የሰሊጥ ኦይል ለፀጉር ለጤና የማይታመን ጥቅሞች እስካሁን ባለማወቄ ቆጨኝ//unbelievable use of sesame oil for hair and Health

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 366

  • @meskitube16
    @meskitube16  Před 2 lety +68

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር በረከትን እመኝላችኃለው ለተጨነቅንበት መልካም ነገር ሁሉ መልካም ዜና ለጆሮአችን ያሰማን የሰሊጥ ቅባትም እንደ አቮካዶ, ኦሊቭ, አልመንድ, ካስተር, ኮኮናት ሁሉ ለጤና ለቆዳና ለፀጉር ትልቅ ጥቅም አለው መልካም ቆይታ❤️

    • @sosifikr5031
      @sosifikr5031 Před 2 lety

      አሜን መስኪዬ እንኳን ሰላም መጣሽልን

    • @abegaztube9527
      @abegaztube9527 Před 2 lety

      መሲ እህቴ መችነው ግን ፒን ላይ የምታደርጊኝ

    • @ifif7131
      @ifif7131 Před 2 lety

      መስኪ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ የሰሊጥ ፍሬውን ፈጭተን በሚስማማን ዘይት መስራት እንችላለን?????

    • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
      @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Před 2 lety +1

      እመቤታችን በቅር ኢትዮጵያ ይገባሉ ፀሎታችን ተሰምቶል እንደኛ አጢያት ሳይሆን እንደቸርነቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሳውዲ የሉት እህቶቻና ወንድሞች ህፃናትም ጪምር የናይላዬ እናት😍አሜን አሜን አሜን🙋🙏🙌

    • @roroed9946
      @roroed9946 Před 2 lety +2

      እሰኪ ፎቶውን ልቀቂልብ እህቴ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 Před 2 lety +33

    መስኪዬ ውዴ እንዴት በቤት ውስጥ እንደምናዘጋጀው አሳይን በተለይ ሀገር ቤት ላለነው በፊት ነበር አሁን የለም አመሰግናለሁ

  • @emabetdesalegn5996
    @emabetdesalegn5996 Před 2 lety +7

    መስኪዬ ውድ የስጋ መጥበሻውን ተጠቅሜ የፊት ለፊት ፀጉሬ የሚገርም ለውጥ አይቼበታለው እጅሽ ይባረክ

    • @BasratBasrat
      @BasratBasrat Před 2 lety

      ወድያው ተቀብተሸ ነው የምታጠቢው ወይም ታቆያለሸ ማር መላ በይኝ?

  • @MimiasmamawAsege-ou2hk
    @MimiasmamawAsege-ou2hk Před 3 měsíci

    መስኪ የምትሰሪዉ ሁሉ አሪፍ ነዉ

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Před 2 lety +4

    እንኳን ደና መጣሺ መስኪ🌸🌸🌸🌸
    አሜን ብያለሁ በተለያዮ ቦታ የሚሰቃዮወገኖቻችንን ፈጣሪ ያስባቸው

  • @martaamnisesaamnisesa7634

    አሜን አሜን ለኢትዮጵያ ህዝቦችዋን ሰላማቸውን ይመልስልን

  • @milla8398
    @milla8398 Před rokem

    Mesik tebarki endet ebetachin mazegaget enchilalen

  • @user-cw6ts1lk2i
    @user-cw6ts1lk2i Před 2 lety +8

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ፀጉሬ ለውጥ አለው ሰላም ለሀገረ ችን 🇪🇹🇪🇹ፍቅር ለህዝባችን ይሁን

  • @user-el3iv1eu3b
    @user-el3iv1eu3b Před 2 lety +3

    አረ እኛ እናውቀዋለን ለፀጉር በጣም አሪፍ ነው ሁመራና መተማ በደንብ ስለሚመረት እንቀባለን

  • @momhayu9120
    @momhayu9120 Před 2 lety +21

    እማ ኮ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ፀጉሬ በጣም ለውጥ አለው አንቺን መከታተል ከጀመርኩ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před 2 lety

      ረ የኔስ አላድግ አለ

    • @user-gf6lc6vp7h
      @user-gf6lc6vp7h Před 2 lety

      እኔምእደዛውአመቴእሷንመከታተልከጀመርኩ ባለኝነውየሷእኔጋርየሚበልጠውየለኝምግንባለኝእሷጋርወጥሬጀመርኩ በጉጉትነውየምጠብቃት

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm Před 4 měsíci

    እዝ ሰልጥ ብዙ አለ ለምግብ እንጠቀመዋለልን እኔ አብዛኛው ለፀጉሬ እጠቀማዋለው ሽታው በጣም እወደዋለው እጠቀመዋለው በጣም ሃርፍ ነው የኔ መስክ❤❤❤

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ሰላምሸ ያብዛልኝ የእኔ ቆንጆ የናይላዬ እናት😍😍😍በጣም እናመሰግናለን የወቁት ማሳወቅ በረከትነት ነው🙋🙏🙌

  • @yoyk9153
    @yoyk9153 Před 2 lety +1

    Meskiye betam lik nesh Olive oil sikeba betam yasakikegn neber ena bekirb and CZcams channel lay sile selit kibat tikim siyastemir semichew mekebat kejemeriku behuala masakeku titognal. Thank you meskiye🥰🥰🥰🥰🥰

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 Před 2 lety

      ለምግብነትም በጣም ቆጆ ነው እኔ አስሪዎቼ ካገራቸው ኦርጅናሉን አስመጥተው ነው የሚጠቀሙት ባብዛኛውን ለቁርስ ልክ እኛ ጨጨብሳ በዘይት ወይም በቅቤ እደምሰራው እነሱ ደግሞ በሰሊጡ ዘይት እና በማር ተደርጎ ነው የሚበላው ለፀጎርም ሆነ ለፌትሽ ተቀቢው ጥሩ ነው ትለኛለች ሀገራችን ላይ ድሮ ሳንጠቀመው ባለማዎቅ ብዙ ነገሮች አለፉን

  • @yesheemamoges9757
    @yesheemamoges9757 Před 2 lety +1

    መስኪ የኔ መልካም በጣም እናመሰግናለን

  • @roudhaahmed2998
    @roudhaahmed2998 Před 15 hodinami

    አዉን ለጂስም ይሆናል ለፀጉር መሆንን ማን ልጠይቅ እያልኩ ነበር አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 Před 2 lety +3

    ብጣም ጥሩ ነው የገዛሽው ከየት ነው linkኩን አስቀምጭልን please Thank u for sharing!

  • @user-rj3fz1nh6n
    @user-rj3fz1nh6n Před 8 měsíci

    Yeslit kebat me tsgur tru new gen shtaw betam yastlal meski

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን መሰኪ ናይይይይይይይይይይላን ሳሚልኝ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner Před 2 lety +1

    መስኪዬ ሰላምሽዛልኝ የእኔ ውድ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ይሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን እኔም ከሀገር ቤት ነው ምግብ የምሰራው ስራዬን ከወደድው አበረታቺኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 👌👏👍🥰🙏

  • @user-gj8wf7xe4x
    @user-gj8wf7xe4x Před 4 měsíci

    እና መስግናለን 🙏🙏🙏

  • @addismezgbumezgbu7891
    @addismezgbumezgbu7891 Před 2 lety

    የኔ ውድ መስኪ ደህና ነሽ ነይላ ደህና ናት የኔ የዋህ ደግ ነሽ እንድሜ ላንች ፀጉሬ ወደበፊቱ ተመልሷል ዘመንሽ ይባረክ

  • @ZemaTube100
    @ZemaTube100 Před 2 lety +1

    wow መሲኪዬ በጣም ጥሩ ሰአት ነው የመጣሽልኝ አመሠግናለሁ የ ናይላ እናት share

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 2 lety

    መስኪ ከልብ እናመሰግናለን🙏🥀❤ ተባረኪልኝ....💞

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 2 lety

    መስክዬ ተባረኪ በጣም እናመሰግናለን መልካም ምሽት

  • @rodassolomon
    @rodassolomon Před 2 lety +1

    ምስጋናየ በብዙ ነው መስኪየ❤️❤️❤️

  • @efitaye8887
    @efitaye8887 Před 2 lety

    Betam enamesegenalen masekiye fetari abezeto yebarekesh damo zare btm kaleteshale ahun ahun cheneket yelebeshem meselegn btm dess belognale

  • @selammeshesha4400
    @selammeshesha4400 Před 2 lety

    መስኪ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ !

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 Před 2 lety

    Selam masi when i start following you my hair become longer so thank you so much

  • @alimaalima8815
    @alimaalima8815 Před 2 lety

    የኔ ውድ አቺ የምታሳይን ሁሉ እውነት ነው አላህ ያቆይሽ ከምረ በጣም አመሠግናለሁ

  • @halimaseid4498
    @halimaseid4498 Před rokem +1

    የኔዉድ ወላሂዉነትሺነዉ የኔ ሴትዮየ ትንሽሰጥታኝ አቀላይየ እየተቀባሁት ብዙለዉጥአለዉ ቅብት ብቻየምጠቀመዉ

  • @mohammedabdulkrem9388
    @mohammedabdulkrem9388 Před 2 lety +1

    እንኳን ደና መጣሽ መስኪ

  • @lemabebe5906
    @lemabebe5906 Před 2 lety +1

    መስኪዬ እንኻን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰሽ የኔ መልካም

  • @firehowtdr3969
    @firehowtdr3969 Před 2 lety

    Thank you meskiye yene konjo

  • @EthioAlema
    @EthioAlema Před 2 lety +1

    Thank you ever so much for sharing with us this amazing oil and love sesame oil I put in my food but I have never tried for my hair. Also pls do you know any product the is good for dandruff? I am suffering.

  • @user-el3dv3py1h
    @user-el3dv3py1h Před 2 měsíci

    ሽታውስ መሲየ

  • @lelugualadwa4781
    @lelugualadwa4781 Před 2 lety

    Thank you mesikey betam new des yemilew yanci video berci 😘😘

  • @KSa-kz5pv
    @KSa-kz5pv Před 2 lety

    አላህ ሰላምሽን ያብዛው እህት

  • @aberufeysa5027
    @aberufeysa5027 Před 2 lety

    አሜን ሠለምሺ ይብዛልን ተባረኪ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 Před 2 lety +1

    መስኪዬ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ የሰሊጥ ቅባት እኔም እጠቀመዋለው አመሰግናለሁ🥰🥰🙏

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 Před 2 lety +2

    Thank you Meski 😍😍😍

  • @tinbit5912
    @tinbit5912 Před 2 lety +3

    እንኳን ደህና መጣሽልን እህታችን ኧረ እኔ ተቸግራለው ፀጉሬ ይበጣጠሳል በዛላይ መንታ አለው ምንም ቅባት አይስማማኝም ምንእንደማደርገው ግራ ገባኝ እስቲ መላ ካለሽ

  • @sitotatube-
    @sitotatube- Před 2 lety

    Selamish yibeza masiye 🥰🥰🥰👍👍 bizu tiqim alewu ya salix zeyit ❤️

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 2 lety +1

    እግዝያብሔር፣ይመስገን፣የኔ፣መልካም፣እህት፣ከልብ፣እናመሰግናለን፣ሰላምሽ፣ከመላ፣ቤተሰብሽ፣ጋር፣ብዝት፣ይበልልን፣ኢትዬጵያ፣ሐገራችንን፣ሰላሟን፣ያብዛልን

  • @user-zz3vb1ee8g
    @user-zz3vb1ee8g Před 2 lety

    የኔ ልዮ መሲ ፍቅር የእግዚአብሔር ሰላም ብዝት ይበልልሽ አገራችን ሰላም ፍቅር ይውረድልን
    እዳች ድካም እና ሀሳብ የኔ ፀጉር ይጎተት ነበር ግን ዋናው የውስጥ ጤና ነው የኔ የዋህ አመሰግንሻለው እናመስግናለን በረችልኝ ውዴ

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 Před 2 lety

    Yenekonjo betam Amesegenalew bate wesete enedete edamesara Asayene

  • @bethlehemarega2392
    @bethlehemarega2392 Před 2 lety

    Thank yo dear, very interesting and hlepful.

  • @user-su1bh5bt2f
    @user-su1bh5bt2f Před dnem

    ❤❤

  • @sweetagebremariam1289
    @sweetagebremariam1289 Před 6 měsíci

    Can u told me doctors website sorry pleas my sister i need it so much.

  • @user-ei4hx2bc4i
    @user-ei4hx2bc4i Před 2 lety

    እናመሰግናለን ተባርክልን😘

  • @mulushewayelami3060
    @mulushewayelami3060 Před 2 lety

    Selam lanichi yihun gin aseraruni asayilign mas

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Před 2 lety

    thanks for sharing sis great job 🙏🙏🙏

  • @sebleeyos9206
    @sebleeyos9206 Před 2 lety

    አሜን መስኪየ

  • @Nejat197
    @Nejat197 Před 2 lety +2

    ሰላም መሥኪየ አሞናይላ እንኳን ደህና መጣሽ🙏🙏

  • @fikertebeneye1542
    @fikertebeneye1542 Před 2 lety

    Betachen meserat ayechalem

  • @zabibakonjo.5471
    @zabibakonjo.5471 Před 2 lety

    እናመሰግናለን የኔ መልካም

  • @user-by3wh3hv1b
    @user-by3wh3hv1b Před 2 lety +1

    አግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ቅመም አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤♥️🙏🙏🙏

  • @missedcall6398
    @missedcall6398 Před 2 lety

    Tabarake ehta sagura batame lawete ayahubate amasagenalawe

  • @tsedidemisse4316
    @tsedidemisse4316 Před 2 lety +1

    ስሪልን መስኪዬ እንሞክረው

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን በቤት ዉስጥ እንዴት እንደሚዘጋጅ ደሞ ብታሳይን

  • @mesayworku6408
    @mesayworku6408 Před 2 lety +1

    መስኪ በጌታ ጥያቄዎች መልሺልኝ ፀጉሬን የሚያበዛልኝ እና ቁመቱ እንዲጨምር ምን ላድርግ ?

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 Před 2 lety

    Tebarke Yene Konjo berche

  • @oneafrica6698
    @oneafrica6698 Před 2 lety

    እኔ የሱፉ የምግብ ዘይት ይስማማኛል ጥሩ ነው
    ከዘይት ዘይቱን

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před 2 lety +1

    መስኪ በጣም ትክክል እኔም እጠቀማለሁ የሰሊጥ ቅባት😍😘👏

    • @kalderse8689
      @kalderse8689 Před 2 lety +1

      ሽታውስ ምንድ ነው ምታረጊበት እኔ ያንገሸግሸኝል

    • @menitube-3685
      @menitube-3685 Před 2 lety

      እኔ የምጠቀመው ለፀጉር ተብሎ የተሰራ ነው😘

    • @kalderse8689
      @kalderse8689 Před 2 lety

      @@menitube-3685 እሺ

  • @kalkidanketema2462
    @kalkidanketema2462 Před 2 lety

    Eshi yene kin meskiye bebet wust aserarun bitasayin Des yilenal nayilayen samilign

  • @zoyaayto3713
    @zoyaayto3713 Před rokem

    Meskiye serteshe asayen

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 2 lety

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪ የኔ መልካም

  • @elisabekele477
    @elisabekele477 Před 2 lety +1

    መስኪ እንዴት ነሽ የሰሊጥ ዘይት እቤት መስራት ከተቻለ ብታሳይን ስለትብብርሽ እናመሰግናለን

    • @BasratBasrat
      @BasratBasrat Před 2 lety

      ይሻላል ቆንጂት
      ሰሊጡን በመፍጫ ኣርገሸ ትንሸ ፍጪት
      ካረግክሹው
      በድሰት በእሳት ዘይቱን እና ሰሊጡን በኣንድ ደባልቀሸ በደንብ ኣፍሊው
      ከዛ በማጥለያ ኣርገሸ ኣጢዮ
      ፀጉርሸ ቀመታጠብሸ በፊት በደንብ ተቀብተሸ ላሰትክ ሸፍን ኣርገሸ ከቆየሸ ታጠቢው ማር

  • @user-rf9jj2cv2d
    @user-rf9jj2cv2d Před rokem

    እሽ የኔ ውድ እህት
    እኔ ጸጉሬ እየረገፈብኝ ነው ጥሩ ነው ካልሽ እጠቀመዋለሁ

  • @simaalemayehu1853
    @simaalemayehu1853 Před rokem

    Meskiye ketateben behuwalam benkebaw Cheger slew?

  • @moonlighttube4764
    @moonlighttube4764 Před 2 lety +2

    Show us how to make the oil at home please meskiyeeee

  • @fantayetegene3495
    @fantayetegene3495 Před 2 lety

    Yene mar tank u😘❤

  • @meili8269
    @meili8269 Před 2 lety +1

    Meski what do you use for your face?

  • @rahmaturner7322
    @rahmaturner7322 Před 2 lety

    Thank you 😊

  • @user-jm1bc7fp3r
    @user-jm1bc7fp3r Před 7 měsíci

    መስኪየ የኔ ማር እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤

  • @sem9179
    @sem9179 Před 2 lety

    Selam Meski....Can you do about Rosemary water

  • @seadamiftah4166
    @seadamiftah4166 Před 2 lety

    መስኪ ውዴ እስኪ ስለ ሄርግሮ ንገሪን እኔ ፀጉሬ እያደገ ነው አሁን አንችን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ግን የፊቴ ፀጉር ገባ ያለነውና ኮፊደንስ ያሳጣኛል እና ሄር ግሮ ብዙ ሰዎች ሲያሳድግላቸው እያየሁ ነው ግን ካንች መረጃ እፈልገዋለሁ

  • @ababachyasin6920
    @ababachyasin6920 Před 2 lety

    ናይላ ትደግልን

  • @user-lc9fg1lk7m
    @user-lc9fg1lk7m Před 2 lety

    Thanks you❤

  • @FETA249
    @FETA249 Před 3 měsíci

    መስኪዬ በፈጣሪ መልሽልኝ በቤት ውስጥ ዘይት መስራት ፈልጌ ነበር የተለያየ ዘይት ማግኘት አልችልም አረብ ሀገር ነኝ ፀጉሬ ከረደደብኝ በጣም ዲቅቅ ብሏል ተልባ ቀዩ ሰሊጥ ቅሩንፉድ ሮዝመሪ ጥቁር አዝሙድ ሁሉንም ፈጭቼ በምግብ ዘይት ብሰራው ጉዳት አለው ወይ

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 Před 2 lety

    መስክየ የእኔ ቆንጆ በርች ጠንካራ ነሽ👍❤❤❤🙏

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @akberetteare5094
    @akberetteare5094 Před 2 lety

    Thanks 🙏🙏🙏

  • @memietioyoutube6649
    @memietioyoutube6649 Před 2 lety

    Meskiye ymiwadish enkuan dena metashlin enamesaginalen ymtekwrblin bezu nager new kebir baylin 😍😍😍🙏🙏🙏😘😘😘

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo1608 Před 2 lety

    መስኪ walnut oil ሞክሪው እሱም በጣም ብዙ benefit አለው ስለሱም ምከሪበት

  • @alembeksisa6710
    @alembeksisa6710 Před 2 lety

    Meskiye Zeyitun Sirelin Yena Konjo

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 Před 2 lety

    Thanks mar

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 Před 2 lety

    አሜን የኔ ውድ ስላምሽ ይብዛ እማ 😘😘😘😘🙏

  • @truyaitesfu9043
    @truyaitesfu9043 Před 2 lety

    መሰኪ እናመሰግናለን ቤት ውስጥ ይሰራል አንዴት ንገሪን አባክሽ

  • @Sofia_teklu
    @Sofia_teklu Před 2 lety

    ሰላም መስኪዬ ለlow procity hair ይሆናል ?አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @naylakazan4557
    @naylakazan4557 Před 2 lety

    Ebeti wasti mesrati yichalal meski

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 Před 2 lety

    Welcome sistu

  • @selamgebregiorgis2016
    @selamgebregiorgis2016 Před 2 lety +1

    Challenge meche nw menejemerew meskiye

  • @samrawitmehari1298
    @samrawitmehari1298 Před 2 lety

    Meskiye keyet gezashiw and picturun demo lakilgn

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Před 2 lety

    አሜንአሜንእናመስግንአልን፣እህቴ🙏🙏🙏❤

  • @user-tn3yp4ur7m
    @user-tn3yp4ur7m Před měsícem

    ❤ሠላም

  • @tinamohamed9100
    @tinamohamed9100 Před 2 lety

    መሴ ወርቅ ስው እንደሁሌ የምታቀርቤ ሁሉ ጠቃሜ ነው እባክሼ የስሌጥ ዘይተ ጰግር ላይ ማቆየት እንችላለን እባክሽ ገለጭልኝ please .. Thank you much as always
    .

  • @reftaghebriel1178
    @reftaghebriel1178 Před 2 lety

    Selam Meski linku askmtelyen ebaksh 😍

  • @tadelchlemiwhaanaa7050

    Laa fate madatam haqerbeleni ista ehtachen

  • @sablaayele8859
    @sablaayele8859 Před 2 lety

    ሰላምሺ ይብዛልን እህታቺን ምስኪ

  • @user-zf1bn4jo3c
    @user-zf1bn4jo3c Před 2 lety +1

    እውነት ነው መስኪየ እኔም እጠቀመው ረለሁ 😍😍😍😍

    • @user-rf5xt7xq1k
      @user-rf5xt7xq1k Před 2 lety +1

      ውዴ በአረበኛ ስሙ ዘይት ስምስም አይደል እንዲ

    • @user-zf1bn4jo3c
      @user-zf1bn4jo3c Před 2 lety +1

      @@user-rf5xt7xq1k አወነውማማየ