Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
እስከአሁን ሳላውቅህ እንዴት አይነት አገላለፅና ትምህርት ነው ሁሉም በሚገባው መንገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርብህ
ተባረክ!
የምገርም ትምህርት ጌታ እድሜ ይጨምር ተባረክ
you are a blessing
Amen kes Egzabher amlk ybarek lenewu yhetmrt❤eden
ዋዉ ፍትፍት የሆነ ስብከት ይሄ ልዩ ምግብ ዋዉ ጌታ ይባርክህ የናፈቀኝ አገልግሎት ተባረክልኝ።
I love this study and God bless you really really is very good very good study God bless you Pastor orkas tigstu🙏🙏🙏🌼🌼
ቀስ ተባረክ
ቄሰ ጌታ ዘመነህን ይባርክ
❤ bless
God bless you more and more
ጌታይባርክህተባረክ
Such an anointed message !God bless you
ቄስ ትዕግስት ዘመንህ ይባረክ እየበዛህ እየጨመርክ ሂድ ክብር ለጌታ ይሁን ስለአንተ
እዉነት ኒው
እግዝአብሔር በምክሩ ግሩም ነዉ...ቄሱ ጌታ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ🙏
Wow Really Amizing preaching God bless you more
ክብር ለጌታ ይሁን አሜን አሜን አሜን የቃል ኀይል ሙላት ይጨመረል ደስ የምል ትምህርት 📖📖📖💯💯💯
Gad bless you
ምክንያትን ማወቅ መልካም ነው ። ቃሉን ለመኖር ያስችላል። ጌታ ይርዳን!!!
I receive my healing and more grace more strength in Jesus almighty name 🙏🙏🤣🙏🤣🙏🤣🤣🤣🙏🤣🤣🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Egizabher ybarkih
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ከ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የሚገርም የቃል መገለጥ ነው እግዚአብሔር የሰጠህ ለእኔ ጌታ ተናግሮኛል ሀይልን ይስጠኝ
May God bless you
እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስዬ
All the time pls teach us this is the way truth Life
የጊዜው መልዕክት ። እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ትዕግስቱ። እንደዚህ የእግዚአብሔርን ቃል የሚገልጡ አገልጋዮችን ጌታ ያብዛልን።“እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት አላቸው።” - ማቴዎስ 9፥38
መልካም ድንቅ መምህር ቄስ ትዕግሰቱ። God bless you abundantly!!
My God you the bast
Amen God Bless You Kes I'm Bless By This Preach
I am blessed with you God bless you
መልሡ ለኔ ነዉ።።።።የበደለኝን ሠዉ ካለ ይቅርታ እንደማያዋጠኝ በብዙ ሠዉ ተነግሮኝ ነበር አሑን ይሕ ትምሕርት ለኔ ትልቅ ትምህርት ነዉ።ንሥሐ ይቅርታ በቃ ማእበሉ የማእበሉ መነሻ እኔ ነኝ ብየ ንሥሐ ከመግባቴ ሑለት ሣምንት ሣይሞላዉ ይሕን አሑን እግዚአብሔር ደገመልኝ።።።ሐሌሉያ
May the Lord of all continue to bless u more 🙏🙏🙏
Tihut lekalu kibir yemiset agelgay newuna Geta yibarkih!!!!
I get a real message wow wow wow God bless you more 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
Bewnet geta yibarkh kes bewnet tlk melekt new tebareku lene yamtaw melekt kekal belay new bereket yibzalachu ewnet new bezi gizem legna yemiyasfelgn yihe melket new 🙏
ቄስ ተባረክ....!!
እስከ ዛሬ በለመወቄ አዝነለሁ ጌታ ይባርክህ ፓስቴር
Gets yebareki
God bless you
ሠላም የአባቴ ልጆች ለምን ይሆን ፀሎቱን የምትቆርጡት ????
Paster God bless you
Wwwwwww tabarak
Geta yibarakih
ምን እይነት የእውቀት ምንጭ ነው በውስጥህ ታድለህ ተባርከሃል
Etvt
Hayal ye geta liji
ዎዴምጌታይበረክዘመኔይበረኬ
ሁልጊዜ ፡ጋብዙት፡እውነተኛ ፡የጌታ፡ባሪያ፡ነው
Ameee🤲🙌And 2lete akemeskut 😂😂
ለዘለአለም ጌታ ይባርክህ ቄስ የጊዜው ቃል ነው የምሰማ ጆሮ ያለው ይስማ። የእግዝአብሔር ስም ከፍ ከፍ ይበል። ዛሬ ስንት ሰው ነው አጋንትን ትቶ ወንድሙን የሚዋጋ?
I am not a i
Ÿÿu
ጴንጤዎች አማኝ ነው ያለን ሁሉ አምናችው ሆ አትበሉ ! የድሮዎቹ ለመንግስት አናጎበድድም ብለው ጌታን አንክድም ብለው የእስር ቤቱን መስቀል በደስታ ለአመታት ተሸከሙት ! አሁን አማኝ ነኝ ላለ አማኝ ላልሆነ በአለም ሪከርድ ለሰበረ ውሸታም ከኮፒውተር በሰበሰበው የግለሰቦች ሚስጥር ሰዎችን መጠቀሚያ አድርጎ በገንዘብ መግዛት የቻለውን በገንዘብ በቤት እያታለለ ከጥልቁ የተጣለው እርኩስ ሰይጣን ይህችን ምድር በደም አጨማለቃት ውታፍ ነቃይ አድር ባይ ጴንጤም አይወርዱ አወራረድ ወርደው ለዚህ ዲያቢሎስ ማሸርገድ ገባ ያሳፍራል !! መጨረሻው ሰአት ደርሷል እንዲህ አይነት ቅሌት !
እና አንተ የማን መካሪ ነህ? ለመሆኑ ኢየሱስን ታውቃለህ? ፖለቲካና መንፈሳዊ ነገር አንድ ለማድረግ የምትሞክር የነ ኢትዮ360 ደቀመዝሙር!!
@@atmike123 ፖስተር ጌታ ይህ ይባርክል
ፓሰተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እወደሀለው
እስከአሁን ሳላውቅህ እንዴት አይነት አገላለፅና ትምህርት ነው ሁሉም በሚገባው መንገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርብህ
ተባረክ!
የምገርም ትምህርት ጌታ እድሜ ይጨምር ተባረክ
you are a blessing
Amen kes Egzabher amlk ybarek lenewu yhetmrt❤eden
ዋዉ ፍትፍት የሆነ ስብከት ይሄ ልዩ ምግብ ዋዉ ጌታ ይባርክህ የናፈቀኝ አገልግሎት ተባረክልኝ።
I love this study and God bless you really really is very good very good study God bless you Pastor orkas tigstu🙏🙏🙏🌼🌼
ቀስ ተባረክ
ቄሰ ጌታ ዘመነህን ይባርክ
❤ bless
God bless you more and more
ጌታይባርክህተባረክ
Such an anointed message !God bless you
ቄስ ትዕግስት ዘመንህ ይባረክ እየበዛህ እየጨመርክ ሂድ ክብር ለጌታ ይሁን ስለአንተ
እዉነት ኒው
እግዝአብሔር በምክሩ ግሩም ነዉ...ቄሱ ጌታ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክ🙏
Wow Really Amizing preaching God bless you more
ክብር ለጌታ ይሁን አሜን አሜን አሜን የቃል ኀይል ሙላት ይጨመረል ደስ የምል ትምህርት 📖📖📖💯💯💯
Gad bless you
ምክንያትን ማወቅ መልካም ነው ። ቃሉን ለመኖር ያስችላል። ጌታ ይርዳን!!!
I receive my healing and more grace more strength in Jesus almighty name 🙏🙏🤣🙏🤣🙏🤣🤣🤣🙏🤣🤣🙏🙏🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Egizabher ybarkih
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
(ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ከ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የሚገርም የቃል መገለጥ ነው እግዚአብሔር የሰጠህ ለእኔ ጌታ ተናግሮኛል ሀይልን ይስጠኝ
May God bless you
እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስዬ
All the time pls teach us this is the way truth Life
የጊዜው መልዕክት ። እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ትዕግስቱ። እንደዚህ የእግዚአብሔርን ቃል የሚገልጡ አገልጋዮችን ጌታ ያብዛልን።
“እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት አላቸው።”
- ማቴዎስ 9፥38
መልካም ድንቅ መምህር ቄስ ትዕግሰቱ። God bless you abundantly!!
My God you the bast
Amen God Bless You Kes I'm Bless By This Preach
I am blessed with you God bless you
መልሡ ለኔ ነዉ።።።።የበደለኝን ሠዉ ካለ ይቅርታ እንደማያዋጠኝ በብዙ ሠዉ ተነግሮኝ ነበር አሑን ይሕ ትምሕርት ለኔ ትልቅ ትምህርት ነዉ።ንሥሐ ይቅርታ በቃ ማእበሉ የማእበሉ መነሻ እኔ ነኝ ብየ ንሥሐ ከመግባቴ ሑለት ሣምንት ሣይሞላዉ ይሕን አሑን እግዚአብሔር ደገመልኝ።።።ሐሌሉያ
May the Lord of all continue to bless u more 🙏🙏🙏
Tihut lekalu kibir yemiset agelgay newuna Geta yibarkih!!!!
I get a real message wow wow wow God bless you more 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
Bewnet geta yibarkh kes bewnet tlk melekt new tebareku lene yamtaw melekt kekal belay new bereket yibzalachu ewnet new bezi gizem legna yemiyasfelgn yihe melket new 🙏
ቄስ ተባረክ....!!
እስከ ዛሬ በለመወቄ አዝነለሁ ጌታ ይባርክህ ፓስቴር
Gets yebareki
God bless you
ሠላም የአባቴ ልጆች ለምን ይሆን ፀሎቱን የምትቆርጡት ????
Paster God bless you
Wwwwwww tabarak
Geta yibarakih
ምን እይነት የእውቀት ምንጭ ነው በውስጥህ ታድለህ ተባርከሃል
Etv
t
Hayal ye geta liji
ዎዴምጌታይበረክዘመኔይበረኬ
ሁልጊዜ ፡ጋብዙት፡እውነተኛ ፡የጌታ፡ባሪያ፡ነው
Ameee🤲🙌
And 2lete akemeskut 😂😂