🛑ስለ ልጄ ሃይማኖቴን አልቀይርም 📍ወጣት አቢያት አበበ📍(1000091972984 ንግድ ባንክ አቢያት አበበስልክ 0972609990)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 05. 2023

Komentáře • 165

  • @mekdi_62127
    @mekdi_62127 Před rokem +98

    የተዋህዶ ልጆች ኑ እህታችንን እንርዳት

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c Před rokem +55

    ኦርቶዶክሶች እስቲ እህታችንን ባለን እንርዳት እባዋን እናብስላት 😢

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +38

    እመቤቴ አዛኝትዋ በምክንያት ችግርሽን ትፈታልሻለች ምንም እንዳትጨነቂ በምትወዳቸው ልጅዎችዋ ትረዳሻለች በእመቤቴ ለምኖ ያፈረ የለም ስምዋን ጠርጦ ፆሙን የሚያድር የለም ልጅዎችዋ ይራራሉና አይዞሽ በፀሎትም እናግዝሻለን

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 Před rokem +35

    አይ ድኅነት የሥራህን ይስጥህ😢 እኅቴ አይዞሽ እንረዳሻለን እግዚአብሔር ይርዳሽ❤

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m Před rokem +5

    የኔ እናት ኑ የተዋህዶ ልጆች እህታችንን እንርዳት😢😢😢

  • @geberhanabeyene7849
    @geberhanabeyene7849 Před rokem +8

    ድንግልን ስለያዝሽ ያች ችግር ቀላል ነው ምንም እሚያስጨንቅ ነገር የለም በትዕግስት ጠብቂያት አድቀን ደስ ታሰኝሻለች

  • @rozaroza6755
    @rozaroza6755 Před rokem +18

    አይዞሺ የኔ እናት እመ አምላኬ የኔ መከታዬ ላንችም ጤንነትሺን ትመልስልሺ ጉድለትሺንም ትሙላልሺ🙏🙏🙏🙏 የመምህር ተስፋየ አበራን ትምህርት እንድትሰማ ጋብዛት ሉኡሌ ❤

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Před rokem +11

    አይዞሽ እመቤቴ ካመንሻት ስጦታዋ ብዙ ነው የማያለቅበት ቸሩ መድሐኒዓለም በቸርነቱ ይመልከትሽ

  • @user-wt4hp3ln5m
    @user-wt4hp3ln5m Před rokem +26

    እባካቹ እንርዳት እኔ በግሌ 1500😊ብር ኣግዛለው እንርዳት ❤❤50 ሎሚን ለኣንድሰው ሸክሙ ላ50 ለው ገይፁ ናት😢😢

    • @user-ku6dj2vc3v
      @user-ku6dj2vc3v Před rokem +4

      እኔም 500 ብረ ያቅሜን

    • @Nasir-rd1ky
      @Nasir-rd1ky Před rokem +2

      ሰውን ለማርዳት ሰው መሆን በቂ ነው እንረደት

    • @MenbereDemamu
      @MenbereDemamu Před rokem +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ እጅሽ አይጣ

  • @EyerMekoEV
    @EyerMekoEV Před rokem +12

    አይዞሽ እመቤቴ አለች ❤❤❤ አይዞሽ አንተም ተባረክ

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba642 Před rokem +5

    እመብርሃን ትርዳሽ የኔ ዉድ እህቴ. አይዞሽ ሁሉም ይስተካከልልሻል. ጠንካራ ወጣት ነሽ በርቺ ❤❤❤❤

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido Před rokem +6

    አይዞሽ እህታችን ነገ መልካም ይሆናል ጠንካራ ሁኚ! ምትስቂበትም ቀን እንዳለ አስቢ

  • @makidaskidane
    @makidaskidane Před rokem +1

    እባክሽን እህታችን የመምህር ተስፍዬ ገጠመኝ አደምጭው ትድኛለሽ የፀሎት ባታ ቤትሽ ውስጥ ስሪና ስገጅው እሄ መንፈስ በስግደትና በፀሎት ነው የመውጠው ዝምብሌሽ ፀሎትና ስግደት ከሌላ ገደመት መሄድ ጥቅም የለውም በርች እመቤርሃር ትመርሽ

  • @tirnesh3066
    @tirnesh3066 Před rokem +3

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትርዳሽ። ጤነኛ ልጅ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን። ሁሉም ያልፋል!!!

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 Před rokem +5

    አይዞሽ እህቴ እማምላክ ትርዳሽ እናቴ አታሳፍርሽም 😭

  • @mggb9549
    @mggb9549 Před rokem

    አይዞሽ እህቴ ጻድቃኔ ማርያም ልዩ ናት ትረዳሻለች እኔም ያቅሜን ረዳሻለው ውስጤ ተረበሸ ወገን በዘር በሐይማኖት ሳንለያይ እንረዳዳ።

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před rokem +2

    የኔ እኅት የዘረያዕቆብ እመቤት ወላዲተ አምላአክ እሷ ትርዳሽ አይዞሽ አለን ከጎንሽ።

  • @user-vp9hd3lj6c
    @user-vp9hd3lj6c Před rokem +5

    የኔ እናት እመ አምላክ ትርዳሽ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před rokem +4

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ብዙ ደጋግ ወገን አለሽ ጠንካራ ሁኚ

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem

    እመቤቱቴ ትርዳሽ ደጋግ ሰዎች ሞልተዋል ክፕነሱ ታገናኝሽ ወላዲቷ አይዞሽ የታገሰ ፍሬው ጣፋጭ ነው

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Před rokem +2

    አይዞሽ እህቴ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አለችልን እኮ የተዋህዶ ልጆች ምን ጎሎብን የደረሰች ምትሞላልን 🙏🙏🙏🙏

  • @frewerkyemaryamlij3663

    ታሪክ ይቀየራል ይህም ቀን አልፎ ታይዋለሽ እህታለም አልዞሽ መንፈሳዊነትሽም ደስ ይላን ያስቀናል ለፈተና ነው በርች እመቤቴ ማርያምን የያዛ አያፍርም ይህ ታሪክ አልፎ ታወሬዋለሽ በርች

  • @user-fu9ix4lc3z
    @user-fu9ix4lc3z Před rokem +1

    እመብርሃን ትፍቀድልኝ እኔም እልካለሁ ያቅሜን አይዞሽ የኔማር እመአምላክን ጠርቶ ያፈረ የለም እሽ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před rokem +1

    የነረ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የኔ እናት ለቅሶሽን በደስታ ይቀይርሽ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Před rokem

    እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ሁሉም ያልፋል በሀይማኖትሽ ፅኚ በርቺ ከሰው ይልቅ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርጊ

  • @asefashyimam4102
    @asefashyimam4102 Před rokem

    አይዞሽ እህታችን እመቤቴ ድንግል ማሪያም መልካም አድራጊዎችን ታገናኝሽ አይዞሽ።

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam6171 Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ የመምህር ተስፍዬ ገጠመኝ ስሚ ሲስተሙ ይገባሻል ገዳማት መመላለስ ትርጉም የለውም መስገድ መጾም መጸለይ ስግደት መበርታት

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Před rokem +2

    አሜን እንኳን አብሮ ደረሰን
    አይዞሽ እህታችን የማያልፍ ቀን የለም እመብርሃን ትድረስልሽ

  • @salme4126
    @salme4126 Před rokem

    አይዞሽ እንረዳሻለን እቤትሽ ውስጥ የጸሎት ቤት ሰርተሽ ጸልይ ትወጫለሽ አታስብ እመቤታችን አለች ትቀየራለሽ

  • @abebamekete1042
    @abebamekete1042 Před rokem

    የኔ እህት አታልቅሽ እመቤቴ አለች ለልጅሽ ስትይ ጠንካራ መሆን አለብሽ፡፡

  • @hanakhanhanakhan6903
    @hanakhanhanakhan6903 Před rokem

    አይዞሽ እኅታችን እኛ ክርስቲያኖች ከምነታችም ምን አያናውጸን በርች እንረዳሻለን እማ እመብረሃን ካችጋራ ትሁን

  • @user-hv9ql6ul4n
    @user-hv9ql6ul4n Před rokem

    የእኔ ቆንጆ አይዞሽ እመብርሀንን የያዘ አይወድቅም እመአምላክ ትጎብኝሽ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před rokem +1

    የኔእህት.ብዛዊተ.አለም.ትርዳሽ.ስትነገር.አለ.የማልዘረዝረዉ.የሚለዉ.መዝሙርህ.ሑሌም.የምዘምረዉ.የምወደዉ.አተንም.ይጠብቅልን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před rokem

    እንዳልክ ጎበዝ ነህ በርታ ከፈጣሪ ጋር እራስህንም እየጠበቅክ. የሰው ላብ የትም አያደርስም !! አቤት አቤት የሚሰማው ሁላ ፈጣሪ መምጫው ስለደረሰ አጋንንት በሰው ላይ ሰልጥኑዋል!!

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Před rokem

    አይዞሽ እመብርሀንን ይዘሽ አታፍሪም
    እሷ ሁሉንም ትሞላዋለች።

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před rokem

    ውዷ እህታችን አይዞሽ ሁሉ በምክንያት ነው አይዞሽ በተቻለን እናግዚሽ አለን ሁሉም ያልፋል አይዞሽ እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ

  • @zahraasd3326
    @zahraasd3326 Před rokem

    ድግል ማርያም ትርዳሽ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc Před rokem

    አዛኝቷ ትድረስልሽ እህቴ ሉሌ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před rokem

    አስናት ማር ወላዲታምላክ ትመልከትሽ ያማል ጭቅነው ያማልመከራን ያየ ያውቀዋል ከዚህ ይጠብቀን አሜን 3😭😭

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 Před rokem

    እውነት ነው በሐይማኖት ድርድር የለም አይዞሽ ነገሮችን ሁሉ ቸሩ መድኃኔአለም ያስተካክልልሽ

  • @zero2hero262
    @zero2hero262 Před rokem

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይረዳሻል። እኛም ኦርቶዶክሳውያን ከጎንሽ አለን።
    እናቴ ሁሉ ቀን "ተመስገን"ና ኖረም አልኖረም "አለ" ትላለች ፤ ጌታም በጎደለ እየሞላ የጠመመውን እያቀና ይረዳታል።
    አምላካችን በነገር ሁሉ የታመኑ ነው ። አሜን።🥰🥰🥰

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i Před rokem

    አይዛሽ እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ሁሉም ለበጎ ነው

  • @Ethiopiahgerahgera-ey7ni

    አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 Před rokem

    አይዞሽ እመብርሀን አለች የጭንቅ አማላጇ

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 Před rokem +1

    አይዞሽ,,እሕትየ አይይይይ😢😢እመብረሀን እንባሽን ታብስልሽ😢😢😢

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem

    Ayizohshe Ehti Egziabher yiredashe hulum negr yalfal emebrehan terdashe bemljawa ayi matat ayizoshe 🙏🙏🙏Egziabher ljshen yasdeglshe

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po Před rokem +1

    አይዞሽ እማ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Před rokem

    አይዞሽ ያልፋል እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ❤

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Před rokem

    ሉል ሰግድ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před rokem

    እግዚአብሔር ይማርሽ እማ እግዚአብሔር ይስድግልሽ

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Před rokem

    አይዞሽ እማ ያመንሻት እመብርሀን የታመነች ነች

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Před rokem

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እመብሃን ቤትሽን በበረከት ትሞለዋለች አይዞሽ 💔 😢😢😢😢😢

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před rokem

    አይዞሽ እመብርሃን ትርዳሽ አሜን

  • @user-od3kf1ce4c
    @user-od3kf1ce4c Před rokem

    እህታችን እባሽን አምላክ በስውር ላይ አድሮ ያብስልሽ

  • @user-sz7jl4fp7j
    @user-sz7jl4fp7j Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před rokem

    አይዞሽ የኔ ልጅ

  • @tigist_channel
    @tigist_channel Před rokem

    የኔ ውድ አይዞሽ ፀልይ ሰገጅ የመምህረ ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጭ እባካችሁ እንረዳት

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Před rokem

    አይዞሽ ይቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወድሜ ሽአመት ያኖርክ ❤❤❤

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před rokem

    አይዛሽ እህቴ

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ😢

  • @sAli-dh7xn
    @sAli-dh7xn Před rokem

    እግዚአብሔር ታሪክሽንይቀይርልሽ.እህቴአይዞሽ.

  • @frinamitiku8563
    @frinamitiku8563 Před rokem

    So sad, my dear sister, don't worry about everything, will be ok be ok ❤

  • @TesfaKidusan
    @TesfaKidusan Před rokem

    ወላዲተ አምላክ የልብሽን መሻት ትፈጽምልሽ እህቴ አይዞሽ

  • @uaere4452
    @uaere4452 Před rokem

    Ayzushe egezabere yiredashe

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Před rokem

    ቸሪቱ እማምላክ ትርዳሸ እሕታችን

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb Před rokem

    የኔ እናት እመብርሃን እንባሽ ታብስልሽ

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem

    አይዞሽ እህታችን ታሪክን የሚቀይረው አምላክ አለ

  • @avg4628
    @avg4628 Před rokem

    እመብርሃን እደይ ትርደኣኪ ዝሓፍተይ

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 Před rokem

    እኔን እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 Před 10 měsíci

    ወላዲተ አምላክ ክብሯ ከፍ ይበልልን

  • @amlakymesgen7322
    @amlakymesgen7322 Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Před rokem

    እውነት ነው እንደ ሰው ፊት የሚከብድ ነገር የለም።እግዚአብሔር ይፍታሽ እንጀራሽ ይከፈት።

  • @aklesiazegiorgis5510
    @aklesiazegiorgis5510 Před rokem

    Ayzosh Ehtie. Megemeria gin bebetesebochish Ye baed Amliko Kele Mermri Ena kezih Mkegna Telat Betsebel Meshegnet Alebish Kalhone Temelso Yakesrshal. Tsebel hijina Keza Srashin Tjemrialesh Ysakalshal Ayzosh.

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem

    የኔ እኽት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ😢

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Před rokem

    አይዞሽ እመቤቴ ይዞ ያፍር የለም አይዞሽ እህቴ

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Před rokem

    እማ አታልቅሺ ለበጎነዉ❤❤❤❤

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723

    እመብረሃን ትርዳሽ🙏

  • @dokimaseshetie3838
    @dokimaseshetie3838 Před rokem

    አይዞሽ ይህም ያልፋል!!!

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před rokem +2

    ስለ ሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመስገን አማን ተንሰአ ክርስቶስ መዳኃኒነ አሜን
    ያመንሻትኝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን አታሳፍርሽም አዘዘ የፃድቁ አምላክ ይርዳሽ አዞኝ የባእዳ እጅ ያራራልሽ❤❤❤

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Před rokem

    እግዝያብሄር ካንቺ ጋር ይሁን ከጭለማ በሃላ ብርሀን አለ ተሥፋ አትቁረጪ

  • @hawiihawii8640
    @hawiihawii8640 Před rokem

    አይዞሸ እህታች

  • @user-ft9fo7kq5j
    @user-ft9fo7kq5j Před rokem

    አይዞሽ እህቴ 😢😢😢ያልፍል ለበጎ ነው

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před rokem

    መዳኔአለም ይርዳሽ እህታለም

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    Ayizosh ehite egzabher ale 👏🙏🥰

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 Před rokem

    እማምላክ እርሳ የሞላውን ህይዎት ትስጥሽ እህት አለም

  • @eexx5392
    @eexx5392 Před rokem

    እመብርሐን ችግርሽን ታስወግድልሽ እማዬ አይዞሽ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před rokem

    እግዚአብሔር ይርዳሽ አየኔ አየ ማጣት😢😢

  • @yohanatedros1725
    @yohanatedros1725 Před rokem

    ኣይዞሽ እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před rokem

    የኔ እናት እመ ብረሀን ትርዳሽ

  • @avg4628
    @avg4628 Před rokem +1

    የኔ እናት

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 Před rokem

    Ayzosh eheta EZABHAR MELKAM ABAT NEW. Enredashalen

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 Před rokem

    እመቤቴ ምህረቱን ትስጥሽ

  • @gehhdh182
    @gehhdh182 Před rokem

    እግዝአብሔርይማርሽ

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Před rokem

    አይዞሽ እህታች ❤😢😢😢

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal Před rokem +1

    Ayzosh 😭

  • @yrgalemtekeste-cj4be
    @yrgalemtekeste-cj4be Před rokem

    Ayzosh ehtie egzabhier ale esu yeredashal enam kanchi gar enhonalen ayzosh egzabhier lgshn ybark edmiena tiena ystsh

  • @ujxhx2850
    @ujxhx2850 Před rokem

    እመቤቴ በጎደለወብሸ ትድረስልሸ እቴወይየ

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen Před rokem

    hulum yalfal ehitye yehazen gize endalehulu yedestam ken ale emebrhan chigirshn tftalsh ayzosh ehite Egziabher tarikn keyari new

  • @user-ft9fo7kq5j
    @user-ft9fo7kq5j Před rokem

    እማ ፍቅር ትርዳሽ🙏

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 Před rokem

    እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ ይሁን