ለየት ይለ የሩዝ መንዲ አሰራር ከ ANAF THE HABESBA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024

Komentáře • 84

  • @amrchnati5931
    @amrchnati5931 Před 2 lety +1

    በጣም ደስየሚል አራር ነዉ አጂግ ደሰየሚል ተመችትኛ ተባረኪልኝ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 2 lety +1

      ከልብ አመሰግናለሁ ቤተሰብ ሁኝ አትጥፊ🙏

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood Před 3 lety +3

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ❤🙏❤

  • @bettwascorner
    @bettwascorner Před 3 lety

    አናፍዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ሲያምር ጎበዝ እህቴ በርቺልኝ👌👌❤🙏

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 Před 3 lety +2

    አናፍዬ የሚታጠነው ነገር በጣም ይገርማል እንደሚጣፍጥ ያስታውቃል አሰራርሽ ልዩ ነው😍👍😍

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay Před 2 lety

    ሰላም ላንች ፍናዬ 🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ ለየት የለ እሩዝ በስጋ ነው የሰራሽልን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 👍👌🙏

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 Před 3 lety

    በጣም ቆንጆ የሩዝ አሰራር ነው በርቺ እህቴ እጅሽ ይባረክ

  • @serkadistube
    @serkadistube Před 3 lety

    ሰላም ውዴ እኔም በላይክ መጥቻለሁ በርቺ በጣም አሪፍ ነው 👍👍👌👌

  • @serkaddistube8417
    @serkaddistube8417 Před 3 lety

    በጣም የሚያምር እናመሰግናለን ሰላካፈልሽን በርቺ 👍🙏

  • @LuliLemma
    @LuliLemma Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የተባረከ ይሁን ያምራል ግን ክሰሉ ላይ ዘይት ያረግሽው ለምን ይጠቅማል እሱ አልገባኝም በተረፈ እስከመጨረሻው አይቸዋለው ምርጥ ነው ከአሰራሩ እስከ አቀራረቡ በርቺ😍👌

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 3 lety +3

      የኔ ውድ የሩዙም የስጋውምልዩ የሆን ጣአም ያመጣል ለዚህ ነው በተረፈ ለጊዜሽ ከልብ አመሰግናለሁ❤❤🙏

    • @LuliLemma
      @LuliLemma Před 3 lety

      ነው እሺ ጎበዝ😘

  • @hayatali7461
    @hayatali7461 Před 3 lety

    Ehete yamral betam. Mashaallah allah yechemrelesh

  • @yasminsherefedin6461
    @yasminsherefedin6461 Před 3 lety

    MashALLAH MashALLAH Wellahi betam yamral betam ALLAH yechemrlesh akste

  • @bintomer
    @bintomer Před rokem

    ኢሻ አላህ በቅርቡ መቶ ሽ ሰብስክራይ ደርሰሽ ያሳየኝ መልካምነትሽ ሳይ እድገትሽን ተመኝው ያረብ

  • @merriam6681
    @merriam6681 Před rokem

    ዉወ ስያምር❤❤❤ በርቺልኚ ማማየ

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Před 8 měsíci +1

    ካብሳ በስጋ የሰራሽው ጠፍብን እሳይን ደግመሽ በባሮ ሽኩርት ምናምን

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 8 měsíci

      እሺ የኔ ዉድ❤🙏

    • @acjxjdshznxhsgaye7838
      @acjxjdshznxhsgaye7838 Před 8 měsíci +1

      በጣም አመሰግናለሁ ታይዋለሽ ብዬ አላሰብኩም ነበር እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ባለሞያ ነሽ በርች ሰዎቼ በጣም ወደውት ነው

  • @hayatlove7630
    @hayatlove7630 Před rokem +1

    ማሻ አላህ

  • @aishaa8979
    @aishaa8979 Před 2 lety +1

    ዋዉ

  • @banchitube801
    @banchitube801 Před 3 lety

    የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ

  • @tsga270
    @tsga270 Před 2 lety +1

    ዋዉ በርቺ እህቴ

  • @nahlamahmud6663
    @nahlamahmud6663 Před 3 lety +1

    Mashallah 😍😋😋👌👌👌👌

  • @user-ng4mm9wp5c
    @user-ng4mm9wp5c Před rokem +1

    ቴኪው ዛሬ ምሣ ሠርቸዋለሑ

  • @user-ru4gz5hd9j
    @user-ru4gz5hd9j Před 2 lety +1

    የክሰሉ ምያ አድስ ነው አንዳንድ አርቦች ያጥናሉ ለሽታ ነው ይላሉ ዘንድሮ እኮ ሞያ በመፈላስፍ ነው ሴቶችዬ
    ፈታኙ ሞያ ኢትዮጵያ ነው ሽንኩርት ታየ አልታየበሰለምን አነሰው የለም አረብ ሀገር

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Před 3 lety

    Betam konjo new ema

  • @user-ng4mm9wp5c
    @user-ng4mm9wp5c Před rokem

    ማሻአላ

  • @fhgfggfchgg129
    @fhgfggfchgg129 Před 6 měsíci +1

    በጣምቆንጆነው

  • @gog6630
    @gog6630 Před rokem +1

    ማሽአላህእህት

  • @borena109
    @borena109 Před 3 lety

    ዋውው ቆንጆ አሰራር

  • @salemmusabah1104
    @salemmusabah1104 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤እጅሽን ክፉ አያይብኝ ውዶ🎉🎉

  • @tube6627
    @tube6627 Před rokem +1

    ማሻአላህ

  • @TheGardenCooks1
    @TheGardenCooks1 Před 3 lety

    Like 16

  • @sitotatube-
    @sitotatube- Před 3 lety

    betam yamral sitay rasu yummy 👍👍👍🥰🥰👌👌👌👌

  • @shemimatube5389
    @shemimatube5389 Před 3 lety

    አህላንን ለቤትሽ አድስ ነኝ በርቺ 👍👈👈

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 3 lety

      ከልብ አመሰግናለሁ ከቻልሽ በዋትሳፕ ሼር ብታደርጊልኝ ለቻናሌ እድገት ትልቅ እገዛነው🙏

    • @shemimatube5389
      @shemimatube5389 Před 3 lety +1

      @@anafthehabesha4458 👍👍

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 Před rokem +1

    እኔ ዛሬ ነው ያየውሽ

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před rokem

      አመሰግናለሁ የኔ እህት ከአሁን በኋላ ቤተሰብ እንሆናለን❤🙏

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 Před 2 lety +1

    አናፍዬ እንዴት ነሽ ዛዕፈራ ማለት እርድ ማለት ነው

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 2 lety

      ሰላም ነኝ የኔ ውድ ዛእፈራ እርድ አይደለም እራሱን የቻለ የሩዝ ከለር ነው ከሌለ በእርድ መተካት ይቻላል

    • @taibah5903
      @taibah5903 Před rokem

      ዛፈራን፠ሌላነዉማሬ እቡናላይም ይጨምሩታል እርድ ኩርኩምነዉ ይለያለ የኔማር

  • @zkrayoutube4227
    @zkrayoutube4227 Před 2 lety

    መሻአላህ

  • @munaabdella6601
    @munaabdella6601 Před rokem

    7 yeteleyaye qemem belesh neber.zerezerun meneger atereshi.thx

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před rokem

      እሺ አመሰግናለሁ ይህየቅመሙ ቪዲዮ ሊንክ ነዉ
      czcams.com/video/7vwsgf3p1Uc/video.html 👈በዝርዝር አለ❤🙏

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 Před rokem

    Walekum selam

  • @uuu6182
    @uuu6182 Před rokem +1

    ባለሞያ

  • @hayushow16
    @hayushow16 Před 3 lety

    Mashaallaaha

  • @yasminsherefedin6461
    @yasminsherefedin6461 Před 3 lety

    👍🏼👍🏼👍🏼

  • @keriyausman7607
    @keriyausman7607 Před 2 lety

    7 kememoch men men nachew ?

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 2 lety

      ቀረፋ ቅርንፉድ ሄል ቆንዶበርበሬ ከሙን ላውሮቅጠል የደረቀ ዝንጅብል የደረቀ አንድላይ ይፈጫል ሰለመጣሽ ደስ ብሎኝል አመሰግናለሁ አትጥፊ🙏

  • @avvtsdcg4197
    @avvtsdcg4197 Před 3 lety

    ከሰቱላይዘይትአድርጎብረድስቱንማጠን ለምንአስፈለገ?😶

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 3 lety +1

      የሩዙ ጠአምና ሽታው በጣም ቆንጆና የተለየ ነው የሚሆንው ይህ አሰራር ብዛት የመኒወች ናቸው የሚሰሩት ተወዳጅ ነው አመሰግናለሁ🙏

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 Před 3 lety

    Gibez barchilgn ehte

  • @Tube-kt8kw
    @Tube-kt8kw Před 3 lety

    በርቱ መተናል

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 Před 3 lety

    ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል

  • @kheyratmohammed9120
    @kheyratmohammed9120 Před 2 lety

    በድምጸ ለምን አታረጊውም

    • @anafthehabesha4458
      @anafthehabesha4458  Před 2 lety

      አሁን በድምፅ መሰራት ጀምሬለሁ ከልብ አመሰግናለሁ አትጥፊ

  • @saniamoha4633
    @saniamoha4633 Před 2 lety

    መድነውዉሀያፈሠሽው