Protestant Vs Orthodox Tewahedo "ፕሮቴስታንታዊ ጀሃድ" በመምህር ምሕረተአብ አሰፋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 280

  • @almaztadesse4981
    @almaztadesse4981 Před 4 lety +16

    ለመምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን ለነሱ ልቦና ማስተዋሉን ይስጣቸው

  • @user-og6ib3fy7g
    @user-og6ib3fy7g Před 4 lety +29

    የዘመናችን ጴጥሮስ ነህ እውነት ለፓስተር ዳዊት ልቦና ይስጥህ ከማለት ውጪ ምንም አልልም ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ አልሳደብም ጀግናዬ መምህር ምህረተአብ ግን እግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ያኑርልን

  • @faredaathyobi4898
    @faredaathyobi4898 Před 3 lety +3

    ለዚህ መናፍቅ በተገቢው መልስ ሰቶልናል መምራችን ምረት አብ ዘመን ይባረክ እድሜክ የማቱሳላን ያርግልክ ኑርልን መምራችን እንወድካለን

  • @user-uk8ug3jw7m
    @user-uk8ug3jw7m Před 4 lety +29

    መምህራችን ምህረታአብ በእውነት የቆምህለት
    እግዚአብሄር ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምረው
    አንተ እደቅዱስ ጳውሎስ የተባረክና እውነት ተከታይምነህ

  • @tube5383
    @tube5383 Před 3 lety +4

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ያርዝምልህ ። የአህዛብና የመናፍቃን መዶሻ ነህ ።

  • @user-vf9tb9gb9i
    @user-vf9tb9gb9i Před 4 lety +19

    ለወድማችን ለምህረተ አብ ቃለሂወት ያሠማልን
    ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ለጠፉት ወድምና እህቶቻችን እግዚአብሄር ልብን
    ይሥጣቸው እመቤቴ ድግል ማርያም
    ለዘለአለም አማላጅ ናት።።።።

  • @user-ss6bm3py6f
    @user-ss6bm3py6f Před 4 lety +9

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +47

    ደግሜ ነው የሰማሁት በ ቴሌግራም ላይ ሰምቼዋለው የኔ እንቁ ድንግል ማርያም እድሜ ትስጥህ ቴሌግራም ላይ የ መምህር ምህረተአብ አሰፋ የሚል የቴሌግራም ቻይናል አለ እሱን ተከታተሉ

    • @user-kc7uz5cp3b
      @user-kc7uz5cp3b Před 4 lety +2

      ሊንኩን ሽር አርጉልኝ የቴሌግራም

    • @user-ss6bm3py6f
      @user-ss6bm3py6f Před 4 lety

      @@user-kc7uz5cp3b ሰርች ማድረጊያው ላይ መምህር ምህረት አብ አሰፋ ብለሽ ሰርች አድርጊ

    • @esubalewmarrywawbexamnewye9646
      @esubalewmarrywawbexamnewye9646 Před 4 lety +1

      @@user-ss6bm3py6f mmm...
      ...
      ...
      .
      .
      .
      Mm....m..
      ..
      Mmm.
      ..
      .
      .
      Mmm
      . M
      .m.m
      M.
      M

    • @user-by2ek4he7q
      @user-by2ek4he7q Před 4 lety

      @@user-kc7uz5cp3b
      @awesabeyos
      @awesabeyos
      @awesabeyos

    • @user-by2ek4he7q
      @user-by2ek4he7q Před 4 lety

      @@esubalewmarrywawbexamnewye9646
      @awesabeyos
      @awesabeyos
      @awesabeyos

  • @s..s..742
    @s..s..742 Před 4 lety +14

    በኩር ሰባኪያን. መምህር ምህረት አብ አሰፍ . የተዋህዶ. አደበት. እመብርሀን ከነልጅዋ ትጠብቅልን.።

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 Před 4 lety +2

      Download አድርጊው ነበር ግን ዳውንሎድ እና ኮፒ እንዳታደርጉ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን የሚል ጽሑፍ ስመለከት እንደገና አጠፋሁት ethiopia ሲሄድ ለቤተሰቦቹ ላሳያችሁ ነበር ነው ኢትዬጵያ ሲሄድ ነው ኢትዮጵያ ማግኘት ይችላሉ በአካባቢው ያሉትን ጤንጤ ዎችን ላሳያችሁ new

    • @user-ny2cs4cj7u
      @user-ny2cs4cj7u Před 2 lety

      @@emamaethiopia5992 የኔ ውድ ማውርድ ትችያለሽ እኮ ኮፒው ነው እጅ የገዘተው አውርዶ ማሣየት እኮ ችግር የለም❤

  • @zebentube9553
    @zebentube9553 Před 3 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከ ጤና ጋ ይስጥልን መምህራችን⛪⛪⛪👏👏👏

  • @user-vt1if9bg2i
    @user-vt1if9bg2i Před 4 lety +7

    ለመ ምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለዛ ኛው ልቦና ይስጠው

  • @user-sx4qk1qd8d
    @user-sx4qk1qd8d Před 4 lety +45

    መምህርችን እድሜ ጤን ፍቅር ይድልህ

    • @helen404
      @helen404 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏

  • @linakassa4659
    @linakassa4659 Před 4 lety +38

    ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ለነሱም ማስተዋሎን ይሰጣቸው በቤቱ ይሰብስባቸው

    • @chaclattube7669
      @chaclattube7669 Před 3 lety

      መምህር ይቅርታ ቅዱሳንን ያለአግባብ ስጠራነው ተሠምቶኝ ነው ልቦና ይስጠው ማለት ነበረብኘ

    • @vincentreuben8000
      @vincentreuben8000 Před 3 lety

      i guess im randomly asking but does anyone know a tool to get back into an Instagram account..?
      I was dumb forgot the password. I would appreciate any assistance you can offer me.

    • @coengiovanni4769
      @coengiovanni4769 Před 3 lety

      @Vincent Reuben instablaster ;)

    • @vincentreuben8000
      @vincentreuben8000 Před 3 lety

      @Coen Giovanni i really appreciate your reply. I found the site thru google and im in the hacking process now.
      Looks like it's gonna take a while so I will reply here later when my account password hopefully is recovered.

    • @vincentreuben8000
      @vincentreuben8000 Před 3 lety

      @Coen Giovanni It worked and I actually got access to my account again. I'm so happy:D
      Thank you so much, you saved my account!

  • @fffggg2955
    @fffggg2955 Před 3 lety +5

    😭አይሰዉ ፓስተር ዳይት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠዉ ቅዱሳናት በሰዉ አፍ የሚነሡ አይደሉ እንኳን እደዚህ ሊቋሸሹ መምህራችን ምህረተ አብ እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @user-kc7uz5cp3b
    @user-kc7uz5cp3b Před 4 lety +9

    የሚስሩትን አያውቁትምና
    ይቅርበላቸው ብሏል እግዚአብሔር
    ልቦናይስጠው የተዋህዶ ፍሬ መልካም መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን
    ተዋህዶ በመሆኔ ዘላለማዊ ደስታየነው

  • @getawdegnew6501
    @getawdegnew6501 Před 2 lety +1

    ቃለሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን መምህራችን መምህር ምህረት አብ አሠፋ እንዲያ በርታልን እንዲህ አድርገህ አፋቸውን አስይዝልን

  • @tarikemsganaw4608
    @tarikemsganaw4608 Před 3 lety +2

    ተመሥገን ቸሩ መድሀኒያለም ያተ ያደረከኝ ሁሌ ደሥሥሥሥ ይለኛል መምራችን መናፍቃንን አሸንፈሀልእና ደስ ይበልህ አተ የክርሥቶሥ ባሪያ እድሜ ከፀጋጋ ይሥጥህ

  • @user-vq5xe2pl8k
    @user-vq5xe2pl8k Před 5 lety +14

    ልብ ይስጣቸዉ መምህር ምህረት አብ ፀጋዉን ያብዛል

  • @asnakechbelhu2582
    @asnakechbelhu2582 Před 4 lety +4

    አወይ አምላኬ ሳልልተውከን እናመሰግንሃለን።ምህረት እንደስምህ ሁሉን ያስምርልን በዚች ድንቅ እምነት ትተውን ላረፉት እናትና አባቶቼ የዘላለም እረፍት ይስጥልኝ ላንተም ሚስጥር ይግለፅልህ አሜን

  • @zed96
    @zed96 Před 2 lety

    መምህራችን በእውነት ቃለሒወት ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
    ለነሡም ማስታዋልን ይስጥልን በቤቱ ይሠብስብልን ይሰብስበን አሜን አሜን አሜን
    ሠምተን የተግባር ሠው ይበለን

  • @tigisthusenali2176
    @tigisthusenali2176 Před 4 lety +6

    ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን መምህራችን

  • @user-qk5hj4kn3e
    @user-qk5hj4kn3e Před rokem

    ልቦና ይስጣቸዉ መምህራችን ምህረት አብ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ እነኝህ የለየላቸዉ እብድ ናቸዉእሽ

  • @mebrihurutatube9146
    @mebrihurutatube9146 Před 2 lety +1

    የተዋህዶ እንቁ እምወድክ በምክንያት ነው መምህሬ ሺ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤❤

  • @konjitzenebe4269
    @konjitzenebe4269 Před 4 lety +9

    መምህር ቃለ ሕወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ድንግል ማርያም ከነልጇ አብዝታ ትስጥልን አሜን!!!

  • @user-zn2dd2pn2h
    @user-zn2dd2pn2h Před 4 lety +8

    አይታክትህ፣አይዴክምህ፣የኛታጋሺ፣መምህር፣እዲሜይሥትህ፣

  • @hayelomkahsay4118
    @hayelomkahsay4118 Před 3 lety +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-wy8ge6wr5y
    @user-wy8ge6wr5y Před 4 lety +10

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን

  • @user-dh8dk7te3j
    @user-dh8dk7te3j Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህር ምህረት አብ እዴሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @hamiyeorthodoxlij7724
    @hamiyeorthodoxlij7724 Před 4 lety +5

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ልቦና ያሰጣቸው እነሱ

  • @edlawittesfaye1179
    @edlawittesfaye1179 Před 3 lety +1

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም እልልልልልልልልልልልልልል መቼም አትጠፋም ሁሌም ታብባለች!!!!!!!! ይድረስ ለመናፍቅ ይድረስ ማውራት እና ማደናቀፍ ስራቸው ለሆኑ ሁሉ!!

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j Před 3 lety +3

    ተዋህዶ ለዘላለም ትንር ❤❤❤❤
    ቤተ ክርስትያናችንን እማምላክ የእየሱስ እናት ትጠብቅልን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 4 lety +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር አምላክ የአብታች

  • @user-zn2dd2pn2h
    @user-zn2dd2pn2h Před 4 lety +7

    አተተወዳጂ፣መምህራችን፣እዲሜህን፣ይጨምርልህ

  • @user-bi1oj2iu3r
    @user-bi1oj2iu3r Před 2 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺአመት ኑርልን መምህራችን ለፓስተሮቹም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety +1

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ፈጣሪ ይባርከው ሰላምህ ይብዛልን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 👏✝️🤲🤲💕💕💕❣️❣️😍😍ይህ አዘብዛባ እግዚአብሔር ልባና ይሰጠው እግዚአብሔር ይገሰፀው ቅዱሳን እያዋረደ ምንም ደስ አይለውም

  • @user-yv8cv5gw9s
    @user-yv8cv5gw9s Před 3 lety

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እንህን ካህዲዋች እግዚአብሔር ልቦናቸዉን ይመልስላቸዉ መምህር ምህረታአብ ሸአመት ኑሩሉን

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Před 3 lety +1

    መህምራችን በረታልን ሁሉን ቻይው አምላክ ማሰተዋሉን ይሰጣቸው ለሚቃወሙትንም አሜን፫

  • @user-cy4uj2mg6y
    @user-cy4uj2mg6y Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በኡነት ለሚቃወሙን ልቦና ይስጣቸው

  • @fgryfgry3882
    @fgryfgry3882 Před 3 lety

    እዉነት መምህራችን ኩፉ አይካህ ልቦናቸዉ ለታወሩት ልቦና ይስጣቸዉ አምላኬ ሆይ ሽ አመት ያኑርህ ፍቅርና ደስታ ይገባሀን የኛ ጀግና መምህር

  • @antenehmaru1058
    @antenehmaru1058 Před 3 lety +3

    በጠም ነው የምንወድህ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ትስጥህ

  • @daniya4773
    @daniya4773 Před 3 lety +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለነሱ ልቦና ይስጣቸው

  • @wultageste538
    @wultageste538 Před 4 lety +6

    Kalhywet yasemaln Abatachn Abatachn Mehreteab 🙏🙏🙏⛪💓

  • @belaykositr1342
    @belaykositr1342 Před 4 lety +2

    መምህራችን ምህረታአብ በእውነት የቆምህለት
    እግዚአብሄር ይጠብቅህ መጨረሻህን ያሳምረው

  • @anfelijames6321
    @anfelijames6321 Před 3 lety +2

    እግዚሐብሄር ይስጥልን መምራችን

  • @__-pd7tc
    @__-pd7tc Před 2 lety

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን , እድሜ እና ጤናን ይስጥልን መምህር

  • @zinashabreham6878
    @zinashabreham6878 Před 2 lety +1

    መምህራችን በርታልን ህንወዳለን አይዞህ አለንልህ ሕኛም ስለ ሕምነታችን ህንመሰክራለን በሕምነታችን አንደራደርም አሜን a

  • @user-sn4zp5be8h
    @user-sn4zp5be8h Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @betebogale3362
    @betebogale3362 Před 3 lety

    ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ለዛኛው ልቦና ይስጠው

  • @user-wu4zg5bz2u
    @user-wu4zg5bz2u Před 3 lety +1

    ሰጣን ድንግል ማሬያም ታማልዳለች እናታችን እንወዳታለን

  • @abrlolo_
    @abrlolo_ Před 4 lety +1

    ቃለ ሒይወት ያሰማልን።
    ልቦና ለሌላቸው ልብ ይስጥልን።

  • @user-wh8os2iq4j
    @user-wh8os2iq4j Před 2 lety

    መምህርችን እድሜ ጤና ፍቅር ይድልህ

  • @meseretejigu8156
    @meseretejigu8156 Před 4 lety +3

    Amen Amen Amen God bless you.

  • @alemterfe6194
    @alemterfe6194 Před 3 lety

    እግዛብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እድሜ ከጤናገር ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-vs4ys4xi6n
    @user-vs4ys4xi6n Před 5 lety +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 Před 4 lety +7

    *ወይኔ ይህ ሠዉየ ኧረ በሥላሤ ፈጣሬ ይቀር በለዉ መምህር ቃለህወትን ያሠማልን*

  • @vivilove8469
    @vivilove8469 Před 4 lety +2

    Mehmer i don't have word for you erjim edeme ena tena thanks God yegna selhonu

  • @amentube1086
    @amentube1086 Před 4 lety +3

    የኛ የተዋህዶ ጀግና በርታልን

  • @user-or7hf4dm2l
    @user-or7hf4dm2l Před 4 lety +1

    ውድ መምሕራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @chaclattube7669
    @chaclattube7669 Před 3 lety

    መምህራችን ለአንተ ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes8789 Před 4 lety +3

    Amen qal hiwet yasemlin amen ♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bisrabisra6783
    @bisrabisra6783 Před 3 lety +2

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před rokem

    ክብር ለድንግል ማርያም ድንግል ማርያም 100ከ/100ታማልዳለች

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt Před 2 lety

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hiathait1743
    @hiathait1743 Před 3 lety

    የአህዛብን እና የመናፍቅን አፍ የምዘጋ የተዋህዳ እንቁ እመቤቴ ማርያም በነገሮችህ ላይ ሁሉ ትቅደምልህ

  • @user-sq2rb8vt6e
    @user-sq2rb8vt6e Před 3 lety

    ቃለህይወትያሠማልንመምህራችንእድሜጤናይስጥልኝበርታ

  • @getawshitu8696
    @getawshitu8696 Před 2 lety +1

    ኑርልኝ አባቴ

  • @user-bd7tk3dv8u
    @user-bd7tk3dv8u Před 2 lety

    እድሜአቺሁን ያርዝምለን መምህራቺን ✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @dagistudio2843
    @dagistudio2843 Před 4 lety +3

    Kale hiwot yasemalen

  • @barokgebre3655
    @barokgebre3655 Před 4 lety

    memeher meretab egziabher yagelglot zemenhen yebarekew lenesum lebona yestachew

  • @mesaydereje1736
    @mesaydereje1736 Před 2 lety

    ቃለህወት ይሰማህ ይገልግሎት ዘመን ይቤዛልህ እመቤት በምልጀዉ አትለይህ

  • @nahomokbay931
    @nahomokbay931 Před 2 lety

    kale hiwet yasemaln memhrashn

  • @mmkk2469
    @mmkk2469 Před 3 lety

    መምህርችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @tgstidriba8396
    @tgstidriba8396 Před 3 lety

    Kalehywet yasemaln memhrachn egzaber ytebkln

  • @woldearegaysherb6838
    @woldearegaysherb6838 Před 2 lety

    egziabhern aklo aklo tibebun yistlen! ye agelgilot zemenun yarzimlen

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 Před 4 lety +6

    አንዴ? አኔ የገረመኝ!
    ለምንድነውሳ ያ ፓስተር ተብየው አንደ አብድ የሀሚናገረው? ይገርማል አንዴት አንዴት ነው አረ ሚያረገው አግዚአብሄር ልቦናው ይመልስ ሰሃሊለነ ቅድስት! ኦርቶዶክስ ለ ዘለአለም ትኑር።

  • @anoali8112
    @anoali8112 Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በሰው ፊት የምመሰክርልኝ በላይ ያለው ኣባቴ ፊት እመስክርለት ኣለዉ ብለዋል እና እግዚአብሔር ይስጥልን በእዉነት👏⛪👏

  • @saralovesara8658
    @saralovesara8658 Před 4 lety +4

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏💒

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 Před 4 lety

    እግዚአብሔር እናንተን የመሠለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አሥተማሬዋች ጌታ ስለሠጠን እድሜሕን ያገልግሎት ዘመንሕን ያባርክል አኞም በእምነታችን ጠንክረን እንናራለን እሥከ ምት በተቀደሠችው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 Před 4 lety +1

    wandmchen mahrte Abe edma katena gere Abzto yasteh

  • @user-qq3ku1ex9h
    @user-qq3ku1ex9h Před 2 lety

    እንቁ መምህሬ የተዋህዶ ማህቶት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @deribaasefa5673
    @deribaasefa5673 Před 2 lety

    እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @sjisijzjkl7847
    @sjisijzjkl7847 Před 4 lety +2

    አንተስእግዛብሄትእድሜህን ያርዝምልንየተዋህዶጀግና ነህና
    ያላንተተዋህዶአይምርባትም

    • @abelt.ethiopianorthodoxtew9643
      @abelt.ethiopianorthodoxtew9643 Před 4 lety +1

      እህት (ወንድም) ተዋህዶ ጥልቅ ናት በ 1 ሰው እሚያምረባት ሲል አሚያስጠላባት አይደለቺም ::

  • @JhoneTheapostle
    @JhoneTheapostle Před 3 lety

    Yene wud btm nw weddddddmadergk kedrom jemre neber mketatelk ehin sbket felgewu neber agegniwut dessss alegni wendmachn mhireteab fetari rejm edmena tena ystk fetari ytebkk fetari wedefit emisetegnin lij endante yadrglgni❤️❤️❤️

  • @biniyo2310
    @biniyo2310 Před 3 lety

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር።

  • @user-ly7vt4mx7o
    @user-ly7vt4mx7o Před 3 lety +1

    እዳው ምን ልበልህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ያተ ቃል ያጥረኛል

  • @selamselam2728
    @selamselam2728 Před 3 lety

    Kalehiwet yaseman...memeher
    .....manew esti kuter hulaten selam amalejenat memeher yastemarewen be meberehan bekerb yagegnachut lakulegn ...

  • @waqayoonjaalala5526
    @waqayoonjaalala5526 Před 3 lety

    Memerechen egzabher Kale hiwote yasemalen ❤️❤️❤️😍😍🇪🇹⛪yee tawaahidoo henqu egzabher yee stabeq

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před 2 lety +1

    አሜን

  • @jasminegarden3205
    @jasminegarden3205 Před 4 lety +2

    Kale heyewet yasemaen

  • @saltwatish1067
    @saltwatish1067 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕንቁ መሚህራችን ኣሜን

  • @user-ph4ht8eu2j
    @user-ph4ht8eu2j Před 2 lety

    ⛪️⛪️⛪️🙏⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በጣምነወ የምወድህ መሀረትአብ

  • @hbbbuuhv6506
    @hbbbuuhv6506 Před 3 lety

    መምህራችንም ቃለህይወት የሰማልን

  • @user-tc9id9ht1v
    @user-tc9id9ht1v Před 2 lety

    Kale hiywet yasemaln

  • @user-tn4lc1gp9s
    @user-tn4lc1gp9s Před 3 lety

    መህምራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @kingdave3570
    @kingdave3570 Před 3 lety +1

    ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው፥ባርባ ኹለት ወርም እንዲሠራ ሥልጣን ተሰጠው።
    እግዚአብሔርንም ለመሳደብ ስሙንና ማደሪያውንም በሰማይም የሚያድሩትን ሊሳደብ አፉን ከፈተ።
    ራዕይ 13፣5-6

  • @mesereattefera6315
    @mesereattefera6315 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ልቡና ይስጣቸው

  • @teke2809
    @teke2809 Před 2 lety

    Memehere meherete Abe kale heyewetene yasemalene Pasteur gene bechawene ayedeleme keyehuda Gare newe

  • @Namrudsperspective
    @Namrudsperspective Před 3 lety +1

    endew paster dawit yagegeweh sebketen semeche kelben gezeche selehone new engi kal ateche aydelem lebona yesth. memehir betesega lely tesga yechemerleh . kale heywot yasemalen.amen

  • @tigisthusenali2176
    @tigisthusenali2176 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-uk8ug3jw7m
    @user-uk8ug3jw7m Před 4 lety +9

    አተ ክፉ ማስተዋሉን ይስጥህ ተሳዳቢ ፈፅሞ
    መንግስተሰማያትን አይወርስም ጤዛ ልሠው ዲጋይ ተተርሠው አለምን ንቀው ሙሉ በሙሉ
    ሒወታቸውን ለእግዚአብሔር ለሠጡ በነሱ ፀሎት
    እኛ ዛሬን ላየን ወርቅ ላበደሩ ዲጋይ የሚመለሥላቸው ፈፅሞ በቅዱሳን የሚናገር አንደበት ድዳይሁን የሚለውን ሀይለቃል
    አላየህምን ?