በራብ ገደሉኝ እኮ ምን ይሻላል ኡፍ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 289

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Před 2 lety +39

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ

    • @zadetube5759
      @zadetube5759 Před 2 lety

      እሽ መታነል ሁሱ

    • @user-cc5ot2ls2q
      @user-cc5ot2ls2q Před 2 lety

      ሁሴን ጥያቄ ነበረኝ ፁሜ ውየ ሴትየየ ሳያዝን አዘነ ብላኝ አፈጠኩ ግን አላዘነም ነበር እና ፆሜ እንዴት ይታያል

    • @user-iv3jp2hs6p
      @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety

      ስለላሁ ወአለይህ ወሰለም 👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍

    • @muzeaman488
      @muzeaman488 Před 2 lety

      s a w

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu Před 2 lety +1

      @@user-cc5ot2ls2q ደግመሽ ጡሚው ውደ ደሞ ላድ ቀን

  • @Lulu8049-c8d
    @Lulu8049-c8d Před 2 lety +13

    ሙሳ ዐ.ሰ አንድ ቀን ከአላህ ጋር እያወራ ሳለ አላህን እንዲህ ብሎ ጠየቀው፦"ጌታዬ እስቲ ያንተን ፍትህ እና ያንተን ፍርድ አሳየኝ"
    አላህም፦"አንተ እኮ ችኩል እና ማትታገስ ነህ እንዴት አድርጌ ላሳይህ" ብሎ መለሰለት።
    ሙሳም፦"ባንተ እገዛ ትዕግስት አደርጋለሁ" አለው።
    አላህም፦"እንዲ እንዲ... ሚባል ቦታ የውሀ ምንጭ አለ።እዛች ቦታ ማንም እንዳያይህ ተደብቀህ ችሎታዬንና ውስጥ አዋቂነቴን ዝም ብለህ ተከታተል" አለው።
    ሙሳም ዐ ሰ እዛች ምንጭ ጋ ደረሰ'ና ምንጯ አጠገብ ማንም በማያየው መልኩ እንዲት ዛፍ ላይ ወጥቶ ቁጭ አለ።
    ከዚያም አንድ ፈረሰኛ ምንጯ ጋ መጣ'ና ፈረሱን አቁሞ ውሀ ጠጣ።
    በዛውም በአንድ ከረጢት 1000 ዲናር አጠገቡ አስቀመጠ'ና ትንሽ ጋደም አለ።
    ከትንሽ እረፍት በኋላ ፈረሰኛው ያስቀመጠውን 1000 ዲናር ረስቶ ጎዞውን ጀመረ።
    ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሳ በትኩረት እየተከታተለ ነው።
    ብዙም ሳይቆይ አንድ ልጅ መጣና ከምንጩ ጠጣ'ና ሊሄድ ሲል ያ ፈረሰኛ ረስቶ የሄደውን 1000 ዲናር አየ።
    በጣም ተደሰቶ ይዞት ሄደ።
    ከዚያም ልክ ልጁ አከባቢውን ለቆ እንደሄደ አንድ ማየት የተሳነው ሽማግሌ መጣ።
    ከምንጩ ጠጥቶ ውዱእ አደረገና እዛው ሰግዶ ጋደም አለ።
    ልክ ይህ ሽማግሌ ጋደም እንደለውም ያ የቅድሙ ፈረሰኛ ዲናሩን አስታውሶ ሲጋልብ መጣ።
    ቦታው ላይ ሲደርስ ሽማግሌው ተኝቷል።
    ፈረሰኛውም ሽማግሌውን ቀሰቀሰውና፦"አሁን እዚህ ጋ ውሀ ጠጥቼ 1000 ዲናር ረስቼ ሄጃለሁ።ካንተ ሌላ ማንም እዚጋ አልመጣም ስለዚህ ንብረቴን አሁን አምጣ" አለው።
    ሽማግሌውም፦"ልጄ እኔ እንደምታየኝ እውር ነኝ ምንም ማየት አልችልም ታዲያ እንዴት አድጌ እወስዳለሁ?" አለው።
    ፈረሰኛውም በጣም ተናደደ እየዋሸውም እንደሆነ ገመተ።ከዚያ ጎራዴውን አወጣና፦"ንብረቴን ምትመልስ ከሆነ መልስ አይ ካልክ በዚህ ሆድህን እተረትረዋለሁ" ሲለው...
    ሽማግሌው ማልቀስ ጀመረ። ሙሳ ይህን ሁሉ በትዕግስ እየተከታተለ ነው ትዕግስቱ ሲሟጠጥ የጌታውን ቃል በማስታወስ ባለበት ይፀናል።
    ከዛ ፈረሰኛውም በያዘው ጎራዴ የሽማግሌውን አንገቱን ቀነጠሰለት። ከዚያም ልብሱን አገለባብጦ ሲፈትሽ ምንም ሊያገኝ አልቻለም'ና ትቶት ሄደ።
    ከዚያም አላህም እንዲህ አለ፦" አንተ ሙሳ ይህ የኔ ፍትህ እና የኔ ፍርድ ነው"
    ሙሳም፦"ጌታዬ ትዕግስቴ ተሟጦ አልቋል አንተ ጥበበኛ ነህ እስቲ አስረዳኝ" አለው።
    አላህም፦"እኔ ውስጥ አዋቂ ነኝ አንተ የማታውቀውን አውቃለሁ።
    1፦"ቅድም መጥቶ የፈረሰኛውን ንብረት የወሰደው ልጅ የራሱን ሀቅ ነው የወሰደው። ምክንያቱም የልጁ አባት እዛ ፈረሰኛው ዘንድ ተቀጥሮ ሰርቷል ፈረሰኛውም የላቡን ከልክሎታል።ስለዚህ ልጁ የወሰደው የአባቱን ሀቅ ነው።
    2፦"እውሩ ሽማግሌ ደሞ ድሮ አይኑ ከመጥፋቱ በፊት የዛን ፈረስኛ አባት ገድሎት ስለነበር። ፈረሰኛው የአባቱን ገዳይ እንዲበቀልለት አድርገናል።
    ያ ሙሳ ለሁሉም ሀቁን አድርሰናል። አንዱ ፍትሃችን ሲሆን አንዱ ደሞ ፍርዳችን ነው። እኛም የጥበበኞች ሁሉ ጥበበኛ ነን" አለው።
    ሱብሀን አላህ
    ውድ ቤተሰቦቸ እንኳን ለተከበርው የሮመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኘ ወደ ቻናሌ ጎራ በማለት ቁርአን ሀደሷች እስላማውይ ጥያቄና መልስ እዳያመልጣችሁ ምርጥ የሮመዳን ዝግጂት ሮመዳናችንን ቁርአን በመቅራት እናሳልፍ አላህ ፃመው ከተራቡት ሳይሆን ፃመው ከተጠቀሙት ባሪያወቹ ያድርገን አሚንንን ያርበና አለሚንን 🕌czcams.com/video/22MbFis8UrA/video.html

    • @hayathayat8684
      @hayathayat8684 Před 2 lety

      Subehen alah trat ygebaw lalah alhemdulila neemetl eslam jezakalah keyr yelakachihut

    • @user-dq7fx7qo8x
      @user-dq7fx7qo8x Před 2 lety

      አሚን አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @zd8671
    @zd8671 Před 2 lety +7

    አይዞሽ አልሚ አሣዘሽኝ ከምር ያለምግብ ፆም ከባድነው እኔጠልቤም ሠለቸሁ ብቻ አልሐምዱሊላሀ

  • @Qemer-j7u
    @Qemer-j7u Před 2 lety +3

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ 🥰በጣም ስላሳዘንሽኝ በሁለቱም ስልኬ ሰብስክራይብ አርጌሻለው 😢💕

  • @mesitube
    @mesitube Před 2 lety +2

    ሰላም አልምዬ ረመዳን ከሪም ወይኔ አይዞሽ እህቴ ጠለብዬ ከለ ጥለብ ምግብ ከባድ ነው በጾም ተዉሎ በዛለ ለይ ምግብ ከሌለ አብሽሪ እሽ❤

  • @user-hg7di1bn2f
    @user-hg7di1bn2f Před 2 lety +12

    አይዞሽ ይህን የሠዉሀገርኑሮ አላህ ይገልግለን እኔለራሡ እደት እደመረረኝ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @zd8671
    @zd8671 Před 2 lety +2

    እኳን አብሮ አደረሠን አልሚ እኔ እየገዛሁነው የምበላው አይዞሽ አላህ ያግዘን

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @meditube4425
    @meditube4425 Před 2 lety +2

    ደወይላቸዉ ዉዲ እኔም ደርሶብኝ አዉቀዋለሁ እነሱ ለሰዉ አያስቡም 😢😢😢

  • @user-zt6pq3gu5q
    @user-zt6pq3gu5q Před 2 lety +3

    እንኳን አብሮ አደረሠን ውዴ 🥰

  • @user-zc7br3zj8j
    @user-zc7br3zj8j Před 2 lety

    አብሽሪ ያልፋል በሰላም ያሶጣሽ

  • @ahmedhamadi9194
    @ahmedhamadi9194 Před 2 lety +2

    አላህ ይጠብቅሺ እህቴ ደውይላቸው ተራብሺ ማማየ

  • @user-yd4dw5fp6e
    @user-yd4dw5fp6e Před 2 lety +1

    አይዞሽ አልሚ እፍፍፍ

  • @abebechereda458
    @abebechereda458 Před 2 lety

    የኔ ማር አልምዬ አይዞሽ ውዴ ኡፍፍፍ💔😭

  • @emukhalidyutb
    @emukhalidyutb Před 2 lety

    የኔእናት አብሺሪ ለማንኛውም እራሰሺን ጠብቂ

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před 2 lety +2

    አይዞሽ አልሚ እኔማ ራሃቡን ለመድኩትና ምግብ ሲገኝ ሆዴ አለምደው አለ ድምፁን ተውኝ

  • @lomiyoutube7599
    @lomiyoutube7599 Před 2 lety

    አይዞሽ ልክ እንደኔ የኔስ የሚበላ አለ ሰርቼ እበላለሁ እነሱ ግን በላሾይ አለወይ አይሉምኮ አራት ቀናቸዉ ከሄዱ ሲኖሩ ጩኸታቸዉና ስራዉ መከራ ሲሄዱ መከራ ነዉ ብቻ ዋናዉ ጤና ነዉ ለሀገራችን ያብቃን

  • @ymarsawfanoyoutube466
    @ymarsawfanoyoutube466 Před 2 lety

    እኳን አብሮ አደረሰን ያለምየ ቤቶች እንደማመር. የኔማር እኔም ኩብዝ ነው የምበላው አይዙሽ😥😥

  • @user-fp8jq9be2j
    @user-fp8jq9be2j Před 2 lety

    አብሽሪ😘😘

  • @giasbd2359
    @giasbd2359 Před 2 lety +3

    አይዞሽ አልሚ 😥

  • @hayatdemle4388
    @hayatdemle4388 Před 2 lety

    አልሚየ አይዞሽ😥

  • @user-tj3ss9ol1c
    @user-tj3ss9ol1c Před dnem

    አላህይገዝሺ ማማየ

  • @sofyamuhamed5010
    @sofyamuhamed5010 Před 2 lety

    አልሚ እኳን አብሮ አዴረሰን ወላሂ እኔ ለራሱ ትንሹ ሀላዋ የለም በቤቱውስጥ ነበርኩ ግን ካልበሉ መስራት እራስን መጉዳት ነው እራስሽን ጠብቂ እኔ በሽታ ሰርቄ ነው አገር የገባሁ ውዴ እና አብሽሪ

  • @sofitube5156
    @sofitube5156 Před 2 lety

    አልሚዬ እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @user-yy3ir6zj1s
    @user-yy3ir6zj1s Před 2 lety

    ኣልምየ በርቺ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj Před 2 lety

    እኔ የምስራባቸው ትንሽ ነው ቤታቸው
    ስራ ስጨርስ በጣም ይጨንቀኛል እጭ
    አይዞሽ እህት ስወድሽሽሽ

  • @amhabesha589
    @amhabesha589 Před 2 lety

    ውይ የኔ ውድ አላህ ከአቺጋ ይሁን አልሚየ ምስኪን 3 ብቻሽን

  • @najatfentay5818
    @najatfentay5818 Před 2 lety +1

    አብሽሪ፡ማር

  • @astertube8785
    @astertube8785 Před 2 lety

    ሰላምሸን ይብዛ አልምዬ እንካን በሰላም መጣሸ በውነት በጣም ልቤ ነካሺኝ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይህ ስግደት አይኑ ይጥፋ እረ ሰልክ እሪሱ ካላቸው ደውይላቸው ወይም የሆነ መፍቲህ ፈልጌ ዝም በለሸ በሪብ ወይኔ እረ የፈጣሪ ያለህ እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭አይዞሸ ፈጣሪሸን ለምኛው

  • @helimetyoutube1042
    @helimetyoutube1042 Před 2 lety

    አላህ ያግዝሽ እህቴ ሷብር አድርጊ ኢሻአላህ ኸይር

  • @abdshayoutube1746
    @abdshayoutube1746 Před 2 lety

    አይዞሽ አልምየ የኔ እናት ሆድ

  • @user-xr6pr2ir5t
    @user-xr6pr2ir5t Před 2 lety +1

    😁😀😀😀👍👍👍👍

  • @mideya
    @mideya Před 2 lety +1

    አልምየ እኳን አደረሰሽ

  • @agerechanal8361
    @agerechanal8361 Před 2 lety

    አያዞሺ አልሚ 🌷🌷❤️👌

  • @user-yk6lr4fe4p
    @user-yk6lr4fe4p Před 2 lety +1

    አብሽሪ ለከይር ነው

  • @mh1tube246
    @mh1tube246 Před 2 lety

    የኔ እህት አይዞሺ አጀቴን በላሺዉ😍

  • @zehara5
    @zehara5 Před 2 lety

    ወላሂ እኔም እዳችነኝ እህት በረመዳኑ እየቀጡን ነውዴ ግን እናም አይዞሽ እህት ያልፋል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እሽ ማር😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @user-vv3np6lf7y
    @user-vv3np6lf7y Před 2 lety

    አላህ ያግዝሽ ውደ ውይ አሳዘሽኝ አይ ስደት

  • @user-lx6oh5vk8j
    @user-lx6oh5vk8j Před 2 lety

    አይዞሽ ማር🥰

  • @user-sq5gf4iw8b
    @user-sq5gf4iw8b Před 2 lety

    የኔውድ አይዙሽ አብሽር ዱቄትታለ ምግብስሬ

  • @user-bu1zn8gt8n
    @user-bu1zn8gt8n Před 2 lety

    እኔም ጋር አለ አብሺሪ

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 Před 2 lety

    አብሽሪ ሁቢ 😢😢😢😢

  • @seniy4518
    @seniy4518 Před 2 lety +1

    አልሚየ ወዮ ሆደን በላሽዉ አይዞሽ አይ ስደት ግማሹ በስርቤት ግማሹም የመዳም ቤት አይመከራችን ያረብ በቃችሁ በለን ሰዉን ተራሴበላይ እያየሁ በለቅሶ ልፈነዳነዉ ችግር ሲያወሩብኝ ራሴ ጦሽሊልነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤔

  • @jsjksk3012
    @jsjksk3012 Před 2 lety

    Abishir lakayir du a adirig baqaa ishaa allaa allah yiridashi

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit Před 2 lety

    የኔእህት አይዞሽ 😢😢😢

  • @hayahaya1027
    @hayahaya1027 Před 2 lety

    ትክክል አልሜ እኔም አልወድም ሹጋ ቤት ፎቅ እና ታህት ነው የምሰራው

  • @user-xy3te9wj9n
    @user-xy3te9wj9n Před 2 lety

    አብሼሪ አላህ ይርዳሽ

  • @zaboraibrahim7650
    @zaboraibrahim7650 Před 2 lety

    አይዞሺአልሚአብሺሪ

  • @daruselamtube
    @daruselamtube Před 2 lety +1

    ወይኔ አልሚ አይዞሽ እኔም አመቴ በእራብ ሊደፍኝ ነው ግን እየገዛሁ ነው የምበላው

  • @aimaaziiameen9624
    @aimaaziiameen9624 Před 2 lety +2

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @hawaenderas3907
    @hawaenderas3907 Před 2 lety

    ትክክክል😍

  • @mamalov109
    @mamalov109 Před 2 lety +3

    ለምን አደውይላቸውም አልሚ ደውይለት ልጁ አይዞሽ ውድ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @ethiomedi2319
    @ethiomedi2319 Před 2 lety

    Allahyiredashi Almye

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety

    የኒ ፍቅር አልሚየ አይዞን እራብ እንዳሞች በአላህ ደዉይላቸዉ 😘🙏🙏ወላሂ አንጀቴን አማሰልሽ እኒም አውቀዋለሁ አብሽሪ

  • @user-le1qw4xh3o
    @user-le1qw4xh3o Před 2 lety

    አይዞሽ 😢😢😢😢😢❤️❤️❤️🌷

  • @user-zo2fy8xz2l
    @user-zo2fy8xz2l Před 2 lety

    አይዞሸ በርች

  • @abuamabuam929
    @abuamabuam929 Před 2 lety

    ❤❤❤👍

  • @seadaendris4953
    @seadaendris4953 Před 2 lety

    አይዞሽአልሚአይይይ😭😭💘

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 Před 2 lety +1

    As wr wb ውድ እህት ወንድምች እንካን አደርስን ለርመዳን ወር አልሚ አይዞሽ በአሁን ስአት አርብ ቤት ምግብ የለም ኑሮ ውድ ነው እስቲ እኔም በቅንንት ስበስክራይብ አደርጉኛ የርመዳን ስጦታ አንድ ሺ ሙሉ ፕሊስ

  • @user-rc3dx8xo7j
    @user-rc3dx8xo7j Před 2 lety

    ደውይላቼዋ እዴ መለኪያ ነሺደ ሳበይ ሆ

  • @siseyyoutube9936
    @siseyyoutube9936 Před 2 lety

    አይዝወሸይ የኔወድ ፈጣሬይ አጠከርሸይ በወላችነምጋነው

  • @umuteslimtube7079
    @umuteslimtube7079 Před 2 lety

    አልሚ ነይ እኔ ጋር ስራ አለ አሪፍ ስራ ሪያድ

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 Před 2 lety

    አይዞሽ ወንጀል ማበሻሽሊሆን ይችላል

  • @zeharaahimed1818
    @zeharaahimed1818 Před 2 lety +1

    እንኳን አብሮ አደረሠን ውዴ

  • @tube-ui8wh
    @tube-ui8wh Před 2 lety

    አሣዘሽኝ የኔ ውድ ደዋይላቸው

  • @user-zj5xr3ec4o
    @user-zj5xr3ec4o Před 2 lety

    አይዞሽ እህት እሪብ ከባድ ነው አልሀምዱሊላ አለ ኩሉ አል

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @user-qn7en7wr5n
    @user-qn7en7wr5n Před 2 lety

    ደዉይላችዉ አሊምየአይዞሽ

  • @lucyail8800
    @lucyail8800 Před 2 lety

    አብሽሪ ማር 😍😘🥲

  • @user-cr6mb1ge4m
    @user-cr6mb1ge4m Před 2 lety +1

    ደውይላቸው ሲቀጥል እሩዝ እና ዘይት ካለ ቀቅለሽ ብይ ከራብ ይሻላል ማሽን ካለ ፈጨት አድርጊና ሾርባ ስሪ አይዞሽ

  • @user-dk6ic9yj7s
    @user-dk6ic9yj7s Před 2 lety

    አሊሚ አይዛሺ ማር

  • @lailatube6129
    @lailatube6129 Před 2 lety

    አይዞሽ

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh Před 2 lety

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتهالْحَمْدُاللهِ الَّذِي عَافَانِي فِي جَسَدِيْ وَرَدَّ عَلَيَّ رٌوِحي وَأَذِنَ لِي بِذِکرِهِ

  • @makeahtube3584
    @makeahtube3584 Před 2 lety

    Saa hecaqal walahii

  • @user-qn7wi9nj5l
    @user-qn7wi9nj5l Před 2 lety

    አብሺሪ አለሚ ድንች ማናምን አሥመጭን ወጥ ሠርተሺ በእርዝ ብይ ማማየ ቁጭ ሥሉ ያብሥ ይርባል በረመዳኑ አላህን አይፈሩም

  • @laylamo442
    @laylamo442 Před 2 lety

    ሀሁትክክል

  • @user-ip1tn6mn5b
    @user-ip1tn6mn5b Před 2 lety

    ጡሩ ነው ሥራው ይቀልልሻል ይሂዱ

  • @user-te7qv8zc9m
    @user-te7qv8zc9m Před 2 lety

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን አልሚዬ ጭር ብለኛል ውዴ

  • @user-ry9hk2bs8d
    @user-ry9hk2bs8d Před 2 lety

    😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አላህ ፈረጀዉን ቀርቢ የርግልን

  • @aeishatube
    @aeishatube Před 2 lety +1

    አሰላም አለይኩም ወራመቱላሃ ወበረካትሁ ማሻአላህ በመላው አለም ለምትገኝ የኢስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443 ኛው ዐ/ሂ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሰን ፆማችንን የሰላም የፍቅር ያድረግልን

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @user-cm7pt5lt6c
    @user-cm7pt5lt6c Před 2 lety

    ደዉይላቸዉ አለሜ

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p Před 2 lety

    አላህ ይድረስልሽ አልምዬ 😢😢😢

  • @fatimamohammed8699
    @fatimamohammed8699 Před 2 lety +3

    አላህይድረስልሺ ማማየ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

  • @user-xc2fl3hn1i
    @user-xc2fl3hn1i Před 2 lety

    አይዞሸ አልሚ በጣም ከባድነው በረመዳኑ

  • @saratube4576
    @saratube4576 Před 2 lety

    ሀያቲ አይዞን

  • @hayath8795
    @hayath8795 Před 2 lety

    💗💗💗💗

  • @sumya5852
    @sumya5852 Před 2 lety

    ወይ አልሚ እኔም እዳችዉ ሁኛለዉ

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w Před 2 lety

    ያአላህ አላህ ይድረስልሽ እህቴዋ ወይ ስደት

  • @5gtube
    @5gtube Před 2 lety +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን በቀሠ ጥሩ ነዋ ገንዘብ ሴቭ አድርጊ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

      ወድሜ በቅንንት ስብሥክራይብ አድርገኛ

  • @user-ub1pf9jy4t
    @user-ub1pf9jy4t Před 2 lety +2

    አረ እህቴ በሽትኝ እዳኮኒ ወላሂ ጥር አይደለም አንድልጅ እድህ እረብ ነው በሽትኝ ሆኖ ሞታለይ አላህ ይዘንላት ጎዳኞዬ ያረብ

  • @user-bu9yi3vm1y
    @user-bu9yi3vm1y Před 2 lety +1

    አሰላምአሊኩምአልማዝየእኳንደህናመጣሽእህቴ

  • @Dgu-gi5sq
    @Dgu-gi5sq Před 2 lety

    እሩዙን ብይ እዳትሞቺ ያአሏህ አሏህ ይድረሥልሺ አርዙም መኖሩ ጡሩ ባትወጂውም እራሀቡን ይከላከልልሻል ያአሏህ

  • @meramtube5514
    @meramtube5514 Před 2 lety

    🙏🙏

  • @ummuhayaat3935
    @ummuhayaat3935 Před 2 lety +1

    Ayizoshi

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 Před 2 lety +4

    አብሸር 😥😥አለህ ይድረስልሰ ኡፈፈፈፈ ከበድ ነዉ ወለሂ

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

      እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ

    • @Luluyemadamambulance212
      @Luluyemadamambulance212 Před 2 lety

      @@yefkrbiteseb5534 በደስተ ነዉ መረግሸ አብሸር ለመይከፈልበት😍

    • @yefkrbiteseb5534
      @yefkrbiteseb5534 Před 2 lety

      @@Luluyemadamambulance212 ሉሉየ ትለያለሽ የኔሥደተኛ እዳች ያለውን ያብዛልን 😘

  • @semiratubeh462
    @semiratubeh462 Před 2 lety

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም አልሚ አብሽሪ አላህ ይርዳሽ ውደ ውድ ያገሬ ልጆች ሁላችሁንም ሰላም ብያለሁ በያላችሁበት የፈጣሪ እዝነት አይለያችሁ በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ ከኢትዮ ነው የምከታተለው 😘😘😘

  • @alahumelatehrmnisotaumi1709

    Dewleshe ngeryachew

  • @user-zr7fz8nf9y
    @user-zr7fz8nf9y Před 5 měsíci

    አይዞሾ

  • @user-ti2pp5sf6o
    @user-ti2pp5sf6o Před 2 lety

    አይዙሺ😪የገጠማሊኡኩ😥በነሚአጋጢሞበኝሊ

  • @habibah9637
    @habibah9637 Před 2 lety +1

    Ayizoshi mar

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 Před 2 lety

    ሚስኪን ረ ደውይላቸው ማማየ

  • @user-fu8ko8tq4s
    @user-fu8ko8tq4s Před 2 lety

    በቀ እኔ ልምጠልሽ አይዞሽ 🥀🥀