Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ለብዙ ወንድም እህቶች እንዲደርስ እንደኛ እዲፅናኑበት የጌታን ፍቅር እዲያዩበት ላይክ እናርገው ሰብስክራይብ አናርግ እናበረታቻቸው አይፋጅም ላይኩ
774 viewers but 220 likes
🥰🥰
እዉነት ነዉ ዘፈን ቢሆን በሚሊዮኖች ይሠማ ነበር።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭
ወይ መታደል!! እህቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!! እባክህ ጌታ ሆይ የነፍሴን ቁስል አድንልኝ!!
ድዉይ ነንድውይ ነን አንተ አድነን መጻጉዕን የፈወስክ በልዩ ሥልጣንህየሥጋ በሽታ /በአንተ እንደ ተረታ/(፪)እኛም ተይዘናል በነፍስ በሽታ አድነን የሠራዊት ጌታ
ይቅር ይበለን የሰራዉት ጌታ ይማረን ይቅር ይበለን
እኔስ መቼ ይሆን ካለሁበት አፀያፊ ህይወት እጄን ይዞ ሚያድነኝ በምህረቱስ ሚጎበኘኝ እህ😢😢😢ጌታ ሆይ አንፃኝ እኔም ልጅህ ነኝ💔ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን 🙏ድንቅ ዝማሬ ነው❤
amen ye melalyikit zimare yasemalin Egnanm ke ሀጢያት በሽታ ይፈውሰን
ውዷ እህታችን ዘማሪት ሂዊ ዘንድሮ ዘወረደ ብለሽ የጀምርሽው እና በየ ሳምንቱ እያቀረብሽ ያለው የአብይ ጾም የዝማሬዎች እጅግ መልካም ነወ። እስከ ትንሣኤ ድረስ እንደሚቀጥል ተስፋ አለኝ በርቺ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰመሽ ለማታልፈው መንግሥቱ ያብቃሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🤲 ሂዊ እንወድሻለን።
ከጣእሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን የቅዱሳን ምስጋና ያሰማሽ የኔ ቆንጆ💞
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ኑርልን
ዓሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የድንግል ልጅ እኛንም ይፈውሰን
bewnet zemariy melakt yasmalen ehitachin samnt kidami ena ehud simeta mezmurshin metbke jemriyalhu kyagleglot zemnshin yarzemleshi 😍
መጻጉዕን ከጸናበት ደዌ የፈወሰ አምላክ እኛንም ከተኛንበት የኀጢኣት ደዌ በቸርነቱ ይፈውሰን ለእሕታችን ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ወዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን✝️
😮😊
Amen 🙏🏽
..... እህታችን ቃል የለኝም፣ እንደ አሮጌ ወይን ጣዕም እየሆነ ነው አገልግሎትሽ! በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ! እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!❤❤❤
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !🙏ልዑል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን☝️ የድንግል ልጅ ከነቤተብሽ ይባርካችሁ 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ እህቴ አምላክ እነኳን ለዚህ ቀን አበቃን መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን
zimare melaekit yasemalin. weqitun yetebeqe mezimur new❤❤❤
ደስ የሚል ስራ ወቅቱን የዋጀ ቤተክርስቲያንን የሚመስል ዜማ በርች ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እስቲ ሁላችንም ሼርርርርር እናድርግ በሶሻል ሚዲያችን ለጓደኞቻችን ዘማርያንን እናበረታታ 🥰🙏
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን + ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን 🙏🤲❤❤❤🤲🙏
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት 🙏መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ አድሜና ጤና ይስጥሽ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏🌿🙏🌿🙏
ዝማሬ መላእክት ያስማልን 😢😢😢 እግዚአብሔር ለኛም ይፈውስን
መንግስቱን ያውርስልን እህታችን እኛንም በንስሀ መንገድ ያመላልሰን
እግዚአብሔር ኣምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን!!!!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔ ነኝ መጻጉ የሐጥያት በሽተኛ እየኝም ፈውሰኝ ጌታዬ ደጉ ሳምራዊ
አሜን መልካም ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር ዘማሪት ህይወት❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መፃጉዕን ከ38 ዓመት ደዌ የፈወሰው አልጋህን ተሸክመህ ሂዳ ብሎ ከአልጋ ቁራኛ ያዳነው አምላክ እኛንም ከኃጢያት በሽታ ይፈውሰን እናታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲ዝማሬ ማልክት ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይታብክሽ እስከና በፅብሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ቁዱስ አያል ጌታ 🙏🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ፀጋዉን ያብዛልሽ መመረጥ መታደልሽ 🙏❤️❤️❤️
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤😢😢
አሜን አሜን አሜን ዚማሪ መላኢክትን ያሰማል እ በእድሜ በጤና ያኑርልን በቤቱ ያቆያለን 🤲🤲😥🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤
ምን አይነት ፀጋ ነው የሷ መዝሙሮች ያፅናኑኛል ፀጋውን ያብዛልሽ ሂዊ በጣም ነው የምወድሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅልንዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን እህታችን ከዚህም በላይ የምታገለግይበትን እድሜና ጤና እግዛብሄር አምላክ ያድልሽ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
ደጋግሜ በሰማሁት ቁጥር ሁልግዜ አዲስ ነው፣ በየፀበሉ፣ በየጉባኤው እየተመላለስ "የኔስ መቼ ይሆን?" የሚል በመላለስ የደከመ ስንት አለ? እንደ መፃጉዕ ደግሞ የሚወስደው ያጣ ስንት አለ በየቤቱ? መፃጉዕን ፈልጎ የሄደ ጌታችን ይድረስልን! ግጥሙም ዜማው የመሳሪያ ቅንብሩም እጅግ የተዋጣለት ትልቁ የዐብይ ፆም ስጦታችን ሳይሆን አልቀረም ከዘማሪትዋ ሌላ ዜማ ካልመጣ። መታደል ነው ! ተባረኩልን! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!
Ameen Zmare Melaktin Yasemaln ❤❤❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ግሩም ዝማሬነው እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ ቅዱሳን መላአክቲ የስመኣልና ❤❤❤ 🎉🎉🎉❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
የኔ መልካም እህት ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረክልኝ
የህይወት ቃልን ያሰማሽ ❤❤❤የምር ትለያለሽ ይህ ፀጋ የሰጠሽ አምላክ ይመስገን
Zimare melaikt yasemalen HIwiyeee ❤❤😘😘🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: በቤቱ ያኑረን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን አሜን!!!
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ሲሰተር ህይወት በእድሜ በፀጋ በሞገስ በጥበብ በጤና ይጠብቅልን አሜን !!!🙏⛪❤ እንወድሻለን ብዙም እናከብርሻለን 🙏❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ
I can't stop hearing.... it really amazing ❤
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤
መፃጉዕ ነኝ እኔም የድንግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ሆይ እኔንም ከብዙ የሀጥያት ደዌ ፈውሰኝ!!!🙏🙏🙏
ኣዝዩ ንልቢ ዝምስጥ ዝማረ! እግዚኣብሔር ጸግኡ የብዘሐልኪ ክብርቲ ሓፍትና!!
❤❤❤ ዝማሬ መላእህትን ያሰማልን
Zimare melkten yasemln be ewunet እናቴ siwedshii ekoo🥰🥰🌹🌹🌹👏👏👏🥰🥰🥰👏👏👏😢😢🤲
አሜን አሜን አሜን በዉኑት ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🎉ዝማረ መላይክት ያሰማልን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🎉 እግዚአብሔር ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉
Zemare melakten yasemalen.
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 መፃጉን የፈለገ አምላክ አኛንም ከውደክንበት ሀጥያት ያንሳን 😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ።ሼር ላይክ ሠብስክራይብ እያደረግን እናበረታታ በረከት አለዉ።
እኔም መፃጉዕ ነኝ የውስጥ ደወዬን አንፃው....ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ውድ እህታችን ድንቅ መዝሙር ነው።
አሜን 🙏🏽 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🏽💕🥰
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜሽን ያርዝምልን ፤መስዋእትሽን ይቀበልልሽ ያፅናናል መንፈስ ቅዱስ ያረፈበት ዝማሬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልን ያርዝምልን አሜን ይኸው ከላስቬጋስ እለተሰንበትን በመዝሙርሺ ደስ ብሎን እያሳለፍንነው እናመሰግናለን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Zmare melakat yasemal ❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሲስተር
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን💚💚💚💚💚💚
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ጌታ መፃጉን ቤተ ሳይዳ ሄዶ እንዳዳነው እኛንም በቅዱስ መንፈሱ ይጎብኘን ይፈውሰን መንፈስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤
Amen Amen zimare melkaten yasemalen 🙏🏻 ❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏❤️
ዝማሪ መላህክት ያሰማልን ሲስተር🙏🙏🙏
በርቼ ስንልሽ እንደ ሰው ፤ሆኖም ግን የሚያበረታው የላቀውን መንፈስ ቅዱስ ነው እሱን ኣመስግነን እንደ ሰው ልንከባበር ለፈቀዱልን ቅድስት ስላሴ ስብሓት ይድረሳቸው ከደካማው ፍጡራናቸው ቀሪው ዘመን ይባርክልሸ በምስጋና መስዋእት እንድትከሰቼ እህታችን ዘማሪት ሕይወት እንደ ስምሽ ሕይወት
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ፀጋዉን ያብዛልሽ
Ehetachen egzabher tsegun yabzalesh. Amen zemari melaket yasemalen ehetachen. Edmena tena ema amlak tarzemelesh. Egzabher dewayachen hateyatachen fewesgen 🙏🙏🙏😥😥😥🇪🇷
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሺን ያርዝምልን ❤️❤️❤️
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤
Zemare melakt yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝም
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ህይወትዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Zamariii matii asamalen izaberi hixichu zagahun hibizashi madalami Amen⛪️🤲🤲🤲😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እህታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏
❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤
ሄደ ቤተ ሳይዳ መፃጉን ፍለጋ በእንባ የሚዘመር ሒዊዬ የዝማሬ ፀጋን ለሰጠሽ አምላክ አኛንም እንዲሰጠን ፀልዪ በእውነት እህቴ
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማዓልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን ።
ዝማሬ መላአክ ያሰማልን
አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሂዊዬ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ መጻጉን የጎበኘ አምላክ እኛናንም ይገበኘን ሀገራችን ቤተክርስቲያናችንን ሰላም ያደርግልን በሰላም ለብርሀነ ትሳኤው ያድርሰን አሜን በርቺልን ❤
ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን እኔምንም አድነኝ ይፈውስን የምወድሽ❤
ለብዙ ወንድም እህቶች እንዲደርስ እንደኛ እዲፅናኑበት የጌታን ፍቅር እዲያዩበት ላይክ እናርገው ሰብስክራይብ አናርግ እናበረታቻቸው አይፋጅም ላይኩ
774 viewers but 220 likes
🥰🥰
እዉነት ነዉ ዘፈን ቢሆን በሚሊዮኖች ይሠማ ነበር።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭
ወይ መታደል!! እህቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!! እባክህ ጌታ ሆይ የነፍሴን ቁስል አድንልኝ!!
ድዉይ ነን
ድውይ ነን አንተ አድነን
መጻጉዕን የፈወስክ በልዩ ሥልጣንህ
የሥጋ በሽታ /በአንተ እንደ ተረታ/(፪)
እኛም ተይዘናል በነፍስ በሽታ አድነን የሠራዊት ጌታ
ይቅር ይበለን የሰራዉት ጌታ ይማረን ይቅር ይበለን
እኔስ መቼ ይሆን ካለሁበት አፀያፊ ህይወት እጄን ይዞ ሚያድነኝ በምህረቱስ ሚጎበኘኝ እህ😢😢😢ጌታ ሆይ አንፃኝ እኔም ልጅህ ነኝ💔
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን 🙏ድንቅ ዝማሬ ነው❤
amen ye melalyikit zimare yasemalin
Egnanm ke ሀጢያት በሽታ ይፈውሰን
ውዷ እህታችን ዘማሪት ሂዊ ዘንድሮ ዘወረደ ብለሽ የጀምርሽው እና በየ ሳምንቱ እያቀረብሽ ያለው የአብይ ጾም የዝማሬዎች እጅግ መልካም ነወ። እስከ ትንሣኤ ድረስ እንደሚቀጥል ተስፋ አለኝ በርቺ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰመሽ ለማታልፈው መንግሥቱ ያብቃሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🤲 ሂዊ እንወድሻለን።
ከጣእሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን የቅዱሳን ምስጋና ያሰማሽ የኔ ቆንጆ💞
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ኑርልን
ዓሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የድንግል ልጅ እኛንም ይፈውሰን
bewnet zemariy melakt yasmalen ehitachin samnt kidami ena ehud simeta mezmurshin metbke jemriyalhu kyagleglot zemnshin yarzemleshi 😍
መጻጉዕን ከጸናበት ደዌ የፈወሰ አምላክ እኛንም ከተኛንበት የኀጢኣት ደዌ በቸርነቱ ይፈውሰን ለእሕታችን ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ወዝማሬ ዳዊትን ያሰማልን✝️
😮😊
Amen 🙏🏽
..... እህታችን ቃል የለኝም፣ እንደ አሮጌ ወይን ጣዕም እየሆነ ነው አገልግሎትሽ! በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልሽ! እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!❤❤❤
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !🙏ልዑል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን☝️ የድንግል ልጅ ከነቤተብሽ ይባርካችሁ 🙏
ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ እህቴ አምላክ እነኳን ለዚህ ቀን አበቃን መልካም እለተ ሰንበት ይሁንልን
zimare melaekit yasemalin. weqitun yetebeqe mezimur new❤❤❤
ደስ የሚል ስራ ወቅቱን የዋጀ ቤተክርስቲያንን የሚመስል ዜማ በርች ፀጋውን ያብዛልሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እስቲ ሁላችንም ሼርርርርር እናድርግ በሶሻል ሚዲያችን ለጓደኞቻችን ዘማርያንን እናበረታታ 🥰🙏
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን + ዝማሪ መላክትን ያስማልን አሜን 🙏🤲❤❤❤🤲🙏
❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት 🙏
መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ አድሜና ጤና ይስጥሽ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏🌿🙏🌿🙏
ዝማሬ መላእክት ያስማልን 😢😢😢 እግዚአብሔር ለኛም ይፈውስን
መንግስቱን ያውርስልን እህታችን እኛንም በንስሀ መንገድ ያመላልሰን
እግዚአብሔር ኣምላክ ዝማሬ መላእክትን ያሳማልን!!!!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኔ ነኝ መጻጉ የሐጥያት በሽተኛ እየኝም ፈውሰኝ ጌታዬ ደጉ ሳምራዊ
አሜን መልካም ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሲስተር ዘማሪት ህይወት❤❤❤
አሜን አሜን አሜን መፃጉዕን ከ38 ዓመት ደዌ የፈወሰው አልጋህን ተሸክመህ ሂዳ ብሎ ከአልጋ ቁራኛ ያዳነው አምላክ እኛንም ከኃጢያት በሽታ ይፈውሰን እናታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲ዝማሬ ማልክት ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይታብክሽ እስከና በፅብሽ አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ቁዱስ አያል ጌታ 🙏🥰
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ፀጋዉን ያብዛልሽ መመረጥ መታደልሽ 🙏❤️❤️❤️
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤😢😢
አሜን አሜን አሜን ዚማሪ መላኢክትን ያሰማል እ በእድሜ በጤና ያኑርልን በቤቱ ያቆያለን 🤲🤲😥🤲
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤
ምን አይነት ፀጋ ነው የሷ መዝሙሮች ያፅናኑኛል ፀጋውን ያብዛልሽ ሂዊ በጣም ነው የምወድሽ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን
ዝማሬ መላይክት ያሠማልን እህታችን ከዚህም በላይ የምታገለግይበትን እድሜና ጤና እግዛብሄር አምላክ ያድልሽ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
ደጋግሜ በሰማሁት ቁጥር ሁልግዜ አዲስ ነው፣ በየፀበሉ፣ በየጉባኤው እየተመላለስ "የኔስ መቼ ይሆን?" የሚል በመላለስ የደከመ ስንት አለ? እንደ መፃጉዕ ደግሞ የሚወስደው ያጣ ስንት አለ በየቤቱ? መፃጉዕን ፈልጎ የሄደ ጌታችን ይድረስልን! ግጥሙም ዜማው የመሳሪያ ቅንብሩም እጅግ የተዋጣለት ትልቁ የዐብይ ፆም ስጦታችን ሳይሆን አልቀረም ከዘማሪትዋ ሌላ ዜማ ካልመጣ። መታደል ነው ! ተባረኩልን! እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!
Ameen Zmare Melaktin Yasemaln ❤❤❤❤
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ግሩም ዝማሬነው እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ ቅዱሳን መላአክቲ የስመኣልና ❤❤❤ 🎉🎉🎉❤❤❤
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
የኔ መልካም እህት ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረክልኝ
የህይወት ቃልን ያሰማሽ ❤❤❤
የምር ትለያለሽ ይህ ፀጋ የሰጠሽ አምላክ ይመስገን
Zimare melaikt yasemalen HIwiyeee ❤❤😘😘🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: በቤቱ ያኑረን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን አሜን!!!
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ዘማሪት ሲሰተር ህይወት በእድሜ በፀጋ በሞገስ በጥበብ በጤና ይጠብቅልን አሜን !!!🙏⛪❤ እንወድሻለን ብዙም እናከብርሻለን 🙏❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ
I can't stop hearing.... it really amazing ❤
Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤
መፃጉዕ ነኝ እኔም የድንግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ሆይ እኔንም ከብዙ የሀጥያት ደዌ ፈውሰኝ!!!🙏🙏🙏
ኣዝዩ ንልቢ ዝምስጥ ዝማረ! እግዚኣብሔር ጸግኡ የብዘሐልኪ ክብርቲ ሓፍትና!!
❤❤❤ ዝማሬ መላእህትን ያሰማልን
Zimare melkten yasemln be ewunet እናቴ siwedshii ekoo🥰🥰🌹🌹🌹👏👏👏🥰🥰🥰👏👏👏😢😢🤲
አሜን አሜን አሜን በዉኑት ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🎉ዝማረ መላይክት ያሰማልን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🎉 እግዚአብሔር ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉
Zemare melakten yasemalen.
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 መፃጉን የፈለገ አምላክ አኛንም ከውደክንበት ሀጥያት ያንሳን 😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ።ሼር ላይክ ሠብስክራይብ እያደረግን እናበረታታ በረከት አለዉ።
እኔም መፃጉዕ ነኝ የውስጥ ደወዬን አንፃው....
ዝማሬ መላእክት ያሰማለን ውድ እህታችን ድንቅ መዝሙር ነው።
አሜን 🙏🏽 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🏽💕🥰
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜሽን ያርዝምልን ፤መስዋእትሽን ይቀበልልሽ ያፅናናል መንፈስ ቅዱስ ያረፈበት ዝማሬ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልን ያርዝምልን አሜን
ይኸው ከላስቬጋስ እለተሰንበትን በመዝሙርሺ ደስ ብሎን እያሳለፍንነው እናመሰግናለን