song of the week "ካልባረከኝ አልለቀህም" ዘፍ 32 26
Vložit
- čas přidán 12. 09. 2024
- song of the week "ካልባረከኝ አልለቀህም" ዘፍ 32 26
ስለ ራሴ ስለ ግሌ ስለ ቤቴ ስለ አገሬ
ስለ ኑሮ ስለ ህይወት
ስለያዝኩት አገልግሎት
የማዋይህ አለኝና
ልንበርከክ ፊትህ እንደገና /2/
../2/..
የእግዚአብሔር በግ የሆንከው
ልቤን በፍቅርህ ያደስከው
ጓዴ የሱስ እስቲ ና
የማዋይህ አለኝና
የእግዚአብሔር በግ የሆንከው
ልቤን በፍቅርህ ያደስከው
ጌታ የሱስ እስቲ ና
የማዋይህ አለኝና
በረከትህን ልጥራ በእኔ ላይ በዚህ ማለዳ
በረከትህን ልጥራ በቤቴ ላይ በዚህ ማለዳ
በረከትህን ልጥራ ባገሬ ላይ በዚህ ማለዳ
በረከትህን ልጥራ ቤተሰቤ ላይ በዚህ ማለዳ
በረከትህን ልጥራ ስራዬ ላይ በዚህ ማለዳ
በረከትህን ልጥራ ትምሀርቴ ላይ በዚህ ማለዳ
በረከትህን ልጥራ ትዳሬ ላይ በዚህ ማለዳ
በረከትህን ልጥራ በእኔነቴ ላይ በዚህ ማለዳ
ካልባረከኝ አለቅህም /2/
ካልዳሰስከኝ አለቅህም /2/
ካልፈወስከኝ አለቅህም /2/
ካልለወጥከኝ አለቅህም /2/
ካላደስከኝ አለቅህም /2/
የተወደዳችሁ ተወዳጆች ተሰምታችሁ የማትጠገቡ G & B እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨመርላችሁ
በጣም እንወዳቿሃለን ፈጣረ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤
AmenAmenAmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏
አሜን
"ያዕቆብ ግን ለብቻው ቀረ... ካልባረከኝ አለቅህም አለው... በዚያም ስፍራ ባረከው"
Haleluya getachni Eyesus yibarkachu
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
Geta zamanachihun ybark
GOD bless you more and more ❤❤
Tebareku, brukat ahwat.
Berkethen letra ba hagere lay bezi maleda😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ🙋🙋🙋❤❤❤❤🙏🙏🙏
Tabrku
Ameeen God bless you Mor
I truly love ur minstry!!
ተባረኩ በብዙ
Ameeeeeen
tabakeku abzeto yebarkachu
Kalbarekegn alekihm aba❤bebizu tabareku❤betam nw emiwodachu
🥰🥰🥰🥰
Amen Amen tebareku 😭😭😭😭😭
Ya that’s correct god bless them
yegzhbr beg zrem bmulu libe felighalew
God bless you!
እግዚአብሔር ያለምልማችሁ እረጅም እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በፍሬዎቻችሁ ተባረኩ!!
በጣም የተባረካችሁና የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ሁሌ የምታሰተምሩት ሆነ የምትዘምሩት መዝሙር የኔን ህይወት የምታዉቁ እየመሰለኝ እደነግጣለሁ በምታቀርቡት ሁሉ ተባርኬአለሁ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ እንደማቱሳላ እድሜአችሁን ያርዝምልኝ
Amen Amen Amen
Haleluya Haleluya
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተወደዳችሁ G&B
What a blessing song!!
አሜን አሜን አሜን ለምልሙልኝ። ካልባርክኝ አለቅህም ካልዳስስህኝ አለቅህም።
አሜን አሜን
God bless your ministry. I have grown listening to your songs, and I see now how it influenced my life. God bless you.
Gata abzto yibrkchuwa batma tabrkialew nagrcho talqquwa
Amen Amen Amen
We'll Come Holisprt of Jesus Amen
ኣሜን እግዚኣብሄር ይባርካቹ
a very powerful and blessing song, God bless your ministry
ዘመናቸው ይባረክ!
God bless you us all the time thank God bless you God bless Ethiopia
የእግዝአብሄር ባርያዎች እግዝአብሄር ይባርካቹ ቱባረኩ አሜን እንወዳቹሃለን
AMEN AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🏾
Kalibarekegn alekihi 🤝
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።
TABRKL TABREKL tabrekl 💜💜💜❤️❤️❤️❤️💓💓✋✋✋✋🙋♀️🙋♀️🙋♀️
Amen
Berketen letera beljey lay
Ameeen Ameeen⛪🛐
አሜንን እግዚአብሔር አምላክህ ይባርካችሁ
Woww እግዛብሔ ሁሊም ይጨብቃችሁ 🙏🙏🙏👐👐
ተባረኩልን እንወዳችኃለን ጌትሽ እና ብርክቲ
የ11 ሰአት የፀሎት ጊዜ ሙሉ አልበሙን ልቀቁልን እባካችሁ በጣም ነው የምወደው ድሮ ልጅ እያለው ከ እናንተ እኩል ነበር የምዘምረው ሁሉን መዝሙር
ተባረኩ
Love this song I remember when I was at school
Tebarku betam leban nektonal Lezelam Tebarkulini
Biruk hunu zemenachu befitu yilek❤😍❤
Amen..may The ALMIGHTY grant your requests.
Blessed family we are learning from this ministership god bless them
Eigzabher yibarkachu tebarku
God bless you
ተባረኩ 😘😘
ዘመናቸው ይለምልም!!
Bless you more brukat
🙏🤲🙌👏👍🤝😍
Berukan thgaw ybzalchu
የሱስ ምን ማለት ነው ? እንደዚህ ተብሎ አንድም ቦታ ላይ አልተፃፈም 'ኢየሱስ' ብላችሁ ብትጠሩትስ
Amenn Amennn Amennn
Amen Amen Amen
❤❤