መንዲ በስጋ(መንዲ ብለሀም) Arabian lamb mandi

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • የበግ ወይም የፍየል ስጋ ከነአጥንቱ
    ዛፋራን ፓውደር
    ቁንዶ በርበሬ
    ጨው
    በስመቲ ሩዝ
    ቃርያ
    የደረቀ ሎሚ
    ቤሊፍ
    ቁሩፋድ
    ሄል
    ጨው
    ዘይት

Komentáře • 88

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Před 3 lety +1

    ጎበዝ በርቺ የመክቡዝ አሰራር ብታሳይን እላለው

  • @sarsara8553
    @sarsara8553 Před 2 lety

    Wawe enamsegenalne konjeye 🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️👍

  • @ተወከልናአለላህ

    በጣም ቆጆ ነዉ እደት እደሚያምር በርቺ

  • @ethiopia3968
    @ethiopia3968 Před 5 lety +2

    ዋው በርቺልን😘

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen Před 5 lety

    በጣም ነው የሚያምረው እናመሰግናለን

  • @user-hc4du6wu4h
    @user-hc4du6wu4h Před 5 lety +1

    ነግቶ ምን ልስራ ነው ሀሳቤ ኡፍፍፍፍ ገላገልሽኝ እጂሽ ይባረክ

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube Před 5 lety +1

    አሪፍ ነው

  • @mehretendale3085
    @mehretendale3085 Před 5 lety +7

    I love it. በጣም ጎበዝ ነሽ። አገላለፅሽ ደሞ በደንብ እስከ ምክንያቱ ነው እንደው ምን ላርግሽ አድንቄሻለሁ። ይኸው ምርቃቴ ከደረስሽው በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ።

  • @hananhanan3299
    @hananhanan3299 Před 5 lety +1

    በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ ነሺ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Před 5 lety

    ማሻ አላህ ማር በርቺ ሀሪፍ ነው በአንድ ድስት ግልግል

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 Před 5 lety +1

    owww ሲያምር ባለሙያ

  • @tube-hz7ix
    @tube-hz7ix Před 5 lety

    በጣም አሪፍነው ነገ እሠራዋለሁ ኢሻአሏህ

  • @amesgenalhuhulem591
    @amesgenalhuhulem591 Před 5 lety +1

    Ejish yebarek

  • @firdosmohh1403
    @firdosmohh1403 Před 2 lety

    Hey bedoro mestateychalal

  • @munaali2129
    @munaali2129 Před 5 lety +1

    MashaAllah aref nw

  • @givemeallhaemane9178
    @givemeallhaemane9178 Před 5 lety +1

    የገባዉ አሰራር ምርጥ ነዉ

  • @user-kf7pv7hh7n
    @user-kf7pv7hh7n Před 5 lety +2

    እኔ የሚገርመኝ የሆነ ነገር መስራት ስፈልግ እሮጨ ያንችን ቻናል አያለሁ ምችት ይበልሺ ። በቃ ሊሰራ ነው ።

  • @ekramseid4866
    @ekramseid4866 Před 5 lety

    Betam gobez yesh adnakish nege yeserashew hulu serchewalehu ke cake ena ke hawala besetker kemir balmuya nesh enamesgnalen ehit

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 Před 4 lety

    ማማዬ በጣም ያምራል የኔ ውድ

  • @እግዛቢሄርይመስገን

    በጣም ቆጆ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 Před 5 lety

    ሲያምር ተባረኪ የኔ ቆንጆ

  • @hagarenafaqanyggb5946
    @hagarenafaqanyggb5946 Před 5 lety

    Waw baxam yamiral barcii

  • @إشراقةأمل-س2ص
    @إشراقةأمل-س2ص Před 5 lety +1

    በጣም አሪፍ ነሽ ጐበዝ❤️😍😋

  • @mekdykzy2608
    @mekdykzy2608 Před 5 lety +1

    Bravo

  • @user-kx3mu2od8d
    @user-kx3mu2od8d Před 5 lety +1

    የኛ ባለሙያ እንኳንመጣሽ

  • @ሐልማቲዩብየማራቆልጅነኝ

    እስት ልሞክር መልከም ጁምዓ

  • @meseretmeseimeseretmesei9793

    Bexam gobez berecyi

  • @user-kx3mu2od8d
    @user-kx3mu2od8d Před 5 lety +13

    እስኪይ እሞክራለሁ ነገምንልስራ በማለት እራሴዞረ በሰውበት ብቻ አልሀምዱሊላ

    • @ekramseid4866
      @ekramseid4866 Před 5 lety +3

      አንችም እንደኔ ሆነሻል መስራቱ ሳይሆን ምን ልስራ ማለቱ

    • @user-kx3mu2od8d
      @user-kx3mu2od8d Před 5 lety

      Ekram Seid ዝምነው

    • @user-kx3mu2od8d
      @user-kx3mu2od8d Před 5 lety +1

      Ekram Seid በዛላይ ዛሬምሳምንድነው እያለች ስልችትብያለሁ

    • @jdjdbdbd8759
      @jdjdbdbd8759 Před 5 lety +1

      ሠአዳነኝ የወረባቦዋ Seide. እኔስ ስልችት ያለኝ መዳሜን ምንድነው ምሳ እምሰራው ብየ መጠየዉ ድብር ብሎኛል እሷም ተሎ አትናገር አስባ በስት መከራ በስ አልሀምዱሊላህ

    • @asdfgasdfg7854
      @asdfgasdfg7854 Před 4 lety

      እኔም ክክክክክክ

  • @user-ih5gc2cr8h
    @user-ih5gc2cr8h Před 5 lety +2

    ሹክረን ከልብ ወላሂ አላህ ይስጥልን!!!

  • @samiraamnoil2919
    @samiraamnoil2919 Před 5 lety

    Hi dear thank you for what you offer a lot of great good luck👌🙏🏵🌻🌷😘

  • @lukmanqqqs8542
    @lukmanqqqs8542 Před 5 lety

    ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ነው

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 Před 5 lety +1

    ልዮ ነው

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 Před 5 lety +2

    እሽ አመስግናለዉ

  • @walisatsultan3171
    @walisatsultan3171 Před 5 lety +1

    ማሻአላህ

  • @kedjahussen3319
    @kedjahussen3319 Před 5 lety

    ሹክረን ሀያቲ ባረከላህ ፌኪ

  • @ኡሙኸይርያ
    @ኡሙኸይርያ Před 5 lety

    የኔ ውድ በርቺ

  • @momina-
    @momina- Před 4 lety

    ብዙ ነገሮችን ተምሪአለሁኝ በርች ግን ጥያቄ አለኝ እሩዙ ጋ የጨመርሽው ውሀ ቀዝቃዛ ነው ወይስ የሞቀ

  • @sameranurya6816
    @sameranurya6816 Před 5 lety

    ጎበዝ በርቺ

  • @burtytesfaw9934
    @burtytesfaw9934 Před 5 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @sitra42
    @sitra42 Před 3 lety

    በበሬ ስጋ አይቻልም መስራት?

  • @user-eg7mn8cs7c
    @user-eg7mn8cs7c Před 5 lety

    በጣም ደስ ይላል

  • @susu_6900
    @susu_6900 Před 5 lety

    ዋውውውውው

  • @sikosilo6647
    @sikosilo6647 Před 4 lety

    ስወድሽ ባለሚያ አረግሽን ሽኩረን

  • @SaraMohamed-uv7ql
    @SaraMohamed-uv7ql Před 4 lety

    Hi yeqerta ruzi endat saytateb yesersl

  • @roukiaismail1694
    @roukiaismail1694 Před 5 lety

    ያምራል

  • @user-er3qv4nj6q
    @user-er3qv4nj6q Před 4 lety

    ዋው

  • @hikmayesuf9088
    @hikmayesuf9088 Před 2 lety

    በስመቴ ምን አይነት ነው

  • @madinaindris2615
    @madinaindris2615 Před 3 lety

    እኔ ይህነን መስራት ደስ ይለኛል

  • @ekramseid4866
    @ekramseid4866 Před 5 lety

    Bedoro meserat yichalal marr? ??????

  • @user-bc1nv3nw3e
    @user-bc1nv3nw3e Před 4 lety

    ዋዉ ማማየ በደሮ ይቻላን?

  • @yeneneshgetachew4547
    @yeneneshgetachew4547 Před 5 lety

    Waw

  • @tadelufikadu4125
    @tadelufikadu4125 Před 5 lety

    👍

  • @meseretlema1942
    @meseretlema1942 Před 5 lety

    Good

  • @zahidazahida1988
    @zahidazahida1988 Před 5 lety

    Thanks sis.

  • @tigeassefa9094
    @tigeassefa9094 Před 5 lety

    እናመሰግናለን

  • @zzzzh9723
    @zzzzh9723 Před 5 lety

    ሽኩረን ሀቢቢቲ እኔንም ባለሙያ አረግሽኝ

  • @kiyawizzedo7743
    @kiyawizzedo7743 Před 5 lety

    Thanks

  • @justdoit7769
    @justdoit7769 Před 5 lety

    Wey sewedsh

  • @ሰአዲየጊራናልጅ

    አሪፍ ነው ግን ሩዙ ሳይታጠብ

  • @simegnsimegn694
    @simegnsimegn694 Před 4 lety

    ኦኬ

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 Před 5 lety +1

    በጣም እናመስግናለን ግን በዶሮ የስራሽዉን አጣዉት ከተመቸሽ ሊንኩን አስቀምጨልኝ በጣም ስለምፈልገዉ ነዉ አመስግናለዉ

    • @jemals4345
      @jemals4345 Před 5 lety

      Fatange Windy. በዚሁ አይነት ነው እኮ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  Před 5 lety

      czcams.com/video/IpwDoxlwj-k/video.html

  • @user-tn7jd6jo9b
    @user-tn7jd6jo9b Před 5 lety

    እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የሚያምረው

  • @SofiTub12
    @SofiTub12 Před 5 lety

    Hi I live in dc how can I get dry lime

  • @emuyemu4292
    @emuyemu4292 Před 5 lety

    ከለሩ ባይኖረን እርድ ማድረግ ይቻላል?

  • @zinetendris8502
    @zinetendris8502 Před 5 lety

    2

  • @user-dp3he1js6d
    @user-dp3he1js6d Před 5 lety +1

    ነገ ሞክሬ ውጤቱን እነግርሻለሁ እንዳበላላቸው

    • @jemals4345
      @jemals4345 Před 5 lety

      እስላም ነው ሂወቴ. ንገሪኝ. ሰርተሽው ከሆን ይጥማል እ

    • @user-dp3he1js6d
      @user-dp3he1js6d Před 5 lety

      ኢንሻ አላህ ውዴ ለምሳእሞክርዋለሁ

    • @user-dp3he1js6d
      @user-dp3he1js6d Před 5 lety +1

      ከዛ እነግርሻለሁ

  • @ahsbs9794
    @ahsbs9794 Před 7 měsíci

    ከበስመቴ ሊላ እሩዝ መጠቀም አይቻልም

  • @SofiTub12
    @SofiTub12 Před 5 lety

    You give me a quick answer thank you so much

  • @mebaabem4461
    @mebaabem4461 Před 4 lety

    ቤተሰብ እንሁን

  • @asiya9923
    @asiya9923 Před 5 lety

    Thank you for shearing you’re amazing 💕

  • @zinetzinet6459
    @zinetzinet6459 Před 4 lety

    አንች እራሱ ኤርጅናል ባለሞያነሽ

  • @tubeyekodawebet1361
    @tubeyekodawebet1361 Před 5 lety +2

    ውዶች የሀገር ልጆች ኑ ወደኔ ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉኝ በጣም ቆንጆ የቆዳ ውበት መጠበቂያዎች እንዲሁም የተበላሹ ቆዳዎቸን ማስተካከያ እንዲሁም የሰውነት ኦይል(oil) ሙሉ በሙሉ ውበትን ማሳመርያ ይዤ ለመቅረብ ተዘጋችቻለው

  • @timeisgold2923
    @timeisgold2923 Před 5 lety

    በርቺልኝ ሲያምር