ባለቤቴ እኔን መፍታት አይፈልግም ምን ማድረግ አለብኝ😰

Sdílet
Vložit

Komentáře • 290

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube Před 3 lety +156

    ይቅርታ ካደረግሽለት አብራችሁ ብትኖሩ መልካም ነው መጥፎ የምትያቸውን ባህሪያቶች እድያቆም ንገሪውና አብራችሁ ኑሩ የልጅ አባት ይሻላል

    • @user-ef9bv8rv9u
      @user-ef9bv8rv9u Před 3 lety +3

      በትክክል ወሥላታው ከሰው ሥተት ከብረት ዚገት አይጠፍም

  • @fozimilashow5649
    @fozimilashow5649 Před 3 lety +58

    ሲፍዬ አላህ በላጩን ይምረጥልሽ ሰላተል እስቲዃራ ስገጂ እና ዱአ አድርጊ ከባድ ውሳኔነው አላህ በላጩን ይመርጥላሻል ቆንጆ።

    • @smuhtube9287
      @smuhtube9287 Před 3 lety +1

      ለተልቅ ደርጃ ያስባችሁትን ያሳካላችሁ በዱአ ሁሉም የፈታል እናም ምንም ቤሆን ከሁን ቡሃላ ለአላማችሁ እንጂ በሊላ ረእስ አማና እንዳመጡ በብተስብ መሃል ያለውን አላህ ያስተካክለላችሁ በአላማችሁ እገዲፈለሁ በተለይ በሴቶች ጉዳይ ብርቱ

    • @ashayahya2548
      @ashayahya2548 Před 3 lety

      imamm gar hadesh yefatashal tayeqey madgedd hadash

  • @mesrur146
    @mesrur146 Před 3 lety +41

    ሁሉም ሰው ሙሉ አይደለም ሊላ ሰው ከመልመድ ችግሮችን ቸለሽ የልጅሽ አባት ይሻልሻል sis

  • @SeYa13579
    @SeYa13579 Před 3 lety +31

    ጥፋቱን ካመነ ችግሮች የሚስተካከሉ ከሆነ ትዳራችሁን ቀጥሉ ዋናው ችግር ጥፋታችንን አለማመን ነው ችግሩ በዘላቂነት የሚፈታ ከሆነ አብራችሁ ኑሩ ወንድማዊ ሀሳብ ነው

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 Před 3 lety +17

    ሲፋዬ ይቅርታ አርጊለት ወላሂ ልጃቹን አብራቹ አሳድጉ ባሌ በጣም አስቸጋሪበሀሪ አለው ግን የስው ልጅን ከንስተቱ መቅረብ ከዛ ሙሉ ስው ማረግ እንችላለን ሲፋዬ ተቻችሎ መኖር የምስለ ነገር የለም እንዳልሺው ጥሩነቱ ካመዝን ታረቁ እሺ ማማ

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 Před 3 lety +20

    አብራችሁ ኑሩ ጥፍቱን ካመነ ምንም ቢሆን የልጅሽ አባት ነው

    • @user-ir7kv7sg8f
      @user-ir7kv7sg8f Před 5 měsíci

      እሷ እኮ በግልፃ መነካካት አልፈልግም አለች

  • @sofiad2612
    @sofiad2612 Před 3 lety +16

    ሰለ ራሰሸ ራሰሸ ታውቂ አለሸ አብረሸ መኖር ካሰብሸ ይመርመር ዝም ብለሸ አብረሸ እዳትሆኝ

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b Před 3 lety +2

      ትክክል የእህት ምክር ጥሩ ነው

  • @user-zw5hm2yb1w
    @user-zw5hm2yb1w Před 3 lety +18

    እኔም የገጠመኝ ታሪክ ነው አንድ አመት ተራርቀን ነበር ያስቀየመኝ ነገር ነበር ካልፈታከኝ ብዬ በቤተስቦቹ ሁሉ አስጠይቄው ነበር እምቢ ብሎ አመት እርቄው ነበር ከዛም ጥፍቱን አምኖ ይቅርታ ብሎኝ እምቢ ብዬ ስንት ስው መክሮኝ ከሱጋር እንዴት ብዬ የበፊቱ ልቤ ተደፍኖዋል ስል ታርቀን ስንኖር እንደ አዲስ ታድሶ ደስ በሚል ለልጅሽ ስትይ ለብቻሽ ይከብዳል አሁን ተስማምተን ሁላችንም ሙሉ አይደለንም ግን እርቀሽ ሳይሆን በቅርብ ሆነሽ ምንም ቢሆን ደሞ የልጅሽ አባት ይሻላል ስትቀራረቢ ደሞ ልብሽ ይከፈታል 💗💗💗😁😁😁😁 እመኚኝ ጥፍቱን ትረሺዋለሽ ቀስ እያልሽ የማትፈልጊ ባህርዩን ንገሪው ሁላችንም ሙሉ አይደለንም

  • @fetifeti7952
    @fetifeti7952 Před 3 lety +7

    ይቅርታ እህቴ ለኮመንታተሮች መጠየቅ የለብሽም ሸሪአውን ማወቅ ከፈለግሽ ኡለማዎች ጠይቂ አንቺ የማያስደሥትሽ ከሆነ የግድ ኑሪ አይልሽም እሱ ችግሩ ስትነግሪው ሚመለሥ ከሆነ ታረቂው ደግም ጥሎሽ ቢጠፋ ሸሪአው ያሥቀመጠው ድንጋጌ አለ አትስጊ ለኡለማዎች ፈትዋ ጠይቂ በሚዲያ ለማንም ሚወራ አይደለም ኒካህ ማለት የተከበረ ነገር ነው አላህ ኸይረኛውነገር ይምረጥልሽ

  • @user-ys7gy9do4p
    @user-ys7gy9do4p Před 3 lety +7

    እህት አቺነሺ እምታቂዉ የሱን ሁኔታ ስለዚህ ያቺ ዉሳኔ ነዉ

  • @Lee-mv1lu
    @Lee-mv1lu Před 3 lety +3

    ኤጭ ምን ያስጠላኛል ሚስት የባሏን ገመና ባል የሚስስቱን ገመና ለሌላ ሰው አሳልፎ የሚዘረግፍ ዝርግፍ ሰው

  • @rozinatube4613
    @rozinatube4613 Před 3 lety +6

    እኔ ለሃቅመ ትዳር አልደርሱኩም ባንቺ ቦታ እራሴን ማስቀመጥ ይከብደኛል 🙈ግን
    ማምነው ነገር አለ ለምወደው ነገር ስል የማልፈልገውን ነገር መቀበል እዬ ማልት ለምቶጂው ልጅሽ ስቲይ የባልሽን ይቅርታ ብትቀበይ ጥሩ ነው ባይ ነኝ በህይወት ስትኖሪ አንቺ የምትፈሊጊው ሁሉ ተሟልቶ አይሰጥሽም
    እዬን ማወቅ አለብሽ ከምንም በላይ ደግሞ ይወድሻል ባልሽ ፍቅር ሳይኖር ነው ህይወት ሚከብደው እንጂ ፍቅር ካለ ልላው ብዙ አስቸጋሪ አይመስለኝም
    ሁሉንም ነገር አንቺ በምትፈልጉው መጠን አትጠብቂ
    አንቺ ሴት ልጅ ነሽ እንኳን የሚወድሽን ወንድ አይደለም ያማይወድሽንም ወንድም ወድ ምትፈልጊው መስመር ማምጣት ትችያለሽ
    ግድ የለሽም ያለፈውን የሱን በደል አታስታውሻቸው አዲስ ነገር አስቢ
    መፋታት እንደ መጀመሪያ መፍቴ አቱሰጂ አብረሹ ጥሩ ግዜ ለማሳለፍ ሞክሩ ኢንሻ አላህ በደሉን ትረሺዋለሽ አላህ የሱን በደል ከልብሽ እውጥቶ በሱ ፍቅር ልብሽን ይሙላልሽ ውዴ💖
    Bultii ofii dubartituu jabafat jetti durr akkoon tiyya ammas simatuu jabafat jabesii qabadhuu abba da'imaa ketitii 😉❤

  • @user-op7nm1st6i
    @user-op7nm1st6i Před 3 lety +10

    አንዴ እድል ስጪዉ አላህ ሊያሥተካክለዉ ይችላል

  • @user-jk7vm7mg8d
    @user-jk7vm7mg8d Před 3 lety +10

    ይቀርታ አርጊለት በጠም ደስ ይለል አብረቹ ኢኒየቹ

  • @bahriyaahmad5155
    @bahriyaahmad5155 Před 3 lety +6

    ሀቢበቲ ለልጅሽ ስቲይ ተረቂው ከልጅሽ ምበልጥብሽ ነጋር ዬለም ከዚህ ቧሀለ የምማጠው በል ማች ይተወቃል እሱም ቢሆን እስክቃርብሽ ድረስ ፀበዩ አሰምሮ ይቀርበሸል ስለዚህ የለወክሽውን አንድ ብለሽ ከምትጀምሪ ለአለህ ብለሽ አውፍ በይው በዘለይ የቆቤን ትታሽ ከምትሄጂ በደምብ አስብበት እነ ዱንየ እንደዝህ ነች ለሸይጠን ቧታ አትስጭው እሱ ለጥፈቱ እቅርታ ከለሽ አንችም አውፍ በይው ማንም ሰው ቢሆን ይሰሰታል የን ስሰቱን ግን አውቆ ከተመለሰ እቅርተ ከጠየቃ ጡሩነው የሰው ልጅ ማቼም ቢሆን ይሰሰተል በትደር ወስጥ ደሞ መወደድ እንደለ ሁሉ ማጠለትም አለ ከጠፈው ይቅርታ ውዴ ስለምወድሽ ነው ልጀቹን አንድለይ ሁነቹ ብታሰድጉት ደስ ይለኘል ልጅ በይኖረቹ ምንም ችግር አነበረውማ ሁሉም አለሀ የከተበለት ነው ምበለው ።

  • @user-wr9fo5iy1b
    @user-wr9fo5iy1b Před 3 lety +4

    እናቴ ተመልሰሽ ልጆችን ወለድ ወለድ አድርገሽ አሰድጊ ግዜሽን አተበክኝ እድሜ ቆሞ አይጠብቅም

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Před 3 lety +2

    ፍቺ መጥፎ ነው ለልጆቹም ሰነ ልቦና ጥሩ አይደለም። በመካከላቸውም ፍቅር ያለ ይመስላል። እስቲ ቻንስ ይሰጠው የምትሉ?

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts Před 3 lety +8

    ሲፈንዬ ትወጂዋለሽ ዝም ብለሽ ታቀፊ😂😂😂እውነቴን ነው ሁለተኛ ቻንስ ስጪው ሰው ይሳሳታል🙏🙏🙏

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 Před 3 lety +3

    እህቴ ወንዶች ሽግዜ ይቅርታ ቡታረጌ ከጥፋታቸዉ አይማሩም ያዉ ዉሻ ትፋቱን ይልሳል ናቸዉ

  • @madibintalemu2388
    @madibintalemu2388 Před 3 lety +18

    የረ ባክሽ አብራችሁ ኑሩ ለልጅሽ ስትይ የመጀመሪያ ባል ይሻላል

    • @rrrrrrr4752
      @rrrrrrr4752 Před 3 lety

      እረሳሺው በሰው አገር. እስክልጂሽ አውጥቶ ቤት. የዘጋብሽ. አቺ እረሳሺው
      ብቻ. አላህ. ይግዝሽ
      እኔ. እዳቺ. ተበድየ. 3/ልጆች እባት
      ትቸ. ስኡዲአረቢያ 10 አመቴ. ለልጆች ቤት ሰራሁ. እያስተማርኩነው አሁን በሰላምእኖራለሁ አሁን. በኔየደርሰብኚን. በድል. አቺን ሳይ. እረሳዋለሁ. እኔ አገሬላይ ሁኜ ነው አቺበሰውአገር
      ሰላምሽ ይብዛልኝ. እወድሻለሁ. እኔ ነኝ ካለሁበት።

  • @kedyetube4847
    @kedyetube4847 Před 3 lety +2

    ሲፈኔ አብራቹ ሁኑ የልጅሽ አባት ነው ግን ያለፈው። ነገር እዳይደግመው አሥጠንቂቂው ነገር ግን እሡ አልፈታ ካለሽ። ሸሪኣ ፍርድቤት ሄደሽ ኔካሽን ማስወረድ ቲቺይ አለሽ። መቼም ሣትወጂው። በግድ ግቢ አትባይም ምነው ሦማሌ ክልል። ሸሪአ ፍርድቤት። የለም ማለት ነው ሆ

  • @wientatesfay7069
    @wientatesfay7069 Před 3 lety +11

    የኔ እህት ጥሩ ምክሬን ልለግስሽ እፈልጋለው
    እኔ ያለፋኩበት መንገድ ስለሆነ ነው።
    አሁን እንዴት ላግኝስ❓❓ላንቺ እና ለልጂሽ ወሳኝ ነገር ነው ‼️ ይህ ነገር እንደ ቀላል ነገር አትይው። ስልክ ቁጥርሽን ከላክሽልን እደውልልሻለው።

    • @lulutube1749
      @lulutube1749 Před 3 lety

      እኔም ያንችን ስልክ እፈልጋለሁ እህት

    • @wientatesfay7069
      @wientatesfay7069 Před 3 lety

      @@lulutube1749 ሰላም የኔ እህት አንቺ ማን ነሽ ❓❓እኔ ማግኘት የምፈልገው siifan family ነው። የማላውቀውን ሰው ኮንታክት ማድረግ አልፈልግም ። ስምሽ ሉሉ ዩቱብ ይላል❓❓❓

    • @lulutube1749
      @lulutube1749 Před 3 lety

      @@wientatesfay7069 እሺ በቃ እንደዛ ከሆነ አብሺሪ የኔ ውድ ዊንታዬ ምክርሺን ሰለፈለኩ ነበር

    • @wientatesfay7069
      @wientatesfay7069 Před 3 lety

      @@lulutube1749 ምንም ችግር የለም ለምክር👍ሜሰንጀር አለሽ❓እንዴት ላግኝሽ❓

    • @30lifeafterthirty38
      @30lifeafterthirty38 Před 3 lety

      @@wientatesfay7069 ati winta haftey councillor dikhi?

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 Před 3 lety +4

    ሲፈንየ ካስተካከለ ተማለሱ በዛ ላይ ያቆብየን አስቢ ወላሂ በመሀል ልጆች ይጎዳሉ

  • @sarahabteslassie4095
    @sarahabteslassie4095 Před 3 lety +4

    I had the same problem,he was crying &asking for forgiveness several times. Again & again he was repeating the same mistake .
    At last I decided to keep our distance.

  • @smuhtube9287
    @smuhtube9287 Před 3 lety +2

    አላህ የመረጥልሽ የኔ ጣፍጭ መልካም ከሆን ለቺ የሁለት ሀገር ዘውጂ አላህ ያርገልሽ ልጂሽንም አላህ ያስድግልሽ

  • @user-sf7yu6wd8q
    @user-sf7yu6wd8q Před 3 lety +3

    የባልሽ ባህሪ እምታውቂው አችነሽ።
    አንዳድየወዶች እስኪታረቁ ድረስነው ጥፋታቸው እሚያምኑት።ሁለተኛ አልደግመውም ይላሉ ግን።ወዳነው እሚጀምርሽ።የነፁ ይቅታ ጥቅር ብሎ ይቅር።።።ግን ዋናው ነገር አላህን የሚፈራ ከሆነባልሽ።አላህ ያስተካክልልሻል።አህን አምነሽታረቂ።።አላህን የማይፈራ።ለድኑ ደስታ የሌለው ከሆነ።ይቅርብሽ።እድህ አይነት ሰው መቸም አይስተካከል።

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc Před 6 měsíci

      ወላሂ የኔ ባል እማልወደው ባህሪ ነበረው እና በግልጽ ሁኔታ ነገርኩት እሽ እሺ አስተካክላለሁ አለኝም 1አመት ያህል ጠበኩት ግን አላስተካከለም መልሰን ተጣላን እቢ አልኩት ፈታኝ ልክ በፈታኝ በሳምኑቱ መለሰኝ ኤየማለ በስንት መከራ መለሰኝ እስተካከላለሁ ብሎ ማለት ነው አመንኩት እሺ አልኩኝ ከዛም ቡሀላ 2ከመት ሰጠሁት ምንም ነገር አልተቀየረም ምንም ነገር ቃል የገባልኝን እራሱ እረስቶታል ይቅርታ ያለው ሁሉ እውነተኛ አይደለም እና አሁን ላይ ተለያይተናል አልሀምዱሊላህ አትመኑ ለማለት ነው

  • @zizumohammed3065
    @zizumohammed3065 Před 3 lety +2

    ታረቁ ማማዬ

  • @hadiramohammedtube10
    @hadiramohammedtube10 Před 3 lety +1

    ጥፍቱን ካመነ የማይመችሽን ካስተካከለ እንደትዳር ደስ የሚልነገር የለም

  • @romajg6221
    @romajg6221 Před 3 lety +1

    በተለይ የኔ እህት ውስጥሽ ደስተኛ ካልሆንሽ ምንም ደስተኛ ልትሆንኚ አትቺይም ያንቺ ውሳኔ ነው ለልጅ ስትይ መጎዳት የለብሽም እግዚአብሔርም ይርዳሽ be Strong

  • @fafisualih4212
    @fafisualih4212 Před 3 lety +1

    ክክክክክ አይ ሲፈን መታቀፍ አልፈልግም ኒካህ አላችሁ እኮ ሲስ እንደኔ ሀሳብ ይቅርታ ካለ ታረቁና እይው
    ከፈታሽ በኋላ ልጂሽን ሊያይ ሲመጣ ይኸ ስሜት ካለ ሸይጣን መጥፎ እንዳያሰራችሁ አንች ከሱ የምትጠያቸውን ነገር እንዲተው ንገሪው እና እሽ ካለ ታረቁ ልብሽን ንጹህ አድርገሽ ታረቂ አለበተዛ እንደ አባ ጨጓሬ ነው የሚኮሰኩስሽ ክክክክክክ ታረቁ ይቅር ማለት መልካም ነው sis

  • @weryyweryyert6330
    @weryyweryyert6330 Před 3 lety +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
    ማሻአላህ እሄማ ደስ ነው የሚለው ጥፋቱን ካመነ የሰው ልጅ ሆኖ የማይሳሳት የለም እደኔ ከሆነ ከልብሽ ይቅር ብለሽው ብትማለሱ ደስ ይለኛል የልጅሽ አባት ነው ምንምኳ ቢያስከፋሽ ለልጅሽ ደስታ ስትይ ተማለሱ አስበሸዋል እናትና አባቱ አድላይ ስትሆኑ ደስታውን ተወከልቱ አለላህ ብለሽ ተመለሽ ቂምም አትያዥ ግን መቀየርና አለመቀየሩን እስከምታውቂ መልሶ ልብሽን እዳይሰብርሽ በተቻለሽ መጠን ሙሉለሙሉ ልብሽን አትስጭ ግን የተወሰነ ስህተትኳ ያልተስተካከሉ ቢኖሩ በመመካከር ችግራችሁን ለመፍታት መክሩ
    በጥቅሉ ተማለሱሱሱ ይቅር በይው ነው የምለው ከምንም በላይ ለልጅሽ ደስታ ስትይ እሱንም አላህ ያስተካክለው ያረብ

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet Před 3 lety +1

    ሳትፈልጊው ሳትወጂው ለሆነ ጥቅም ብለሽ አገባሽው አሁን ሁሉ ነገር ሲሰተካከልልሽ በሆነ ምክንያት አድርገሽ መለያየት ፈለግሽ።
    አቋምሽ እሱን አለመፈለግ ከሆነ በእኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር? ብለሽ ለምን ጥያቄ ትጠይቂያለሽ?
    ፍቼ ሰላልሰጠሽ ከሆነ ፍቺ እንዲሰጥሽ በትላለቅ ሰዎች መያዝና ማስጠየቅ ነው ከዚህ ውጭ ያለው ሁሉ እሱ እየወደደሽ እሱ እየፈለገሽ አንች ቀብረር እንዳልሸበት እንደኮራሽበት አድርግሽ ለማወራት የፈለግሽ ነው የሚሆነው፣ ነውም።

  • @zeinebahmed8856
    @zeinebahmed8856 Před 3 lety

    Aww.sistu anchi gena leje nesh,ke balebetesh gar tezazenachu betenori yeshaleshal.ande sete Yale beki mekeneyat tedaruan kefetach yejenet sheta atagegnem yelal hadisun.yekereta kale betesh gebi.

  • @karimatube519
    @karimatube519 Před 3 lety +4

    ፀባዩ ካስተካከለ አብራቹ ሁኑ

  • @emahayatitube8109
    @emahayatitube8109 Před 3 lety +1

    ማማየ አላህ ይቅይ ባዮችን ይወዳልና ይቅር በይውና የባቢን አባት ተቀበይው እህቴ

  • @rozinatube4613
    @rozinatube4613 Před 3 lety +5

    እስቲ ሰምቼ ሊጨረስ 🤔

  • @user-qi6rz3xj3c
    @user-qi6rz3xj3c Před 3 lety +1

    ሢፈንዬ አላህ ሀይርሽን ይምረጥልሽ ማሬ ለልጅሽ ሥትይ አንድ እድል ሥጪዉ

  • @tube8869
    @tube8869 Před 3 lety +3

    ሰው ሆኖ ማያጠፋ የለም ስተት ባይኖር ኖሮ እርሳስ ጫፍ ላይ ላጲስ ባልተደረገ ነበር እናም ሁሉን ነገር ትተሽ አብራቹ ቀጥሉ አውፉ በይው ጥፋቱንም ማመኑም ጥሩ ነው ለልጅሽም ጥሩ ነው

  • @user-hl4dc4mb3s
    @user-hl4dc4mb3s Před 3 lety +1

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላህ ወበራከቱሁ እህቴ ጡሩ ጎኑ ከማዛነ አንድ ለይ ብቶኑ አርፍ ነው ዳሞ ለልጅሽም አስብለት ሀየቲ አላህ በመህካለቹሁ ፊቅርን ይወፌቃቹሁ አላህ አድለይ ይሰብስበቹሁ

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 Před 3 lety +1

    በመጀመሪያ አላህ ያስማማችሁ ሲቀጥል ተቀይሬአለሁ የሚሉወንዶችአይመቹኝም አላህያዘነለት ካልሆነ እህቴ ተፍጥሮን መቀየር አይቻልም አትድከሚ

    • @30lifeafterthirty38
      @30lifeafterthirty38 Před 3 lety

      Tikikil Allah yazenelet siker bahirin mekeyer kebad new

    • @JgfShi-bl1cc
      @JgfShi-bl1cc Před 6 měsíci

      በጣም ትክክል ውሸታም ናቸው

  • @emuahlmetube4149
    @emuahlmetube4149 Před 3 lety +2

    ታረቁ የባሰ እጅ የተሻለ የለም ማር♥

  • @ns8691
    @ns8691 Před 3 lety +1

    ኡሙ ያቁብ አላህ ኸይሩን ነገር ይምረጥልሽ እኔ የምሰጥሽ ሀሳብ ተስተካክያለሁ ካለ አንድ እድል ስጭው ግን ስትስማሙ መጥፎ ባሀሪውን እሚመለስ ከሆነ ኒካው ውድቅ እደሚሆን ቃል አስገቢው ምክኒያቱም ሌላ አማራጭ ሽሪአ ፍርድ ቤት ስለሌለ

    • @HasiyAEmuSadam
      @HasiyAEmuSadam Před 3 lety

      አሰላማለይኩም ወደ ሙምኪን እንደመር

  • @hayatyeemamenafqiihawwiink4743

    Dhifaama godhifii sifuu koo Abbaa ilmaa keeti wani taahefi irraa darbif walitti ararama wajin jiraadhaa

  • @AboIkram182
    @AboIkram182 Před 3 lety +2

    የሻሪኣ ፍርዲ ህድና እንሻኣላህ ሁሉ ነገር ጡሩ ይሆናል ብግድ ኣብሮ ሞኑር ይምባል ነገር ይለም

  • @user-pw2bt6ne5r
    @user-pw2bt6ne5r Před 3 lety +1

    ዉዴ ነይ ላሥረዳሽ ይቅርታ ማለት ያሁሉ በደል እረሥተሽ እደበፊቱ ኑሮ ሁነሽ መኖር ማለት ነዉ ግን ያንን ጠብ ሁልግዜ ማሣት አይፈቀድም ይቅር ካልሽ ጠቡ መነሣት የለበትም በድናችን

  • @sirajmahmud4633
    @sirajmahmud4633 Před 3 lety +1

    አሰላም አለይኹም እህታችን
    የቅርታ።ካልደግሸለት።አብራችሁ ብትኖሩ መልካም።ነው
    ሁሉም።ሰው።ሙሉ።አይደለም።
    ለልጆሽ።ሰትየ።የመጀመሪያው። ባል።የሻላል።
    እንዴ ።እድል።ሰጪው።አላህ።ሊያሥትካከለው።ይችላል
    አብራችሁ።ኑሩ።ጥፍቱን።ካመነ። ምንም።ቢሆነ።
    የልጅሽ።አባት ።ነው
    አላህ ።ጥና እደማ የሰጣቸው

  • @user-wb6sh7ry2x
    @user-wb6sh7ry2x Před 4 měsíci

    የሰወች ሀሳብ ከምጠይቂ አላህን ጠይቂና ዉሣኔዉን ጠብቂ የቤት ዉስጥ ችግር ባደባባይ በወጣ ቁጥር ችግሮች ይበዛሉና ገደብ ቢኖረዉ መልካም ይመሥለኛል

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 Před 8 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ሲፈንዬ ሰላም ነሽ ልጆችሽ ሰላም ናቸዉ አንችሽ ጠንከር አልሽ

  • @abumehrez304
    @abumehrez304 Před 3 lety

    እስቲሀራ ሶለሰት ስገጅ ደግመሽ ደጋግመሽ አላህ ኸይሩን ነገረ ይምረ ጥልሽ

  • @rabiaraja9746
    @rabiaraja9746 Před 3 lety +1

    ውደ ሀቢብቲ እስቲ እድል ስጪው ቢያቅፈሽም ችግር ዬላውም ምክነቱም ታጠለቹ እንጂ አልታፈተቹም ሀለሉ ናሽ በነትሽ ለልጅሽ ስቲይ እሺ በይው

  • @sirajmahmud4633
    @sirajmahmud4633 Před 3 lety

    አሰላም አለይኩም
    የኔ እህት በአነጋገርሸ ከሆነ በመሃከላቸው ልጅ ሰላለ ከይቅርታ በላይ ምን ነገረ ሰለየለን
    ልጅን በለሽ እደል በተሰጠው መልካም ነበር
    ለአላህ በለሸ አሁንም የብዙ ሰው አሳብ ትሰማያለሸ ሰለዚህ ወደ አላህ ዱአ አደርገሸ
    የበለጠ ይመስላል አላህን ከአንቺም ከእሱ ጋር ይሁን አሚን
    ወንድሚሽ ሰራጅ
    ከሸወደን

  • @hasnakedir978
    @hasnakedir978 Před 3 lety +2

    ይሄ ሰው ለግዜው ተቀየርኩ አለሽ እንጂ አቺ እንደምፈሊጊ ሰው አይሆንልሽም ለአሁኑ አገት ለማስገባት ብዙ ነገር ሊሽ ይችል ትዳር ማለት ሂወት ነው ስለዚ

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t Před 3 lety +2

    ታረቁ ማሬ የያቆቤ አባት ነው ውዷ

  • @user-ys7uz2fo3o
    @user-ys7uz2fo3o Před 10 měsíci

    ሁሉም ሰው ይሳሳታል ከተሳሳቾች በላጩ ስተቱን አውቆየተመለሰነው ከተስተካከለ ታረቁ መልካምነቱንም እየመሰከር ሽለትነው ካቺም ስተትአይጠፋም ስለዚህ መልካም የሚሆነው መታረቁነው የልጅሽአባትይሻልሻል

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy Před 3 lety +1

    ማማዬ በራሴ የምልሸ በእሰልምና ወና በክርሰትና ይቅር ላለ ይቅር እላችዋለሁ ብሏል ፈጣሪ አንቺ ባታፍቅሪዉ አብረሸ አልኖርሸም ሰለዚህ ወዴ በእህትናቴ ልምከርሸ አንኛ ለልጁሸ ብለሸ ሁለተኛ ለባልሸ ብለሸ ታረቂ ልጁም እናት አባት ለምን ይጣ አንቺም ያሳለፈሸዉን እያሰብሸ ለምን ትሰቃያለሸ ሰለዚህ ይቅረ ላለ ይቅርታ ይገባዋል አንቺ ሙሰሊም ነሸ ሰለዚህ እንዴት ቂም ይዞ ፆም አለ ወዴ የእራሴን አሳብ ታረቂ ወዴ

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam Před 3 lety

    አላህ ህይሩን ይሻልሽ ግን ካለምዱት አዛብ የለመዱት አዛብ ይሻላል እህት ታገሽይ

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 Před 3 lety

    ሰይፍዬ አድድል ስጭዉ የምጠይዉን ባህሪ እዳስተካክል ንገሪዉ እና አብራችሁ ኑሩ ባይነኝ

  • @user-os7gg8rr2d
    @user-os7gg8rr2d Před 3 lety +6

    3ኛ ነኝ እስኪ ሰብ አድርጉኝ

    • @abdlhalsbr211
      @abdlhalsbr211 Před 3 lety

      ተስተካክሎ ሊሆን ይችላል ይሻልሻል የልጅሺ አባት

    • @abdlhalsbr211
      @abdlhalsbr211 Před 3 lety

      ፈታኝ ማለት ሀራም ነው ተስማሙ ይስተከከላል አይተሺው ይሻልሻል ከዛ ብሀላ

  • @afnaneftuuh3196
    @afnaneftuuh3196 Před 3 lety +1

    Walkumasalam waramatulayi wabarakatu ine izilayi minim linagirshi alchilm mamaye gin lafichi isti asibibat la lijishi

    • @HasiyAEmuSadam
      @HasiyAEmuSadam Před 3 lety

      አሰላማለይኩም ወደ ሙምኪን እንደመር

  • @nurahasne2977
    @nurahasne2977 Před 3 lety

    ሱሜሌ ወንዶቸ በጣም ጥሩ ናቸዉ ቤልሸን ጋር ብትመለሸ ነው ጥሩ

  • @user-kg6cz5dv4h
    @user-kg6cz5dv4h Před 3 lety +1

    እማያጠፋ የለም እህቴ ዋነው ጥፋቱን አምኖ ከተቀበለ አንድ እድል ስጭውውውው

  • @zeinebahmed8856
    @zeinebahmed8856 Před 3 lety

    Tidar weset honesh metakef atefelgim endeza ketone ye selenebpna hakim ga hiji sister afe beyigne

  • @rahmaada8591
    @rahmaada8591 Před 3 lety +1

    እረ ጥፍቱን አምኖ ይቅርታ ጠይቆ ከተመለስ። ከልጅሽ አባት አብራችህ ኑሩ አላህ አንድ ያርጋቹ ልጅሽ ብቸኛ አታድርጊው አላህ ፍቅር ይስጣቹ

  • @SeYa13579
    @SeYa13579 Před 3 lety +2

    ሰላምሽ ይብዛ Ws Wr Wb

  • @user-uj5uo1jp5p
    @user-uj5uo1jp5p Před 3 lety

    አላህ ኸይሩን ይምረጥልሽ ሰላተል ኢስቲሀራ ሰግደሽ ዱዋ አርጊና ልብሽ ወደ አመዘነበት ወስኚ

  • @user-jt8ul4bh4v
    @user-jt8ul4bh4v Před 3 lety +1

    ይቅርታ ካደረገልሽ ታረቂ ከሰው ስተት አይጠፍም የሰው ልጆች ተሳሳች ናቸው ውደ የኔ ጊደኛ ነበረች አግብታ ሲኖሩ ያገሮ ልጂ ጋ ሲጃጃል መጨረሻ ሰምታ ተፍቱ ዱባይ መጣች ከዛ ሌላ አገባ ወለደ ከዛ ተፅፅተ በጥፍቱ ይቅርታ አደርጊልኝ ብሎ ለመነ ይቅርታ አደረገችለት ከጥፍቱ ከተመለሰ ልጀን ያለ አባት አላሳድግም ብላ ሂደች ከዱባይ ታርቀው አሁን እየኖሩ ነው ልጁም ከስተቶቹ ታርሞ መልካም ባል ሁኖላታል እና እድል ስጭው ምናልባች ይፀፀት ይሆናል ይስተካከላል ኢንሸአላህ አላህ ያስተካክልልሽ

  • @saronhabtub9194
    @saronhabtub9194 Před 3 lety

    Teru kehone bemechachal menore yechalal be amlake fite yale menzere meftate hatiyate new be alahe fitem yemeslegneal meknyatume ande selehonu ename be yekerta lebe beselam neroshen betketye dese yelal le lejeshem desta 🌹🌹

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 Před 3 lety

    ሲፈንዬ ይሄን ታሪክሽን ዛሬ ነው የሰማሁት። ባልሽን በፊት አየው ነበር ካንቺ ጋር አሁን ግን ሳላየው ብዙ ግዜ ሆነው እና የት ሄዶ ይሆን እል ነበር ዛሬ ይህው ይሄን ቪድዬ ሰማው። በጣም አዝናለው እንደዛ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች የነበራችው ምነው ምን አገኞችው??? ሲፈንዬ የጠባችሁን ምክንያት ባላውቅም እግዚአብሔር ፍቺን እጠላለው ይላል አንቺ እንዳልሽው ደግሞ ባልሽ ጥሩ ሰው ነው ስለዚ እድል ብትሰጭው ማለቴ የሚደበድብሽ ምናምን ካልሆነ ሁለትኞ እድል ሰተሽው ለውጡን ብታይ ብዬ ነው የምመክርሽ። ለሰይጣን እድል ፋንታ አትስጭው ያቆቤ ልጅ ቢሆንም ውስጡ ግን ይሰማዋል ያለመናገሩም ምክንያት ይሄ ሊሆን ይችላል እና ሲፈንዬ የማይቀየር ነገር የለም አለ የምትለውን ችግር ለሼኮችም ቢሆን ንገሩና ያግዙዋችው። አለዛ ድሉ ለሴጣን ነው እንጂ እግዚአብሔር በዚህ አይከብርም። ሲፈንዬ ፍቺ በፍፁም መፍትሄ አይሆንም። ስታጋቢ አንድ አካል ሆነሻል ከባልሽ ጋር አካል ደግሞ ተበላሸ ተብሎ ተቆርጦ አይጣልም። በትዳር ውስጥ ብዙ ቻሌንጆች አሉ ሁለታችሁም አንድአይነት መሆን አትችሉም ግን ደግሞ እሱ የማይወደውን አንቺ እየተውሽ አንቺ የማትወጂውን እሱ እየተወ እንደዚ እየተሰራራችው ነው ያቆቤን ምሳሌ የምትሆኑት እና እባክሽ አስቢበት።

  • @user-dw2qt6qp7z
    @user-dw2qt6qp7z Před 3 lety

    እደኔ እኔ ክተለየየን ሁለት አመታችን በጣም በዲሎኝ ነው የሄደው አልፈታኝም እኔ ነኝ ፈች የጠየኩት አልፈታም ብሎ ሁለት አመት ተቀመጠ ሁለት አግብቶ ፈታ ክሰስኩት ክስው ወደሽማግሌ ዙሮ ታርቅን ዛሬ የአዲ ልጂ እናት ነኝ ሌላ ባገባም ልጀን አይወዲልኝ

  • @AaAa-js3ht
    @AaAa-js3ht Před 3 lety +1

    ወይኔ አንች ልጂ የኔአይነት ኑሮ ነው የገጠመሽ

  • @azizaabubeker4858
    @azizaabubeker4858 Před 3 lety +2

    No body is perfect

  • @elsitube5062
    @elsitube5062 Před 3 lety

    My dear u looks like a Little bit stressad pz take time to relax ur self. But im proud of u .u know WHO U R.

  • @tube8485
    @tube8485 Před 3 lety +1

    ጥፍቱን ካመነ ቀጥሉ ❤

  • @user-so6hw8bs1c
    @user-so6hw8bs1c Před 3 lety

    አለች ምን እደሚያሥደሥትሽ ካወቀ ሥታናድጅው ደግሞ አችን ላለማሥደሠት ይጠቀማቸዋል ክልሕ ውሥጥ ሥለሚገባ እሧ ማናት እማትቸነፍልኝ እያለ ወድ ወድ ሥለሚሠማ ነው እና ይቅርታ አድርገሽለት ከሆነ ባድመ ኑሩና ልጃችሁን በፍቅር አሣድጉ እህት ልጅሽን አባት አትግፊው

    • @HasiyAEmuSadam
      @HasiyAEmuSadam Před 3 lety

      አሰላማለይኩም ወደ ሙምኪን እንደመር

  • @bizzib8724
    @bizzib8724 Před 3 lety

    Since your'e living in Europe, you can definitely take him to court.

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před 3 lety +1

      Tikkel why do you have to wait until he decide why does he hold you hostage, you have a will

  • @hamdaahamd7104
    @hamdaahamd7104 Před 3 lety

    ማሻአለህ አለህ ያወፈቅሽ

  • @dhywhe4635
    @dhywhe4635 Před 3 lety +2

    ታረቁ አላህ ያስተሪቀቹ

    • @mahboobamohbooba3650
      @mahboobamohbooba3650 Před 3 lety

      አሚን አላህ ችግራቸው ያስተካክልና አይለያቸው

  • @user-qj3ty9ot9d
    @user-qj3ty9ot9d Před 3 lety

    ወአለይኪ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡክቲ

  • @tilahunwoderelesh5716
    @tilahunwoderelesh5716 Před 3 lety

    👍👍👍

  • @wondytub9667
    @wondytub9667 Před 3 lety

    የኔውድ ያው እደኔ ይቅርታ አድርገሺለት ባንድ ልጃችሁን ብታሳድጉ ባይነኝ

  • @miserutube7681
    @miserutube7681 Před 3 lety +2

    እኔ የምመክረሽ ለንቺ ክፈት ከሌለው የመይጎደሽ ከሆነ አንድ ለይ ሁኑ አይ ችግር የደርስብኛል መፈተት እፈልገለው ከልሽ እሱ እቢ ከለ ሸርአ ፍርድ ቤት ነው የምፈተሽ

    • @HasiyAEmuSadam
      @HasiyAEmuSadam Před 3 lety

      አሰላማለይኩም ወደ ሙምኪን እንደመር

  • @ggu7108
    @ggu7108 Před 3 lety +2

    ተጠረጠረሺው ወስጥሺ ካላመነበት ተመርመር በይውና አብራችሁ ኑሩ ፍች ጡሩ አደለም

  • @kiditnega2789
    @kiditnega2789 Před 3 lety

    ተቀራረቡና እይው የኔ ቆንጆ በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ

    • @HasiyAEmuSadam
      @HasiyAEmuSadam Před 3 lety

      አሰላማለይኩም ወደ ሙምኪን እንደመር

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Před 3 lety

    👍👍👍👍

  • @Tube-gj8gv
    @Tube-gj8gv Před 3 lety +2

    እሚጠቅምሽን፡አላህ፡ይምረጥልሽ፡፡አንደየ፡እድል፡ስጪው፡ለልጅሽ፡ስትይ

  • @user-eb7fo5hg8f
    @user-eb7fo5hg8f Před 3 lety

    እይው ተረቂ እደእኔ አዎ አብሬው መኖር ከጀመርኩኝ ምነልበት አላሀ ልየስተካክለው ይችለል
    ቻንስ ስጪው
    የሚበልጠውን ውሰጂ አብረሺው ኑሪ

    • @HasiyAEmuSadam
      @HasiyAEmuSadam Před 3 lety

      አሰላማለይኩም ወደ ሙምኪን እንደመር

  • @tube3507
    @tube3507 Před 3 lety

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ታረቁ ማሬ ለልጅሽ ስትይ። ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች ይባልስ የለ።

    • @HasiyAEmuSadam
      @HasiyAEmuSadam Před 3 lety

      አሰላማለይኩም ወደ ሙምኪን እንደመር

  • @munit9547
    @munit9547 Před 3 lety

    እኔ እምለው ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ሞክሪው እና ይቅር ማለት ደሞ ልክ እንደበፊቱ መሆን መሰለኝ የምትጠይውን ነገር ነገርረሽው እንደበፊቱ ብትሆኝ መታቀፍ ላልሽው ደሞ ባልሽ አደል ለምን አትፈልጊም ? እና እስትኻራ ስገጅ ዱአ አርጊ ነው የምልሽ አይ ባልነቱን ኣፈልግም ካልሽ ሸሪአ ይፈታሻል በተረፈ አሊም ጠይቂ እልሻለሁ አላህ ኸይሩን ይምረጥልሽ

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 Před 3 lety +2

    1ኛ ነኝ ሲፋዬ ቦታ ሊያዝ

  • @emansweet3035
    @emansweet3035 Před 3 lety

    ብትታረቁ ነው የሚሻለው ከዛ ያለበትን መጥፎ ነገር እንድስተካከል አድርጊው

  • @zedzedzed5155
    @zedzedzed5155 Před 3 lety

    የኔ ውድ በበኩሌ እድል ስጪኝ ካለሽ ለአላህ ብለሽ ታረቂው ምናልባትም ከጠበቅሽው በላይ አላህ ለሱ ብለሽ ስለታረቅሽው ያስተካክልልሽ ይሆናል

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 Před 3 lety +6

    የሶማሌ ባል እንኳን ከቤት ወጥቶ ቤት ዉስጥ ሆኖ ይማግጣል። ተጠንቀቂ አንዴ ከወጣ ለመመለስ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። እኔ ባሌ በስደት ተገናኝተን ብዙ ችግር አሳልፈን ከቤት ዉጭ የራሱን ዘር ሶማሌ አግብቶ አስቀምጦ ሳላዉቅ ለ8 አመት በሗላ ጓደኛዬ ከዉጪ ሰምታ ነግራኝ ካደኝ። ከዛ እጅ በእጅ ያዝኩአት። ሴቶቻቸዉ ግድ የላቸዉም ምስት ይኑረዉ አይኑረዉ ግድ የላቸዉም። የሶማሌ ባል ባል አይሆንም

    • @user-ot3fb3jo8t
      @user-ot3fb3jo8t Před 3 lety

      እኔም ያንችው ነውታሪኩ

    • @user-hq1lp2eq5t
      @user-hq1lp2eq5t Před 3 lety

      ሁሉ ሰው አንድ አይደለም!
      እኒ ባጠፋሁ ፋጡማ መሰደብ የለባትም።

  • @elsitube5062
    @elsitube5062 Před 3 lety

    Go to the social worker and talk to Them. They Will help u. It Will take Long time but u Will find a solution.

  • @user-iz5yr6pe8f
    @user-iz5yr6pe8f Před 3 lety

    ታረቁ ወዴ

  • @tms6349
    @tms6349 Před 3 lety

    እንደ ምነው ተጣላችሁ እንደ ሰላማት ተስማሙ ችግራችሁን በውይይት ፍቱት በውይይት የማይፈታ ነገር የለም ይቅርታ አድርጊለት እና ታረቁ እህት ዋናው እና ትልቁ ነገር ጥፋቱን ማወቁ ነው አውቆም ይቅርታ አድርጊልኝ አለሽ ከዚበላይ ምንም የለም ታረቁ እሽ አደራ

  • @zeinebahmed8856
    @zeinebahmed8856 Před 3 lety

    Mekeneyatesh beki ayedelem.Allahen feri.

  • @yussraamedia3452
    @yussraamedia3452 Před 3 lety

    Fatiwaa gaffachuu dandessaa ustazota

  • @habasehabase1936
    @habasehabase1936 Před 3 lety

    ጡሩ ጎኑ ካማዛና ምን ፈላግሽ ባታረፋው የቤትሽ ጋበና አዳበበይ ጡሩ አዳላም ምስጥር ቢጣባቅ እለለው ባያቤቱ ችግር ያሌላባት ዋይም 100/100 turu Tedare Yalme Sister

  • @user-ms8qv9rd8g
    @user-ms8qv9rd8g Před 3 lety

    ታረቁውዲ💚🌹😃🇪🇹👍

  • @meskeremgemechu6412
    @meskeremgemechu6412 Před 3 lety

    You have to make it very clear it's looks like miss understanding between you guys