ወይ ነዶ Ethiopian Movie Wey Nedo 2024 Full Length Ethiopian Film Wey Nedo 2024

Sdílet
Vložit

Komentáře • 311

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Před 4 měsíci +42

    ግን ከማንም በላይ እሚገርም ችሎታ እዳላችሁ ታቃላችሁ 🎉🎉🎉💞💞💞💞

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 Před 4 měsíci +17

    በመብርሃን እንደዛሬ ስቄ አለቅም ይመቻችሁ ባየሽ እሱ ባለዉ በርቱ.
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 4 měsíci +10

    ወይ ገርመውዬ እንደው እኮ እር እንደው ማንን ከማንን ላበላልጥ ወይኔ የአንዱን ሳይ የአንዱ ምን አለፍችሁ ሁላችሁም ስጦታ የተስጣችሁ ናችሁ የሱ ባለው እናት ሆንውየሚስሩት እራሳቸው ንፍስ ንገር ናቸው በቃ ምን አለፍችሁ በቃ በቃ በቃ ትችላላችሁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እሱ የፍጠርን አምላክ ከንናቱይጠብቃችሁ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 Před 2 měsíci +4

    ሀገሬ❤❤❤የኔ ምድረ ገነት አማራየ😘😘

  • @yalemworkmekonnen9222
    @yalemworkmekonnen9222 Před 4 měsíci +23

    እሱባለው ዛሬ ደግሞ የሞኝ መጨረሻ ሆነህ ተገኘህ። አሪፍ ነው ሁሉንም መሆን መቻል።

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Před 4 měsíci +11

    ለየት የሚያደርጋቸው ደሞ 💝ሁሉም በስማቸው 💝

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 4 měsíci +24

    ውይይይ ቦታው ሲያምር እሽቱ ሲያምር😢😢😢 ብቻ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ😍😍😍

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 Před 4 měsíci +6

    ወይኔ የገጠር ድራማ እንዴት እንደምወድ ደስስ ስትሉ ጓበዞች ዋው ዋው❤❤❤❤❤

  • @ELizaAmharaOsa
    @ELizaAmharaOsa Před 3 měsíci +3

    የኔ ደግ ህዝብ የኔ ደም አማራ ሰላማችንን አላህ ይመልስልን😢🎉🎉

  • @hunegnawzemo
    @hunegnawzemo Před 4 měsíci +18

    ለሞኝ ዳቦ አያሳዩትም ካሳዩትም አይነሱትም😀😀

    • @lubabamohmmed4324
      @lubabamohmmed4324 Před 4 měsíci

      😂😂

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před 4 měsíci

      😂😂😂😂

    • @user-lt3ys4tc2d
      @user-lt3ys4tc2d Před 4 měsíci

      እመይ ብቀምሽው አለ ቀምሶአያቅ ክክክክክክክክክክክ

    • @user-si8iq7qe9p
      @user-si8iq7qe9p Před 4 měsíci +1

      ​@@user-lt3ys4tc2d😂😂😂😂 አረ ሆድ ቆሰለ

    • @user-pt1oh2yf6h
      @user-pt1oh2yf6h Před 4 měsíci

      አረእዳዉየናንተስይለያልልዮወችበሳቅገደላችሁኝ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8h Před 4 měsíci +6

    ኧረ ወየው በሳቅ ገደሉኝ ሲበዛ ያነዛን😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h Před 4 měsíci +69

    ውይ ማነው እደኔ የገጠር ልጅ

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Před 4 měsíci +10

    መደነቂያ፣በሁሉም ድራማ ላይ ሊፕስቲክ ባትጠቀሚ? እንደሁኔታው ለድራማው አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ብቻ ተቀቢ ፣አይመስልሽም?

    • @SarahSarah-pb6ds
      @SarahSarah-pb6ds Před měsícem

      እውነት ነው መደነቂያ በቻ ነች ደሞ

  • @user-xi2kb6kx6s
    @user-xi2kb6kx6s Před 4 měsíci +7

    አገራችሁ ደስ ሲል በማርያም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @banchiamsalu6053
      @banchiamsalu6053 Před 2 měsíci +1

      ደብረማርቆስ ጎጃም አማራ ❤❤❤

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Před 22 dny

      ​@@banchiamsalu6053ጎጃም ምድር ገነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Před 3 měsíci +3

    መቸም እናንተ አማሮች የሁሉ ነገር ቅመሞች ናችሁ። ጨዋታችሁ፣ ቀልዳችሁ፣ ቁምነገራችሁ፣ ሁሉ ነገራችሁ አስደሳች ነው። የአንዷ ልጅ አባባል በሳቅ ገደለችኝ፣ "አረ አረርኩ፣ ተንጨረጨርኩ፤ ጥብስ ጥብስ አልሸትሽም? ስትል ከገጠር ሰው የማልጠብቀው ስለነበር አሰብኩትና በሳቅ ልሞት።
    እናትዬዋ ደግሞ ወንድ ልጇ ያንነገር ከቀመሰ በኋላ አልቻል ብሎ ሚስቱን ረፍት ስላሳጣት መርሯት ከቤት ሸሸች። የሱ እናት ይህን ልጃቸው ሲያማክራቸው፣ "እንዴው በወጣህ በገባህ ቁጥር እንደ ቆሎ የሚታፈስ ነገር አይደለም" አሉ።

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Před 4 měsíci +5

    አይብልፅግና ድራሽህን ያጥፋው 😢😢😢ሀገሬ አስታሰንኝ ወለጋ 😢😢😢ፍርድ አላህ ብቻ

    • @user-ue6nb7df3t
      @user-ue6nb7df3t Před měsícem

      አብሽሪ እህቴ አላህ ይፈርዳል ኢንሻአላህ ቢዘገይ እንጂ

  • @user-ze5ug1rv3z
    @user-ze5ug1rv3z Před 4 měsíci +8

    ዛሬ ሁላችሁም ናችሁ ያሳቃቸሁኚ ወይኔ ገረመው ደግሞ እደዚ ደፋፋፋፋፋፋ አለብኚ አላለም ወይ የወንድልጅ መከራ ብዛቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před 11 dny

    የጠራው የኩራው የአርሱ አደሩ የአማራው የገበሬ ልጅ ነኝ ❤❤❤

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 Před 4 měsíci +2

    አረ እናተ ሰዎች በሳቅ ገደላቹኝ ወይኔ ስወዳቹ kkkkkk ብርቱክን ሲታደል ሎሚ ደረሰኝ አለች ትወና እናተጋነው የምር ምርጥ ናቹ እናመሰግናለን

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Před 4 měsíci +2

    የኔዋ ገጠር ያደኩብሽ ሀገሬ ወጉን ስርዓቱን የጠበቀ ስራ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asetermoges7815
    @asetermoges7815 Před 4 měsíci +5

    ሠላም ሠላም እባካችሁ የዚህን ቦታ የምታውቁ ነገሩኝ ከዚህ አገር መኖር አምሮኛል ቀልድ አይደለም የገጠር ልጅ ስለሆንኩ ሳየው ደሰ ይለኛል በጣም

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 4 měsíci +7

    በስመዓብ ጠንቋዩ አስጠላኝ

  • @genetzike7525
    @genetzike7525 Před 4 měsíci +1

    የምታሳዩትን አየዋለሁ አደንቃችሗለሁ ነገር ግን ትንሽ እንዲህ አይነቱን ነገር ባትሰሩት ደስ ይለኛል ልጆችም እኮ ያዩታል ያላችሁንም ከበሬታ ያሳንስዋል ቃላቶቻችሁሁሉ የተመረጡ ይሁኑ እባካችሁ

  • @user-yx7tp7iz6j
    @user-yx7tp7iz6j Před 4 měsíci +2

    አረ ቡና ስቀዳ ጨርሳ አፈሰሰችው😂😂😂 ተመችታችሁኛል ምችት ይበላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj Před 4 měsíci +4

    አይነጥላ እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @souchou369
    @souchou369 Před 2 měsíci +1

    እወነት ነዉ ከሰዉ እሰሳ ይሻላል በርቱ እገሬ ናፈቅኝ ❤❤❤❤❤

  • @SarahSarah-pb6ds
    @SarahSarah-pb6ds Před měsícem

    አቤት ወበት በጌታ ያለምንም ነገረ የተፈጥሮ ቆንጀና አይ አማራ እንኳን ከእናተ የሆንኩ❤❤❤❤❤

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 4 měsíci +4

    ምነው ባላየሁት ምነው ባልቀመስኩት. እሱባለው 😂😂 😋😋

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před 4 měsíci +1

    በጣም ነው ደሴ የምትሉት በርቶ ፈታ እያልኩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Před měsícem

    የዛሬዉ ደግሞ በጣም እሚገረም በሳቅ የታጀብ ቁምነገር ነዉ ላሰተዋለዉ ሰዉ ብዙ ትምህርት አለዉ🎉❤❤❤❤የኔዉቦች

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 4 měsíci +2

    ያገባሁት ያውወጥ ምናምን እንድታበስልልኝ አላላም እር እሱ ባለውን የት ላግኝው በጣምንው የምወደው የሚስራው ንገርሁሉ😂😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 4 měsíci +2

    እር እሱባለው እዬ ኮፍያህን አውልቀው ማእድ ላይ ስወድህ እኮ ጎበዝ መሆንህን ታውቃለህ👌👍👏🏽😂😂😂😂ሳር ሲግጥ ጥርሱ ይበላሻል

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Před 4 měsíci +3

    የኛ በግ ነበረ ሞሰብ ሲቀርብ አያስበላም ነበረ ፋዘርም እንዲህ ነበረ ቆርሶ ካልሰጠው አያስበላም ግን ለምን እንደሆነ ሞተብን😢😢😢

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před měsícem

      ጨው በዝቶበት ይሆናል😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 Před 7 dny

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@eyrusfeker4790😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jskahha1623
    @jskahha1623 Před 4 měsíci +4

    ወይ ኡሱ ባለው 😂😂😂 በሳቅ ገደልክኚ

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl Před 4 měsíci +2

    ያየሽ እና መደነቂያ እርጉዝ ናቸው

  • @userd42
    @userd42 Před 4 měsíci

    እንደ,እናንተ,ደስ,የሚለኝና,የሚያስቀኝ,የለም,ውይ,እንጀራ,ከበላሁ,አራት,ወር
    ሆኖኞል,ጎመጀሁ,ፈጣሪ,ኢትዮጵያን,አስባት,

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 4 měsíci +4

    ወጥ ለበጉ አላለም እሱ ባለው 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xr7re9xg3n
    @user-xr7re9xg3n Před měsícem

    ወይ እሱቤ ግን የትወና ችሎታክ ሁሉንም ትችላለክ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m Před 4 měsíci +2

    የዛሬው ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu Před 4 měsíci +2

    እኔም አጋ ጥሞኝ ያውቃል ሱብሃንአላህ ወዶችግን አላህይሁናችሁ ሴቶችምእደዛው ዋናውየትዳር መስፈርት እሱብቻነው ምንፍቅር ቢኖር መታገስአይቻልም

  • @user-es9wq4zx4w
    @user-es9wq4zx4w Před 4 měsíci +4

    ወይኔ 😂😂😂😂😂😂ተሎ ተሎ ተሰበሪ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 4 měsíci +2

    ያለምወርቅ እኮ የማውቃት ነው የሚመስለኝ

  • @user-kg1pf2ij4i
    @user-kg1pf2ij4i Před 4 měsíci +1

    እደዛም በህዮተ ስቀአላቅም😂😂😂😂😂😂😂 ተመቻቹኝ በርቱ።ፈታበሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 4 měsíci +3

    ዛሬ ወዬው ሞትኩ ከገረመው እሱባለው

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 3 měsíci

    ወይኔ ዛሬ ደግሞ በሳቅ ገደላቹህኝ አቤት ቦታው ሲያምር ❤❤❤❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 Před 4 měsíci +1

    አይይይ ያገሬ ትዝታ😢 ግን አበጀሺ ከሌለች ደስ አይልም

    • @user-sv7qj7lr6q
      @user-sv7qj7lr6q Před měsícem

      እረዝም በይ ሁሉም አንድኛ ናቸው

  • @userd42
    @userd42 Před 4 měsíci

    እንደእንተ,የሚያስቀኝና,ደስ,የሚለኝ,የለም,ታድላችሁ,የገጠር,ኑሮ,ደስ,ሲል,
    ወይ,ኢትዮጵያ,ደስ,ስትል,ይመቻችሁ,

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 4 měsíci +1

    ወይኔ አሳቃቹዉኝ አንዲህም አለ ለካ ጉድ❤

  • @user-kx5ox4lh1q
    @user-kx5ox4lh1q Před 4 měsíci +3

    ታላቄ ላይ ነው የምለው አለች

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Před 4 měsíci

    የሚገርመው ነገር እኔም ሞሰብ ሲቀርብ ቡራኤ ነው የምጠብቀው ከፋዘር በጣም ደስ ይላልኮ ገጠር

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 4 měsíci +3

    እንዲዝህ ደፋ 😂😂😂😂😂አላለም😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ይመቻችው ምርጦች❤❤❤❤❤❤😅አየ እሱ ባለው ተሽኮረመመ 😂😂😂😂😂እረ ኦኦኦ😅😅😅😅😅😅😅ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eq9jj2tj3b
    @user-eq9jj2tj3b Před 4 měsíci +2

    ውይኔ።ጉዴ።ገርመው።😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @leweyehu_yirsaw
    @leweyehu_yirsaw Před 4 měsíci

    በርቱ በጣም ቆንጆ ስራ ነው፣ ሌላ ስራ እንጠብቃለን!

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl Před 4 měsíci +2

    አንደኛ መጣችሁልኝ

  • @beezoshbesh9314
    @beezoshbesh9314 Před 4 měsíci +2

    የድሮውን፣ነው፣የሚያስተላልፉት፣ባሁኑ፣ስሀትኳ፣እድህአይነትኳይኖር፣አይመስለኝም፣ዴሞ፣እጃእጅ፣የበፊ፣ባህልነው፣ያሁን፣አይዴለም፣ዘና፣ያርጉን፣እባካቺሁ፣ተዋቼው

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 Před 11 dny

    ያየሽዬ እንደው ሁሌ እንደተቃጠልሽ እንዴ ተቀለቀለብሽ አለሽ ችግርሽ ሳይፈታ😂😂❤❤❤❤

  • @user-ob5jj9cx4k
    @user-ob5jj9cx4k Před 28 dny

    ውዴና ያይኔ አበባ እቢ አለው. 😂😂😂ሲሳይ ዋው

  • @user-es9wq4zx4w
    @user-es9wq4zx4w Před 4 měsíci +1

    አረ ባላገሮች አልተቻሉም በርቱልን ከሱሪና ተከፈር ቀለም የፀዳ

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2x Před 4 měsíci

    ውዋ ነው ❤ ሲምር በሳቅ ጨረስኩት እናመሰግናለን 🙏✌️🥰🥰🥰🥰

  • @frewbirhanu9618
    @frewbirhanu9618 Před 4 měsíci

    yalmwork..bertu good jop

  • @muluayalew9280
    @muluayalew9280 Před 4 měsíci

    Weyene enezih 2 sewochi gedelugi be saki esubalewe ena yayeshi andega nachewu❤

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Před 4 měsíci

    uffffffff yane wudadochi sitamiro iko❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abebech-pf8bi
    @Abebech-pf8bi Před měsícem

    በጣምደስይላልበረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mc7lb8of1h
    @user-mc7lb8of1h Před 4 měsíci +2

    በጉን አሶጭዉ አለኮ ከግዲ እዳይገባ አለ 😂😂😂😂😂አይ እሱ ባለዉ

  • @YigermalYigermal-bf7rv
    @YigermalYigermal-bf7rv Před 4 měsíci

    የእዉነት ከልቤ ነዉ የሳቅሑበት

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 Před 4 měsíci

    እንዬ የድራማው ድምቅት ናችው ❤❤❤❤

  • @somesonshamesu4194
    @somesonshamesu4194 Před 4 měsíci

    ይመቻቹ ደስ ይለል

  • @user-rm9gn8id6i
    @user-rm9gn8id6i Před 4 měsíci

    ስወዳቸዉ

  • @tsehaymisganaw699
    @tsehaymisganaw699 Před 2 měsíci

    በጉ😮😮😂 ደስ ሲሉ ኡፍ ❤❤❤

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před 4 měsíci +1

    አይ እሱባለው እናቷ አታቅፋትም ወይ አለ 😂😂😂😂😂

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6q Před měsícem

    😀😃😀! እሱባለው ዛሬ በሳቅ ገደላችሁኝ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Před 4 měsíci +1

    እደው እሱባለው ዛሬ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 4 měsíci +2

    ገረመውውው ድፊት ይላል አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv

    የኔ ማሮች ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @yegnagilm2421
    @yegnagilm2421 Před 4 měsíci

  • @AbCd-sp6nb
    @AbCd-sp6nb Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @Sandy-gl9mp
    @Sandy-gl9mp Před 4 měsíci

    I have never laughed like this in my life. I had to stop watching. 😅😅😅😅

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d Před 4 měsíci +5

    እስኪ አስተያየት ስጡኝ. እኔከባልተቤቴጋር ከተጋባን ሰባት አመታችነው አድም ቀንተግባብተን አንምውቅም. ቤተሰቦቹበጣም ጡሩሰውናቸው የኔምቤተሰቦች በጣም ነውየሚከባበሩት. ልጁምንም መረዳት አይፈልግም ላስረዳውም ብል በማያውቀውቆቆ የዘፈኩለት ይመስለዋል እኔየምሰራውን ሁሉ ለሱአማክራለሁ እሱመቸምሆዱ አይገኝም እኔም ሰልችቶኝ ስለንሮየማስበው ትቸዋለሁ ምንም ማማከር አልፈልግም. ያለሁትስደትነው እሱም ስደትነበር ሀገሬገብቶል. አሁንም እደዚያውነው. ስደት እያለ እደማበድ ብሎነበር የአእምሮጪቀት አለበት እሱየፈለገውንብቻነውየሚሰራው. ግንእደትልሁን. የኔም ቤቱሰቦች የሱም በጣምይከባበራሉ እኔእናእሱ ሆድ እናጀርባነን

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 Před 4 měsíci +1

      ከባድ ነው እንደዚህ የማንስማማ ከሆነ እንለያይ በይው እና እይው ለቤተሰብ ተነጋገሪ እንደዚህ ሁናችሁ እስከመቼ ነው የምትኖሩት የሚጨናነቀው የሆነ መናገር የማይፈልገው ነገር ኑሮ ይሆናል በውስጡ የያዘው አጣሪ ስለእሱ ጀርባውን ምን አልባች የደበቀው እንዳለ የመሰላቸት ነገር ነው ያለበት ትዳር ማለት ተመካክረው ተሳስበው ነው የሚኖረው አንች የምታደርጊውን ለእሱ አማክረሽ እሱም እንደዛው ለአንች አማክሮ ነው እንጂ አይጥና ድመት ሁናችሁ እስከመቼ

    • @user-lt3ys4tc2d
      @user-lt3ys4tc2d Před 4 měsíci

      @@mosebtube1027 እህቴ ወላሂ ገናዛሬ ሀሳቤን በጽሁፍስገልጥ ለማንም አልናገርም. ቤተሰቦቸ ደህና የምኖርይመስላቸዋል. እኔ እኮ ለሱነግሬዋለሁ. የጣልከውንጥሎሽልመልስልህ እናሌላአግባብየዋለሁ. ምንም አንግባባም እኔ ለማንም አላወራም እኔበጣም ለንሮየ በጣም እለፍላሁ. አሁን ግን እኔም ትቸዋለሁ ፈጣሬ ጡሩውን ምግድይምራኝ

    • @EmuAyimen232
      @EmuAyimen232 Před 4 měsíci +1

      ሌላ እሚ ወደው እዳለው እኔም ስለማውቀው ነው እና ካልተግባባችሁ እንለያይ በይው ከተማረ ትታረቃላችሁ ባይ ነኝ

    • @user-lt3ys4tc2d
      @user-lt3ys4tc2d Před 4 měsíci +1

      @@EmuAyimen232 እህቴ ነግሬዋለሁ ያውነው ምንምለውጥየለም እሱምዝም እኔም ዝምብያለሁ ያለሁትበሰውሀገርነው. እኔመቸም ቢያገባ ጣጣምየለኝም የሱዝምታ እኔከሱእድርቅአድርጎኛል. ቤተሰቦቻችንምንም አያውቁም በሰላምየምንኖርይመሳሳቸዋል

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 Před 4 měsíci

      ስሚ እህቴ የምትችይው ሞክሪ ነገር ግን እዚህ ላይ መርዳት ያለንሽ የእናንተን ኑሮ ቤተስብ አይኖርም ሁሌም ስትቃጠይ መኖር የለብሽም በጊዜ ማስናበት ይሻልሻል ሆ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 4 měsíci

    🥰😁😁😁❤❤❤ወይ ጉድ።

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před 4 měsíci

    ሲወድላት.

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 Před 4 měsíci

    የኔ ምርጡች

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm Před 4 měsíci +1

    ሚቺዉ ዬሞትክ እሬሳ እራራራራራራራራራራራራ😅😅😅😅😅❤

  • @bhhhh8094
    @bhhhh8094 Před 4 měsíci

    ማሮችችችችችችችችችችች❤❤❤❤❤

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z Před dnem

    እሱቤ ሲያፍር እዴት እዳሳቀኝ😂😂😂

  • @user-mb4ow7oh2u
    @user-mb4ow7oh2u Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wq3gq3be9k
    @user-wq3gq3be9k Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před 4 měsíci

    ወይኔ በሳቅ ፈነዳው ❤❤❤❤❤😢

  • @girmabeyene7699
    @girmabeyene7699 Před 4 měsíci

    አሁንማ፡ጎበዝ፡እዬ፡ተንከባለልዬ።

  • @MalakAls-wq9kl
    @MalakAls-wq9kl Před měsícem +1

    የበጉ ጥርስይጠቁራል እያለ እሱባለዉ

  • @user-qz6ww6qr9i
    @user-qz6ww6qr9i Před 4 měsíci

    አይቶ የማያምነውን ሳር ሲበላ ጥርሱ ይበላሻል የሚለውን በግ አስወጭው አላለም አይ ፍቅር ቦታህን ስታገኝ እኮ

  • @user-bg4ne6zj6u
    @user-bg4ne6zj6u Před 2 měsíci

    ኧረ ያይኔአበባን😢😢😢

  • @MalakAls-wq9kl
    @MalakAls-wq9kl Před měsícem +1

    ወየይኔእሱባለዉ 😮😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-wq3gq3be9k
    @user-wq3gq3be9k Před 4 měsíci

    የገረማል

  • @EmebetBikis-zw3px
    @EmebetBikis-zw3px Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ssrre7463
    @ssrre7463 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @SAMIRASAMIRA-rw8cg
    @SAMIRASAMIRA-rw8cg Před 4 měsíci

    አይሠማም

  • @seadi5
    @seadi5 Před 4 měsíci

    ወይኔድንቹሳያምር

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 4 měsíci +1

    ዉይ እነደብተራወች😢😢😢

  • @Tesfa7
    @Tesfa7 Před 3 měsíci +1

    የድንቹ ቦታ የመድሃኒያለም ያለህ፣ የእሱባለውን ቆብ ከስንት ዘመን በኋላ
    ሴትዮዋን ግን ሰከን በይ በሏት

  • @Eritreana1991
    @Eritreana1991 Před 3 měsíci

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው 😂😂😂