ክርስቶስ ሊመጣ እንደሆነ አየሁኝ || ወ/ም ገዛኢ ዮሐንስ እና ፓስተር አበበ ታደሰ || Gezai Yohannes || Ethiopian preaching

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #Gezai_Yohannes #Ethiopian_Amharic_Preaching #ገዛኢ_ዮሐንስ

Komentáře • 224

  • @jesusislordamen8063
    @jesusislordamen8063 Před 3 lety +15

    ብዙ ጊዜ የጌታ ዳግም ምፅአትና የትንቢቶች ፍፃሜ ከኢትዮጵያውያን ይልቅ በፈረንጆች ነው የሚነገረው። ወንድማችን ስለ አንተ ጌታ ይባረክ በጣም የሚገርም እውነትን ስለነገርከን ይህንም የሰማይ አምላክ እንጁ ስጋና ደም እንደማይገልጠው የታወቀ ነው። አፌን ከፍቸ እየጠጣሁ ነበር ሰአቱ ሲያልቅ 1 ሰከንድ የተናገርክ አልመሰለኝም። ወንድም ገዛኢም ጌታ ስላንተ ይባረክ ለዚህ ትውልድ መብራት ናችሁና እድሜያችሁ ይርዘም። በጣም እወዳችኋለሁ።በርቱ!!!!

  • @TOM-ng7fq
    @TOM-ng7fq Před rokem +2

    ገዛኢ ዮሐንስ ከምር እወድሀለሁኝ ጸልይልኝ ጌታ እየሱስ ካለሁበት የሀይጢያት እስራት መፈታት መውጣት እዲሆንልኝ የሚረዳኝን ቅዱሱን መንፈሱን እዲልክልኝ የውስጤንም አዬኖች እዲከፍትልኝ እየሱስን ለምንልኝ እባክሕን አመሰግናለሁኝ

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 Před 3 lety +17

    መምህር ገዛኢ በጣም እወዶታለው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ሁል ጊዜ ስብከቶት ደጋግሜ ነው ምሰማው አይጠገብም ጣፋጭ አንደበት ስለ እርሶ እግዚአብሔር ይባርክ እየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና 🤲🏾❤️

  • @user-wf7ce1yd7e
    @user-wf7ce1yd7e Před 7 dny

    ደግሞም ካህናቶቼን እኔ እቀጣቿለሁ ብለዋል ካህናቶቹ እኮ በደሙ የዋጃትን ቤተክርስቲያንን የሜያገለግሉት የህዝበክርስቲያን አለኝታችን ናቸው ብያጠፉ እንኳን ይቅር ይላቿል እያንዳንዱ ሰው የሚድነው በሥራው ሳይሆን በፀጋው መሆኑን መዘንጋት የለበትም ክብር ለመድህነ ዓለም ክርስቶስ

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako6457 Před rokem

    አምናለሁ ከዚህ ሁለት አስርተ አመታት በኋላ እንደሚመጣ ጌታሆይ ቶሎና

  • @user-wf7ce1yd7e
    @user-wf7ce1yd7e Před 7 dny

    ገዛኢ ዮሀንስ በምታቀርበው መንፈሳዊ ነገር ደስተኛ ነኝ ፓስተር ብዬ ባለመጥራቴ ይቅርታ ምክንያቱም በኢትዮጵያ ምድር

  • @dawitasfaw1926
    @dawitasfaw1926 Před 3 lety +5

    እነዚህን የመጨረሻው ዘመን ትምህርቶች አብዙልን ከወቅቱ ጋር በማያያዝ ! ተባርካችኋል!!!

  • @astierghebremedhin4349
    @astierghebremedhin4349 Před 3 lety +14

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ በጣም ደስ ትላላቹ በጉጉት እንጠብቃቹዋልን❤️🙏

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Před 3 lety +36

    ወንድም ገዛኢ ግን ሁልጊዜ የምታደርገውን ያንተን ትምህርት ምክርና ልምምድ ብትቀጥልልን በጣም ጥሩ ነው:: ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ:: ገና ቃላቶችን መናገር ስትጀምር የእግዚአብሔር መንፈስ ካንተ ጋር እንደሆነ ማስተዋል ይቻላል:: በርታ::

    • @tamartasema8315
      @tamartasema8315 Před 3 lety

      Amen 🙏 🙏 🙏

    • @addismenged1438
      @addismenged1438 Před 3 lety

      በራዕ 6 መሠረት ከሰባቱ ማህተም አንዱ ነው የተፈታው።
      አሁን የቤተክርስቲያን ዘመን ነው። ሁለተኛው ማህተም ሲፈታ ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን ትነጠቃለች።
      (የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 6)
      ----------
      1፤ በጉም ከሰባቱ ማኅተም አንዱን በፈታ ጊዜ አየሁ፥ ከአራቱም እንስሶች አንዱ ነጐድጓድ በሚመስል ድምፅ። መጥተህ እይ ሲል ሰማሁ።
      2፤ አየሁም፥ እነሆም፥ አምባላይ ፈረስ ወጣ፥ በእርሱም ላይ የተቀመጠው ቀስት ነበረው፥ አክሊልም ተሰጠው፥ ድልም እየነሣ ወጣ ድል ለመንሣት።
      3፤ ሁለተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ ሁለተኛው እንስሳ። መጥተህ እይ ሲል ሰማሁ።
      4፤ ሌላም ዳማ ፈረስ ወጣ፥ በእርሱም ላይ ለተቀመጠው ሰላምን ከምድር ይወስድ ዘንድ ሰዎችም እርስ በርሳቸው እንዲተራረዱ ሥልጣን ተሰጠው፥ ታላቅም ሰይፍ ተሰጠው።

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  Před 2 lety

      God will help me

  • @ap.eshetuoycha.
    @ap.eshetuoycha. Před 2 lety

    ድሮም ዘንድሮም ለኢትዮጵያውያንን ልብ ጠስቆ የሚይዝ ነገር የሚያቀርቡ የውዴ ⭐💫ኮከብ ኖት ጋሽ ገዛኢ በልጅነቴ የእንድሪያናን ታሪክ መቼም አልረሳውም።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety +5

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ።O

  • @lizabellalulu7297
    @lizabellalulu7297 Před 2 lety +1

    መጨረሻው መምጣቱን እነዚህ ጌታ የሰጡን መካሪዎቻችን ሃቅ መናገራቸውን ያወኩት አሁን እኔ የኦርቶዶክስ አክራሪ አገልጋይ ነበርኩ ከልጅነቴ አንድ ቀን ግን መፅሃፍ ቅዱስን ዘርግቼ እንዳነብ የሆነ መንፈስ ሲገፋኝ ተሰማኝ ድሮ ለማንበብ የሚከብደኝ የዛኔ ዘርግቼ እየደጋገምኩ አነበብኩ አይኔ ልክ እንደሃዋርያው ፓውሎስ ሲበራና ሃቅ ሲገለፅልኝ መዳኔን አውኩ ማህተም እያተመ የሚያልፈው መልአክ በመጨረሻው ዘመን ትክክል መሆኑን አወኩ አሁን ጌታ ለመላአኩ እንክርዳዱን ከስንዴ ለይ ያለበት የመጨረው ሰአት ክብር ለጌታ እንደ ወንድማችን ገዛኢና ፓስተር ወንጌልን እንስበክ በሃቅ መምጫውን እንንገር

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 Před 3 lety +7

    Tebareku...amen ማራናታ ኢየሱስ ይመጣል

  • @user-kf5dl3ce8w
    @user-kf5dl3ce8w Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።በጣም እንወዳችኃሌን።እንደዚህ አይነት ጥልቅ ትምህርት ጠፍቶ ነው የተቸገርን።አስታዬት፦ በዛሬው ርዕስ ዙርያ መጽሓፍ ብጻፍ እላለሁ።

  • @alyahardubai4610
    @alyahardubai4610 Před 2 lety

    Geta Eyesus hoy ke Amsitum mekisefitoch bemihiretih ena bechernetih kelilegn besimih sewuregn ye midren ye Ethiopian tinsaye asayegn tebarekulign

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Před 3 lety +6

    ኢየሱስ ይመጣል! አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ወገኖቼ ።

  • @samsonalebachew158
    @samsonalebachew158 Před 2 lety

    ተባረኩ አጠረች ግን

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 3 lety +2

    መምህር ገዛኢ የምወደው ታላቅ የወንጌል አርበኛ ስወደው ምስክርነቱን አሁን ድረስ ደጋግሜ ሰሰማው ሀሴት አደርጋለሁ

  • @heranmulugeta1614
    @heranmulugeta1614 Před 2 lety

    Bexam Amesegnalehu yezgabiher sew

  • @olaanaurji3622
    @olaanaurji3622 Před 2 lety

    Wow amazing thanks for all your

  • @selamaweitmesfin471
    @selamaweitmesfin471 Před 3 lety +3

    ሰላም ለናንተ ይሁን ፖስተር ገዜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሌም የጌታን ምፅአት ነቅተን እንድጠብቅ ነው የምታደርገው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እየሱስ ይመጣል !!!!!

  • @tinaysuloro4144
    @tinaysuloro4144 Před 2 lety

    Woooooooooow iyesus yimatali geta hoy indininaka irdan baiwunat tebaraku batam inamasaginalen migirim malikitina nw uffffffffffff timhirt nw kaindagana inifaligalan chamirachu gabizu indazih paster yalawunina

  • @alemashokubazghi9456
    @alemashokubazghi9456 Před 3 lety +2

    Tabarki men of God Wonderful massage Jesus is coming soon 🙏 very soon 🙏 maranta maranta Jesus is coming soon 🙏 Amen Amen Glory to God hillullyi hillullyi hillullyi hillullyi

  • @Berna-TK
    @Berna-TK Před 3 lety +1

    እ/ር ይመስገን እንደዚህ አይነት አስተማሪዎች አባቶችን ያብዛልን

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Před 3 lety +3

    ዋው ተባረኩልኝ More መስማት እፈልጋለሁ part 2-3-4 ..………………እያለ ቢቀጥል ብዙ እውቀት ይኖረናል

  • @kasechmessele9966
    @kasechmessele9966 Před 3 lety +3

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ቀጥሉበት እየሱስ ይመጣል

  • @user-jx2eq8mu5t
    @user-jx2eq8mu5t Před 3 lety +2

    ሰላም ይብዛላችሁ አባቶቼ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ኢየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @desta5885
    @desta5885 Před 3 lety +1

    እሰይ!! "ጌታ ይመጣል።"
    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ ተባረኩልኝ የአባቴ ቡሩካን። ፀጋውን ያብዛላቹሁ። ክፍል 2ን እጠብቃለሁ ተባረኩ።

  • @samibante7859
    @samibante7859 Před 3 lety +1

    የእግዚያብሔር ሰው
    እጅግ በጣም ደስ ትሉኛላቹህ
    አዳዲስ Video በለቀቃቹህ ግዜ
    ከvideoው ሳዳምጣቹሁ ደቂቃውን እያየሁ ነው የትኛው የምትለቁት ከመናፈቄና ከመውደዴ የተነሳ ሰምቼ አልጠግብም።
    የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ከመንፈሳቹሁ ጋር ይሁን። አንድ ቀን ጌታ ካለ እጅ ጭናችሁልኝ በአካል ትፀልዩልኛላቹሁ። ቤታቹህ ህይወታቹህ በክርስቶስ ይወረስ...አሜን።

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 Před 3 lety +1

    ተባረኩ እናንተ የአባቴ ብሩካን ዘመናችሁ ይለምልም፡፡ ወንድሜ ገዛኢ የሳትን እንድንመለስ፣ የወደቅን እንድንነሳ፣ የተጣመምን እንድንቃና እንድትመክረን በዚህ ዘመን አንተን ያስነሳልን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን፡፡ ማራናታ! እየሱስ ይመጣል!

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Před 3 lety +2

    ፀጋ ይብዛላቹ

  • @netsanetfeleke8818
    @netsanetfeleke8818 Před rokem

    Amazing

  • @Merii25
    @Merii25 Před 3 lety +2

    ከመይ እግዝአብሔር ዘዕቢ ንምስማዕ ደስ ዘብል ዝርርብ!!

  • @alemdubre4414
    @alemdubre4414 Před 3 lety +2

    ጌታይባርክህ።ተባረክ

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 Před 3 lety

    ተባረኩ፡አሜን፡ማራናት፡ኢየሱሴ፡ጌታ፡ይባረክ፡ተባረኩ፡በብዙ

  • @liasol8518
    @liasol8518 Před 3 lety +3

    Egziabher yibarkachihu! yemayitege timihirt nw.

  • @jesusislordamen8063
    @jesusislordamen8063 Před 3 lety +5

    Heart touching time. God bless you brothers!!! Maranatha!!!!!!!!!!

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 3 lety +1

    Wawa በዚህ ቀጥል አገልጋይ ገዛኢ ስወድህ በጌታ ተስፋ አለኝ በየግዜው ፕሮግራም እንደሚቀጥል ተባረኩ ወዳችዋለው የአባቴ ልጆች ♥️♥️♥️🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 2 lety +1

    ኤፍራጥስ ደረቀ ይህ የሚሆነው የአውሬው ሰራዊት ለአርማጌዶን ሲዘጋጁ ነው ።ከጌታ ጋር ሲገለጥ ይዋጉታል ያልቃሉ ።ቅድመ አላማቸው እስራኤልን ለማጥፋት ነበር ።ጌታ ጣልቃ ገባ ፍፃሜ ይሆናል ።

  • @akberetghebremariam9105
    @akberetghebremariam9105 Před 3 lety +1

    ጌታ እየሱሶ ይባርካቹ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🙌🙌🙌

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Před 3 lety +1

    ወንድሜ ገዛኢ ጌታ አብዝቶ ይባርከህ የጌታን መምጣት እድንናፍቅ ስለምታደርገን ተባረክ

  • @rb2782
    @rb2782 Před 3 lety +1

    ክብር ሁሉ ለሉኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን አሜን 🙏🏽 እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ሰው አለው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @romaneshetu8902
    @romaneshetu8902 Před 3 lety +1

    በጣም ይገርማል እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናቹ ይባረክ

  • @amanuel1238
    @amanuel1238 Před 3 lety +2

    God bless you all

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 3 lety

    Wawa ደስ ሲል ጌትዬ እኔ የአንተ ልጅ በመሆኔ በጣም ደስ ይለኛል ልጅህ ስላደረከኝ ክበርልኝ አባት ሆይ

  • @healingtube9082
    @healingtube9082 Před 3 lety +3

    I like the way he is explaining about the body of the church! Exactly we are on unleashing the seals no 7! It is finished

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Před 3 lety +1

    ማስተዋልን ይስጠን የምንነቃበት ፡ ዘመን ፡ ነው ✝️😭🙏

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 3 lety +1

    Thank you so much brother and brother jesus love you 🙏🏻💕🙏🏻💕🇪🇹🇪🇹

  • @asmirjohn1683
    @asmirjohn1683 Před 2 lety

    Baba Gezae nska bereketna eka tebarek yebzhalka🙏🏽🙏🏽

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 3 lety

    አሜን አባባ ይመጣል ጌትዬ ቶሎ ና ማራናታ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 3 lety +2

    Tebareku 🙏🏻💕🇪🇹

  • @sisaytekle6621
    @sisaytekle6621 Před 3 lety +1

    Glory to God 🙏 Jesus is coming soon. Amen

  • @truthmatter1477
    @truthmatter1477 Před 3 lety +3

    God bless you brothers... am very blessed by this sermon and am very exiting and waiting for the next session... Tebarekulgn

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 3 lety

    Wawa ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ እየሱስ

  • @tsigehanaasefeha2547
    @tsigehanaasefeha2547 Před 3 lety +3

    Dear brother Gezai, May God the Lord Almighty bless you. We are blessed to have a brother like you.
    Your sermon is interesting.
    We love you

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Před 3 lety +1

    Amen Amen amen ....MARANTHA ❤ ❤ may God bless you men of God. Bro. Gezae and pastor Abebe!!

  • @danijordan9256
    @danijordan9256 Před 3 lety +3

    Pastor Abebe,
    Great to see you here.
    Bless you both!!

  • @alemashokubazghi9456
    @alemashokubazghi9456 Před 3 lety +2

    Good to see you my Dear Blessd Brother 💐💐💐🙏🙏🙏🙏

  • @almazdebessa5531
    @almazdebessa5531 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔርን ስለእናንተ አመሰግናለሁ እንዲህ አይነት ትምህርት ነው የናፈቀኝ! በዚህ ፕሮግራም ስለመንግስተ ሰማያት አሻግረን እንድናይ የሀዋርያት ትምህርት ይታያል ዘመናችሁን ጌታ ይባርክ ወንጌል እንዲህ ነው። ወንድም ገዛኢ ፓስተር አበበ የባሌ መካነ ኢየሱስ አገልጋይ የነበር መሰለኝ ባልሳሳት ተባረኩ!

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 3 lety +2

    God bless you more and more 🙏

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Před 3 lety

    ጌታ ይባርካችው የኢየሱስ ባሪያዎች

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p Před 3 lety

    እየሱስ ጌታ ነው አሜንንን ሃሌሉያ ማራናታ

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 Před 3 lety +1

    Jesus is coming soon!!

  • @eyesusyadenal.291
    @eyesusyadenal.291 Před 3 lety +1

    Tebarek wendema.

  • @Troubledumly
    @Troubledumly Před 3 lety

    Ehenn mskrnet semten bemsteweal endnmelales geta yrdan :: tebareku

  • @endashawwoldu862
    @endashawwoldu862 Před 2 lety

    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @aynihmivhale2336
    @aynihmivhale2336 Před 3 lety +1

    zemnachu Yebarek

  • @chichi2468
    @chichi2468 Před 3 lety +1

    God Bless you more and more in Jesus name!

  • @mihretfiqir1152
    @mihretfiqir1152 Před 3 lety

    wow... ende andi dekika new yalekew tolo chanulign wendim Gezai..tebareku ... so important

  • @rahelgetahun6569
    @rahelgetahun6569 Před 3 lety +4

    ክፍል ሁለት ይኖራል ብዬ ተስፋ አረጋለሁ😍ይለቀቅልን እወዳችኋለሁ ❤

  • @romrom2584
    @romrom2584 Před 3 lety

    tebareku 2🙏🏽🙏🏽🙌🙌🙌🙌

  • @Troubledumly
    @Troubledumly Před 3 lety

    Geta mestwaln ysten !!! Zebenachu ybarek

  • @blen1468
    @blen1468 Před 3 lety

    Let God bless both of you brothers, what can I say,the Lord is awesome

  • @joygetu4338
    @joygetu4338 Před 3 lety +1

    God be blessed for this revelation.

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 3 lety

    God bless you more 🙏
    Marenata Geta eysuse howey tolo nah.

  • @danieljegora870
    @danieljegora870 Před 8 měsíci

    Very good explanation about the end of end and date of Christ!!!
    God bless you and your Medea.
    I think that the small stone which is from God and crashed all the bodies and grow above all mountain 🏔️ is the indicated the coming Christ Jesus in the second Incarnation.
    This is my assumption and correct me if I miss the concept of the bible
    Thank you very much 🙏🙏🙏

  • @mamushdesta5326
    @mamushdesta5326 Před 3 lety

    Maranata amen geta iyesus tolo na

  • @sccofficer8250
    @sccofficer8250 Před 3 lety

    GOD BLESS YOU BROTHERS IN CHRIST ,

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Před 3 lety

    Thank you brothers 🙏 💙

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 Před 3 lety

    God bless you both my brothers!!!

  • @mrkthry427
    @mrkthry427 Před 3 lety

    Maranatha Jesus!!!

  • @abaytesfaye3391
    @abaytesfaye3391 Před 3 lety

    u are blessed

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብቶ ይባርካችሁ

  • @MikiMiki-fw2hq
    @MikiMiki-fw2hq Před 3 lety +1

    Ahun ymetal geta

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 Před 3 lety

    Amen Maranata JESUS

  • @tesfahiwethagos3239
    @tesfahiwethagos3239 Před 3 lety

    Ere ere egna degmo tegnitenal beewnet mnaynet megeletnew!!! Betekrstiyan hoy yemankya dewel newna nki ennka!!! Tebareku abatoche yeemnet jegnoch nachu. Melso tsegawun yabzalachu ke wsed efes eyetebale kemyatefa yemimels yemankya dewel newna ketlubet!!!!!

  • @bekaludile1281
    @bekaludile1281 Před 3 lety

    This is the end time and it's obvious that Jesus Christ is coming.

  • @samerahsamerah1610
    @samerahsamerah1610 Před 3 lety +1

    ተባረኩ ያባቴ ብሩካኖች ዘመናቹ ይለምልም ቀጣይ ምክራቸውን እንጠብቃለን ተባረኩ

  • @user-it8ut8fj3s
    @user-it8ut8fj3s Před 3 lety +7

    ወይኔ እንዴት ተመስጬ እንዳዳመጥኩኝ በስማም ግን ኧረ ተሸውደናል ማለት ነው እስከዛሬኮ የዮሀንስን እራእይ ትምርት የተማርነው ምራፍ አራት ላይ ዮሀንስን ና ወደዚ ውጣ በሚልበት ጊዜ ቤተክርስቲያን እንደምትነጠቅ ነው።በናንተ ና በትውልዱ ትልቅ ክፍተት አለ አሁን ማነው ተጠያቂ? ይሄ ሁሉ የቤተክርስቲያን መዘናጋት ምናልባት የዮሀንስ ምራፍ አራት ላይ ከመከራው ከማህተሞቹ መፈታት በፊት ንጥቀት አለ ብለን ሰለተማርን ይሆን? በዚነገርማ ሰፊ ትምህርት ብትሰጡን መልካም ነው

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 Před 3 lety +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @edenbeza5260
    @edenbeza5260 Před 3 lety

    God bless you both of you!!!🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @imdove7528
    @imdove7528 Před 3 lety

    ኢየሱስ እስኬመጣ መጠበቅ ሳይኮን እነሆ በደጃችሁ ነዉ ንስሀ ግቡ ንስሀ ሳገቡ እንዳይመጣባችሁ ገና አለገና አለም እስኬልፍ አጠብቁ

  • @mememekdi6705
    @mememekdi6705 Před 2 lety

    Wiye geta how tebarki rjim gize belib sasib neber maltim gena lij iyalewu yanten elshaday mesetin siketael neber yemir bexam germoghal indewm manin lixeyqi iyalku silayewk bexam idilegha negh

    • @gezaiyohanneselshaddai9737
      @gezaiyohanneselshaddai9737  Před 2 lety +1

      I love you

    • @mememekdi6705
      @mememekdi6705 Před 2 lety

      @@gezaiyohanneselshaddai9737 bexam desi biloghal getanim bexam amsgenku mikinyatum asaygh biye silasayegh ish ♥rjim idime kexena gar seliyilgh barb hager newu minorewu tebark

  • @lidutefera5033
    @lidutefera5033 Před 3 lety +1

    ጌታ ይባርካችሁ እባኮትን ቀጣዩን ቶሎ ጫኑልን።ብቻ ትንሽ ፈርቻለሁ ምንያህል ተዘጋችቻለሁ።

  • @healingtube9082
    @healingtube9082 Před 3 lety +2

    Where was this guy while Ethiopia is invaded by false prophets a d teachers? He is really teaching the truth! Listen to him! Ethiopia

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 Před 3 lety

    Geta ybarkchu fikir nachuw

  • @user-wf7ce1yd7e
    @user-wf7ce1yd7e Před 7 dny

    አንድ ነገር ቅር ያለኝ አለ ኢየሱስ ከሞት ሲያድን አየሁት በሚለው ታሪክ ቄሱ የሴትዮዋን አፍ በመስቀል ነኩ መስቀል እኮ።ስለሰዎች ሃጢያት ክርስቶስ የተስቀለበት ነው መስቀሉን ይዞ ያልተከተለኝ ለኔ ሊሆን አይችልም ብለዋል እኮ።

  • @lewiduressa
    @lewiduressa Před 3 lety +3

    God bless you!! It was good if the volume was a little increased. God bless you, I have been blessed.

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 2 lety

    መናፍስቶች የሚፈቱት አንቲ ክራይስት ሲ
    መጣ በኃላ ነው እላለሁ።ጊዜው ገና ነው

  • @tekashawash9742
    @tekashawash9742 Před 3 lety

    ጌታ ይባርካችሁ በዚህ ግዜ ስለመጨረሻው የዘመን ክንዋኔ ማስተማር መነጋገር እንዲበዛ ያስፈልጋል ለምን ቢባል ሰውን ከእንቅልፍ ያነቃል ቤተክርስቲያን የወንጌልን ስራ እንድትሰራ ያነቃታል በዚህ ትምህርት ላይ ጥያቄ አለኝ ለሚቀጥለው ትምህርት ጋር አብር ለመመለስ ይኸውም እስከዛሬ እኛ እያጠናነው ያለ ከራእይ 4 ጀምሮ ቤተ ክርስቲያን ተወስዳ ነው የምናየው ከምእራፍ 6 እና 7 በጉ ማህተሙን ሲፈታ በምድር ላይ የሚሆነውን ፍርድ ነው የምናየው ከዛ 8ተኛው ምእራፍ ዝምታ ሆነ ያም የሰማይ ዝምታ ነው ከዚህ ክሮና ዝምታ ጋር በምን አገናኘኸው ከብዙ ተከታትሎ ከሆነው ፍርድ ሞት በሁላ ነው ትንሽ ግዜ ፀጥ አለ ደግሞም ቤተ ክርስቲያን ተወስዳ ነው የምናየው ። በርግጥ ይኼ ግዜ የምጥ ጣር ነው ያኔ መከራው ተወልዶ ነው እንጂ ምጥ አይደለም የሀሰተኛው ክርስቶስ መገለጥ በዛ ግዜ ነው የሚሆነው ። ማብራሪያ በትሰጥበት ።
    ተባረኩ