Sisay Demoz - Kidus | ቅዱስ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 09. 2018
  • Ethiopian Music : Sisay Demoz | ሲሳይ ደሞዝ - Kidus | ቅዱስ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #Wollo
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music
  • Zábava

Komentáře • 895

  • @kalkidangonder1203
    @kalkidangonder1203 Před 5 lety +291

    ዋው አማራነቴ ውስጤ ነው አማራን የምትሉ ላይክ

    • @zeyinebmengeshazeyinebmeng9624
      @zeyinebmengeshazeyinebmeng9624 Před 5 lety +2

      ወሎ ቤተ አማራ ዋውውውው አማራነቴ ማንነቴ አማራ ወሎ አንጠገብ

    • @user-ni4nk6zu3p
      @user-ni4nk6zu3p Před 5 lety

      🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙏🙏🙏🙏🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹👍🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹💕💕💕🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌💜💜💜💜💜💜🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙊💖🕊🕊🕊💖🏃‍♀️🇱🇹☝️🤝☝️💔💔🤝🙋‍♂️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🏃‍♀️🕊🕊🕊🕊🕊🕊

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 Před 4 lety

      Kalkidan Gonder
      👌👌👌💪💪💪👍👍✔✔💋💋💋

    • @maybemaybe7962
      @maybemaybe7962 Před 4 lety +1

      @@zeyinebmengeshazeyinebmeng9624 ወሎያዉምመርሳ

    • @mesimesiyewolowamesimesiye5746
      @mesimesiyewolowamesimesiye5746 Před 4 lety

      @@mahamrapl5879 yemrsawa mersye

  • @worknshantehu7018
    @worknshantehu7018 Před 5 lety +20

    የአማራዉ ጀግና እደዛበለዉ አሣየዉ ጀግናየ
    እደኔ በስደት ያላችሁ አማራዉ የናፈቃችሁ እደምን አላችሁ

  • @user-op2nv3ig1w
    @user-op2nv3ig1w Před 5 lety +42

    ወይኔ እንደትነው እምታምሩት አማራአገሩንባህሉን ጠባቂ ምርጥህዝብ እንኳን ከናንተ ተፈጠርኩ 🌹🌹🌹💚💛❤💪💪

  • @almaztafara2632
    @almaztafara2632 Před 5 lety +4

    ኢትዮቢያ ሀገር አማራነቴ ኩራቴ ጀግና የጀግና ዘር ይመቻቺሁ በርቱ ገና ብዙ እጠብቃለን።

  • @user-kg6jo2sv5r
    @user-kg6jo2sv5r Před 5 lety +12

    አቤት ውበት ሰላማቹሁ ይብዛ ወሎ አማራ ውስጤ ነው♥♥♥♥

  • @biniamgirmay6334
    @biniamgirmay6334 Před 5 lety +36

    I am from Eritrea. I love amhara people. Goboz sisai domoz good job bro
    Kings give me like.

    • @najahnajah1711
      @najahnajah1711 Před 5 lety +1

      ወለየ ነኝ የጃማ ደጎሎ ልጅ

    • @user-ql6je8ez3g
      @user-ql6je8ez3g Před 3 lety

      @@najahnajah1711 እናምንይጠበስወሎመሆብርቅነውሸርሙጣስለሆናችሁነው

    • @saada4243
      @saada4243 Před rokem

      🥰🥰🥰

  • @proud_ethiopian3417
    @proud_ethiopian3417 Před 5 lety +20

    My heart is so full 💚💛❤. So blessed to be Ethiopian... especially being Amhara. 🙏🏾 . We have such a rich culture that is indescribable. #Onelove 💕

  • @user-dw2kw9ok2w
    @user-dw2kw9ok2w Před 5 lety +153

    አማራ ውስጤ ነው በተለይ ወሎ እኔ ጉራጌ ነኝ ወሎ አንድ ቀን እንደማያት ተስፋ አደርጋለሁ ወሎ የደጋጓች አገር

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +3

      እሺ ማር አብሺሩ ወሎ ፍቅርነው መርሃባ ብሎነው የሚቀበለው

    • @suzu4341
      @suzu4341 Před 5 lety +1

      ተባርኪነይልኝበኔወጭእኒህወሎየወትብልልኝጠጡልኝከማለትበቀርእኒህወሎየወች አያዉቁምችግር አይይእኔምወሎየነኝያዉ የሀይቅልጅ ነይልኝአሳብርዶአበላሺ አለሁ

    • @user-dw2kw9ok2w
      @user-dw2kw9ok2w Před 5 lety +4

      መርሀባ ብላችሁ እንደምትቀበሉኝ አቃለሁ

    • @user-hg7ro1mp4x
      @user-hg7ro1mp4x Před 5 lety +2

      የኔ ማር እኔም ጉራጌ ውስጤ ነው እኔ ወደ ጉራጌ አንቺ ወደዎሎ ተቀላቅለን ቤተሰብ እንመስርት

    • @user-dw2kw9ok2w
      @user-dw2kw9ok2w Před 5 lety +1

      መሰረት ዘነበ ኢሻ አላህ ሀያቲ

  • @user-mn1cq5kk5v
    @user-mn1cq5kk5v Před 5 lety +14

    እዉይ ስታምሩ ኧረ ልቤተረበሸ ቤተ አማራ ወሎየወቺ ጥላታቺሁ ይርገፍ ሰላማቺሁ ይብዛ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💚💛💖

  • @hajarhajar3855
    @hajarhajar3855 Před 5 lety +115

    ማሻላህ። አባቴ አየሁህ እዚህ ውስጥ ኑርልኚ አባየ ስወድህ ድል ለአማራ ህዝብ አማራ እስላም ክርስትያኑ በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ሞልቶ ትርፍ ይበልልኚ አማራነቴ ኩራት ክብሪ ነው

    • @user-tt7zn4oi5s
      @user-tt7zn4oi5s Před 5 lety +4

      በትክክክልልልልልል አማራነት ክቡር ማንነት...

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +1

      Hajar Hajar አሜን።የኔማር።አማራ።ወደፊት።የኔቆጆ😀😙😙😙👍👍👌👌👋💪💪💜💛💚💛

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 Před 5 lety +2

      @@user-jv5cg6bk3i አሜን ውዴ አማራነት ኩራት ነው

    • @ameera7136
      @ameera7136 Před 5 lety +1

      ትክክል አማራወች ፈቅር ነን

    • @user-jd7wg4sn1p
      @user-jd7wg4sn1p Před 5 lety +1

      በትክክል ተምላስሌ አማራ የፋቅር አገረ ናችሁ

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri Před 5 lety +14

    wowooowowowowowow አቦ አማራወቺ ፍቅር እኮ እነዚህ ሊቦቺ አጋሚወቺ እራያ የኛነው ይላሎ እራያ አማራ ነው በቅርቡ እራያንና ወልቃይት ይመሎሡታል ምድረ ሊባ ትግራይ ቁልቆል እየበቀለ ሲያሥቸግራቸው ጤፍ የሚበቅልበትን እራያን ሠረቁን ምድረ ዶቂት

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942

    እውይ. አማራይ. ምን ላርጋችሁ እድው ክፉአችሁን አያስማኝ. አማራ አማራ አማራ ዘራችሁ ይርባ. ገና እንብዛልን. ውዶች.

  • @athio2321
    @athio2321 Před 5 lety +3

    እንኳንም የላስታ ልጅ ሆንኩኝ
    ድምፅ ብሎ ዝም ነው እድሜና። ጤና ይስጥህ ሲስየ ክፉ አይንካህ
    የገጠር ልጅ በመሆኔ ብቻ ኮራሁ

  • @user-ph2jn2zj3b
    @user-ph2jn2zj3b Před 5 lety +21

    ቆፍጣናው አማራ ነፍጥህን (መሳሪያህን) ወልውል ለራበው እንጀራ ለጠገበው ጥይት መስጠት አለብህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @user-sj4tn5rz9b
    @user-sj4tn5rz9b Před 5 lety +26

    ጥላቶቻችን እር ድብን በሉ ወሎ ይችናት እወቋት ወሎዎች እንተጋገዝ እኛው ለኛ አገራችን ከወራሪ እንታደግ ያገሬ ልጆች 💕💕💕💕👏👏👏👍👍👍👍❤❤❤

  • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
    @hameneeuser-mu1xw9fr2l Před 5 lety +3

    የገጠር ልጀ ነኘ አዝመራው እሽቱ ከሚመረትበት የገበሬ ልጀ ነኘ እድሜና ጤና ለእናትና አባቶቻችን ንፍቅቅቅ ሃገሬ ኢትዩጵያ

  • @chuasmare22
    @chuasmare22 Před 5 lety +8

    Wello Amhara my brothers stay strong beautiful song.

  • @user-nv3be2vd1q
    @user-nv3be2vd1q Před 5 lety +7

    ገራገሩ አማራ እንዴው ምን አባቴ ልሁንልህ ለሀገሩ ሞች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን በሉ

  • @abebeyenenew8358
    @abebeyenenew8358 Před 5 lety +3

    ተባረክ ውንድም። ይህ ነው ባህላችን እና ወግልችን ።መግፕን ላስታና ሰቆጣ ግዳን ሴሩ ቀመስ።

  • @zeharazehara3628
    @zeharazehara3628 Před 5 lety +13

    ዋው ድምፅህ አሪፍነው እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 Před 3 lety +1

    በጣም፣ደስ ከሚል፣መልክክት፣ለሟቾች ፣ለሀገር ምርጥ ምርጥ፣መልክቶችን፣በዘፈን፣ህመምሙን፣ብሰቱን፣የሚገልጽበት ፣ትልቅ አጋፏ ዘፈኝ፣ነው።እኔ እንኳን፣የእናት አባቴ፣ትውልድ እድገት ውሎ ፣ነው እኔበግን፣ተወልጄም ያደኩኝ፣አዋሳ፣ ነው። ፣ሆኖም ግን፣እንደ እግዛአብሄር ፍቃድ ፣ወሎን፣ እና ጎደርን፣እና እራያን፣ወዘተ፣በተለይሀገራችን ሰላም ስተሰፍን፣ለሶስት ወር አራት ወር፣ሀገሬን መዝናናት፣እፈልጋለሁኝ።

  • @samriabebe9093
    @samriabebe9093 Před 5 lety +2

    አቤት ድምፅ አቤት አጀባ አቤት እንጉርጉሮ በቃ ቃላት አጠረኝ ዋው ነው❤❤❤❤❤❤

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 Před rokem +1

    ሲስዬ ❤❤ ሀገሬ ናፍቆትሽ አዝሮ ሉደፍኝ ነው😥😥 የኔ ድምጽ መረዋ😊 ቅዱስ ሆኖ ንጉሥ መቸ ሆኖ ያውቃል

  • @Lguama
    @Lguama Před 5 lety +5

    አማራዎች ስወዳችሁ ኑሩልኝ የኔ ውበታሞች

  • @user-lz6qt4vn7f
    @user-lz6qt4vn7f Před 5 lety +88

    ዋውውውው
    ይሕልጀ
    በጣም ይምዉደዉ
    እኔ የጎንደርልጀ ነኝ
    ግን ገጩኝ

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +3

      የማርያም ልጅ ፋሲላዊት ያው።ገጨሁሽ።ማሪ። 💋💋💜💜💛💛💚😃💙💙💙

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +3

      አንድነን እኛ አማራዎች

    • @user-lz6qt4vn7f
      @user-lz6qt4vn7f Před 5 lety +1

      @@user-jv5cg6bk3i 💚💛❤👈

    • @habibawollotube4663
      @habibawollotube4663 Před 5 lety +5

      ጎንደር ጎጃም ወሎ ራያ ሁላችንንም አንድ አማራ ነኝ እኔምወሎዬ ነኝ

    • @miyafarooq2750
      @miyafarooq2750 Před 5 lety +2

      ይመችሽ ያገሬ ልጂ እኔም የጎንደር ልጂ ነኝ ።

  • @user-hg3vw3ph8c
    @user-hg3vw3ph8c Před 5 lety +8

    በማንነቱ በአማራነቱ የማይዴራዴር ውቡ የሀገሬ ስው ክፉህን አልስማ ዴስታችሁን ያብዛልኝን እስኪ ወሎየዎች የት ገባችሁ

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s Před 5 lety +102

    ገራገሩ አማራ ምን ልሁንልክ ....ጭቁኑ አማራ....ሀገሬን ባልክ ተበላክ...እኮ....በሌለች ሀገር

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 5 lety +6

      አይገርምም ሌላው እንደ አማራ ቢሆን ሀገራችን የት በደረሰች

    • @user-fm7rt3kf7y
      @user-fm7rt3kf7y Před 5 lety +3

      በጣም ወላሂ አማራኮ ውይ
      የናተ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራ ይለምልም
      በመስከረም ወራት ይበቅላል አበባ እኔስ ለአማራው ልጅ የት አባቴ ልግባ

    • @malso0onhhnoo252
      @malso0onhhnoo252 Před 5 lety +3

      ምን ልሁንላችሁ ያገሬ ልጆች ኢትዮጵያ እቁ፡ሆዴ ተረበሸ

    • @Melat597
      @Melat597 Před 5 lety +2

      Amhara ema ashenefe tedesete ethiopian endeyaze lekso tekemet shentam ye mekele amhara

    • @user-xm2om8dc8r
      @user-xm2om8dc8r Před 5 lety +4

      ኡፍፍፍፍፍ እንደ አማራ የተሰቃዬ የለም እውነት እግዚአብሔር ይፍረድ በየቀኑ ደሙ የሚፈሰው አማራ መቼ ይሆን የመከራው ቀንበር የሚነሳለት

  • @hannahtatek6849
    @hannahtatek6849 Před 5 lety +26

    እረ በለው በለው እረ በለው በለው መገን ያማራ ልጅ ላላየው አሳይልኝማ
    ደምህ ደሜ!! ♥¡¡

    • @michaeltewldebrhan4131
      @michaeltewldebrhan4131 Před 5 lety +1

      I'm from Eritrea l like all music amharca teradional and modern so good gob best music thank you

    • @tringotringo737
      @tringotringo737 Před 5 lety

      ዋዋዋዋዋዋዋድሰሲል.አማራውስጤነው.ድሚምነው

  • @user-wh2wx7bb3q
    @user-wh2wx7bb3q Před 5 lety +3

    ዉይይይይ እየን ልጅ ጥሎብኝ ስወደዉ አረ ከሁሉ ነገር ድምፅህ ወይ ሲማርክ አቦ ሰላምህ ይብዛ አገሬ ኢትዮጲያ ዘላለም ሰላምሽ ይብዛ ሁሌም

  • @user-vw8lj4hr4w
    @user-vw8lj4hr4w Před 5 lety +53

    አማራነት መታደል ነው እንዴት ነሽ ወሎ በድሮ ስምሽ ቤተአማራ እንዴት ነሽ እራያ በድሮው ስምሽ ቤተ አማራ የአማራ መፈጠሪያ እራያ ወሎ ነው።አጀይብ ነው አማራ ንፁህ ባዲራ ንፁህ ልብ ያለን

    • @user-xh2yk5lk8o
      @user-xh2yk5lk8o Před 5 lety

      የሃበሻ ወሬ ሲአስተላ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👈

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety

      💋💋💋😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘

    • @ethiolove8654
      @ethiolove8654 Před 5 lety

      ማርርርርርርርርር ወድድድድድድድድ ደሚ

    • @fafi7857
      @fafi7857 Před 5 lety

      @@ethiolove8654 😍😍😍😍😍😍😍

    • @nourahabdullah5570
      @nourahabdullah5570 Před 5 lety

      አማረነት

  • @banchbanch8606
    @banchbanch8606 Před 5 lety +2

    አማራየ የቤተ አማራወች ወርቆች የታላችሁ ላይክ ግጩት አማራነት ክብር ነው!!!!!

  • @user-jv5cg6bk3i
    @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +13

    የገጠር።ልጅነኝ።።ገጠር።ውስጤነው።በጣም።ታምራላችሁ።አለባበሳችሁዋው።ወሎ።የፍቅር።አገር።👍👍👌

  • @fafilove2367
    @fafilove2367 Před 5 lety +18

    ዋዉዉ ላስታ እና ሰቆጣ ዉስጤ ነዉ 😍😘👌

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 5 lety +14

    የምወድህ ሲሳይ ደመወዝ
    እንደናት እንጀራ የሚለው ቅርቅር የተወዳጅ አገር ጊዳን እንዴት ይቅር
    እፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ያገሬ ሰው ክፉ አይንካብኝ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @habtishfaste1409
    @habtishfaste1409 Před 5 lety +63

    አማራነት ኩራት ነው
    አማራነት ውበት ነው
    አማራነት ኢትዬጵያዊነት ነው

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 Před 5 lety +7

    ዋውውውው አማራነት ፍቅር ነው❤!

  • @saadam687
    @saadam687 Před 5 lety +11

    በጣም ያምራል አማራ ወሎ ፍቅር። አማላኬ ሳልጠይቅህ አማራ ምድር ላይ ፈጠርከኝ

  • @tigisteyayaw641
    @tigisteyayaw641 Před 5 lety +5

    አማራነት ፍቅር ነው❤!

  • @Amhara782
    @Amhara782 Před 5 lety +1

    ስውነቴ ተንቀጠቀጠ በለው ጀግናው አማራ👈💪💚💛❤️

  • @zenatzenati1006
    @zenatzenati1006 Před 5 lety +5

    ያገሬልጆች እወዳቸዋለሁ ዲልለአማራ ዋውያምራል ይመቻችሁ ውድድድድድ♥♥♥♥♥

  • @wolloardibotube2681
    @wolloardibotube2681 Před 5 lety +4

    ሲሳዬ ስወድህ i love amhara 💚💛❤️

  • @mazenmazen3415
    @mazenmazen3415 Před 5 lety +15

    ኣማራ ውብብብብብብ የጀግና ዘር ስታምሩ

  • @user-pb9mv1hq9y
    @user-pb9mv1hq9y Před 5 lety +8

    ከናንተ መፈጠሬ ኩራቴ ነው እንቁ ባህል ባለቤት ወሎ ቤተ አማራ ውድድድድ ደሞቼ

  • @user-su9pr7mv8t
    @user-su9pr7mv8t Před 5 lety +17

    ዋዉ አማራ ለዘላለም ይኑር እወዳችኃለሁ ገር ዉስጤ ነዉ

  • @iloveyoumom8731
    @iloveyoumom8731 Před 5 lety +2

    Bilenew Bilenew kalhone negeru birna wendi lji yetm new hageru Amaraye💛💚❤

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 5 lety +40

    አማራ መሆን እኮ መታደል ነው

  • @emebetssegaw
    @emebetssegaw Před 5 lety +2

    ላሊበላ ሀገሬ ናፈቅሽኝ እኮ

  • @user-hi4mj4rb4t
    @user-hi4mj4rb4t Před 2 lety

    ኡፍፍፍፍ ሀገሬ ላስታ ላሊበላ በናፍቆትሽ ላብድ ነው 😪 ውቢቱ ሀገሬ የቅዱሳን ምድር ሲስየ የኔ ድምጽ መረዋ አለብኝ ውለታ ችየ የማልመልስው 💚💛❤ የአማራነት ጥግ ሰላምሽን ያሰማን ሀገሬ
    ቢቸግር ነው እንጂ ጎመን እራት ነወይ
    የደጋጉች ሀገር ላስታ ደህና ነወይ ❤❤❤❤

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 Před 5 lety +230

    ልሁን የገጠር ልጅ ይበሉኝ ባላገር መቼ ይከፋኛል እውነትን ስናገር!❤

  • @mahaletbaye2296
    @mahaletbaye2296 Před 5 lety +3

    ውይይይይይ አገሬ ላስታ ናፈቀኝ ምርጥ ዘፈን ነው ደጋግሜ አየውት♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-xq9we2kg2l
    @user-xq9we2kg2l Před 5 lety +2

    እንደት እንደምታምሩ ማርወች ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ማርወች ውዲዲዲ ነው እማርጋችሁ ♥♥♥♥♥♥♥

  • @eyeruseyerus528
    @eyeruseyerus528 Před 5 lety +6

    ዋው ድምፅ እንዴት አባቱ ያምራል

  • @HussainHussain-ll5gi
    @HussainHussain-ll5gi Před 5 lety +2

    ዋውውውውው ኢትዮ ለዘላለም ትኑር ውድድድድድድ

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 5 lety +2

    ወንድም ሲሳይ እጅግ በእውነት ልዩ ድምጸ መረዋ ባህላዊ የሙዚቃ ተሰጥኦ ያለክ የባህል አምባሳደር ነክ ፤ ካሁን በፊት ምንም በተለያዩ ሙዚቃዎችህ ባላውቅህም እንኳ ሁለት የሙዚቃዎ ስራዎችህን ስሰማ ከውበቱና ከቱባ ባህላችን አንጻርና ከግጥሞቹ ጥልቅ ሚስጢር ጋ ተደምሮ ልዩና ልዩ ስራ ነው ልዩ ስሜትም ፈጥሮብኛል ሰለዚህ ኮርቸብካለሁ ፤ ወደፊትም ባህልክን ታሪክን መሰረት ያደረጉ ልዩ ሙዚቃዎችን እጠብቃለሁ ።

    • @madinamadina953
      @madinamadina953 Před 5 lety

      ልሁን የገጠር ልጂ ይበሉኝ ባላገር መጀቸ ይከፋኛል እዉነቱን ስናገር ይመችህ ሲስየ

  • @user-op2nv3ig1w
    @user-op2nv3ig1w Před 5 lety +5

    መገን ድምፅ ኡፍፍፍአገሬ ናፈቀኝ😭😭

  • @hassanalgold1690
    @hassanalgold1690 Před 5 lety

    አሞኝ የነበረ አያመኝም ተውኩት ያሥታማሚው ነገር ሲሸግር አየሁት አለከውና በጣም ውብነህ አሥተዋይ

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b Před 5 lety +2

    ውውይይይይ ደስሲል በርታ እረጋያለ የብሀላውይ ሙዚቃ ነው ዋውውውው ለዶሮየማይከብድ በቃ ምርጥ

  • @user-oi7wh8ti2p
    @user-oi7wh8ti2p Před 5 lety +5

    ዋውውው ዛሬ ደግሞ አንድ ኮሜንት ብቻ ነው ከቀደመኝ ላይክም እኔነኝ ያደረኩት ምነው ጠፍችሁ ጒደኞቸ???

    • @sameraahmad3413
      @sameraahmad3413 Před 5 lety

      💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖ወሎነኝ💖💗💗💗💗💗💞💞😁😁😁😁👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍁🌽🏆🏆🏆🏆🏆

  • @mahmadjjfg598
    @mahmadjjfg598 Před 5 lety +8

    ዋው ስታምሩ አማራ ምን ይወጣለታል።

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m Před 5 lety +14

    አማራነት ኩራት ጎንደር ሽዋ ወሎ ጎጀም እራያ አማራ ጀግና ይህ ልጀ ጀግናነው

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +2

      ወሎየዋ ስሚራ ያብይ አደናቂ zewudu የኔማር።በቃውድድ💛💚💛💙💙

    • @user-vf4ck7pv8m
      @user-vf4ck7pv8m Před 5 lety +3

      ታ Celእታግወሎወልደያቤተአማራl አማራካ ጀግናነው

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +1

      ምርጦች ሥወዳችሁ😍😍😍😍

  • @user-sp9xy1tx5l
    @user-sp9xy1tx5l Před 5 lety +6

    አቤት ድምፅ አቤት ቅላፂው ይመችህ አቦ ወሎዬው

  • @fetanmedia-6807
    @fetanmedia-6807 Před 5 lety +3

    ውብ ሀገሬ ግዳን 😘😘😘😘😘😘😘😘አለብኝ ውለታ ችየ የማልጨርሰው ግዳን ሴሩቀመስ መገን ከላስታ ሰው 👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-pm1xv4do3v
    @user-pm1xv4do3v Před 5 lety +3

    سووووووداني مره من هنا
    اريد التعرف ع إثيوبيا
    احبكم❤❤❤❤

  • @user-kq5ri2mg1n
    @user-kq5ri2mg1n Před 5 lety +3

    ዋውው
    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር መገን ወሎ

  • @sadahaylom9702
    @sadahaylom9702 Před 5 lety +4

    ዋውውውውው ፍቅር ፍቅር ፍቅር ናቸህ አይይይይይይይይ

  • @fatmaali6235
    @fatmaali6235 Před 5 lety +6

    woww so nice I love you so much Ethiopia amhara 💚 💛 ❤

  • @user-rw5se8gk4e
    @user-rw5se8gk4e Před 5 lety +32

    እኔ ጎንደሬ ነኝ ማግባት ምፈልገው ወለዪ ነው እስቲ አጣብሱኝ

    • @kediryimer
      @kediryimer Před 5 lety +2

      በቃ እኔ አለው

    • @msheer8236
      @msheer8236 Před 4 lety +2

      ሴትከሆሽለወድሜልዳርሽ

    • @user-bg7hn7ws8n
      @user-bg7hn7ws8n Před 3 lety +3

      ለኔም ጎንደሬ ፍልጊልኝ እኔ ወሎየ ነኝ ማሬ ክክክክ

    • @samisami4250
      @samisami4250 Před 3 lety +1

      እኔነኝ፡፡፡የማገባሽ፡፡፡ወሎ፡፡፡መርሣ

    • @user-gc6qe1jg7v
      @user-gc6qe1jg7v Před 3 lety

      ለምን አንላወጥም ላንች ከኛ ውሠጂ ከጎንደር ለኔ አምጪ 🥰

  • @ameera7136
    @ameera7136 Před 5 lety +14

    አሪፍ ነው የኔ ከመከም አዎ ገጠሬወች ምቀኝነት ዘረኝነት አናቅም ፍቅር እጂ ፈጣሪ ዘረኛን ያጥፋልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ ጥላትሽ ይወዴም

  • @sarakessete1000
    @sarakessete1000 Před 5 lety +1

    Endy bel Endyabel jegbaw aygere leje endet edleja ney kenante mefetere lematu emimote bemanenetu emayderaref Amara Amaraaaaaaa love love❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ lewnet emimote lefkir eminore

  • @user-oh7zx7il9p
    @user-oh7zx7il9p Před 5 lety +10

    ዋው በጣምአሪፍነው ደስሲል

  • @hassanalgold1690
    @hassanalgold1690 Před 5 lety +1

    ለማድነቅም ቃላት ያሠኛል መገን ድምፅ ተሠቶሀል ከላ

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +148

    አማራ ደሜነው አማራነኝ ወሎ መጀን👍👍👍👍

    • @aaoaaoao357
      @aaoaaoao357 Před 5 lety +5

      ልሁን የገጠ ርልጅ ልሁን የባላ ገር መቸይከ ፍኛል ውነቱን ስነገር

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +4

      ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ የኔ።ልዮ።ሰላምሽ።ብዝት።ይበልልኝ።የኔማር።ስወድሽ።ስልክሽ።እቢ።አለኝ።ምን።ላርግ።የኔማር።አማራ።ነታችን።ውበታችን💙💙💙💙💙💛💚💚💐💖💕💓💋👍👌

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +3

      @@user-jv5cg6bk3i የኔ ውድ አችም ሠላምሺ ይብዛልኝ ቁጥርሺ አልሠራም የኔ ልዩ በጣምነው የምወድሺ😍😍😍😍 አብሺር ወይ ቆቦ ወይ ወልድያ እንገናኛለን አማራነታችን ውበታችን👍👍👍👍

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +3

      @@user-jv5cg6bk3i አሚን የኔ ማር እግዚአብሔር ይጠብቅሺ

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety +5

      ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ የኔማር።እኔም።ውድድ።አገሩ።ስገባ።ወልደያ።እናትና።አባቴ።ን።አይቸወደቆቦ።።እሽማሪ።።በተረፈሰላምሽብዝት።ይበልልኝ።የኔማር።በቃ።ውድድ።💜💛💛💙💙👋👋💙💙

  • @user-tn1jz5cw5d
    @user-tn1jz5cw5d Před 5 lety +26

    ውነት ነው እውነቱን መናገር መች ይከፋን እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ገጠር ውስጤ ነው

  • @hananyerayalij8171
    @hananyerayalij8171 Před 5 lety +2

    ግርማ ሞገሳችሁ ብቻ ይበቃል እኔስ ውስጤ ተረበሸ እንደት እናት እንጎቻ ይሚለው ቅርቅርር ግዳን እንደት ይቅር ሲሰዬ እናመሰግናለን አማረት ውበት ወሎየነት መለያ ባህላችን ሰብሰብ ከራያ ጀምሮ ፍቅር ነን ኢ ያ ለዘላለም ትኑር!!!!!

  • @user-tt8qp8jb1b
    @user-tt8qp8jb1b Před 5 lety +9

    תודה רבה רבה אני ימאמ⁦❣️⁩⁦♥️⁩⁦♥️⁩💗💖💖💚💛💓 אני ככה אני ימאמ⁦❣️⁩⁦♥️⁩😍😍😍 של

  • @genetberhe4664
    @genetberhe4664 Před 5 lety +3

    ኣይይይይይይ እፍፍፍፍ ኣይ ስደት ኣይኑ ይጥፋ ጌታ ሆይ እንደወጣን ኣታስቀረን ኣይዛቹ ያገሬ ልጆች ኣገራችን እንገባለን

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 Před 5 lety +3

    ዋው ሢሥ በጣም ደሥ ይላል

  • @destayeaelemu6941
    @destayeaelemu6941 Před 5 lety +10

    ላሥታ ላሊበላ በሩቅ ይናፍቃል ሢስየ በርታ

  • @tgmz8454
    @tgmz8454 Před 5 lety +2

    እንዴት ታምራላቹህ 👌💓💓💓

  • @user-mv6zf8xk6j
    @user-mv6zf8xk6j Před 5 lety +1

    አርርርርርውውውውውው ምን ልሁንልህ አማራ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ

  • @haymihabesawit709
    @haymihabesawit709 Před 5 lety +10

    አማራዬ ሁሌም ይመርብን♥

  • @enanuyalew937
    @enanuyalew937 Před 5 lety +3

    Azmari baynore noro Ethiopia endezhe atamerme nebere ❤️❤️❤️

  • @user-vf7zb6bz7w
    @user-vf7zb6bz7w Před 5 lety +10

    ዋውውውው ስታምሩ መቸም አማራ መሆን መታደል ነው

  • @mulualemabnew860
    @mulualemabnew860 Před 5 lety +3

    Men biye ligletsh kalat yelegnm silante lemawrat ye Ethiopia bahil mulu bemulu ante lay yeteley honebgn. Mnale kirb nehonklgn ena abren bizu nger beseran. Aye ema ethiopiay sintun abkleshwal. Zares aslekesgen. Yewnet angete telawese ema hagere hulem tnafkignaleshe. Ayee sdet aynh yitfa. Zares bizu nger tews alebgn. Yehagere lijoch kifu aynkachu. Yihem ken alfo teret yihonal.😢😢😢😢😢😢💚💛❤ Mulualem from Germay

  • @zebibanurye3471
    @zebibanurye3471 Před 5 lety +182

    እሰደት ላይ ያላችሁ እንደኔ ሀገሩ የናፈቀው 👍😢

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l Před 5 lety

      5ውር በኃላ አግር ነኝ እግዚአብሔር ክፍቅድ

    • @zebibanurye3471
      @zebibanurye3471 Před 5 lety +1

      @@user-up9yi8xd6l በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l Před 5 lety

      @@zebibanurye3471 እሜን ግን እራቅብኝ ልቤ ይመታል በ6 አምቴ ነው የሚሄድ እፍፍፍፍፍ ንፍቅፍቅ ሽታው ስዎች እር ኡ አምላኬ ታርኬን ቅይርው እያልኩ አልቅሳልሁ እህቴ

    • @jtube3698
      @jtube3698 Před 5 lety

      ስላም ጊቢ

    • @user-jv5cg6bk3i
      @user-jv5cg6bk3i Před 5 lety

      አይዲየ የመቤቴ ልጅ በሰላም።ጊቢ።ማሪ 💖

  • @aminyoutube1297
    @aminyoutube1297 Před 5 lety +26

    በስደት የምትኖሩ እህቶቸ ሲሳይ ደመወዝን እማ የሚለው ሙዚቃው ካላችሁ ላኩልኝ የሱ አድናቂ ላኪ ግጩኝ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 5 lety +2

    ገጠር ውስጤ ነው ዋውው♥♥♥

  • @user-rj4vq4dc3d
    @user-rj4vq4dc3d Před 5 lety +1

    ይሄን ማኛ ለሆነ ልጅ አቤት ስወደው ባቦ ባህላችን ሲምር ቦአቦ ይመቻችሁ

  • @eueu2643
    @eueu2643 Před 5 lety +1

    እፍፍፍፍ ባህላችሁ ይግደለኝ እንዴት ያምራል መቼ ይሆን በአካል የማያችሁ

  • @user-xo8gp9sp5h
    @user-xo8gp9sp5h Před 5 lety +2

    ምርጥ ዘፈን አማራነቴ ኩራቴ ነዉ

  • @only7389
    @only7389 Před 5 lety

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቾን ይጠብቅልን ይህህህህህህ ጅዋር እሚባል ሰውየ እግዚአብሔር ያንሳልን ለኢትዮጵያ ከፉ እሚመኝ ሁሉ አይኑ ይጥፋ

  • @user-tq9og3vo9n
    @user-tq9og3vo9n Před 5 lety +10

    አማራ ፋቅር ነው ሀገሬ

  • @user-wz7eg6ci7f
    @user-wz7eg6ci7f Před 5 lety +4

    ታሪክ ያላየ ሠው በፍቅ ይደነቃል እውነት

  • @user-pn8jw9ys7f
    @user-pn8jw9ys7f Před 5 lety

    ወይኔ ድምጽህ አድናቂህ ነኝ ሙዚቃወችህ በሙሉ ይመቹኛል ወይ አገሬ ወሎ ነዉ ወልደያ ናፈቀኝ አይይይ አረ ምን ይሻለኛል ይመችህ አቦ

  • @user-jd7wg4sn1p
    @user-jd7wg4sn1p Před 5 lety +3

    ዋውው የሀገር ናፈቀኝ በጣም ያምርላ አማራ ዩኑራ

    • @lobabaajman2345
      @lobabaajman2345 Před 5 lety +1

      ዋውእንኳየነአማራሆንኩስታምሩየኔውዶች

  • @HananHanan-pp5kn
    @HananHanan-pp5kn Před 5 lety +15

    ዋው የኔ አማራውች አማራ ለላዘለም ኑር

    • @asyaat6875
      @asyaat6875 Před 5 lety +1

      አማራ አማራ አማራ ለይትብያ ዋልትና ነው ጠክር ያገርልጅ

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety

      😍😍😍 አሚን

  • @user-mp9sr7wu9j
    @user-mp9sr7wu9j Před 5 lety +2

    ውድ ኢትዮጲያ ዋን ወሎየች ራያወች ውድ ያአማራ ልጅች ያምርባችሀኃል ኩሩ ኢትዮጲያወች

  • @MY-fh6xq
    @MY-fh6xq Před 5 lety

    Wooooooow Sisay betam das yelan ktlbet Good job 💚💛❤💚💛❤

  • @zainabethiopiabahrain4740

    Amar amar amar wsta new I love you Ethiopia

  • @sameranuru8969
    @sameranuru8969 Před 5 lety +1

    አትንኩን ነውጂ ድንበር አትለፉ
    እኛ ወሎየዎች ማን ይለናል ክፉ