የአማን ሻሎም ወንድም የፍርድ ሂደቱን ተናገረ | faithline | aman shalom | ኤል ቃል tube | abel abuna | ተናገር እዉነቱን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    aithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Komentáře • 398

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Před 2 měsíci +33

    ጌታ በእስር ቤት ሊጠቀምበት ይሆናል ማን ያውቃል ለበጎ ነው

    • @tiz59905
      @tiz59905 Před 2 měsíci +3

      እኔም እንደዛ እያሰብኩ ነበር እስር ቤታ ጌታ የፈለገው ሰው ይኖራል እዛ ውስጥ ባይቆይ መልካም ነው ትምህርት አልጨረሰም 😢

    • @saronteame773
      @saronteame773 Před 2 měsíci +2

      ኣሜ ጌታ ታማኝ ነው።

    • @MesfinBirhanu-tc4mo
      @MesfinBirhanu-tc4mo Před 2 měsíci

      እንዶም ጭራሽ ጳውሎስን አስመሰላችሁ።

    • @MesfinBirhanu-tc4mo
      @MesfinBirhanu-tc4mo Před 2 měsíci +1

      ወንጌል የሰበከው ይመስል ዝን ብሎ በማይረባ ዛቻ ለታሰረው ግለሰብ አላካበዳችሁም ግን?

    • @ZewdituWeyesa-iz7ei
      @ZewdituWeyesa-iz7ei Před 2 měsíci

      Lerasu mech wengel gebawena new yemyastemrew esum enfimar new yegebaw bibal yeshalale

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před 2 měsíci +24

    በጣም ያሳፍራል😢😢😢😢 አማን አይዞህ እግዚአብሔር አለ❤❤❤

  • @user-hq1tz4vf9j
    @user-hq1tz4vf9j Před 2 měsíci +24

    ፎቶ በራሱ በራቁት መለጠፍ ከባድ ወንጀል ነው

  • @selamudaniel6200
    @selamudaniel6200 Před 2 měsíci +39

    ፍትህ ለወንድሜ አማን 😥😥 ቀለመወርቅ እጅህን ከወንድሞቼ ላይ አንሳ 🤧🤧🤧

  • @sBedaso
    @sBedaso Před 2 měsíci +15

    ወይ ሴጣን ጌታ ይገስጽህ የቤት ስራ ሰጠቶን የጌታ ስራ አስተወን ጌታ ሆይ እርዳን !!

    • @user-mc1xt3cy1h
      @user-mc1xt3cy1h Před 2 měsíci

      I think ermiyas and dagi are doing his deed, so....

  • @Brightlife-eth
    @Brightlife-eth Před 2 měsíci +4

    ሁላችሁም እንደ እግዚአብሔር ቃል ነዉ የሚንኖረዉ ካላችሁ አንደበታችሁን ግዙ። መጀመሪያ እራሳችሁን አድኑ። ስለሌላዉ ስታወሩ እራሳችሁን እንዳታጡ።

  • @user-jx4wl7ti2q
    @user-jx4wl7ti2q Před 2 měsíci +14

    እባካችሁ ወንጌንና ስድብን አታገናኙ🙏🙏🙏🙏

    • @lemabeneya8408
      @lemabeneya8408 Před 2 měsíci

      Enize odamoch animal they lost their mind

  • @user-fj3kn8vt9g
    @user-fj3kn8vt9g Před 2 měsíci +15

    አማን በቤቱ እርቃኑን ቢሆን መብቱ አይደለምን? ይሄን እንደ ቁምነገር ፎቶውን መልቀቅ እርቃኑን የቆመው ባለ ፎቶው ሳይሆን ፎቶውን የለቀቀው ነው በባሀሪ እርቃኑን የሆነው። ዳግም እና ቀለሜ ናቸው እርቃናቸውን የቀሩት

    • @martatesfaye7773
      @martatesfaye7773 Před 2 měsíci

      ጌታ ይቅር ይበላቸው ከክፉ ጓደኞች ጌታ ይጠብቃችሁ የጌታን ስም ለማሰደብ ነው 😢😢😢

    • @abelchufamo5522
      @abelchufamo5522 Před 2 měsíci

      ሁላቸውም ጋር ስሕተት አለ ማናቸውም ትክክል እንዳልሆኑ ይስማኛል እኔ አማጋ ጥያቃ ጠረጴዛው ስር ያለው መድሀኔት ምን ይስራል እሱን አጣሩ ልኝ የስንፈተ ወሲብ መዳኒት እቤቱ ምን ይሰራል???

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 Před 2 měsíci +10

    ዳግማዊ ጥላሁን የሚባለው አለሌ መጠየቅ አለበት

  • @EndaleTekle-pw8wd
    @EndaleTekle-pw8wd Před 2 měsíci +8

    ጌታ ዘመን እዴያመጣ እዴያመጣ ፀልዩ ቅዱሳን ይሔን ሚዲያ እዲዘጋ እባካቹ በቅርብ ወደ ጌታ የመጡ እደ እዳልክ ያሉ አዲስ ነፍሳት ምን ይሆን የሚማሩት እናንተ ያባቴ ልጅች እባካቹ እንመለስ ምህረትን እንጠይቅ
    ጸልዩ እንጸልይ😢😢😢😢😢😢❤❤❤

    • @etsegenetamare7165
      @etsegenetamare7165 Před 2 měsíci

      ዝም በል አስመሳይ ጌታን ለማያውቁ መረጃው ቅርብ ነው ከክርስቲያኑ በላይ።

    • @yohanneskebedom1400
      @yohanneskebedom1400 Před 2 měsíci

      Betam yemiasik nigigir new. Midia sayhon Emixega ante rasikin new keza yemitisheshew

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Před 2 měsíci

      😂😂😂 እንዳልክ ለቅፈላ ነው የመጣው እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ኑሮ ህዝብ አቀውሷል ላሜ ቦራ ጴንጤ አሜን እያሉ ስለሚሰጡ ነው ከገንዘብ ካራቃችሁት ሁለት ወር አይቆይም

  • @derejeasefa6240
    @derejeasefa6240 Před 2 měsíci +2

    ነገር ግን እርስበርሳችሁ ብትነካከሱና ብትበላሉ እርበርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።ገላ 5:15

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 Před 2 měsíci +2

    አይጴንጤ ወንጌል ከመስበክ የፍርድቤት ክርክር ጀመራችሁ ጌታ ምሕረቱን ያብዛላች ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 měsíci +5

    በጣም ያሳዝናል በጣም ያሳፈራል አማን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ዋው!!

  • @aregashhailu8385
    @aregashhailu8385 Před 2 měsíci +5

    እኔ የምለው እናንተ ሰዎች ክርሰትያን ናችሁ ወይሰ ድፌንሰ ተከላካይ ሀይማኖተኞች አልገባኝም ለምን አርፋችሁ መጽሀፍ ቅዱሰን አትሰብኩም የሰይጣን መልእክተኛ ሆናችሁ የሰውን አእምሮ ከምታበላሹ እግዚአብሔር ጠበቃ አይፈልግም ሰውን አታሰናክሉ እባካችሁ ሰው ለወንጌል ከታሰረ አክሊሉን ከእግዚአብሔር ያገኛል የቱ ጋ ነዉ ደቀ መዛሙርት ሲታሰሩ ሰዎች የተከራከሩላቸው እነ ኢሰጢፋኑሰ ምን አደረጉ መብታችንን ልናሰከብር ነው ብላችሁ ባዲራችሁን አውለዉልቡ ክርሰቶሰን አትጥሩ እባካችሁ አትነግዱ

  • @alem7149
    @alem7149 Před 2 měsíci +3

    ስው በውስጡ ማንነቱን ሳይገል የወንገል አገልጋይ መሆን አይቻልም የስም እሺቅድድም ነው ያስቸገራቸው በእውቀት መበለጥን ያለመቀበል ትልቅ ቸግር ነው ለሁላቸንም ምህረት ወንጌሉን አስነቀፍነው

  • @NefsehoyGlorifyJesus
    @NefsehoyGlorifyJesus Před 2 měsíci +3

    በጣም ያሳዝናል 💔
    ሁሉም ተናጋሪ
    ሁሉም አዋቂ ነኝ
    ሁሉም ወገንተኛ
    ሁሉም ሐሜተኛ የእግዚአብሔር መንፈስን አታሳዝኑ የተባላችሁትን ወዴት አደረጋችሁት:: TikTok influencer የመሆን ዝና በለጠባችሁ ማለት ነው? The solution is to close your media.

  • @tigistchamisso9703
    @tigistchamisso9703 Před 2 měsíci +2

    አቤት ምን አይነት ዘመን ደረድን??????
    አማንዬ በብዙ ወንጌል ታጥቀህ በብዙ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ተሞልተህ ራኢ ተቀብለህ ትወጣለ ሁሉ ለበጎ ነው አማንዬ እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @LeEthiopiaLijoch
    @LeEthiopiaLijoch Před 2 měsíci +12

    Why is everyone talking about taking sides?? We only stand for the truth and facts. And the truth is with Aman and Abel. That is it.

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ለእዉነት ወገን የለም አለማዎቃቹ

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Před 2 měsíci

    እናንተ ሴቶች እህቶች አእምሮአችሁ ይባረክ on point የሆኑ እና በእውቀት በጥሩ expertly አመለካከት የነዛን የእባብ አእምሮ አስተሳሰብ ተንኮላቸውን በበቂ ሁኔታ ገልፃቹአቸዋል። ይህን ብላቴና ጌታ በደሙ ይሸፍነው ይቀጥል ያገልግል አይያዝ በእየሱስ ስም ። ህፃኑን የሚፈልገው ሞቶአል!!!

  • @yemisrachkebede9500
    @yemisrachkebede9500 Před 2 měsíci +7

    እራቁት እቤት ውስጥ መሆን ምንድን ነው ችግሩ????? ከ ቤቱ ውጪ አይደል 👆👆👆👆👆እቤቱ ሂዶ እራቁት ብሎ አንስቶ እንደፈለገው ቢሆን በቤቱ እኔ በጣም አልገባኝም???? የት ነው የተገኝው 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Před 2 měsíci +6

    ኤርሚያስ ያልገባው ነገር: " ወንድምህን በየዋሃት መንፈስ አቅናው "ነው እንጅ የተባለው የወንድምህን እርቃን እያሳየህ ንሰሃ አስገባ የሚል ትምህርት የለም::

  • @DaeitBefrkadu-rm4sz
    @DaeitBefrkadu-rm4sz Před 2 měsíci +14

    አሁን እናንተ አጠቃላይ ንስሃ ግቡና እንደገና ጌታ ኢየሱስን ተቀበሉ በጣም ይቅር ይበላችሁ ጎራ እየተከፋፈሉ መባላትማ በዓለማዊያን ዘንድ መቼ አጣን

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 Před 2 měsíci +2

    ቋንቋን ዘር አድርጋችሁ ተደራጃችሁ ! ግን የአውሬው አንዱ ምልክት መሆኑንና መጨረሻችሁ ምድር ላይ መቅረት መሆኑን አታውቁም ! መጀመሪያ ከዚህ መርዘኝነት ውጡ

  • @teklumisrak5906
    @teklumisrak5906 Před 2 měsíci +2

    ጌታ ሁሉን መልካም ያደርግለታል በእስር ቤት ወንጌልን ይሰብካል ነብሳትን ይናጠቃል

  • @user-bj3rg6fx2m
    @user-bj3rg6fx2m Před 2 měsíci +2

    መጀመሪያ ለበቀል ና ለገንዘብ ከምትራራጡ የእግዚአብሔርን ቃል አንብቡ።ገንዘብ ከምታስቀድሙ እግዚአብሔርን አስቀድሙ።
    እግዚአብሔር ስው አይደለም አይ ዘበትበትም።
    ተጠንቀቁ?
    መጥፎ አወዳደቅ አለና
    እውነት አርነትን ያወጣል ።እግዚአብሔር የበቀል አምላክ አይደለም።የሰው ልብና ኩላሊት የሚመረው እግዚአብሔር ነው።አትፋረዱ ይፈረድባቸዋል።

  • @mershuminda8944
    @mershuminda8944 Před 2 měsíci +4

    ሁላችሁም በጣም በጣም ታዛዝናላችው በምን ሞራል ነው አሁን ስለእየሱስ ክርስቶስ መስበክ የምትችሉት

  • @geremewkebede8025
    @geremewkebede8025 Před 2 měsíci +3

    እባካችሁ ሳይድ ይዛችሁ ነገሮችን ማባባስ በተጨማሪ ስህተትን በስህተት ለማረም እየሞከርን ደግሞ እራሳችንን እንደጻድቅ ስንሞክር እገረማለሁ።

    • @user-jh8mg7vp5v
      @user-jh8mg7vp5v Před 2 měsíci

      ከተጠፈጠረው ሌላ ያወራ አለ?ርዕሱ ይነበብ

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 2 měsíci +7

    እነርሱን ያናደዳቸው ና ያስቀናቸው የመስቀል ሚድያ መከፈት ነው።

  • @saday1261
    @saday1261 Před 2 měsíci +2

    ኤርምያስ እኮ የአባቱን የዳቢሎስን እየሰራ ነው ክርክር ቅናት ምቀኝነት የዳቢሎስ ነው ደብተራ ነበር አሁንም ያ መንፈስ ከሱጋር ነው በፍፁም ክርስቶስን አያውቅም መፅሀፍ ቅዱስ በእውቀት ያውቅ ይሆናል እሱ ግን የአባቱን የዳቢሎስን ነው የሚሰራው

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 Před 2 měsíci +2

    ማነው ከእንግዲህ የዳግማዊን መዝሙር ማን ይሰማዋል? ድንጋይ ራስ የሆነ ሰውiii

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 Před 2 měsíci +4

    መንፈሳዊ ድህረገፅ ይመስለኝ ነበር ነገር ግን ከእግዚአብሔር ፀጋ ርቃችሁ በቡድን ተከፋፍላችሁ ትካሰሳላችሁ :: ክርስቶስም በእውቀትና በጥበብና በፀጋ እንጂ ህይወታቸውን ሰጥተው ዘመናቸውን ሁሉ ያገለገሉት ማንቋሸሸ አገልግሎት አይደለም ንስሃ ግቡ አዋቂ ይመስል እኔ ነኝ አዋቂ አትበሉ ዝቅ በሉ ነውር ነው ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ :: እናንተም የሰውን የቀደመ ሃጢኣቱን እያወጣችሁ ስለሆነ ሁላችሁም ያው ናችሁ :: አማንም ሆነ ማንም ንስሃ ግቡ በቡድን አትሰለፉ ?

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k Před 2 měsíci +1

    አቤት ወንጌልን ተዋችሁት እኮ ቀን በቀን ጭቅጭቅ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
    ሁሉ ወንጌል ሰባኪ የንስሀ ጊዜ ውሰዱ🙏

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b Před 2 měsíci +8

    ቀለሜ የክፍይትህ ጥግ እግዚአብሔር ያያል አማን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ምነዉ የጦቃር ልጅ ገዳም ዉስጥ የተደገማዉን የወበደ መስቀል አጠልጥለሽ

    • @fachoawel4679
      @fachoawel4679 Před 2 měsíci

      Donkoro kalmi malti sedib masilshi now

  • @tigistwube6895
    @tigistwube6895 Před 2 měsíci +2

    የወንጌል ጠላት በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተወጋ ይሁን

  • @samehanna6338
    @samehanna6338 Před 2 měsíci +1

    አይ ክርሰትና እዚህ ጋር መድረሱ በጣም ያሳዝናል የሚያሳዝነው በብዙ ዋጋ የከፈሉት አባቶች እሔን ሲያዩ ልፉታቸው !!!!! እግዚአብሔር ሆይ አባክህ ማረን

  • @globalgospel3655
    @globalgospel3655 Před 2 měsíci +2

    የተማረ የሚጠላ ቀለመወርቅ አይተንፍሱም ይሁን ሸሌው ዳግማዊ አገልጋዮች አይደሉም

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 2 měsíci +8

    ኤርሚ ንሰሐ መግባት አለበት ታናሽ ወንድሙን አሳድዶታል

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ከከከከከከከከከከከከከከከከከከ መጀመረያ እናንተ ግቡ

    • @tigistwube6895
      @tigistwube6895 Před 2 měsíci

      ሁሉም

  • @globalgospel3655
    @globalgospel3655 Před 2 měsíci +2

    ፍትህ ለአማን! ኤርሚያስ ማንም አይወደውም አታምታቱ ኤርሚይስ የአጋንንት አገልጋይ ነው

  • @user-mi6ed4lv3k
    @user-mi6ed4lv3k Před 2 měsíci +6

    ኤርሚያስ አበበ በዩቱብ እውነቱን ተናገር
    ሲስብክ የወንጌል አርበኛ ነበር🙏🙏🙏
    አሁን ግን ከእናንተ ጋር በቲክቶክ ከመጣ በጣም ወርዷል የሚናገረውን አያውቀውም
    እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ማለት እግዚአብሔር ረስታችኋል ንስሐ ግቡቡቡቡ👇👇👇👇

  • @deginetbekele9118
    @deginetbekele9118 Před 2 měsíci +1

    ንስሀ ግቡ ንስሀ ግቡ እግ/ር እያያቹ ነው። ትኩረት ወደ እየሱስ ወደራሳቹ አታርጉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nemastube44
    @nemastube44 Před 2 měsíci +1

    እንደኔ የቀሩቱም ይታሰሩ ኤርሚያስም ዳጊም ልሳናቸው ይያዝ ከወንጌል ዉጪ ወሬ ደበረን ኤጭ

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 Před 2 měsíci +4

    የሄ ዳዊት የሚባለው ጨው ይመስል ሆሉም ቦታ ጭምር ጭምር ይላል

  • @GemechisMelaku-tz7ov
    @GemechisMelaku-tz7ov Před 2 měsíci +14

    ዳጊ ዳኒ (አቶ ክብሪት ) የሰራህን ክፋት አየነው
    ጫርከው ቲክቶኩ በክፋትህ እሳት ነደደ ቁጭ ብለክ እሣቱን ሙቀው ሲቆይ ራስህን ያቃጥልካል ::ይቅር ይበልህ

    • @trhastekle2543
      @trhastekle2543 Před 2 měsíci +2

      ጭሮ ላጥ አለ አአያቹ ያን አጋፍጦ

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ሰራ ፈት😂😂😂😂😂😂😂😂 አሁን እሱን ለማናደድ ነዉ

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 Před 2 měsíci +3

    አባታችን እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Před 2 měsíci +2

    GOD BLESS YOU ALL. WE LOVE AND RESPECT BROTHER AMAN AND HIS BROTHER.

  • @titiserbessa1187
    @titiserbessa1187 Před 2 měsíci +3

    ክርስትናችን እዚ መድረሱ ያሳዝነኛል ፈጣሪ ይፍረድባችሁ

    • @TigistGebresilass-mh6ir
      @TigistGebresilass-mh6ir Před 2 měsíci

      ዛሬም የእግዚአብሔር የምህረት እጅ እንደተዘረጋች ናት እንደ ሰው ለፍርድ አይቸኩልም😢😢

  • @getufita421
    @getufita421 Před 2 měsíci +1

    መወነጃጀልን ትተን ወንጌልን እንስበክ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před 2 měsíci +2

    ሰውነው ይሳሳታል እኔ ኦርቶዶክስ ነኛ ግን
    ፕሮቴስታንቶች በየ fb ላይ እራቁቱን ሲያሸረሽሩ ሳይ አፈራኩ የእግን ሀጥያት ክርስቱስነው የሜአቀው እራቁቱን ማንሸራሸሩ ሁላችንም ልብሳችንን ስናወል እራቁታችንነን ማፈራያወች

  • @suramensur
    @suramensur Před 2 měsíci +6

    Abunayyy, Aman, we love you.

  • @tsehaichamiso4473
    @tsehaichamiso4473 Před 2 měsíci +4

    It is great news that he is free. Please, do not dwell in the past. Go back to the work that you have assigned to do. We do not have time to talk the same thing again and again. Be wise and overcome the work of evil.

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 2 měsíci

    ወንድሞች እርስ በእርስ በዚህ ደረጃ መጠላላት የሰይጣን ስራ ነው ጌታ ይገስፀው በእውነት ወንድሞች በዚህ ከቀጠላችሁ የሰይጣን መንግሥት አገልጋይ ነው የምትሆኑት እኔ በጣም አዝኛለሁ ኤርሚያስ እና እነ አቡና ትንሽ ጊዜ ውሰዱ ሚድያውን ለጊዜው ትታችሁ የጥሞና ጊዜ ቢኖራችሁ መልካም ነው

  • @ShowMeYourGlory77
    @ShowMeYourGlory77 Před 2 měsíci +1

    እነዚህ ማለት እነ ቀለመወርቅ (አረመኔ) ፡ ዳጊ ጥላሁን : እዩ ጩፋ : ... የተደራጁ ማፍያዎች (well organized mafia) ናቸው። እድል እና አጋጣሚ ካገኙ ሰው ለመግደል ወደኋላ አይሉም።

  • @Faithbemnet
    @Faithbemnet Před 2 měsíci +9

    በጣም የሚያሳዝነው የዳጊ ልጆች እዝናለሁ አንገት አስደፋሃቸው!!!

    • @sisayantalo6834
      @sisayantalo6834 Před 2 měsíci

      Ere Bakh

    • @Faithbemnet
      @Faithbemnet Před 2 měsíci

      ምን አረባክ አለ ይቀመጥለታል? ለዛውም ኢትዬጵያ ውስጥ ናቸው የስው መጠቆቀሚያ ይህንን ጉድፍህን ዬትዬብ ያስቀምጥልሃል!!

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 2 měsíci +5

    እናንቴ ግን ልባችውን ጠብቁ ኤርሚና ዳጊ ዋጋ ይከፍሉበታል።

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ከከከከከከከከ ምንችግር አለ እዉነትኛ ደኛ አለ

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      አታስቡ

    • @tigistwube6895
      @tigistwube6895 Před 2 měsíci

      ሁሉም ናቸው ዋጋ የሚከፍሉ
      እንዲህ የኢትዬጵያን ክርስቲያን ሀሜተኛ እንዳደረጉት አራቱንም የእግዚአብሄር ማስደንገጥ ያግኛቸው በእውነት ያሳዝናል

  • @amrh610
    @amrh610 Před 2 měsíci +2

    እበታችን እግዚኦብሔር ሆይ ማረን ይቅርበለን🙏🙏🙏

  • @seyfumekonin
    @seyfumekonin Před 2 měsíci +4

    ጆዬ ተው ኤርማያስ በጣም
    ጨካኝ ሰው ነው ።

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg Před 2 měsíci

    በእውነት እነ ኤርሚያስ ምን ነካቸው ጌታ ምህረት ያርግላቸው ባካችሁ ፀልዩላቸው እጅግ ተሳስተዋል

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 2 měsíci

    ዳግማዊ ጥላሁን የሚባለው ልጅ ከነዚህ ልጆች ጋር ከተቀላቀለ ጀምሮ ወንጌል ትተው እርስ በእርስ መናቆር ጀመሩ እሱ ነው ይኼን ክፉ መንፈስ ይዞ የመጣው በእውነት

  • @samruth536
    @samruth536 Před 2 měsíci +13

    Enanten ke socal media matfat neber kirstnan akelelachu

    • @biniamTtola
      @biniamTtola Před 2 měsíci

      አንቺስ ምን ሰራሽ ሰውን ከመክሰስሽ በፊት ፧

    • @ts3909
      @ts3909 Před 2 měsíci

      Ewnetshn new

    • @adugnaasefa4925
      @adugnaasefa4925 Před 2 měsíci

      Anchim ye leeboch degafi nesh bro? 😊😊😊😊😊

    • @samruth536
      @samruth536 Před 2 měsíci

      @@biniamTtola social media kalweta alteseram malet new??

    • @naixukoxd
      @naixukoxd Před měsícem

      Ay haimanoy meseret yalelew

  • @user-hv8uw2in6i
    @user-hv8uw2in6i Před 2 měsíci +2

    $100,000 አዋጥተው አጠገቡት ይሄ እብድ ቀለመወርቅ ተብዬው

  • @kidistmathewos2123
    @kidistmathewos2123 Před 2 měsíci +2

    I support Mik's idea yes it is for sure a sign of meantal disorder. ሁሉን ነገር መንፈሣዊ ካባ ማልበስ ተገቢ አይመስለኝም

  • @user-xm5vj2ml7v
    @user-xm5vj2ml7v Před 2 měsíci +3

    Ebakachu kerstiyanoch ers bersachen enwaded eyesus limeta bedej nw esun enasay...telacha yebkan

  • @ganri-qq2gp
    @ganri-qq2gp Před 2 měsíci +3

    Me to I don’t understand Ermias how even preaching biblie ,

  • @TigistBelete-nv6yy
    @TigistBelete-nv6yy Před 2 měsíci

    እርስ በእርሳችን እየተቧጨቅን ወንጌሉን ዘንግተናል😢😢 ላይቭ ላይ እየገባን ሁላችንም የምንሰማው ወንጌል ሳይሆን ቡጨቃ ነው ያላመኑ ምንአይተው ይምጡ ምን ያዳምጡ ??? ለሁላችን ጌታ ማስተዋል ይስጠን
    ለወንድማችን አማን ጌታ ይርዳው

  • @beleteyohannesnigussie639
    @beleteyohannesnigussie639 Před 2 měsíci

    ኤርሚ ስትቃወመው አጋንት እንዴት እንዳሳተህ ሳታውቀው አደጋላይ ጥሎሀል ወንጌልን እንዳታስተምር በገድል ትኩረት ከወንጌል እውነት እያራቀህ ዛሬ የደረስክበት ደረጃ ደርሰሀል ወንጌልን እንኳን በፍቅር መስበክ ተስኖሀል ተሳዳቢ አርጎሀል ለወንጌል እውነት አልተሟገትክም ስለ እራስ ነው ወገብህን ታጥቀህ የምትሟገተው ብቻ ያረጋችሁት ሁሉ ነውር ነው

  • @NanaAlshahrani-cc5ll
    @NanaAlshahrani-cc5ll Před měsícem

    ምድረ የዳቢሎስ ዱላ አሽከርካሪ በቃ የታሰረን የማስፈታ የሞተን የማነሳ እየሱስ ብቻ ነው ከዚ እረስ ውጡና ወጌልን ስበኩ የራሳቹን ምሶሶ ሳታነሱ ጉድፍ ለማንሳት አትሩጡ ጌታሆይ ምረትን ላክልን😢😢😢

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 Před 2 měsíci +1

    በጣም ያሳፍራል ገና ያልበሰለ በዉጪ ያሉ እንካን ያፈሩበት 🥹 በሚዲያ የምትሰዳደብ !!! አዝናለዉ

  • @MesfinBirhanu-tc4mo
    @MesfinBirhanu-tc4mo Před 2 měsíci +2

    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ቆዩኝ ሁላችሁም አሁን እንደዚህ ሁላችሁም የሚትናገሩት መጀመሪያ አማንን ንሰሃ ግባ ተብሎ ስባል እንብ ሲል ማን ጠይቃችሁ ነበር? ሌላ ደግሞ ዮናታንን እገድላለሁ ብሎ ስናገር አማን ተውው እንደዚህ አይደለም ጥሩ አይደለም ብሎ የተናገራ ሰው ነበረ? ሁላችሁም ማጨብጨብ ብቻ ነው።

    • @user-km1wu1fl1p
      @user-km1wu1fl1p Před 2 měsíci

      የጌዜውን ወንጌል እየሰበክ ነው። አማን እንደሆን እውነተኛ የወንጌል አርበኛ ነው።

    • @MesfinBirhanu-tc4mo
      @MesfinBirhanu-tc4mo Před 2 měsíci

      @@user-km1wu1fl1p እውነተኛ ወንጌላዊ ወንድሙን ለመግደል አያስብም

  • @tigistwube6895
    @tigistwube6895 Před 2 měsíci

    ሁሉም ሳያውቁት የእግዚአብሄርን ስም ለማሰደብና ሰዎች እንዳይድኑ ሰይጣን በዘረጋው ወጥመ ድ ተይዘው ሰይጣንን እያገለገሉ ነው አራቱም :: ጌታ ይህን ለመካምለመመለስ ያድርላቸው

  • @firihiwotgebremedhin7860
    @firihiwotgebremedhin7860 Před 2 měsíci

    አማን ይበልጥ ጌታን እንድታገለግለ እውነትን እንድትገልጥ ማንም ሊዘጋው የማይችል በር ተከፈተልህ አሜን! ግን ለኤርምያስ ፀልይለት ወዶ አይደለም

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 Před 2 měsíci +2

    የጠቢብ አይን በራሱ ላይ ናት ዳግማዊ የምትባልመርዛም ራስህን እይ

  • @alexokelb2254
    @alexokelb2254 Před 2 měsíci +1

    Geta le hulachu lebona yistachu asadabi hula. Enante ahun pente nachu???

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993 Před 2 měsíci

    አቁአም የሌለው የውሃ ላይ ኩበት ለኮነስፒሪሲም አይሆንም እንጂ እውነት ነው በተንኮላቸው በርትተው ለብዙ ወራት ሰርተውበታል። ይህን እግዚአብሔር አይቶአል። ምህረት ለነዚህ በክፋት መንገድ ትውልድን ሊበሉ ለወጡ ክፉዎች እግዚአብሔር ያምጣላቸው። በእየሱስ ስም እነዚህ ብላቴኖች በደሙ ይሸፈኑ።

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ መሰተዋል ሰጣን🙏🙏🙏

  • @ayalnshzerihun5437
    @ayalnshzerihun5437 Před 2 měsíci +1

    ሁላችሁም ችግር አለባችሁ ነሰሀ ግቡ አናንተ እናንተ ወነጌል ሰባኪ ሳይሆን ወሬ ሰባኪ ናችሁ መጀመሪያ መፅሀፍ ቅድሰ ተማሩ

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Před 2 měsíci

    አማኒ ጌታ እስርቤት ላሉት እድደርስላቸው ፈልጎ ይሆናል❤❤❤❤❤❤ እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emenetyohans
    @Emenetyohans Před 2 měsíci

    Ere esti hulachihume zeme belu ermiyase setete sera eyalachihu endegena wekelena setachihu wechi derese letekesu letaseferedu eyemekerachihu nwe. Tadiya enanete bemene teshalachihu?

  • @user-zh7bz9cp1d
    @user-zh7bz9cp1d Před 2 měsíci +1

    ይገርማል የነ ዳግማዊ ተንኮል ሰይጣን እንካን ያስቀናል አማንየ በነዚህ ተንኮል ምንም እንዳይሰማህ ሁሉ ም ሰው ሀጣተኛ ማንም ንጽህ ስሊለ

  • @lovejoyandlaughter6695
    @lovejoyandlaughter6695 Před 2 měsíci +1

    While we all are focused on this, the Lord is coming back very soon! What a shame for people to forget what they are assigned to do in this world. Pride indeed is the root of any downfall. Geta yerdan!

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Před 2 měsíci +4

    ሰለም ሁላችሁም እኔ ምለዉ እነሱ ሁለትአመት ሁሉ ሌሎችን አገልጋዮች በአደባባይ ሲአዋርዱ ጸጥብላችሁ ተዉ ለምን አላላችሁም አሁን እነዚህል ጆች በሰሩት ስራ በህግፊት ሲቀርቡ እዲህ የምትሆኑ ማንም ሰዉ በዘራዉ መጠን ይፈረድበታል እነዛም ሰዉናቸዉ ጸጥብለወ አደኛሀሰተኛ እየተባሉ ብዙ ሰምተናል ተሳቀናል ብዙወች በነሱ የተነሳከጌታቤት ወደሆአላ ተመልሰዋል በጌታ ያልበረቱ አሳፍረዉናል በአደባባይ ይኸነገር መንግስት መከታተልና ህግ ሊኖር ይገባል

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 2 měsíci +2

    Ermi እድሜ ልኩት ሚፀፅት ስራ ተው የሰራው

  • @user-vj9nc1op2h
    @user-vj9nc1op2h Před 2 měsíci

    Our Almighty God is a,peace,love, so try to be peacefull,and love each other praise the Lord Jesus Christ

  • @abiyougebrehana1471
    @abiyougebrehana1471 Před 2 měsíci +3

    ወንጌል ስበኩ ወረኞች አስጠላቹ

    • @lemabeneya8408
      @lemabeneya8408 Před 2 měsíci

      Kedadoxh nachew newerachewn adbabay yemishetu

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před 2 měsíci +4

    ቀለሜንስ ማን አስሮ ይጠይቅል

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v Před 2 měsíci

      ፍቅር አድስን ማን አስሮ የጠይቃል የጦቃር ልጅ

  • @esraeleyasu-qu1gs
    @esraeleyasu-qu1gs Před 2 měsíci +1

    All of u just calm down, pray pray ....

  • @werkwasenait5394
    @werkwasenait5394 Před 2 měsíci +1

    ፍትህ ለአማን ! ደሞ ፋረሳዉያ ንሳሀ ግቡ በተለይቀለመወረቅ አይተፋሱ አፍህንም እጂሕንም ከነዚህ ወዲሞችና ከአረብሀገረ እህቶች ላይ አንሳ ጎብጣቺሁ ምናምን እያልክ ልታሽማቅ አትችልም

  • @mekiyasderash2611
    @mekiyasderash2611 Před 2 měsíci +2

    ሁሉም መንግስት ሆነ ደግሞ ሁሉም መፅሀፍ ቅዱስ እያነሱ የሱ አርበኛ ነኝ ይላሉ!!የምትኖሩት ለመታወቅ ለዝና ነው አንድ ናቹ አንድ ደና ሰው የለም ትምክተኞች የኢትዮጵያ መንግስት ዝም ስላለ ነው እየወሰደ ሱሪህን አውልቆ ቢገርፍእ ሁልህም ስርአት ይዘህ ትኖር ነበር እንደዚ አገር አትበጠብጡም ነበር !!

  • @GeshaAde
    @GeshaAde Před měsícem

    በመጨረሻው ዘመን ፍቅር ትቀዜቅዛለች ቃሉ እየተፈፅመ ነው

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 2 měsíci

    የበቀል ሰዎች ናቹሁ ሁላቹም ቲክቶክላይ የተሰቀላቹ የሎካል ቸርችን ትታቹ እና እረስታቹ አማን የየትኛው ቸርች አስተማሪነው ለየትኛው ቸርች አባልነው የሚያስተምረው ትገርሚያለሽ ስለዘሩ ምሳሌ ጌታ አስተማረን እያንዳዳችን የየትኛው ዘርእደሆንን እንይ ዘሪዎችስ ምንአይነትዘር ምንአይነትመሬትላይነው የዘራነው ቆምብለን እንይ ምናጭደውስ ምናይነትአዝመራ ነው ምንሰበሰበው

  • @sunydaylastday
    @sunydaylastday Před 2 měsíci +3

    ሁላቹም ከቲክቶክ ውጡ አንፈልጋቹም በቃ

  • @kidikidi6976
    @kidikidi6976 Před 2 měsíci +1

    Dagi yetebale zemari..sayhon..seytan..new...egziabhere yesirawen yistew

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Před 2 měsíci +4

    አማኒ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JaantJan-xu8dm
    @JaantJan-xu8dm Před 2 měsíci

    አንድ ለእውነት የቆመ አግልጋይ የለም እውነት የዘመኑ መጨረሻው ዘመን ነው ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ምክንያቱም ብስሜ ብዙ አሳሳች ነብያቶች ይመጣሉ ብሏል ጌታ እታፍረም ግን ማስተዋልን ይስጣችሁ የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል ይላል ቃሉ እናንተን ይሚያባልችው የሆነ ጥቅም አለ እንጂ በጤና አይደለም።

  • @keen3610
    @keen3610 Před 2 měsíci

    ኤርሚያስ ስሕተት ነው እያላችሁ መልሳችሁ ያንኑ እየደገማችሁት ነው ታዲያ የቱጋ ነው ልዩነታችሁ? እኔ ግን ሁለታችሁም ላይ አልፈርድም ፈራጅ በላይ በዙፋኑ ስላለ።

  • @user-yi6ur6el5k
    @user-yi6ur6el5k Před 2 měsíci

    I pray for you my brothers Abelye &Amanye be strong this is the way of Christianity Jesus loves you be wise God blessed❤❤❤❤❤❤❤

  • @jak9831
    @jak9831 Před 2 měsíci

    EGZIYABEHER melkam yadergal 🙏

  • @menaaweke2749
    @menaaweke2749 Před 2 měsíci

    ሊሊ ዶ/ር ለአለም በወጡበት መሐጸን ዳጊም ወጣ በጣም ያሳዝናል 😢😢

  • @taualemu3780
    @taualemu3780 Před 2 měsíci +2

    የአቤላንም አካውንት ገብተው የብሩን መጠን የተናገሩት ግዜም ዝም ተባለላቸው እስክ አስቡበን እግዝአብሔር ይርዳን።

  • @mahlettibabu3314
    @mahlettibabu3314 Před 2 měsíci +2

    Aman we love u

  • @birhanetesfaye2464
    @birhanetesfaye2464 Před 2 měsíci +4

    ሁላችሁም ወደ እራሳችሁ ተመልከቱ እግዚአብሔር ይመልሳችሁ 😢

    • @lemabeneya8408
      @lemabeneya8408 Před 2 měsíci

      Erasachewn letik tok yeshetu eeshoch nachew