Ethiopia - ጄነራሉ ፋኖን ተቀላቀሉ?፣ ምክር ቤቱ ስለወልቃይት ጠለምትና ራያ ተናገረ፣ ድርድሩ አልተሳካም፣ ጃዋር ሥለትግራይ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 07. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 237

  • @user-ji1xs3fl1x
    @user-ji1xs3fl1x Před 19 dny +49

    የጀኔራሉ መቀላቀል ለፋኖ አንድነት ተምሣሌት እንደሚሆን አንጠራጠርም 🎉🎉🎉

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese Před 19 dny +1

      ቂቂቂቂቂቂቂ ሸለፈታም አህያ

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 Před 19 dny +2

      ተነፋ እበት😂​@@AdamuTadese

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv Před 19 dny +16

    ጀግናዉ ጀረናል ተጸራ ማሞ የአገር መከታ የኢቶፓያ ሞገስ ሀቀኛዉ ጀረናል አላህ ይጠብቅህ እኔ እዳድ ኢቶፓዉይ አተን ታይህ የኢቶፓያ ሞገስነህ እኔ ስልጤነኚ ግን ስልጤነቲን ጠላሁት አማራ ሆኔ ተወልጀቢሆን ምንኛ ደስ ባለኚ

    • @አስቴርአባተ
      @አስቴርአባተ Před 19 dny

      እህት በዘር ዐማራ ባትሆኒም በሀሳቡ አንድ ከሆንሽ የዉ ነን እናመሰግናለን ምንዉ ሁሉም ስልጤ እንዳንቺ በሆኑ ብዬ ተመኘሁ

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul Před 19 dny +27

    የኔ አባት ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ከኔ እደሜ ቀንሦ ላተ ያርገወ ጀነራል ተፈራ ማሞ 😢👑👑👑👑

  • @berkiebirhanu
    @berkiebirhanu Před 19 dny +12

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ የኛ ጀግና ቅዱስ ላሊበላ ከፊትህ ይቅደም ❤❤❤❤

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 Před 19 dny +13

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤

  • @user-kd6gq5vz8n
    @user-kd6gq5vz8n Před 19 dny +13

    ድል ለአማራ ፋኖ ለተገፍው😢

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Před 19 dny +21

    ጀነራል ተፈራ አላህይጠብቀው

  • @user-ml1yk5le4u
    @user-ml1yk5le4u Před 19 dny +14

    ዲል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ

    • @ia6750
      @ia6750 Před 19 dny

      Abiy tetk feta sileh tewagachu enji men Argo new yechekoneh hedeh yed/tsion dem atmetem

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Před 19 dny +31

    ዲል ለጀግናዉ ፋኖ ለጀናራል ተፈራ ማሞ ቃላት ያጥረኛል የኛጀግና ሺአመት ይኑረልን ሺአመት ኑሩልን ፋኖዎች 🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💚💛❤ ዲረዲሩ እረፉዶል የአማራ ፋኖ ለነፆነት እጂ የተወሰነ ተዋግቶ የሚያቆም ሀይል አደለም አማራ ነገሩ መራራ ብለዋል እማማ ዝናሺ ወደሆላ የለም

    • @WasKan-bl2gl
      @WasKan-bl2gl Před 19 dny +1

      @@hawwamohammad9631 ወላሂ መቸም የጎጃም የጎንደር ሙስሊም አደለሽም የወሎ ሙስሊም ነሽ ተፈራን የአፄወቹ ልጅነዉ ለሙስሊም በጎ አያስብም አሏህእድሜዉን ያሳጥረዉ

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Před 19 dny +1

      @@WasKan-bl2gl አችን ወይም አተን አላህ እረሜህን ያሳጥረዉ 😜😜😜😜ግማታም ቀጣፊ

    • @hawwamohammad9631
      @hawwamohammad9631 Před 19 dny +1

      @@WasKan-bl2gl ለሙስሊሙ የተቆረቆራችሁ መስላችሁ አትጋሙ በዝህ አራጂ መግስት ነዉ 23መስጂዲ የፈረሰዉ 🧐🧐🧐🧐🧐

    • @WasKan-bl2gl
      @WasKan-bl2gl Před 19 dny

      @@hawwamohammad9631 በቅርቡ ጎንደረ መስጊዱን አፍረሰዉ ቤተስኪያን አልሰሩበትም

    • @user-cl2ov5ij1v
      @user-cl2ov5ij1v Před 19 dny +2

      @@WasKan-bl2gl
      ጅል መሃይም ለምን ፍሊስጥን አትገቢም ምን ሆኑ የጎንደርና የጎጃም ሙስሊሞች ?

  • @imamosman1234
    @imamosman1234 Před 19 dny +17

    በጀኔራሉ የተደሳታቺሁ 👍

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal Před 19 dny +13

    መቼ ነው ግን የኢትዮጵያን ሙሉ ሠለም የምንሠመው😢😢😢😢
    ሠለም ነፈቅነው እኮ ወገን😭

  • @user-uh5pi2zu9j
    @user-uh5pi2zu9j Před 19 dny +11

    ጀነራሉ ይመቸዉ የምር ፈጣሪ ይጠብቀዉ

  • @user-xl9ze5td7y
    @user-xl9ze5td7y Před 19 dny +18

    ፋኖ ያሸንፋል።✊✊✊

  • @imamosman1234
    @imamosman1234 Před 19 dny +57

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ ፋኖን አንድ አርጎ እንደሚመራ ተስፋ አለን ሁላቺሁም የፋኖ አመራሮቺ በደስታ እንደምትቀበሉት ተስፋ አለን ያኔ ገና ብዙ የአማራ ጀኔራሎቺ በኢፋ ፋኖን ይቀላቀላሉ 💪💪💪💪💪

  • @habtekumlachew8278
    @habtekumlachew8278 Před 19 dny +65

    ጄኔራል ተፈራ አሁን ትክክለኛ ቦታውን አግኝቷል❤❤❤

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese Před 19 dny

      ማነው ጀኔራል ቂቂቂቂ ሸለፈታሙ አህያው ወንበዴው ተፈራ ወያኔ ሞት ፈርዶበት ሞቱን ሲጠባበቅ ጀግናው ጠ ሚ አብይ ነው ከሞት ያዳነው

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 19 dny +1

      ነገ ወደ ቤቱ ይመለሳል

    • @user-mj6cn1xt2p
      @user-mj6cn1xt2p Před 19 dny

      ይሄን ሰው በላ ላንዴነ ለመጨረሻ ከቀበረቡሀላ ወደቤቱማ ይመለሳን

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 Před 19 dny +9

    Let's gooooo fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @dasaterefe9104
    @dasaterefe9104 Před 19 dny +2

    ድል ለፋኖ ድል ለምየ ኢትዮጵያ
    ድል ለዋልቃይት አማራነኝ

  • @user-qe8rj7tc4g
    @user-qe8rj7tc4g Před 19 dny +8

    ያማራ ጀግኖች ይሐያሉ ለህዝባቸዉ ያላቸዉ ክብር😢😢

  • @MahletBogale-nq7vr
    @MahletBogale-nq7vr Před 19 dny +13

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራህዝብ

  • @kamellaseid6508
    @kamellaseid6508 Před 19 dny +9

    💪እግድህ እድህነው ሞት ላይቀር ማንቆርር ጀግና ብየዋለሁ ጀኔራል ተፈራ

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp Před 19 dny +16

    ጀግናየ ድልለፍኖ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před 19 dny +1

    አገኘውተሻገርየብልፅግናውሻ፡የህውሀትጁንታውሻነው፡ድልለአማራህዝብፋኖ።

  • @user-nx5iw1lf7r
    @user-nx5iw1lf7r Před 19 dny +11

    አቦ ይመቸው

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 Před 19 dny +27

    ጀግነው ጀነራአል ተፈራ ማሞ የፋኖን አንድነት እንደምታመጠው አንጠራጠርም

    • @kor405
      @kor405 Před 19 dny +1

      Fano and new !

    • @user-zz9wb6in2h
      @user-zz9wb6in2h Před 19 dny +1

      በትክክል፡ልዩሀይልሚሊሻ፡ወደአባታችሁወደጀግናውጀኔራተፈራንተቀላቀሉየአማራንህዝብነፃአውጡድልለጀግናውፋኖ።

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 19 dny

      ምንም ለውጥ አይመጣም

    • @user-yv3vf2bx9s
      @user-yv3vf2bx9s Před 18 dny

      @@kukutilove አንቺ ጁንታ ምን አገባሽ ከዚህ ውጭ

  • @haileelectronics
    @haileelectronics Před 19 dny +2

    የሃገራችን ሰላም ናፈቀኝ
    ምነው በኛ ዘመን ሰላም የማናገኛው

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 Před 19 dny +1

    ድል ለዐማራ ፋኖ❤❤❤ፋኖ ለነጻነት

  • @user-th4sh2yl8o
    @user-th4sh2yl8o Před 19 dny +4

    ጀነራሉ ትክክለኛ ቦታውን አገኘ ይለያል ዘንድሮ

  • @Sani-hl3dy
    @Sani-hl3dy Před 19 dny +14

    ተፌ ጀግና❤❤

  • @AsYo-e9w
    @AsYo-e9w Před 19 dny +2

    ድል ለፋኖ አላሕ ያድርገዉ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm Před 19 dny +6

    አላህ ሆይ አንተ ላገራችን እርቅ አውርድልን በጭቀት ልሞትነው እኔስ ዜና በሰማሁ ቁጥር ያረብ

  • @S1219M
    @S1219M Před 19 dny +4

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያና ዜጎቿ ሠላምና አንድነት ያምጣልን።

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna Před 19 dny +2

    የጀዋር የሰሞኑ በማህበራዊ ብዙሀን መገናኛ እንደዚህ ያብከነከነው ምክንያት ምንድ ነው? ጠርጥር አለ ያገሬ ሰው።

  • @hhhhh-zl6yg
    @hhhhh-zl6yg Před 19 dny +2

    ተፈራ ማሞ አላህ ይጠብቅህ የኔ አባት በድል ያገናኘን ሽ አመት ኑርልን ያሳምነው ምትክ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce Před 19 dny +3

    ድል ለጀግኖቻችን ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Před 19 dny +2

    ጀኔራል ተፈራ ማሞ የፋኖ ዋና መሪ ❤ በሁሉም የሚወደድ በድል ተመለስ አይየ❤ ሲራቸዉ ገብቶህ ከሆሉም እርቀህ ኖርክ

  • @kuwaitcool4639
    @kuwaitcool4639 Před 19 dny +2

    ዲል ለፋኖ 💚💛❤💪

  • @SiAs-rl4yf
    @SiAs-rl4yf Před 19 dny +4

    ድል ለህዝባዊ ሰራዊት

  • @tesfayehaileadane3619
    @tesfayehaileadane3619 Před 19 dny +8

    ዋው ደነራል ተፌ

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat Před 19 dny +7

    ድል ለጀግኖቻችን

  • @user-cw8eg2pm2w
    @user-cw8eg2pm2w Před 19 dny +10

    ኸይር አሰማን

  • @Tigist-qj4ic
    @Tigist-qj4ic Před 19 dny +2

    ድል ለተገፊው ለአማራ ፋኖ💚💛❤️💪💪💪💪💪💪👈👈

  • @FhdgzhChzgs
    @FhdgzhChzgs Před 19 dny +3

    ድል ለፋኖ

  • @YalemeworkalehegnDasse
    @YalemeworkalehegnDasse Před 19 dny +2

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪ሞት ለብልጼ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Před 19 dny +29

    ትግል ማለት ይሄ ነው ጀነራል ተፈራ ማሞ ጀግናችን ነው ፋኖ ወደ አንድ እዝ መጥቶ ትግሉን ታፋጥናል ብዙዎቹ ጀነራሎች እንደሚቀላቀሉ ተስፋ እናደርጋለን።

    • @AdamuTadese
      @AdamuTadese Před 19 dny

      ቂቂቂቂቂ ዶሮ ብታልም አለ እንዳልካቸው ፅጌ ሸሐፈታም አህያ ተፈራ የማባለው ወንበዴ እብድ ውሻ ወያኔ ሞት ፈርዶበት ሞቱን ሲጠባበቅ ጀግናው ጠ ሚ አብይ ነው ከሞት የታደገው ዛሬም ወንበዴው ሸለፈታሙ ተፈራ ለራሱም አይሆንም እንኳን ለደሃው ለአማራ ህዝብ

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 19 dny

      አንድ ሽማግሌ ቢቀላቀል ምንም ለውጥ አያመጣም

    • @user-yv3vf2bx9s
      @user-yv3vf2bx9s Před 18 dny

      @@kukutilove አያገባሽም ከዚህ ውጪ

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 Před 19 dny +3

    እስይ በደል ሲበዛ ውጤቱ ይሄው ነው። ከሃገር እብዳይወጡ ተበድለዋል ። ሞት አይቀርም ለሚያምኑበት መቆሙ ተገቢ ነው።❤

  • @seadi5
    @seadi5 Před 19 dny +8

    የኔአባትወላሂበጣምነውያሳዘነኝ

  • @NeguYube
    @NeguYube Před 19 dny +3

    Great the gear shifter general
    Abiy must go

  • @wondaya7620
    @wondaya7620 Před 19 dny +29

    የአሳምነው ምትክ ጀነራል ተፈራ ማሞ አሏህ ይጠብቅህ አባዬ🇨🇬💪💪

    • @WasKan-bl2gl
      @WasKan-bl2gl Před 19 dny +1

      @@wondaya7620 እደ አሳምነው አሏህ ይዉሰድልን ጎጃም ጎንደረ የሉሙስሊሞች በነሱ በአፄወቹ ዲቃእየተሰቃየን ስለሆነ ኢንሻሏህ እደ አሳምነዉ በቅረቡ ይወገዳል እኔጎጃም የሞጣ ልጅ ነኝ ፍኖ ዘራፊ ስለሆነ አደግፍም

    • @user-pv8cb1uo3v
      @user-pv8cb1uo3v Před 19 dny +2

      ​@@WasKan-bl2gl አለቅላቂ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před 19 dny +1

      ​@@WasKan-bl2glእንዳች አይነቱ አለቅላቂ እኮ ነው አማራን የጎደዉ ቅጥረኛ ሆዳደሮቹ

    • @aberhamkinduy5887
      @aberhamkinduy5887 Před 19 dny

      Anche gem boureko baneda​@@WasKan-bl2gl

    • @user-cl2ov5ij1v
      @user-cl2ov5ij1v Před 19 dny

      @@WasKan-bl2gl
      የሌባ ልጅ አንችን ያንሳሽ አርፈሽ ተቀመጪ

  • @selamgizachew531
    @selamgizachew531 Před 19 dny +21

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ በዶክተርነት የምትሰሩ የአማራ ተወላጆች ፋኖን ተቀላቀሉ የቆሰለን አክሙ ታሪክ ስሩ እውነት ያሸንፋል ከክርስቶስ ጋር 💚💛❤

  • @b.6015
    @b.6015 Před 19 dny +2

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ ድል ለተገፋው አማራ🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጀኔናር ተፈራ ማሞ የኛ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ የአማራ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @netsanetsilew1559
    @netsanetsilew1559 Před 19 dny +13

    የጀኔራሉ መቀላቀል ለፋኖ አንድነት ተምሣሌት እንደሚሆን አንጠራጠርም

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 19 dny

      ምንም ለውጥ አይመጣም

  • @amanuelyilma9762
    @amanuelyilma9762 Před 19 dny +6

    አይ ጃዋር.... ህዝብ ካስጨፈጨፍክ ቦሀላ አሁን ደሞ ወጣ ብለህ ትህዛዝ መስጠት ጀመርክ..... እቺ እድለቢስ ሀገር ምን ይሻላታል 🤭

  • @yefatewa2155
    @yefatewa2155 Před 19 dny +10

    ጄኔራል ተፈራ ማሞ በድል ያገናኘን❗❗
    ድል ለፋኖ💪💚💛❤
    ድል ለአማራ ህዝብ💪💚💛❤

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 19 dny

      ነገ ወደ ቤቱ ይመለሳል

    • @yefatewa2155
      @yefatewa2155 Před 19 dny

      @@kukutilove አበባ ይዘህ ጠብቀው በድል ስለሚመለስ።

  • @michaelmichael5251
    @michaelmichael5251 Před 19 dny +4

    ባህላዊ ጀነራል ፋኖን ተቀላቀሉ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 19 dny +2

    Very great general Tfera mamo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @demissietegegn6467
    @demissietegegn6467 Před 19 dny +2

    የጀዋር አስተያየት የጥገኝነት አስተሳሰብ ነው

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 19 dny +2

    Thanks Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbSe-f1c
    @AbSe-f1c Před 19 dny +1

    ፋኖ❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw Před 19 dny +1

    ዘረኝነት ይውደም!!!

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 Před 19 dny +3

    መቸነዉ ስላገራችን ሰላምየምንሰማዉ

  • @user-wq1ro4gj3x
    @user-wq1ro4gj3x Před 19 dny +2

    ፋኖ

  • @BoussanaBaley-tu3rk
    @BoussanaBaley-tu3rk Před 19 dny

    የኔ አባቴ❤ጀግና

  • @user-hv6ke1nh3p
    @user-hv6ke1nh3p Před 16 dny

    ለተገፋዉአማራአላህይጠብቀን

  • @RasTeferian-m6s
    @RasTeferian-m6s Před 19 dny +4

    ጀዋር ደጋፊ ማሰበሰቧ ነዉ ምን ቃል ተገብቶላት ነዉ

  • @user-hv6ke1nh3p
    @user-hv6ke1nh3p Před 16 dny

    ጂንራልተፈራማሞአላህይጠብቅህ

  • @kor405
    @kor405 Před 19 dny +1

    Welqyit ena raya telemt Amara new !
    Aleqe !!!!!!!
    Ye weyane chemlaqa sira lela ye tigrewichin mot masgeded yihonal!!!!!!!
    Amara fano fetari yirdachiw!!!!!!!!!!❤

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 Před 19 dny +2

    🇪🇹🇪🇹❣️❣️💔💔💔🖤😭😭😭😭😭😭

  • @user-dj8lu7wc6m
    @user-dj8lu7wc6m Před 19 dny +1

    Betam Arif nw.Generalu Gena Bizu Sra Yiseralu. Dil Lefano

  • @chg7617
    @chg7617 Před 19 dny +2

    ሰላምእሰይዉነትእዴሁ🎉🎉🎉

  • @fasildemissie
    @fasildemissie Před 19 dny +4

    DELE LE FANNOOOOOOOOOOOOO

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 Před 19 dny +3

    የኛ ጀግና ጀኔራላችን እንኳን ወደ ልጆቸዎት በሰላም ተቀላቀሉመልካም የስራ ወቅት

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce Před 19 dny

    ተፈራን ሁሉም ፋኖ ያምነዋል ይወደዋል ህዝቡም እደዛዉ ሰዉየዉም ፅኑ የማይሰበር ታጋይነዉ ሁለገብ ብቃት አለዉ መተኮስም ማስተኮስም ይችላል ፖለቲካንም መተተን ይችላል በኢትዮጲያ ፖለቲካ ዉስጥ ማን ምን እደሚሰራ ማን ምን እደሚጠነስስ ጠቅቆ ያቃል ፋኖ አድ እና ጠካራ የሚሆንበት ግዜ መጥቷል ድል ለአማራ ❤❤❤

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Před 19 dny +1

    የበሬ ወለደ ዜና

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 Před 17 dny +1

    ደብረ በጥብጥ ቶሎ ግቡ ለምነህ ለመውጣት እድል አታገኝም

  • @user-gq1ev3is2z
    @user-gq1ev3is2z Před 19 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekakonjo
    @mekakonjo Před 19 dny +2

    አበሣ 1:09

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Před 19 dny +2

    ጀግና አባታችን ጀነራል ተፈራ ሞማ ተዳክሞ የነበረውን የአማራ ልዩ ሀይል እደታደከው ፋኖንም እደምታመጣው ባለ ሙሉ ተስፋነኝ ሺአመት ኑርልን

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki Před 19 dny

      የአማራ ትግል መቼም አይዳከመም ነውጤ ጀግናውም መቀላበሉ ጥሩ ነው ድል ለተገፋው እዝብና ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አገር አፅንታ የታቦት ማደሪያ ለተከለከለችው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ድል ይሁንላቸው

    • @user-yv3vf2bx9s
      @user-yv3vf2bx9s Před 19 dny

      ​@@evaalexia-pd2kiአላማርከኝም የአብይ ገረዶች ሙስሊሞች ኮመንት ላይ ሆን ብላችሁ ገብታችሁ ስለ ሃይማኖት የምትፅፉት መከፋፈልያ ይቀፈኛል ከ አብይ የተማረ ቅጥረኛ የ አማራ ገበሬ ምሁር ነው ስለዚህ ሰፍሳችሁን ይማረው
      አማራ ድንቅ ሕዝብ ጠላቶችህ ይርገፉ አፈር ይልበሱ ተቅበዝባዥ ይሁኑ

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki Před 19 dny

      @@user-yv3vf2bx9s ይልክ እኔ የአብይ ገረድ አይደለሁም አንተ ገረድ ትሆን ይሆናል እኔ አብይ አማራን መምታት የፈለገው በጣም ትልልቅ አባቶችም እዳሉት እኔም እደተረዳሁት አማራ የጠበቀ ሐይማኖት የጠበቀ ማንነት ስላለው ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ሐይማኖቱን ስለሚወድ አገሩን ስለሚወድ ነው ይኤ የኢሉሚናንቲ አጀንዳ የተሸከመ አብይ አማራ አይበገሬ ስለሆነበት ነው እየገደለው ያለው ምን በድሎ ነው አማራ ምን አጥፍቶ ነው በግፍ የሚገደለው የገባኝ እውነት ስላለ ነው እጂ የአብይ ገረድ ልሆን አልችልም አብይ የአጋንንት ገረድ ተላላኪ ነው ከገባህ(ከገባሽ)

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r Před 19 dny +3

    ጀዋር ፡ ከነ አቢይ ሤራ በማይለይ መልኩ በትግራይና በአማራ መካከል የተፈጠረውን ጠብ ይባባስ ዘንድ ያለውን አቋም ነው ያስተዋወቀው ።

  • @user-te7cx4en3p
    @user-te7cx4en3p Před 19 dny +1

    Enkwan tesebre Ethiopia tefres Dil lesudan Dil lefano Dil lemokadisho

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Před 19 dny +1

    King jenral tefra mamo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤kebre le jeneral

  • @NuruNuru-tu9oh
    @NuruNuru-tu9oh Před 19 dny

    ለመረጃህ እናመሰግናለን ግን ችግሩ ሲደርስ ቶሎለመዘግብ ጥርትአርጉልን አሁን ለሁሉም አማራታጋይ ይድረስ ስል አሳስባለሁ እደወልቃይት እደራያ የማንነትጥያቄ ሸዋ ደራም በሁሉምአቅጣጫያላቺሁታጋይ ያማራፋኖ ወደ ደራም ወታደራዊድጋፍእድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን ሚዳዎቺም ትኩረትበሁሉምአቅጣጫእደምታደርጉት።ትጉረት ።ሰሚን።ሸዋደራ።አትርሱንስልእጠይቃለሁ።።።።።።።።

  • @masartn
    @masartn Před 19 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @getmer5301
    @getmer5301 Před 18 dny

    የመጀመሪያው የፋኖ ጀነራል ይባል ይሆን እንጂ ምን የተለየ ለውጥ ያመጣል።

  • @Stpg-fx5ug
    @Stpg-fx5ug Před 19 dny +2

    ጄኔራል ተፈራ ማሞ የምር ኮራንብህ

  • @WoldeAlemu
    @WoldeAlemu Před 19 dny

    ማንንም ይቀላቀል ምን ያስደንቃል እግሩን ከታመመ ምን ይጸይድላቸዋል?

  • @user-pq2ny3il3l
    @user-pq2ny3il3l Před 19 dny

    😢😢😢💔💔

  • @sameeramaconnan6055
    @sameeramaconnan6055 Před 19 dny +2

    ጀነራሩ አላህ ይጠብቅህ ለህዝብህብለህነዉ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Před 14 dny +1

    ህዝብንም ፀለንትም ህዝብንም እራያም ህዝብንም ዋልቃይትም ላይም ጥላቻም በፓርላሚንትም ደምንም ማፈስንም ድራማቸዉንም ከጠላትም ከጨፍጫፊንም ቢሄርም ትግርየም ታህት ህዎሀትም ጋርንም ያልተኝዉበትም የጋላም ኣርላሚንትም የጠላ6ም ቢሄርንም ትግርየም ጠላትምአማራም ጋርንም በህዝብንም አማራም ፀለምትም ዋልቃይትም እራያም አንድንም መቶንም ሽንም ህዝብንም በህዎሀትም ተገድሎብናልም በትግርየም ቢሄርንም ገዳይም በህዎሀትም ነዉ የጨረስዉብንም ቢተሰቦቻችንም ይህንም አደገኛም ጠላትም ቢሄርንም ትግርየም ነዉ ገዳይም ለራያም ለፀለምትም ዋልቃይትም ህዝብንም ።ደማችንም ማስመለስም ያስፈልጋልም መገደልም አንድንም መቶንም ሽንም ትግርየም ያስፈልጋልም።

  • @yenehiwot1433
    @yenehiwot1433 Před 19 dny +1

    አይሰማም

  • @taibah5903
    @taibah5903 Před 19 dny

    ድልለፋኖ

  • @WossenyleshKitaw
    @WossenyleshKitaw Před 19 dny +1

    I am Abiey supporter but for the sake of the country let the Ethiopia Army leave Amhara’s Oromos Tegrian and the Debub otherwise they won’t be peace

    • @konjosara5547
      @konjosara5547 Před 19 dny

      ​ @rip meles unified all ethnicities .
      land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
      amara and tigray are brother
      look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love
      the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
      oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land
      thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
      aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
      he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Před 19 dny +1

    Tigray metre yemeleseke

  • @yirgabekalu2976
    @yirgabekalu2976 Před 17 dny

    ካርታው ምን ማለት ነው????

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w Před 19 dny

    ጀነራሉ ይ ምርም ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ የዎሰነዉ ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @deedug1521
    @deedug1521 Před 19 dny

    He might be admitted to Fano hospital

  • @millioncr7538
    @millioncr7538 Před 19 dny

    ቅቅቅቅ እኛነዉ የምናዉቃቸዉ እነዚህ ነፈዞች ጀኔራል ተብየዉ ቲምም የማዋጋት ኣቅምም የለዉም። በትግራይ ታጋዮዎች ታዝሎ ነበረ የገባዉ ወደ ኣዲስ ኣበባ።

  • @habenhadish938
    @habenhadish938 Před 18 dny

    6:49

  • @Mnlina
    @Mnlina Před 19 dny

    ፋኖ ያሸንፊል

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Před 18 dny

    ጃዋር ለኢትዮጵያ አንድነት ነቀርሳ ቢሆንም እሬሱን በራሱ የሚበላ እፉኚት ነዉ።

  • @getahunwoldemeskel
    @getahunwoldemeskel Před 19 dny

    ፓለቲከኞች ሀፍረተ ቢስ መሆናቸው ያሳዝናል፡፡ ጃዋርና ሌሎች፡፡ ሲሉ ለነበሩት ህሊናቸው አይጠይቃቸዉም? ህዝቡን እንደተውት ትተተውት! ብዙ የቀድሞ የኢህአዴግ ባለስልጣናት አለመዘባረቃቸውን እመርጣለሁ፡፡