Memeher Girma Wondimu 206 መተት በሰገራ አሳዛኝ የሰዉ ልጅክ ፋት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ሰዉ ዞር ብሎ እንዳያይ
    ሰገራ በምግብ ቤቱዋ ላይ በመጣል እጅና እግሯን በሽተኛ
    እርጎ ያስቀመጣት ክፉ ሥራ ሼር በማድረግ ለሌሎች እንትረፍ

Komentáře • 484

  • @user-nn1if7ze2y
    @user-nn1if7ze2y Před 2 lety +70

    አቤት የልጅቷ ትህትና አሰለቀሰችኝ ተመሰገ ብሎ አምላክን ማመሰገን እንደዚህ ነዉ ከልብ የመነጨ ምስጋና አቤት መታደል ነዉ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i Před 2 lety +32

    የዳዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያጎናጽፍልን አባታችን

  • @hana967
    @hana967 Před 2 lety +28

    አቤቱ አድነኝ ደግ ሰው አልቋልና ከሰው ልጆችም መተማመን ጎድሏልና መዝሙር ዳዊት 11÷1 እግዚኦ ክፍታችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ይስጥልን ✝️

  • @kalkidanmulugeta5477
    @kalkidanmulugeta5477 Před 2 lety +26

    ሁሌም እያለቀስኩ ነዉ የማየዉ ለእናንተ የደረሰ ጌታ ለእኔ እና ለቤተሰቦቼም ይድረስልን አባቴ ለእርስዎም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 2 lety +40

    ✝️ ወይኔ 😭😭😭😭😭😭😭 ስታሳዝን 😭😭😭😭😭😭😭✝️ አይይይይ የየዋህ ሰው ፀሎት አባቴ ! 😭😭😭😭😭😭😭

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 Před 2 lety +11

    ኡፍፍፍ የዋህን እህት የ16ዓመት ወጣት እንዲህ ያሉትን የዋህዋን እግዚአብሔር ይፈልጋል ኡፍፍፍ ውስጤ ነካችው ይችል የዋህ ወጣት ምን አለ እንዱህ የዋህናን ሆነን ብንቀር

    • @babys7570
      @babys7570 Před 2 lety

      የኔ አናት ንጹህ ልብ ነው መታደልዋ አሳዘነችኝ አንዳንዴ ምንም ሳናውቅ ብንኖር አንደነሱ ምነኛ መታደል ነው!

  • @dhhdsusu8458
    @dhhdsusu8458 Před 2 lety +6

    እኔሥ በክፉ መንፈስ ተይዤ ተሠቃየሁ አባ በፀሎት አሥብኝ ወለተ ማርያም 😭😭

  • @tadele4513
    @tadele4513 Před 2 lety +13

    አባታችን እንኳን ደና መጡልን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛሎዎት የማቶ ሳላን እድሜ ይስጠዎት

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p Před 2 lety +30

    የኔ እናት አንጀቴን አላወሰችዉ የድሮዉን የደጉን ዘመን በእሷ አየን ደጋግሜ አየኋት አልጠገብኳትም ንፁህ ልብ ምንም ቆሻሻ ያልነካት እንቁ እመቤቴ ሁሌም ከእሷ ጋ ትሁን ወደ ኋላ መለሰችን አየ እናቶቻችን ይሄን የመሠለ ማንነታቸዉ እኛ አጠፋነዉ😭😭😭

    • @hannahanna204
      @hannahanna204 Před 2 lety

      እዉነት ነዉ እህቴ

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Před 2 lety

      bitaimi the realist Ethiopian ever

    • @tenaashash5460
      @tenaashash5460 Před 2 lety +1

      በጣም ከአሁን ግዜ የለለች ልጅ ናት ጨርሶ ይማራት😭😭😭

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137

    አባዬ የተዋህዶ እንቁ የስላሴ አገልጋይ እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
    አባዬ በፀሎትዎ አይርሱኝ ወለተ ተክለሐይማኖት ነኝ 🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Před 2 lety +21

    እስይ እንኳን አምላክ ቅዱሳን አምላክ ፈታሽ እናታችን ክብር ተመሰገን እንደነዚህ ያሉትን ሰዎች ልቦና ይሰጣቸው አባታችን እድሜ በሰጤና ይስጥልን

  • @tigist7007
    @tigist7007 Před 2 lety +103

    ስሰማ በጣም ነው ሰውነቴን የሚወረኚ ገጽጹልኚ ወለተ ማሪያም ነኚ አብዬ አንድ ቀን ወደ ሃገሪ መጣ ዪሆናል ክርስቲያን ተስፋ አንቆርጥም እስከዛዉ ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላምና አንድነት ዪስጥልን💗💕💗💕💗🙏🙏

    • @user-ns9ey2pf7g
      @user-ns9ey2pf7g Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o Před 2 lety +4

      እግዚአብሔር ይገስፅልን

    • @user-wh2yc7sm8z
      @user-wh2yc7sm8z Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይገፃፀልን

    • @nh6cl3tq927
      @nh6cl3tq927 Před 2 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @merongirma6247
      @merongirma6247 Před 2 lety +3

      @Tigest Abdo በመቁጠሪያ እየቀጠቀጥሽ አዳክሚው ሀገር ቤት እስክትገቢ በርቺ! እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ባለሽበትም ይሸልኝሽ ይሆናል! ጠዋትና ማታ በፀሎት እና ስግደት በርቺ! እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም🙏🙏🙏 አባታችን እድሜ ከጤና ሰጥቶ ፀጋውን ያብዛላቸው፣ እንዴት ጠላታችንን እንደምንፋለም ባያሳዩን ይሄኔ አልቀናል!🥰🥰🥰

  • @oppoalain6960
    @oppoalain6960 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
    አባዬ በፀሎት ያስቡኝ አፀደ ማርያም ገብረሥላሴ

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 Před 2 lety +17

    አቤቱ። እግዚአብሔር። አባታችንን። እድሜና። ጤና። ያብዛሎት

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 Před 2 lety +24

    ሁላችንም እኮ ተይዘናል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን

    • @betibeti72
      @betibeti72 Před 2 lety

      🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k Před 2 lety +9

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥዎት ሽ አመት ኑሩልን እኛም ለመዳን ያብቃን🙏😢😢😢

    • @muhidinkeaaa2907
      @muhidinkeaaa2907 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሺ አመት ያርልን የእነሱ የደረሰላቸው የእኛም ይደርስልን

    • @ayele8318
      @ayele8318 Před 2 lety +1

      የባን ሥልክ ተባበሩኝ በግዛብሔር

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 2 lety +9

    ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን, አድምና ጤና ለአባታችን 😢❤❤❤❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር አባ አባታችን ስለስጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 2 lety +5

    አባታችን እውነት ምንም አልልም ብቻ የማቱሳላን እድሜ ሰጥቶ ያቆይልን

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před 2 lety

    አባታችን ሆይ በሠማይ የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስትህ ትመጣ ጌታ ሆይ ቶሎ ና እኒህን የመሰሉ አባት ሰጠህን በቤት ያሉት ሳይቀሩ ያሳድዷቸዋል ጌታ እየሱስ በእሳቸው ላይ ሆነህ ስራህን ስትሰራ አይነ ልቦናችን ታውሯል ጌታ ሆይ አብራልን የነፍሴ መደሀኒት ጌታ ሆይ አንዴት ነገር እለምነሀሉ ለአባታችን የማቱ ሰላምን እድሜ ስጥልኝ ከጤና ጋር ፍቃድህ ቢሆን በእጃቸው ባርከኝ ፈውሰኝ ከውስጤ ከእማይታየው ከሚፋለመኝ ወስጣዊ ስውር በሸታ አድነኝ አንተ ሁሉን አዋቂነህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ተመሥገን ተመስገን ተመሥገን እንዳንጠፋ እንደ መምህር ግርማ መሠሎችን በየዘመናችን ሰለምተሰጠን ዳግምም በመንግስትህ ሠለምትሰበስበን ተምስገን ፫

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 Před 2 lety +5

    መድሓኒኣለም ግልበትዎ ለመሳም ያብቃኝ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ያች አንድ ቀን እርሶን ግልበትዎን የምስምባት ቀን ያምጣልኝ አባታችን እድሜ ይስጦት ፈጣሪ ኑሩልን ኩፉ ኣይንኮት!

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 2 lety +5

    ✝️ ታይቶ የሚጠፋ መንጋ አያድርገን የአብርሃሙ ሥላሴ 🙏 አባቴ ! ☝️ ጤናውን ብርታቱን ፅናቱን ትዕግስቱን ይስጥዎት ☝️በእውነት በተሰጠዎት ፀጋ በፀሎት አግዙኝ 🙏 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት ✝️አሜን🤲

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g Před 2 lety +1

    ወይ ታምር ሳዳምጠው ራሱ ያቀጠቅጠኛል በእውነት ለእግዚአብሄር እሚሳነው የለም ይክበር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 Před 2 lety +7

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት የአለም ብርሃን ኖት

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Před 2 lety +4

    የኔ አባት ፍቅሮት ትህትናዎት ደስ ሲል እግዚአብሔር እድሜና እና ጤና ይስጧት እንዴት እንደምዎዶት እንዴት እንደማከብሮት ቃል የለኝም

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 Před 2 lety +1

      በጣም ትህትናቸው ልዩ ነው ሁልግዜም የማይቀየሩ ደግ ርህሩህ መቼስ በዚህ ዘመን ለእኛ ለሀጥተኙች የተሰጡን አባታችን ያኑርልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x Před 2 lety +7

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት ሽ ዓመት ኑሩልን 🙏🙏🙏

  • @h6ey335
    @h6ey335 Před 2 lety +10

    አባታችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስልን በረከትዎትም ይደርብን🙏 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላሟ አሰፍኖልን እኛንም በሰላም ወደሀገራችን መልሶን በርሶ እጅ ለመፈወስ ያብቃል🙏

  • @sisg3873
    @sisg3873 Před 2 lety +1

    እንደዚህ አይነት የዋሕ፤ እግዝያብሔርን የሚወድ….ከልቡ ለቅድስት ስላሴ ድፍት የሚል ልብ ቢኖራኝ ቢዬ ተመኘዉ….የዛች ልጅ የልብ ንጽሕናዉ በእዉነት አስደለቀኝ፤አስለቀሰችኝ…..እግዝያብሔር የሚፈለገዉ እንደዚህ ያሉትን፤ንጹሕ ልቦችን ነዉ…..ሁላችንንም ፈጣሪ የሚወደዉን ልብ ያድለን…..ከልብ እንድናፈቅረዉ እሱይርዳን፡፡ አሜን፡፡

  • @user-ik4ur4pt7p
    @user-ik4ur4pt7p Před 2 lety +7

    አባታችን እንኳን በሰላም መጣችሁልን በእውነት እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን አሜን

  • @user-jf6ix8rm7s
    @user-jf6ix8rm7s Před 2 lety

    አቤት የልጅቷ ምስጋና በዚህ እድሜዋ እንዴት እንዳለቀስኩ እሷን ስሰማ የኔ እናት

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 Před 2 lety +1

    እነዲህ ባለ እጅግ አሥገራሚና አሣዛኝ ሁኔታውሥጥ ወድቀን እንዳንቀር እርሶን ያዘጋጀና ያሥነሣልን የደጋግ አባቶቻችን አምላክ ሀያሉ እግዚአብሄር ሥሙ ይባረክ እርሶንም የዘመናችን ማቱሣላ ያድርጎት ሌላ የምለው የለኝም ።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Před 2 lety +15

    አባቴ ወንድሜ በመተት የተሰቃዬ ነው,. ወልድ ገብርኤል በላችሁ በጸሎት አስቡልን 😢😢😢😢 የተዋህዶ ልጆች አዳራ ሁላችሁ በጸሎት አስቡን 😢😭😭😭😢

  • @amberaambera9706
    @amberaambera9706 Před 2 lety +4

    አባታችን እንኳን መጡልን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድሎት አባዬ እኔም እግዚአብሔር ብፈቅድ በሰላም ለሐጋሬ ከበቃኝ ማጥቼ መፈወስ እሻልው በጸሎቶ አስቡኚ ስሜ ብርሃኔ አጸደ ማርያም ነው❤🌻😘👏

  • @tigesttubee
    @tigesttubee Před 2 lety +6

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልኝ🙏🙏🙏

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 2 lety +4

    የተዋህዶ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ዉለታዉን እግዚአብሔር እንጅ እኛ ከፍለን አንጨርስም።

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ሆይ ለአባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን

  • @user-iz2fk8by4k
    @user-iz2fk8by4k Před 2 lety +3

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @janajana406
    @janajana406 Před 2 lety

    እግዚአብሔር የማቱሳላምን እድሜ ይስጥልን አባዬ የአዳም ህዝብ መድሐኒት
    በአላዋቂዎች (በክፉ የእፉኚት ልጆች )ዘንድ ብዙ ግፍና መከራ ቢቀበሉም እግዚአብሔር በእርስዎ ላይ አድሮ ተነግሮ የማያልቀዉን ተአምር ገልጿል በመላው ዓለም ላይ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @weletmariyamwebalem9400
    @weletmariyamwebalem9400 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በጠሎት እሰቡኝ ወለተ ማርያም

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 Před 2 lety +1

    እንደው ምን ያህል ሰላም ይሰጣቸው ይሁን የሰው ህይወት አመሰቃቅለው እንዴት ይኖራሉ 😭😭😭 የሰው ልጅ ክፋቱ እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን እፉ የኔ እናት እንዴት አስለቀሰችኝ ተንሰፈሰፈች የኔ ቆንጆ

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z Před 2 lety +5

    የኛ እቁ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ሺአመትይኑሩልን

  • @user-fq4sj7eo7c
    @user-fq4sj7eo7c Před 2 lety +1

    ወየዉ ለኔ ለክፉዋ 😭😭😭😭 በየዋህነት ጥግ አየሁብሽ እህቴዋ ያንቺ ልብ የነበረን ዛሪ ሰለጠን ብለን ሰየጠን እግዚአብሔር ወደ ሰዉ መሆን ይመልሰን

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 Před 2 lety +5

    ስለማይነገር,ስጦታዉ,እግዚአብሔር,ይመስገን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 2 lety +2

    አግዚአብሔር ያክብርልን ይባርክልን ረጅም ዕድሜ ያቆይልን በጤና በበረከት ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-nh1ys7ou5s
    @user-nh1ys7ou5s Před 2 lety +9

    እንኮን በስላም መጡልኝ አባታችን እግዚአብሔር ስሙ የተመስገን ይሁን 🤲🤲🤲❤

  • @astuka3938
    @astuka3938 Před 2 lety +2

    አባታችን ሙሉ እድሜ ከ ጤና ለመላው አለም አዳኝ ።አቤት የሰው ልጅ ክፋት ሰይጣንን ቀደመው ምን አለ ሰው ሰርቶ በላቡ ቢኖር ፈጣሪ ይቅር ይበለን ይታረቀን።

  • @user-px6oj7kn2f
    @user-px6oj7kn2f Před 2 lety +8

    እኳን በሠላም መጡልን አባታችን እድሜና ጤናዎን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልን

    • @rheltesfaye2211
      @rheltesfaye2211 Před 2 lety

      አድራሻቸውን ወይም ሰልክ ቁጥራቸውን ንገሩን እባካችሁን በእግዛብሄር ሰም እለምናችኃለሁ በመብርሀን

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን እግዚአብሔር ይገጽጽህ ክብር ክብር ክብር ክብር ክብር ለአባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን 🕯🕯🕯

  • @user-hf4ry2qk9f
    @user-hf4ry2qk9f Před 2 lety +6

    ሁሌም በእድሜ፣ በፀጋና በጤና ኑሩልን አባቴ❤🙏አንድ ቀን በእጆዎ ፈውስን አገኛለሁ🙏

  • @nmha4141
    @nmha4141 Před 2 lety +3

    ባታችን ፀሎትት ይድረሠን ለሰዉ የማይቻለዉ ለእግዛብሄር ይቻለዋል እና የከበረ ይመስግንዉ እርሶም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀሎቶት አይለየን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Před 2 lety

    አባታችን ሊቀ መላከ ምክራት፣መምህር ግርማ ወንድሙ፣በመንፈሳዊ ትምህርቶ፣ስለ ፈውስ አገልግሎቶዎ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @user-vn8hq3zu4c
    @user-vn8hq3zu4c Před 2 lety

    ወይኔ አምላኬ አጀቴን በላችው አባዬ በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ
    እድሜና ጤና ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 Před 2 lety +2

    አግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 Před 2 lety +3

    መታረዱም መፈናቀሉም የመጣዉ በኛዉ አጢያት ነዉ የእዉነት ለሰው ልጅ ክፋቱ ሞትም ሲያንሰን ነዉ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም የሚፈፀም አምላካችን ይክበርልን ጸጋውን ይጨምርልዎት ይኑሩልን አባታችን

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 Před 2 lety +3

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሰጠወት ውድ አባታችን

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 Před 2 lety +2

    Aba Girma is the my fevourat priest .GOD bless you ABATE

  • @user-wh2yc7sm8z
    @user-wh2yc7sm8z Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልኝ በጣም ይገረም እኛ ደከም ነን ግን በክርስቶስ ሁሉንም አናሸናፍልን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m Před 2 lety +2

    አባየ እግዚአብሔር እድሜ ናጤና ይስጥልን እኛም ተፈውሰን ለምስክር ያብቃን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 10 měsíci

    አእግዚአቢሄር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ንሩልን አባታችን በጸሎት አስቡኝ

  • @amanileyemanhelen3491
    @amanileyemanhelen3491 Před 2 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደይቅርታህ ብዛት ይቅር በለን አቤት የክፋት ጥግ ምነው በድላችን ሰርተን ብንጠቀም አይነ ልቦናችን ይክፈትልን

  • @derejemasresha72
    @derejemasresha72 Před 2 lety

    አባ መቸም በዚህ ዘመን እንደርሶ አይነትአባት ስለሰጠን ፈጣሪይመስገን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety +1

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Před 2 lety +2

    አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን
    አቤቱ እግዚአብሔር እኛንም ፈውሰን🙏🙏🙏😭😭😭

  • @teshomegebre4075
    @teshomegebre4075 Před 2 lety

    አይኖቼ ማዳንህን አይቷልና ይገባሀል ክብርና ምስጋና
    የቅዱሳን አባቶቻችን በረከትና ፀሎትና ይደርብን አሜን።

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před 2 lety +2

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን ለሃገራችን አብቃን አሜን

  • @mariyammaaari3228
    @mariyammaaari3228 Před 2 lety +1

    የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን
    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን

  • @sefineshbekele6647
    @sefineshbekele6647 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እዉነት እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @geni581
    @geni581 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት ልጅትዋ የኔ ቢጤ እንካን ተፈወሽ ተመስገን እኛም በስደት ያለነው እግዚአብሔር ይፈውሰን ለቤቱ ያብቃን

  • @user-xr2ub5kx5c
    @user-xr2ub5kx5c Před 2 lety +2

    የእኔ እናት የተጨነቁ ነብሶች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-lv1jr2dy7p
    @user-lv1jr2dy7p Před 2 lety +1

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጦት

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 Před 2 lety

    የኔ እናት የዋህነቷ አንጀቴን አላወሰው እግዚአብሔር እነሱን እያየ ይማረን እንጂ ! አባ እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Před 2 lety +1

    መምህርዬ አባቴ እርሶን የማገኝበት ቀን ሩቅ አይሆንም። ወላዲተ አምላክ ትጠብቅዎ

  • @asdafdsa7768
    @asdafdsa7768 Před 2 lety

    አባዬ እድሜ እና ጠና ይስጥልን በፆለት ያስብኝ ወለተ ኪዳን

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 2 lety +3

    አባታችን እድሜ ይስጥልን እዬናት ስታዝን የኔማር

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Před 2 lety +4

    እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር

  • @munaabdu7359
    @munaabdu7359 Před 2 lety +2

    ለአባታችን እድሜና ጤና ስጥልኝ ቸሩ መድኃኒአለም አባቴ፡፡

  • @asefumesele5875
    @asefumesele5875 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @fary6042
    @fary6042 Před 2 lety +2

    አባየ እረጅም እድሜ ይሥጥልን በፀለተውት ያሥብን

  • @user-wr7nu3ht6q
    @user-wr7nu3ht6q Před 2 lety +4

    ተመስገን ለልጅቷ የደረሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስ

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 Před 2 lety +4

    እባታችን ልዩ ስጦታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Před 2 lety +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @minadagemawitminadagmawit5558

    አይ የኛ ነገር ከንቱዎች ነን አንዱ ላንዱ የማይተኛ የኔው ደሞ መቼ ይሆን የሚወጣው 😢አባታችን አደራ በድንግል ማርያም በፀሎትዎ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብለው

  • @user-ni9tl4fl9e
    @user-ni9tl4fl9e Před 2 lety

    እግዝቤሕር ይመስገን በጣም ድስ የማል እኛም ያልንው እንድዝህ ነፅህ ልብና ባላችው አባቶች እና እህቶቻችን እና እናቶቻችን ነው እግዝቤሕር ምህርቶን ያልክልክልን ከይሎታ የፅድ ምስጋና እስትሳስብ እንድዋቂ እስ የመርጣት

  • @rozayegabriellij4717
    @rozayegabriellij4717 Před 2 lety +1

    Amen amen amen
    Waqaayyoo sagalee jirenyaa si haa dhagechisuu🙏👏💯
    Abba ye nate silke quxer endet new yemen Agenyahuti

  • @johnraesi8088
    @johnraesi8088 Před 2 lety +2

    ኣባየ በዚ በ ጁባ ደቡብ ሱዳን ያለን እየጠብቅን ነው ኣንድ ቀን በ እግዚኣብሄር ሓይል ይበቃናል ኣባታችን እመብርሃን ትርዳን!

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo4604 Před 2 lety +5

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቁት የኔ አባት

  • @user-zg4uo7dx6u
    @user-zg4uo7dx6u Před 2 lety +1

    አባዬ ፈጣሪ አምላክ ከእርሱጋር ይሁን አባ በጸሎታቹ ያሰቡኝ ወለተ ማሬያም እያሉ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 2 lety +1

    አቤቱ የሆነብንን አሰብ ማረን ይቅር በለንአባታችን እድሜጢና ይሰጥልን

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +3

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የትንሿን ልጅ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ የኔናት አሁንብ አብዝቶ ወደጤናሽ ይመልስሽ ቅ/ስላሴ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ የዋሕ ልጂ😭😭😭🙏

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Před 2 lety +1

    ቅድስት ደንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ አባታችን እደሜና ጠና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n Před 2 lety +2

    አባተችን አንቱን የፈጠረልን ፈጣሪ ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን መገንኛ ሰው ከንቱ አንጄቴን በላችው

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen5997 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ጤና ይሰጣት ፈጣሪ ከኔ ላይ እድሜ ቀንሶ ይሰጣት የተዋዶ አባታችን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ቤተሰቦቻችን ይድረሰልን በጸሎቶት አሰቡን የወለተ ማርያም ቤተሰብ ብለው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety

    እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ 😭👏
    እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @selethio6023
    @selethio6023 Před 2 lety

    አቤቱ የኛነገር አባ እድሜ ከጤናጋር ያብዛለዎት

  • @nanigedf6347
    @nanigedf6347 Před 2 lety

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️🙏.
    በፀሎት አስቡኝ ደካማ ነኝ እና ❤️🙏

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 Před 2 lety +5

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @najwamohammed7337
    @najwamohammed7337 Před 2 lety +2

    የድንግል ማርያም ልጅ ለነሱ የደረሰ ለኛም ይድረስልን