Sheger Mekoya - ህጋዊው ገዳይ John Clarence Woods በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 04. 2021
  • #Ethiopia #Mekoya #JohnCWoods
    Sheger Mekoya - ህጋዊው ገዳይ John Clarence Woods በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • Zábava

Komentáře • 46

  • @filukatube7990
    @filukatube7990 Před 5 měsíci +3

    ጋሽ እሸቴ ዘመኖት ይባረክ የ እዉነት ልዩ ጋዜጠኛ ኖት እናመሰግናለን

  • @haime508
    @haime508 Před rokem +8

    እሸቴ በአንተ ትረካ ብዙ የአለም ታሪኮችን ማወቅ ችያለሁ አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፅህን የሰማሁት "ብረቷ ወይዘሮ ጎልዳሜር "በሚለው ትረካህ ነው ከዛ ጊዜ ጀምሮ ፕሮግራሙን ወድጄው ቀረሁ ፕሮግራሙ ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 Před 3 lety +8

    ውድ እሸቴ ክብር ላንተ ! አመሰግናለሁ

  • @user-ii6ig6th7k
    @user-ii6ig6th7k Před 3 lety +2

    በጣም የምወደው ጋዜጠኛ እንድሁም እነሆ መቆያን አድናቂ ነኝ

  • @shkuralamohamed8553
    @shkuralamohamed8553 Před 3 lety +9

    ኧረ በቶሎ በቶሎ ልቀቅልን በጉጉት ነዉ ምንጠብቅህ እኮ bro

  • @tregeicell2596
    @tregeicell2596 Před 3 lety +9

    እሽዬ ለታሪኩ እናመሰግናለን ግን በጣም እየጠፋህ ነው ።እረረ ቶሎ ቶሎ ና እኔ በበኩሌ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ።

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Před 3 lety +6

    ኩሩ ጋዜጠኛ እሼን እወዳለሁ ረጅም ዕድሜና ጤናን ተመኘሁ 😍😍😍😍😍❤❤❤

  • @DaveKdb
    @DaveKdb Před 3 lety +2

    Eshete, you are the best.

  • @user-pn6dp7bj4n
    @user-pn6dp7bj4n Před 3 lety +3

    የተከብርክ እሽቴ እንተ ካልህብት ካገሬ ኢትዮጵያ በ14000km ርቀት ላይ ሆኜ ሳድምጥህ እጅግ እደስታልዉ ኣገሬንም ያደኩብት ምድሬንም ኣስታዉስላዉ። ኣድናቂህ ክስሜን ኣሜሪካ ኔቫዳ ካረስን ሲቲ።

  • @Alem1985
    @Alem1985 Před 3 lety +6

    thank you for hearing YOUR amazing voice. ESHETE 🙏🙏

  • @ephrembetewu1513
    @ephrembetewu1513 Před 3 lety +1

    እሸቴ፡ዘጃንሜዳ፡ዱሮ፡ከለገዳዲ፡ራዲዮን ፡ጀምሮ፡አድማጭህነኝ፡ስለዚህ፡ስትጠፋ፡ትናፍቀኛለህ፡አትጥፋ፡ዘመናህ፡ይባረክ ።

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን እሸቴ!! ኑሮ ካሉት ይባል የለ!!!🙏

  • @user-hx5tx5me1g
    @user-hx5tx5me1g Před 3 lety +1

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @R.A52
    @R.A52 Před 3 lety +1

    ምስጋናችን ከልብ ነው እሸቴ

  • @jds7669
    @jds7669 Před 3 lety

    የስቅላት ሂደቱ ሲፈፀም ከቦታው ያለሁ እስኪሰማኝ ነው አተራረክህ ውስጤን የሚነዝረኝ ድንቅ ብቃት ነው በርታል።
    የሰው ልጅ መብት ሞቶ እንኳን የሚከርበት ሀገረ አሜሪካ አለ እንጅ ሃገራችን በአማራው ላይ የዘር ፍጅት እየተፈፀም በጅምላ በግሪደር የሚቀበርበት እርኩስ መንፈስ

  • @Ethio.Cr7edit
    @Ethio.Cr7edit Před 3 lety

    ተባረክ እውቀትህን ይጨምርልህ

  • @semereabraham3349
    @semereabraham3349 Před 3 lety +1

    እሚገርምነው👌

  • @mikaelchurnet1674
    @mikaelchurnet1674 Před 3 lety

    አንደኛ ሸገር አንደኛ!!!!

  • @zelalemygezu4975
    @zelalemygezu4975 Před 3 lety +1

    ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን በጣም ጠፍታችሆል

  • @gerumealemayehu1230
    @gerumealemayehu1230 Před 3 lety

    ጣፋጭ ፕሮግራም

  • @user-sn9kx2tb3h
    @user-sn9kx2tb3h Před 3 lety

    መምህር🙌

  • @bezaferede7683
    @bezaferede7683 Před 3 lety

    you are amazing eshete

  • @tekisime9041
    @tekisime9041 Před 3 lety

    it is the best program on a radio

  • @mameafar3027
    @mameafar3027 Před 3 lety

    እባክህን እሸቴ አሰፋ ያላንሀ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 3 lety +1

    Enamsgnaln❤🙏

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Před 3 lety

    ነብስ ይማር

  • @dagim9748
    @dagim9748 Před 3 lety +4

    My sleeping pill .

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Před 3 lety +1

    Mekoya my favourite all the time 🙏🏽

  • @elaltahajisaed9340
    @elaltahajisaed9340 Před 9 měsíci

    ❤❤

  • @confu4922
    @confu4922 Před rokem

    10q eshe

  • @regassayonas2640
    @regassayonas2640 Před 3 lety +3

    ሽገሮች ይህ በእሽቴ አስፋ የሚተረከው ድንቅ
    ዝግጅት ላይ ሌሎች you tube ላይ እየተጫነ
    እያየሁ ነው ህጋዊ ነውን???

    • @user-hx5tx5me1g
      @user-hx5tx5me1g Před 3 lety

      ማለት

    • @tregeicell2596
      @tregeicell2596 Před 3 lety

      አያችሁልኝ አይደል እነዚህ ሎቦች

    • @regassayonas2640
      @regassayonas2640 Před 3 lety +2

      ሽገሮች መልስ ይስጡናል ብዬ አምናለሁ

    • @regassayonas2640
      @regassayonas2640 Před 3 lety

      አንዳንዶቹ የሽገር ዝግጅቶች በሌላ you tube page ላይ እያየነው ነው

  • @labalaba6647
    @labalaba6647 Před 3 lety

    እውነት ምርጥ ተራኪ ነክ (6ቱ ቀን ጦርነት አቅርብልን ደስ ይለናል)

  • @tekisime9041
    @tekisime9041 Před 3 lety

    እሸቴ እስቲ ስለ ጁሊየስ ማሌማ አቅርብልን

  • @yohannestesfalem9263
    @yohannestesfalem9263 Před 3 lety

    Eliyahu Ben-Shaul Cohen ( Eli Cohen) እስቲ ይሄንን የእስራኤል የቁርጥ ቀን ልጅ ሰላይ የህይወት ታሪኩን በትንልን, በህይወቴ ብዙ የስለላ መፅሐፍ አንብቤያለው ብዙ ፊልምም አይቻለው እንደዚህ አይነት ልባም ሰላይ ግን አይቼ አላውቅም :: በልጅነቴ ሰላይ ወይም ቅጥር ነብሰ ገዳይ የመሆን ህልም ነበረኝ ለዛውም የኬጂቢ ኤጀንት , ግን ሁለት ችግር አለብኝ ...
    1. ቁማር እና
    2. ሴት በጣም የመውደድ ሱስ ::

  • @HelzerTube
    @HelzerTube Před 3 lety

    ETHIOPIAs lemn endezi aynet sewoch bezubat

  • @startafrica.
    @startafrica. Před 3 lety

    የይስማዕከ ወርቁ ዴርቶጋዳ መፅሐፍ በፊልም መልክ ቀርቦ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው ፊልሙን ከታች ባለው ፔጅ ያገኙታል
    👉👉👉#queen_sheba_diy

  • @filukatube7990
    @filukatube7990 Před 5 měsíci

    ጋሽ እሸቴ ዘመኖት ይባረክ የ እዉነት ልዩ ጋዜጠኛ ኖት እናመሰግናለን