበር በሞባይል እጂ

    • @nusaybamuhammad-em3ei
      @nusaybamuhammad-em3ei Před měsícem

      አይዞሽ እህቴ ህይወት እንዲህ ናት ሁላችንም ነ😢😢😢😢 ማንም ተወደደው ጋር አይኖርም😢😢

  • @user-gu1yc8bp5y
    @user-gu1yc8bp5y Před 4 lety +11

    Wow ድምፅሽ በጣም ደስ የሚል ድምፅ አለች ሙዚቃው ይመቻል በተለ ወፍጮ ቤት ያለው ትዝት ብቻ ነው

  • @qosolka3320
    @qosolka3320 Před 7 lety +34

    ሶማሊ ነኝ ግን ኢኔ ወድጄዋለው ዘፈን ኢትዮጵ, በጎ ድምፅያ👌🏾

  • @Mustafa-ov2jg
    @Mustafa-ov2jg Před 3 lety +33

    I can't stop listening this stunning song 💞💞much love and respect from your second country Sudan. 🇸🇩🇸🇩✌

  • @momiamnothingwithoutyoumym8319

    እድሜ ለሰው ሀገር ያገሬን ዘፍኞች እንኮን ሙሉ በሙሉ አላውቃቸውም ለማንኛውም መላው የኢትዩጵያ ልጆች ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

    • @kasaneshgetu2053
      @kasaneshgetu2053 Před 2 lety

      የኔ ውድ እናተንም ውድድድድድድድድድድ ነው የምናረጋቹሆ

  • @aguaguaezne9587
    @aguaguaezne9587 Před 7 lety +491

    ውፍረትም ሆነ ጡት የግዚአብሄር ስቶታ ነው ወልደን ሳናይ እናም የኛን መጨረሻ ሳናይ ባንናገር መልካም ይመስለኛል ጋይስ ለማንኝውም በርቺ ማር ያምራል ወድጀዎለሁ የሀገሬን ትዝታ ቀሰቀሽው ውውውውድድድድድ ማርርር

  • @yonastesfay874
    @yonastesfay874 Před 7 lety +9

    I 'm Eritrean .But I like her,,she has Amazing voise also she is kindly,,,So keep it up!
    I hope good luck.
    mahiye Yene konjo betam yamral.

  • @goytomgiday4987
    @goytomgiday4987 Před 6 lety

    ማሂዬኤ ምን ግዜምእ የማይረሳ ምርጥ የኢትዬጺያአ ትዝታ ሆነሽ ትእቀርያለሽ ቆንጆ....ናአይስ 1 ዋውው ...ሁሌም ቢስማአ የማይስለችእ.... ዋአው.......

  • @ranaarabi204
    @ranaarabi204 Před 7 lety +11

    የኔ ቆንጆ ያምርብሻል በጣም ቆንጆ ነው ኮማቾች ደሞ ባካችሁ በፈጣሪ ስራ አትግቡ ጡታም ምናምን እያላችሁ የፈጣሪ ስጦታ ነው ፈጣሪያችሁን ፍሩ በተረፈ ማሂየ የኔ ማር በርች ውድድ ነው ማረግሽ

  • @abayworku1942
    @abayworku1942 Před 7 lety +16

    የኔ ማር አቤት ስወድሽ በራስ መተማመንሽ እራሱ በቂ ነው በሩቺ

  • @mahletbelay9650
    @mahletbelay9650 Před 7 lety +72

    ወፍጮ ቤት ነበር የቀረው
    ቀን ወጣለት ወይ ጊዜ
    ዋናው ጤና ነው ገና ብዙ እናያል ዋውውውው ቀበጥ

  • @monaberhanu3503
    @monaberhanu3503 Před 7 lety +7

    የኔ ደስታ ሙሉ ሚሆነው
    ከጎኔ አንተ ስትኖር ብቻ ነው ፡፡ አከተመ

  • @zinazinash5678
    @zinazinash5678 Před 7 lety +30

    በተወደደ ጤፍ በእትኑት እሺ😏 ማሂ አቺን ግን ወድድድድ ምርጥ ዘፈን ነው

  • @gdhdhdbdndndjf9098
    @gdhdhdbdndndjf9098 Před 7 lety +5

    ኋዴኞች ለመጨርሻ ሂወትዋን ኮመንት ስጥዋት ለዚህ አለም ብቻ አይደለም በዚህ ድምፅሽ መዝሙር እንድትዘምሪበት እግዛቤር ይርዳሽ

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Před 2 lety +1

    ማህሌትዬ ድምፅን ከቁንጅና ጋር ፈጣሪ ያደለሽ! በጣም ታምሪያለሽ!

  • @mmgh2731
    @mmgh2731 Před 5 lety +101

    ስወዳት የምትወዳት ላይክ

  • @noorhussain1501
    @noorhussain1501 Před 7 lety +25

    አቦ ይመቺሽ ቆጆት እወድሽ አለሁ ትክክል ብለሽል ማር በረቺ

  • @NammCat
    @NammCat Před 7 lety +8

    Aww I love this song... and she's beautiful!!!

  • @tediberehe9460
    @tediberehe9460 Před 7 lety +1

    የኔ ቆንጆ ጔደኛዬ ምርጥ ስራ ነው ብራቦ! im proud of u

  • @martawow714
    @martawow714 Před 7 lety +68

    እፍ ደና ደና ሁንልኝ ደና ልጋብዘው ነበር ደሞ ከተቀባረረብኝስ ይቅርብኝ

  • @user-dh5yf6dh1b
    @user-dh5yf6dh1b Před 7 lety +5

    ዋው ኢትዮጵያዊነት የባህል ቡድን ስታምሩ

  • @kalkedan5785
    @kalkedan5785 Před 7 lety +43

    ውይይይ ሀገሬ ወፍጮቤት መሄድ አማረኝ ሥደት አይኑ ይጥፋ

  • @atsilove9020
    @atsilove9020 Před 7 lety +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ፍቅር ያሽንፍል እና ተመችቶኛል ይመችሽ ዉዴ♥

  • @tsionbizuneh8486
    @tsionbizuneh8486 Před 7 lety +1

    Don't be jealous, so many ladies paid thousands of dollars to have beautiful ...... like this beautiful Ethiopian artist Mahlet. Hey take care of this beautiful gift from GOD. Wonderful music and clip .I enjoy it. Thank you

  • @emuchemuchemuch5314
    @emuchemuchemuch5314 Před 7 lety +4

    በጣም ያምራል ስወድሽ ትዝታዬን ቀሰቀስሽው ወፍጮቤት እምሄድበት ቀን ናፈቀኝ አይ ስደት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @alaaalaa6141
      @alaaalaa6141 Před 6 lety

      emuch emuchEmuch 🇪🇹💔💔💔💔shta

    • @alaaalaa6141
      @alaaalaa6141 Před 6 lety

      emuch emuchEmuch 💔💔💖💖💙💙💚💚💟💟💛💛💜💜shta

    • @user-mh2xw1li8w
      @user-mh2xw1li8w Před 4 lety

      አይዞሽ😢

  • @solona2000
    @solona2000 Před 7 lety +6

    የመኖር ጣእሙ ስኖር ያልጠፋኝ
    ፍቅር ስላለኝ ስከፋ የሚያጽናናኝ
    በፍቅር ልመላለስ ገንዘብን አጥቼ
    የሰው መወድድ ፍቅርን አግኝቼ

  • @goytomgiday4987
    @goytomgiday4987 Před 6 lety +1

    ስወደው እኮ ይሄን ዘፈንሽን ትእዝታ በትዝታ ማሂኢ ቆንጆ ዋው

  • @kahasemebrahtom3466
    @kahasemebrahtom3466 Před 7 lety +5

    I'm Eritrea but i love you Ethiopian music so keep it up

  • @user-jf4st9eb6k
    @user-jf4st9eb6k Před 7 lety +81

    በጣም ደስ ይላል ወይዘሮነት ያምርብሻል ባለኮመንቶች ወፍጮ ቤት አማረኝ የምትሉ ይሄኔ ማሚ ሂዱልኝ ብትላችሁ ያኔ ባየሁዋችሁ

    • @user-hi6wk3fs4h
      @user-hi6wk3fs4h Před 4 lety +4

      ዉይይይይ በጣም ትክክል የኔ ዉዲ ያኔማ ማምየ ሂጂልኚ ብላ ስትለምንሺ እቢ ትይ የነበር ሁሉ አሁን ከሀገር ሲርቁ ሁሉም ያምራል ይናፍቃል የኔ ማሮቺ ብቻ ቻሉት አይዞቺሁ

    • @tatababa3538
      @tatababa3538 Před 3 lety

      Himar

    • @user-sf3cf8pq3n
      @user-sf3cf8pq3n Před 3 lety

      @@user-hi6wk3fs4h በጣም

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 Před 7 lety +38

    አሪፍ ዘፍን ነው ወድጀዋለሁ ግን comment ይምትሥጡ ሰዎች አስተወሉ ። እወፍረት የእግዚአብሔር ጸጋ ነው ።ተረፍ ነገር ባንናገር ጥሩ ነው እኛ ነገ ምን እንደምንሆነው አይታወቅም እና።

  • @desertlife87
    @desertlife87 Před 7 lety +14

    Beautiful music
    Am a fun from Kenya 🇰🇪 I love your beautiful culture

  • @mersalidy3932
    @mersalidy3932 Před 7 lety

    ስወደሽ ማር እኮ ነሽ ውፈረት ለኔ ደስ የለኛለ ዘም በያቸው የመስደበ ሁሉ እንዴ ሁለ ነገር የእግዚአብሔር ስጣት ነው የተስጠት ቆንጅ ድምፀ አላት ምን የጠበስ እፍፍፍፍ ሀበሽ

  • @mahiyemikitanash6471
    @mahiyemikitanash6471 Před 5 lety +6

    ማሂየ ቆንጆ ስወድሽ
    ኣሪፍ ስራ ነዉ በርቺ

  • @ahmedabubaker9935
    @ahmedabubaker9935 Před 7 lety +8

    I'm part form Sudan but really I needed lady's from another country near to my home country

  • @emuyeabebe4408
    @emuyeabebe4408 Před 7 lety +1

    ያምራል 1አመት ልጄ በጣም ይወድሻል በርች

  • @tiyonymaryamlijalhamadi8424

    የሃበሻ ጰባይ በጣም ከባድ ሲወፍሩ መከራ
    እንደኔ አንድ ቁጥር ሲመስሉ መከራ እንደው ምን ይሻላል ቀጨኑም ወፍራሙንም ሰድባቹ ትችሉታላቹ አረ እንከባባር ጎበዝ ሙዚቃው ውጤ ነው

    • @alaaalaa6141
      @alaaalaa6141 Před 6 lety

      Tiyon Ymaryam lij alhamadi 💔💔💔💔shta

  • @sososied4298
    @sososied4298 Před 7 lety +62

    አይይ ኮምንት ትገርማላችሁ አሁን አሮጊት ትምሰል አድስ ትምሰል ለናት ምን ትቅም አለው
    ማህልት በጣም ያምራል ስራወችሽ። በተለይ አኮረፈኝ የሚለው እና ያሁኑ ሙዝቃሽ ዋው
    ቀሚስ ስትለብሽይ ያምርብሻል ማሬ
    S ከወሎ ወልድያ

  • @teddyshow3586
    @teddyshow3586 Před 4 lety +3

    Unbeatable song,I love it Mahi,keep it up.

  • @user-er3wr8db2r
    @user-er3wr8db2r Před 5 lety +2

    ምነው ከመቶች ቀናችባት ቀሸት ምርጥ ነሽ በቃ ተመችሸኝ የተመቻት በ like ያሳየኝ

  • @kassala53
    @kassala53 Před 5 lety +1

    MAHLET THIS TYPE OF SONGS MORE SUIT YOU, YOU ARE EXCELLENT AND ONE OF THE MOST BEAUTIFUL VOICE, KEEP IT UP
    HASSAN FROM AUSTRALIA

    • @phonehouse3103
      @phonehouse3103 Před 3 lety

      y

    • @kassala53
      @kassala53 Před 3 lety

      @@phonehouse3103 because this type of songs are traditional and her voice is perfect and fits on it

  • @user-pk5jh2ch5z
    @user-pk5jh2ch5z Před 7 lety +8

    ዋው የኔቆንጆ መአሌት በጣም ያምራል በርቺ

    • @yawbdarmullo9130
      @yawbdarmullo9130 Před 7 lety

      ቃልዬ የአዩ

    • @user-uv1ed1eh4o
      @user-uv1ed1eh4o Před 7 lety +2

      ማር ስወድሽ ከሁሉም ነገረ የሰው ፍቅር ይበልጣል

    • @dadobibo1289
      @dadobibo1289 Před 7 lety

      ፍቅር ያሽንፋል 👍👍😘😘😚

  • @temesegenahadu6825
    @temesegenahadu6825 Před 7 lety +4

    ከአዳናቂዎችስ ውስጥ አንዱ ነኝ ግን እሒን የምትሰፈሰፊለቱን ባገርህ መሞት እጅ መኖር አትችልም እየተባለ ስንቱ ወጣት እደቅጠል እረገፈ ማነሽ ማህሌት ያንችው ከሟቾቹ ውስጥ ቢሆን በዚህ በሚያምር ድምጽሽ ዘፈኑን ወደ እንጉርጉሮ ትቀይሪው ነበር ግን ምን ያደርጋል ሰው ሁሉ ሀዘንተኛ በሆነበት ሰዓት ለቀቅሽውና አልጥምህ አለኝ በደስታችን ስአት ያገናኘን

  • @asdfklasd1197
    @asdfklasd1197 Před 7 lety

    ይመችሺ አቦ ተመቸሺኝ ማር በረች ሁሉም የፈጣረ ሥጦታ ፅጋ ነው የሠጠንን ተመሥገን ብለን መቀበል ነው ከዚህ የባሠ አለና

  • @meron9178
    @meron9178 Před 7 lety +62

    ጥሎብኝ ኮመንት ማንበብ እወዳለሁ

  • @MohamedMohamed-ko2ev
    @MohamedMohamed-ko2ev Před 6 lety +6

    I'm from eritrea i love Ethiopian music so good music

  • @danielabraham9500
    @danielabraham9500 Před 5 lety +7

    what a great Music.I love Amharic music !

  • @abushraya9940
    @abushraya9940 Před 7 lety

    ወይ ትዝ አለኝ ሀገሬ የኔ ድርፍጮ እኔም እናቴ ታዘኝ ነበር

  • @wizamirzaki4145
    @wizamirzaki4145 Před 7 lety +3

    Song of the year biyewalew Lene betam temechegn ye ametu mrt zefen .....😘😍🙏🙌🙋👌👌👌😍😚😙

  • @zainabibrahim2869
    @zainabibrahim2869 Před 7 lety +23

    እኔስ የማዳሜን እሩዝ ይዤ ወፍጮቤት መሄን ፈለኩ ኡፍፍፍፍፍ ውይ ስደት

  • @luwamhaile8001
    @luwamhaile8001 Před 7 lety +5

    I am from eritrea i like amharic song 👍👍👍👍

  • @galmariam9961
    @galmariam9961 Před rokem

    Wawwwww sei bella, brava 😍 tamrialech yeniye konjo i love this Song😍😍😍

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 Před 7 lety +2

    amazing vocal n beautiful music!..yene folfuala yemechesh!..Good job!...

    • @tazebtsegaye6706
      @tazebtsegaye6706 Před rokem

      ዋውደስየሚለኝሙዚቃቢኖርይህነው

  • @Aman-up9sk
    @Aman-up9sk Před 7 lety +3

    you are the best I like your music your voice is killing me you go girl

  • @user-tw6ye5ww4z
    @user-tw6ye5ww4z Před 7 lety +5

    ዋው ሜካፕ ባትጠቀሚ ታምሪያለሽ ማሂ ሽኮርርር

  • @selamyefasil1511
    @selamyefasil1511 Před 7 lety +1

    ወይኔ ተወዛዘዦቹ በጣም ያምራሉ ኡፍ
    ዘፈኑም ምርጥነው የኔ ኬክ

  • @egziabhermastewalunyisten7704

    ባሉን ቁሶች የሚሰሩ ስራዎች ሁሉ ውጤታማነታቸው የጎላ ነው

  • @momoon8224
    @momoon8224 Před 7 lety +203

    መልእክቱ አሪፍ ነው ግን እህሉ ላይ አትጨፍሩበት ግፍ ነው ኑሮ አናታችን ላይ እየጨፈረ ክክክክ

    • @selwagetachew8694
      @selwagetachew8694 Před 7 lety +6

      ልክ ብለካል/ብለሻል እኔም እህሉ ላይ መጨፈሩ አግባብ አደለም ባይ ነኝ

    • @user-ne9co2ul3v
      @user-ne9co2ul3v Před 7 lety +2

      kkkkkkk እረ ኮመንተሮች በሣቅ ገደላችሁኝ በተረፈ አሪፍ ሙዚቃ ነው ወደድኩት

    • @euef7396
      @euef7396 Před 7 lety

      Mo Moon ክክክክክክክ

    • @robelhagos8166
      @robelhagos8166 Před 7 lety

      Mahrat Me Hiiiiii

    • @robelhagos8166
      @robelhagos8166 Před 7 lety

      Mo Moon Hiiiiii

  • @mimimalatu31
    @mimimalatu31 Před 7 lety +5

    ይህን ሙዚቃ ወፍጮ ቤቱ አሳምሮታል

  • @user-ru9gw3se7d
    @user-ru9gw3se7d Před 6 lety

    ዋው በጣም ያምራል ..ግን ኮመት ሰጮቺ ሙዚቃ እኮ ነው ፈጣሪ ለሰጣት አካል ምናገባቺሁ እግዜ እኮ እናተ ወሻ በጨው አይነካቺሁም ይሆናል ደሞ እኔ እዳቺ አይነት ሰው ነው የምወደው ሙዚቃው ዋውውውው ነው

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 Před 7 lety

    Mahi konjo..i like ur inspring vioice and poem....since i wrote poem in three Languages....
    beautiful message and lovely smile ....welo yefikre hager...we Love you dinbushye ...
    ignore for those -ve commentators....they are jealous.....

    • @endris3351
      @endris3351 Před 7 lety

      ሲሱ የአላህባሪይ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል

  • @user-wt9lj3cc8q
    @user-wt9lj3cc8q Před 7 lety +285

    ወፍጮ ቤት መሄድ አማረኝ

  • @awokeabu8848
    @awokeabu8848 Před 5 lety +22

    ጡት ምናምን እያላችሁ ሰዉነቷን መገመት ለምን አስፈላጋ ዋና ቁም ነገር ይዛ የመጣችዉ ሃሳብ ምንድነው በምለዉ ለይ እናቶክር እንጅ።።።

  • @meskaremm2157
    @meskaremm2157 Před 5 lety +2

    የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው
    ደስ ይላል
    ሲወዱሽ

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 Před 5 lety

    Yena konjo sewedesheko your smile is killing berche we need a new music know it’s been a long time I miss you

  • @mesikonjo900
    @mesikonjo900 Před 7 lety +8

    መልክቱ ትልቅ ስለሆነ በጣም ወድጀዋለው በርቺ ማህሌት ዋው

    • @decoraftm6703
      @decoraftm6703 Před 2 lety

      Can you explain it to me please I'm arabic and love the song but no clue about the meaning

  • @genatgenat7362
    @genatgenat7362 Před 5 lety +7

    አይ።ዉፍጮ መሄድ በጣም እወድ ነበር ስመለስ እናቴን አላስከዳትም እራሱ የጎረቤቶቸን እኔ አስፈጭላቸዋለሁ

  • @mebratwondyifraw995
    @mebratwondyifraw995 Před 4 lety +1

    ስወድሽ መአሂ የኔ ፋንድሻ

  • @bereketsiele2860
    @bereketsiele2860 Před 7 lety +2

    Mahlet konjo we love you from eritrea nice music

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 Před 5 lety +6

    አራፍነዉ ግን ፍቅር የለም እሙ በፊልም እና በሙዚቃ ብቻነዉ ያለዉ ክክክክክክ

  • @mekdsetesgaye8548
    @mekdsetesgaye8548 Před 7 lety +48

    አተን አግኝቼ ልኑር ሁሉምን አጥቼ ነው ያልሽው ቆንጆ ህህህህ በሀላ ግን አተን አጥቼ ልኑር ሁሉንም አግኝቼ ስትይ እንዳልስማሽ በሀላ እንዳይቆጭሽ ሁለቱንም ለማግኝት ሞክሪ ምክር ቢጤ ነው ለሴቶች ፍቅር ብቻውን ያለማባያ አይበላም ክክክክክክ

    • @rahwitlove5386
      @rahwitlove5386 Před 7 lety

      mekdse tesgaye tikikil yene konjo

    • @bettybetty5969
      @bettybetty5969 Před 7 lety

      hahahahahahahahahahahahahaha besak gedelshegn ewneteshenaw bemiderlay setinori hulum baymolam yeraseshenem esunem setiyezhinaw mekireshen tisamalech

    • @mekdsetesgaye8548
      @mekdsetesgaye8548 Před 7 lety

      ብስማ ነው ሚያዋጣት በሀላ አተን አጥቼ ልኑር ሁሉን አግኝቼ እያለች ብታለቅስ አልስማትም ሆዴ

    • @bettybetty5969
      @bettybetty5969 Před 7 lety

      +mekdse tesgaye deal me too hahahahahaha

    • @kewserbintisllam6995
      @kewserbintisllam6995 Před 7 lety

      kkkkkkk of course

  • @sifanalemayew1619
    @sifanalemayew1619 Před 6 lety

    wuuuuuuyii lene yetezefene yimeslal yene marrrrr uuuphaaa siwedish bexaam arif new

  • @eskindrneway7261
    @eskindrneway7261 Před 7 lety +1

    ማንጎዎማ እጅግ የሚያምሩ የሚመቹ ጣፋጮች ናቸው ከውብ ዜማዋ ጋር ። ያገር ባህል አለባበስሽ ውበትሽን አሳምሮታል። የሁሌ አለባበስሽ ቢሆን ደስታን ለሁሉ ትዘሪያለሽ ያምራል እናቱ

  • @user-ee7et1kz5e
    @user-ee7et1kz5e Před 7 lety +29

    ወፍጩ ቤት ያምራል
    ድምፀሽ ይመቸኛል አንችም ቆንጆ ነሽ ግን የዘንድሮ አርቲስቶች አምሮባቸውል ሚስጥሩ ምንድን ነው

    • @user-sv9fb9fy3j
      @user-sv9fb9fy3j Před 7 lety

      ማሬ በሬ .ስላም ነሽ ማር

    • @user-ee7et1kz5e
      @user-ee7et1kz5e Před 7 lety

      እግዚሀብሒር ይመስገን ደህና ነኝ

    • @user-sv9fb9fy3j
      @user-sv9fb9fy3j Před 7 lety

      በጣም ያምራን ወፍጮ. ማስፍጨት ናፍቆኛን ክክክ

    • @user-ee7et1kz5e
      @user-ee7et1kz5e Před 7 lety

      እኔስ ብትይ ይህ ወረፋ የለውም እኔ የናፈቀኝ ወረፋ ያለው ነው
      ለምን አይባልም

    • @user-sv9fb9fy3j
      @user-sv9fb9fy3j Před 7 lety

      ክክክክክ የኔ ማርየ ስታምሪ አይዞሽ አድቀን ይሞላን። እገባለን

  • @israelmatyos5510
    @israelmatyos5510 Před 7 lety +33

    I am from ሳሪስ but I like Ethiopian music

  • @aliomar4211
    @aliomar4211 Před 5 lety

    اثيوبيا ي اخت بلادي athopia ane wde shilo ilov you pepol athopia Ilov you Abe Ahmed I'm from Sudan😘♥️🇪🇹🇸🇩💖

  • @mestifikr4946
    @mestifikr4946 Před 7 lety

    yene desta mulu yemihonew ante gone eskaleh bichanew!!! wooowwwww yimechish aboo!!

  • @hanaterefe8138
    @hanaterefe8138 Před 7 lety +10

    ማሂ አቤት ስወድሽ እኮ እፍፍፍፍ ሀገሬን ትዝዝዝዝ አለኝ ወፍጪ ቤቱ ያገሬ ሰው ስደት አይንህ ይጥፋ

  • @mahimahilove2789
    @mahimahilove2789 Před 7 lety +9

    yene marrrrrr betam yamral konjoooo

  • @jomanhabte2842
    @jomanhabte2842 Před 2 lety +1

    👏👏👏wowwwwww

  • @wezwezvishmano1603
    @wezwezvishmano1603 Před 6 lety

    የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ ፥ በእውነት በጣም በጣም ማሬ ክሊፕሽም ገራሚ ነው !! የምር አፌ ቁርጥ ይበልልሽ

  • @HassenAbdullah
    @HassenAbdullah Před 6 lety +3

    She is best singer in women's africa

  • @zaunaaady1369
    @zaunaaady1369 Před 7 lety +3

    yen konjooo betam arerobeshial woww

  • @wubelabirzaw6182
    @wubelabirzaw6182 Před 7 lety

    demesuan besemaw ayeshalem selemelekua enna selekumenawa comment kemenareg.she has amazing voice dear keep it up ma sis.

  • @naominasibu6715
    @naominasibu6715 Před 7 lety +2

    you sounds like angel lv Ethiopian music though I don't understand

  • @yididiyayordi9458
    @yididiyayordi9458 Před 7 lety +17

    ማሂዬ ጥሎብኝ ስወዳት በቃ፡፡

  • @ramzihow132
    @ramzihow132 Před 6 lety +3

    إثيوبيا رائعة دوماً♥♡♥♡♥♡♥

  • @hadnetwelela5038
    @hadnetwelela5038 Před 7 lety +1

    በጣም ታምርያለሽ ማህሌት ዘፈንሽ ጣፋጭ ነዉ እንደ ቸኮሌት

  • @habeshaabisiniya8457
    @habeshaabisiniya8457 Před 7 lety

    ማህሊ ቆንጆ በጣም ተመቸሽኝ / ሁሉም ነገር ከልብሽ ነው የምትሰሪው. ከሁሉም በላይ ደግሞ ፈገግታሽ.....አብየት ሲማርክ

  • @nibrteadisumissumysis5443

    ወፍጮ ፍጭታው ዉሺማየ ትዝ አለኝ ማሂ የኔ ድንብሎ😘😘😘😘

  • @user-by2fk6hz7p
    @user-by2fk6hz7p Před 7 lety +8

    ላይክ አርጊው አለሁ
    ምንም ብኖር በሰው አግር ውድድድድድድ እርጊው አለሁ

  • @ykealohawi.fehweti.5111
    @ykealohawi.fehweti.5111 Před 7 lety +2

    I.m from Eritrea I like but Love you Amharic music so very nice

  • @menyfelteleynaymeamuklbey138

    am from eritrean i like aĺl song of ethio
    this song very nice continue konjo.

  • @habenhabeshawit3777
    @habenhabeshawit3777 Před 7 lety +89

    I'm Eritrean but you know what' ;i love you so much because you have amazingly so sexy voice i swear! That's way keep it up and go ahead yene konjo, 👌💋👌👌👍👏
    yene marrr betam yamral "

    • @user-uz9os1dp5s
      @user-uz9os1dp5s Před 7 lety +19

      ****Haben Habeshawit**** tanx b/c I'm Ethiopia but I like eritrean music so we are one country

    • @user-tz6lt8uf4i
      @user-tz6lt8uf4i Před 7 lety +3

      Haben Habeshawit eri girl have wet emis

    • @abduhabib9270
      @abduhabib9270 Před 7 lety +1

      ግመል ጠባቂ p

    • @user-vj2ky9de2g
      @user-vj2ky9de2g Před 7 lety +1

      Haben Habeshawit יח מה וו סדרה איך ר מה ךןחצןלןןםם את

    • @muluhawassam5108
      @muluhawassam5108 Před 7 lety +1

      אלמנש באיזה p

  • @msyezenebe2559
    @msyezenebe2559 Před 7 lety +5

    እውነት ለመናገር እኔም ወፍጮቤት መሄድ አምሮኛል ምን አለበት ትንሽ ድምጹን ብታሰሚን ሲፈጭ ምናምን

  • @fetaxabdi808
    @fetaxabdi808 Před 7 lety +1

    wawwww great job konjo just keep going I can't stop listening

  • @abdiqeys1485
    @abdiqeys1485 Před 2 lety

    Betti yoono konjo🇪🇹 favorite song what a nice voice much love my people Ethiopians 🇩🇯

  • @sufiass8429
    @sufiass8429 Před 7 lety +51

    ሊያ ጋር ዝምድና አላቸውዴ እስቲ አጣሩ ከወገብ በላይ የመሳሰላሉ

  • @Djihane0611
    @Djihane0611 Před 7 lety +12

    I am looking for Ethiopian songs I can play on wedding, could you please give me some song titles? thank you so much 🤗😘

    • @hopemusicethiopia
      @hopemusicethiopia  Před 7 lety +1

      You may check these and Ejoy
      Elias solomon Firew Yamare Zer: czcams.com/video/FuM5KpKdjCI/video.html
      Dawit Tsige Tamrialesh : czcams.com/video/SV-0Sl6C0u8/video.html

    • @Djihane0611
      @Djihane0611 Před 7 lety +3

      Thanks a lot 😘 if you have more like cool songs where we can dance to it will be really appreciated 🤗 but really thank you for your quick answer.

    • @hopemusicethiopia
      @hopemusicethiopia  Před 7 lety +2

      Youre're Welcome. You may also check this.
      Dagne Walle Lefo Lefo : czcams.com/video/ieYAA3qCMP4/video.html

    • @eldanarebiyu7172
      @eldanarebiyu7172 Před 7 lety

      if you wanna ethio music search google ethiopian new music then you find more songs

    • @Amsalo-kc5ix
      @Amsalo-kc5ix Před 7 lety

      Hope Music Ethiopia l

  • @EyoAle
    @EyoAle Před 2 měsíci +1

    👏👏👏👏እሰይ እሰይ🕺🕺🕺🕺

  • @tesfalemwahsey5326
    @tesfalemwahsey5326 Před 7 lety

    waww i like so much your song and dance but i don't understand amharic language .i just hear and try dance like this .You know i hear this music actually 10 time on the day. i proud of you mahlet. i hope you make more than new song like this 👍 😀😁from Eritrea