ስብከት በመምህር ምሕረተአብ አሰፋ "ምስጢራዊው ቡድን" # ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 08. 2024

Komentáře • 23

  • @haiataaaa9166
    @haiataaaa9166 Před 3 lety +1

    መምህራችን ኩራታች ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ለማያውቁት ልብ ይስጣቸው መምህራች በእውነት እዉቀትነ ጥበብን እግዚአብሔር ይግለጥልህ መምህራችን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety +1

    Kale hewotin yasemalen memeher Anten Yeseten medehaniyalem Kiberena mesgana yegebaw Twwahedo lezelalem tiner

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 Před 3 lety +1

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ አርበኛ አኩሪያችን

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ አበሳእግዚብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመነወትን ይባረክለወት አሜን፫

  • @nicenice7833
    @nicenice7833 Před 5 lety +2

    Kalehiwet yasemalin memhrachin yetwahdo arbegna

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ምህረተአብ⛪⛪⛪⛪🎤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @user-ft5pi9pp9b
    @user-ft5pi9pp9b Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 Před 4 lety +2

    yetewHdo..jegna...memhr..mretab..kale..hiwet..yasemaln..wedmachin..eneqih..ahzabochi..edesu..astemrachewu..edawu..tmhrt..algebaqim..aylum..ede..huleteqawu..betros..ate..neh👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💗💗💗

    • @etayehueta4925
      @etayehueta4925 Před 4 lety +1

      edet...newu..des..ymtlewu...edih..newu..memhr...wushetachewun..magalet...edezih..ngerachewu...eneqih..ahzabochi..wushetamochi..cehediwochi..yesiaol..ljoji..yepilatos..ljochi..lecrstos..yaltebegeru..yekayel..ljochi..leqama..mn..ymelesu

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt Před 2 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mhthj2584
    @mhthj2584 Před 2 lety

    ቃለህወትያሰማልንአሜንአማንአሜን

  • @sarakonju3069
    @sarakonju3069 Před 3 lety

    ቃለ ህዎትን ያሰማልን መምህራች ⛪⛪⛪💚💛❤😘

  • @belayakele4036
    @belayakele4036 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መህምራችን እምየ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @melak2443
    @melak2443 Před 3 lety

    "፤ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 1: 8)
    "፤ ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።" (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 2: 22)
    إِنَّا أَنزَلْنَا التَّوْرَاةَ فِيهَا هُدًى وَنُورٌ ۚ يَحْكُمُ بِهَا النَّبِيُّونَ الَّذِينَ أَسْلَمُوا لِلَّذِينَ هَادُوا وَالرَّبَّانِيُّونَ وَالْأَحْبَارُ بِمَا اسْتُحْفِظُوا مِن كِتَابِ اللَّهِ وَكَانُوا عَلَيْهِ شُهَدَاءَ ۚ فَلَا تَخْشَوُا النَّاسَ وَاخْشَوْنِ وَلَا تَشْتَرُوا بِآيَاتِي ثَمَنًا قَلِيلًا ۚ وَمَن لَّمْ يَحْكُم بِمَا أَنزَلَ اللَّهُ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْكَافِرُونَ
    እኛ ተውራትን በውስጥዋ መምሪያና ብርሃን ያለባት ስትኾን አወረድን፡፡ እነዚያ ትዕዛዝን የተቀበሉት ነቢያት በእነዚያ አይሁዳውያን በኾኑት ላይ በርሷ ይፈርዳሉ፡፡ ሊቃውንቱና ዐዋቂዎቹም ከአላህ መጽሐፍ እንዲጠብቁ በተደረጉትና በርሱም ላይ መስካሪዎች በኾኑት (ይፈርዳሉ)፡፡ ሰዎችንም አትፍሩ፡፡ ፍሩኝም፡፡ በአንቀጾቼም አነስተኛን ዋጋ አትለውጡ፡፡ አላህም ባወረደው ነገር ያልፈረደ ሰው እነዚያ ከሓዲዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡5:44
    وَلْيَحْكُمْ أَهْلُ الْإِنجِيلِ بِمَا أَنزَلَ اللَّهُ فِيهِ ۚ وَمَن لَّمْ يَحْكُم بِمَا أَنزَلَ اللَّهُ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْفَاسِقُونَ
    የኢንጅልም ባለቤቶች በውስጡ አላህ ባወረደው ሕግ ይፍረዱ፡፡ አላህም ባወረደው የማይፈርድ ሰው እነዚያ አመጸኞች እነርሱ ናቸው፡፡5:47
    وَلَوْ تَرَىٰ إِذِ الْمُجْرِمُونَ نَاكِسُو رُءُوسِهِمْ عِندَ رَبِّهِمْ رَبَّنَا أَبْصَرْنَا وَسَمِعْنَا فَارْجِعْنَا نَعْمَلْ صَالِحًا إِنَّا مُوقِنُونَ
    አመጸኞችም በጌታቸው ዘንድ ራሶቻቸውን ያቀረቀሩ ሆነው «ጌታችን ሆይ! አየን፣ ሰማንም፡፡ መልካምን እንሠራለንና (ወደ ምድረ ዓለም) መልሰን፡፡ እኛ አረጋጋጮች ነን፡፡» (የሚሉ ሲሆኑ) ብታይ ኖሮ (አስደንጋጭን ነገር ታይ ነበር)፡፡32:12
    وَلَوْ شِئْنَا لَآتَيْنَا كُلَّ نَفْسٍ هُدَاهَا وَلَٰكِنْ حَقَّ الْقَوْلُ مِنِّي لَأَمْلَأَنَّ جَهَنَّمَ مِنَ الْجِنَّةِ وَالنَّاسِ أَجْمَعِينَ
    በሻንም ኖሮ ነፍስን ሁሉ ቅንነቷን (እምነቷን) በሰጠናት ነበር፡፡ ግን ገሀነምን ከአጋንንትና ከሰዎች የተሰበሰቡ ሆነው በእርግጥ እሞላለሁ ማለት ቃሉ ከእኔ ተረጋግጧል፡፡32:13

  • @beliyukassa8854
    @beliyukassa8854 Před 2 lety

    መምራችን ምንምናደርግል ነግር የልም ምን ያእል እዳኮራእን ክበርለን 🤲🤲🙏🙏🙏

  • @user-vp6je7fu2o
    @user-vp6je7fu2o Před 3 lety

    ንቁ መምህራችንቃለሂወት ያሰማልን ይሄ ስብከቴ ሂወት ኦርቶዶክስ ምንጭ ሁነዋል ሁሉግዜ ኣትለዩኝ

  • @bezisisay357
    @bezisisay357 Před 2 lety

    Yengya jegna anten yeseten amlak yikber yimesgen
    Chemiro chemro ewikwtina tibebin yadililin
    Ahizaboch hoy fetari ayine libonachun yikfetilachu!

  • @moniecole759
    @moniecole759 Před 4 lety

    👍👍👍⛪⛪🇪🇹🇪🇹

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g Před 2 lety

    ስሉስ ቅዱስ ሙሉ ስላሴ ይፍረዱ አስገራሚ ናቸው ምነው አቅበዘበዛቸው መምህር እግዚአብሄር ያጠንክርህ የተዋሂዶ ብሌን ሺ አመት ኑርልን

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 Před 3 lety

    Nurllen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hayacom1129
    @hayacom1129 Před 3 lety

    አህዛብች ሌላ ምንም አትፈልጉ መልስ ተሠታል ምድረ ገገባ ሁላ