Video není dostupné.
Omlouváme se.

"ከሁሉ በላይ ፍቅር ነው የተራብነው!" ማንያዘዋል እሸቱ/ Dagi Show SE 5 EP 6

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2022
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Dagi_show

Komentáře • 86

  • @sholahaile3769
    @sholahaile3769 Před rokem +14

    ድንቅ አባባል የእግዚአብሔርን ቃላቶች ትጠቅሳለህ መልካም ነው እሱን የተደገፈ ምንም አይሆንም ጎደኛም ሆነ ሌላም ሰው መልካም ሆነ መጥፎ ከዘራ ያንኑ እጥፋን ያጭዳል በምድርም ሆን በሰማይ ስለስው መጨነቅ አያስፈልግም ከአምላክ ጋር ወደፊት ማየት ይበልጣል ይህ ተስፋ የሚስጥ ንግግራችሁን ቀጥሉበት ወንድም እህቶቼ

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Před rokem +4

    ደስ የሚል ትልቅ ቁምነገር ነው ብዙ ሰው እንደሚለወጥበት አምናለው።

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429 Před rokem +9

    ድንቅ ትምህርት "ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ" ሁለታችሁንም (ዳጊና ማኔ) እናመሠግናለን ማኔ አትጠገብም በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ዳጊዬ በዚህኛው ሲዝን ያቀረብሻቸው እንግዶች ልዩ ናቸው በርቺ

  • @amesgagn
    @amesgagn Před rokem +1

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ዳጊ ማኔ ተባረኩ ትክክል አመሰግናችኋለሁ ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @metisemere9541
    @metisemere9541 Před rokem +6

    "እኔ ሳልሆን በኔ ዉስጥ የሚሰራዉ የ አባቴ ሀይል ነዉ" ቆንጆ ቆይታ ነበር በርታልን ማኔ እናመሰግናለን ድንቋ ዳጊሻ!

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 Před rokem +5

    "...ህይወት እግረ መንገድ ነው ሚኖረው ... " ይህን ዝም ብሎ ማለት አይቻልም እና ዳጊ አንድ ቀን ሰኒን ብትጋብዥልን። ዳጊዬ በርቺልን እኖድሻለን!!

    • @mesi8141
      @mesi8141 Před rokem

      @True Mekdes Tesfa እንኳን በአማረኛ አልፃፍሽውም መቅዲ እሄን ሁሉ እንዴት አንብቤ ጨርሰው ነበር 🙄😂😂😂

  • @anwarmohammed5197
    @anwarmohammed5197 Před rokem +4

    ሁሉም ሀይማኖት የሰዉ ልጅ በፋጣሪ አምሳል ነዉ ያልከዉ ሰተት ነዉ በእሰልምና የሰዉ ልጅ እና ፍጣሪ በምንም ነገር አይመሳሰሉም ይችን ሌላ ቦታ እዳትደግማት ብየ ነዉ በተረፈ ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነዉ በርታ እናመሰግናለን

    • @user-rp5fd9vj6v
      @user-rp5fd9vj6v Před rokem

      በትክክል ምንም አምሰያ የለውም።

  • @antiosm.5140
    @antiosm.5140 Před rokem +3

    What a beauty thanks Dagi thanks Mani for you beautiful service 🙏🌟

  • @zeynebweloyewa539
    @zeynebweloyewa539 Před rokem +5

    የመንግስት ያለህ ድረሱልን በራያ ቆቦ በወልድያ ከተማ በመርሳ እና ትዝናናላችሁ ገበሬው እየታረደ

  • @HowToDemx
    @HowToDemx Před rokem +1

    ይህንን Show ካቀረብሽው ቆይተሻል ይመስለኛል። ዩቱብ ላይ ለብዙ ግዜ ፈልጌ አጥቼው ነበር። ስለተለቀቀ በጣም እናመሰግናል።

  • @getahundesalegn4365
    @getahundesalegn4365 Před rokem +3

    እውነት ድንቅ ነበራችሁ ‼️‼️

  • @fasikamelaku5188
    @fasikamelaku5188 Před rokem +3

    I was listening to your conversation. I liked it and I want to share with you this very generous philosophy. It is written by Thich Nhat Hanh.
    " When another person makes you suffer, it is because he suffers deeply within himself, and his suffering is spilling over. He does not need punishment; he needs help. That is the message he is sending."

  • @YET64
    @YET64 Před rokem +2

    It worth my time. Thank you both. God bless 🙌

  • @superbreakfasttipstv8966

    Oh ! Dagi & Mane ልቤን አጠለጠላችሁት
    It's OK! we well waiting for part two next week 👂 we Love you Guy's Dagi & bro 💕

  • @jordanekubay3823
    @jordanekubay3823 Před rokem +2

    Beatam naw metmachage Bro!!Amelak yebarekeke!!

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 Před rokem +1

    With in gentle man there are a lot of potential in if some one couch him in proper way .Dagi is doing great job empowering the generation through such approach .thank you 🙏🏾

  • @lulululu7384
    @lulululu7384 Před rokem +2

    Wow that's true when asked who I am it's a good question wow wow wow thanks for you guys ♥️🥰

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 Před rokem

    አይ ማኔ አፈዘከኝ ምሳዬን በልቼ እጄን ሳልታጠብ ደርቀ ማኔ እኔ የምወደዉ ስዉ ትንሽ ሲናገርኝ በጣም የሚከፍኝ የማለቅስ ነኝ ያን አስተካክዬ እንድጠነክር አስተምሮኛል ሌላ እንኳን እስካሁን የከፍ ነገር የለኝም ኑርልን በጤና በስላም ትልቅ መምህራችን ነህ

  • @theoh210
    @theoh210 Před rokem

    This guy is so energetic I like him,

  • @meazayirdaw5750
    @meazayirdaw5750 Před rokem +1

    Dagi & mane tank you very much

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Před rokem +1

    Thanks bro Mane ❤️😘👌

  • @amanuelgkiros3363
    @amanuelgkiros3363 Před rokem

    ማን ሁሌ ነው ምታስደንቀኝ።ዳጊ ምርጥ ሰው ነው የጋበሽው ኣመሰግንሻለው።

  • @urud8496
    @urud8496 Před rokem

    ዘመናቹ ይባረክ አወ እኛ ክርስቶስ የሞተልን ሰማያዊ ነን

  • @teshomebahilu
    @teshomebahilu Před rokem

    Good

  • @user-wc4im9yq7
    @user-wc4im9yq7 Před rokem +1

    ◾️የህያ ቢን ሙአዝ "አላህ ይዘንለትና" እንዲህ ብሏል።
    ✅ ዱንያን ብቻ የሚጓጓና ለሷ የሚለፋ ሰው አላህ ከፃፈለት በላይ የሚበላው ነገር የለም። በዚህ ሰው ላይ ሶስት አይነት የጉድለት አይነቶች ይገባሉ። እነሱም፦
    ①) አላህ በሰጠው ነገር ላይ አመስጋኝ ሆኖ አታገኘውም።
    ②) አላህ ከሰጠው ነገር ላይም ለሌሎች አይሰጥም።
    ③) የዲን ስራ እስኪያመልጠው ድረስ አላህ ያልወሰነለትን ነገር ለማግኘት ሁሌም ይለፋል ይደክማል።

  • @betelihemshewaye3379
    @betelihemshewaye3379 Před rokem

    IHOP እዚህ መድረክ ላይ እመጣለሁ እስከዛሬ በነገሮች የምሰበር ሰው ነበርኩ ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ነገሮችን ሰባሪ ለሌሎች አአርአያ የሆንኩ ተወዳጅ ሠው ነኝ የስበት ህግን ከ elmTeri gmero እጠቀምበት ነበር ስለቀው ለቀቀኝ አሁን ግን ብለቀው ራሱ ከኔ መላቀቅ አይችልም

  • @demereweyob2010
    @demereweyob2010 Před rokem

    አንተን ሰምቼ ቀኔን ሰጀምር ሁል ጊዜ ኢነርጂ አገኛለው ተባረክ

  • @almazt3763
    @almazt3763 Před rokem

    All....Dagi & he Woooowww...❤❤🙏🙏👌🤔👌🤔❤🙏❤❤❤

  • @betelhemtesfaye5000
    @betelhemtesfaye5000 Před rokem

    ይሄን ትምህርት ባልነቃ መንፍስ መረዳት ከባድ ነው እና ምናል ሰው ሁሉ መንፈሱ ቢነቃ ትልቁ ምኞቴ ይሄ ነው

  • @muhbatube7583
    @muhbatube7583 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @aenokabreham2159
    @aenokabreham2159 Před rokem

    heywet gena ezi semeta jemero new be kurkum bela yetekebelechgn l love this one

  • @user-tt2rb6ef3v
    @user-tt2rb6ef3v Před 8 měsíci

    ነፃነት ዘነበን ኣቅርብልን

  • @helenweldemichael8747

    Mane ma favorite person God bless you you the king of ur self

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Před rokem

    Digami aqiribuwu geta yebark tsagawu yibizalak abet yegezeber manise kawisixik yamiwaxawu des bilognal 🙏❤️❤️👍👍👍👍👍👍

  • @endalkabiso1859
    @endalkabiso1859 Před rokem

    ዳጊ ኦዲየንሱ ላይ አንድ ጉዳይ ተመለከትኩ ከተቀመጡት ይልቅ የቆሙት አሳዘኑኝ ቦነስ አላቸው ወይ

  • @samuelwabegne3478
    @samuelwabegne3478 Před rokem

    Exactly!

  • @ashenafidenboba9239
    @ashenafidenboba9239 Před rokem

    Dagi and Manyaze

  • @tewodrosnahto2700
    @tewodrosnahto2700 Před rokem

    Amazing

  • @imenbitaddise5448
    @imenbitaddise5448 Před rokem

    ማን ይዘዋል እኔ እርስ እጠላህ ነበር ግን ማን እንደሆንክ አወቁህ።

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 Před rokem +1

    Yihe sewye gin semu tesno yargebet yimslgal😂😂daiyyyy I love you my sis😍😍😍

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 Před rokem

    Ante yetbarke lege 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @merontegegn6600
    @merontegegn6600 Před rokem

    Dagi was like I'm so proud of u 😍😍38.48

  • @yohannesendale
    @yohannesendale Před rokem

    ጣፋጭ ነሽ

  • @tomasdegefa730
    @tomasdegefa730 Před rokem

    Part 2

  • @hiwetkasaye2265
    @hiwetkasaye2265 Před rokem

    My hero betam new miwedh

  • @hulugelaw8488
    @hulugelaw8488 Před rokem

    Woow Enamesgnalne !!

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před rokem

    (ዳጊ ና ማኔ) እናመሰግናለን

  • @inoofatuma5179
    @inoofatuma5179 Před rokem

    2mertoch ybarekachu🤩

  • @nitsuhalemayehu484
    @nitsuhalemayehu484 Před rokem

    wede dero astedadege ena manenete temelesh endaseb nw yehonkut maneyazewal endet nw magegnew dagi

  • @drtrend4995
    @drtrend4995 Před rokem

    Man i really respect you hlmeh sewn magelgel lay yetemeserete slehone i respect ! One day agegnhalew 'yehone ken live gebteh lawerah sl ene lay sders wetah that gave me maggnet yalebgn sew endehonk ' nothing beyond God that's why le Ethiopia wanaw sew 👍👍👍👍👍👍👍👍👍 selam le hagerachn 🙏🙏🙏

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Před rokem

    Gobaz nak barita 👍👍👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏💜💜💜

  • @sabasolomon6968
    @sabasolomon6968 Před rokem

    Betame dese yelale kefel hulet entebekalen

  • @hananferhan371
    @hananferhan371 Před rokem

    I don’t get it?

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

    እንኳን ደህና መጣህ ብሮሮሮሮሮሮ

  • @samuelwabegne3478
    @samuelwabegne3478 Před rokem

    🥰🥰🥰

  • @ArsemaVlog
    @ArsemaVlog Před rokem

    Love u bro

  • @heranmulushewa3800
    @heranmulushewa3800 Před rokem

    dagi programun meteche lemetadem felege neber men madreg new yalebege

  • @ashenafidenboba9239
    @ashenafidenboba9239 Před rokem

    Dagi please follow Moojii baba you can have him from you tube.from south Sudan,juba

  • @saliajihad9129
    @saliajihad9129 Před rokem +1

    Hunet new

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 Před rokem

    Wey yihe wenz afff aymechegnim

  • @thelordismyshepherd3714

    የሰው ልጅ በሀጥያት ምክንያት ከተፈጠረበት ክብር ወደቀ ከእግዚአብሔርም ተለየ! የወደቀውን ሰው ለማንሳት ከእግዚአብሔር የተለየውንም ሰው ለማስታረቅ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ወደምድር መጣ በእኛ ፋንታ ተገረፈ ተሰቀለ ሞተ ተቀበረ በሦስተኛውም ቀን ከሞት ተነሳ:ከሞት ሲነሳ የወደቀውን ሰው ይዞ ነው የተነሳው! ይህን እውነት ላመነ ኢየሱስንም ወደ ህይወቱ ላስገባ ትንሳኤ ይሆንለታል! ያላመነ ግን በሞት እና በጨለማ ይሆናል! ይህ የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነው!
    እናንተ የምታወሩት ደግሞ በማር የተለወሰ መርዝ ነው! እባቡ ሔዋንን በኤደን ገነት እንዳሳታት ማለት ነው:: ትኩረቷን ከእግዚአብሔር ላይ አንስታ ወደ ራሷ እንድትመለከት እንዳደረጋት ማለት ነው! ራስን ማምለክ ሀጥያት ነው!ወደ ክርስቶስ መመልከት ግን የዘላለም ህይወት ነው!

  • @Yonatube1988
    @Yonatube1988 Před rokem

    Just talk nothing change

  • @zeynebweloyewa539
    @zeynebweloyewa539 Před rokem +1

    እር ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @teshomekarite5169
    @teshomekarite5169 Před rokem

    Ahun erasu tatelaleh zem beleh melfelf

  • @demisewdamitew9309
    @demisewdamitew9309 Před rokem

    እኔ የምለው ዝነኛ ሆነሃል፣ ገንዘብም ይኖርሃል፣ ታዋቂ ሰዎችም አውቀሃል፣ ታዲያ ልምን ይዋሻል??? ዩኒቨርሲቲ ስገባ የምወደውን ዲፓርትመንት...???

  • @meronhabeshawit2461
    @meronhabeshawit2461 Před rokem

    Hey brooo 😁😁

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 Před rokem

      @True Mekdes Tesfa 😌 ere ይህን ሁሉ ማንበብ ማለት ተራራን እንደመውጣት ነው 😵

  • @dannyderse9998
    @dannyderse9998 Před rokem

    ልክ እንደ አብይ አህመድ የምጠላው ሰው በጣም ወሬ ብቻ የማይኖረው ህይወት በወሬ ጨረሰው ዝም ብሎ መቀደድ ያበዛል

    • @abelyimer1784
      @abelyimer1784 Před rokem

      Endemaynorw bmn awek slu wuraws mn agebah bcha mrt hasabochun hyweth lay lmtgbr mokr

    • @saraameha1238
      @saraameha1238 Před rokem

      🤪 check yourself first Bro

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před rokem

      ሃሃሃ አታውቀውማ ማኔን

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Před rokem

    እናንተ አውቃችሁም ሆነ ባለማወቃችሁ የሰውን አ እእምሮ ትበጠብጣላችሁ። የሚገርመው ግሞ ለማሳመን የፈጣሪን ስም መነገጃ ታደርጋላችሁ። አረ እባካችሁ 😡😡ለእናንተ እንመተዳዳሪ ቢሆን የብዙ ሰውን አይምሮ ግን በመበጥበጥ የመንፈስ ጭንቀት እያሥያዛችሁትና ለክፉ መናፍስት እየሸጣችሁት ነው።እናም እባካችሁ ሌላ እንጀራ ፈልጉና ብሉ በሰው አይምሮ አትጫወቱ።

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 Před rokem +1

    ድሮ በኛ ጊዜ ሰው በሶስት ይከፈላል እንል ነበር የገባው፣ያልገባውእና ግራ የገባው! ዘንድሮ በታደሰው ህገመንግስጥ መሰረት ጅል፣ጅላጅል፡እና ጅላንፎ፡መባሉን፡ ሰምተናል። ስለሆነም፡ እነዚህን ሁለት ጅላጅልሎች፡ብያቸዋለው።

  • @doitright593
    @doitright593 Před rokem

    This guy he has big problems listening he doesn’t listen and just keep shouting pretending to look like motivational speaker you got to listen the audience and make improvements on you feedbacks otherwise don’t leading in to cave listener and take feedback from you own audience.