ቆይታ ከሁለቱ ጀነራሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2020
  • ቆይታ ከሁለቱ ጀነራሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ

Komentáře • 1,2K

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 Před 3 lety +72

    ጄኔራል ባጫ ጄኔራል አበባው ምርጥ ጀግኖች ናችሁ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ሺ አመት ኑሩልን 💚💛❤️✊️🙏👏👏👏👏

  • @AA-tm6hk
    @AA-tm6hk Před 4 lety +162

    እንኳን እናተ በህይወት ኖራቹ የኢትዮጵያዊነት ስሜት በደማቹ የሰረፀ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

  • @belyoua2091
    @belyoua2091 Před 4 lety +89

    በጣም የተከበሩ ኢትዮጵያውያንን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን:: ብዙ ትምህርት አግኝተናል:: እንደዚህ ከፍ ያለ አስተሳስብና ቅን ልብ ያላቸውን ሰዎች ስንሰማ ተስፋችን ይታደሳል:: አይምሮአችሁ ይባረክ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ወንድሞቼ!

    • @negussietimikate6853
      @negussietimikate6853 Před 3 lety

      በጣም የበሰሉ ይጦር መሪዎች ።

    • @fekadudawit7065
      @fekadudawit7065 Před 3 lety

      ህጥትታእህጥክህትክትህይክትክህቴትይክህትጥጥትትህክትክጥይት ህግ ህጥጥጥትትህ

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 Před 4 lety +387

    ጋዜጠኛውና ፣ሁለቱም ፣ምርጥ ጄኔራሎቻችን ክብር ይገባችኋል።

  • @girumhailue8078
    @girumhailue8078 Před 4 lety +202

    እኔ የሚገርመኝ እስቲ በደንብ አዳምጧቸው በስመ አብ አንድ ነገር ሰው አይሳሳትም ምርጥ የኢትዮጵያ ሰራዊቶች ጀነራል ማለት ይሄ ነው ኑሩልኝ

    • @danieladdise4272
      @danieladdise4272 Před 3 lety +2

      Amezing comencting i love you so much betam buzu tamerkugen ka enante sila enante Egzabrehan amesgnlw

    • @tsigekasaye5960
      @tsigekasaye5960 Před 3 lety +2

      ለስንተኛ ጊዜ ነው የሠማሁት ጣፋጮች ናቸው ገራሜ ሰዎች ናቸው

    • @ayalegojame9297
      @ayalegojame9297 Před 3 lety

      ኑሩልን የኢትዮጵያ አለኝታዎች

  • @makiabebe4211
    @makiabebe4211 Před 3 lety +50

    ባቢ ሁሌም እኮራብሀለው ,እውነት ጀግና አባት ነህ, የሁል ጊዜ ፀሎቴ ነው እድሜ እና ጤና እንዲሰጥህ, ድል ካንተ እና ከመከላከያ ሠራዊታችን ጋር ይሁን!!!

    • @ExactEthio
      @ExactEthio Před 3 lety +2

      You must be so proud to have General Abebaw as your dad. I have a huge respect 🙌 for his undeniable bravery!!

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 Před 3 lety

      Is he your father?

  • @Ethio7200
    @Ethio7200 Před 4 lety +50

    አይ ጀግና ፣ ጀግና ይናገር እነዚህ ሁለት የተከበሩ አገር ወዳድ ጀግና ጄኔራሎች የሰጡት ሀሳብ ልቤን አርክቶታል በየጓዳው የአፍ ጀግና ሆነው ንፅሀን ዜጎችን እይስገደሉ ስልጣን ለሚመኙ የወሬ ጀብደኞች ትልቅ ትምህርት ሰጥተዋል ክብር ለአገራችን መከላከያ ሰራዊት

  • @tube-kl2wr
    @tube-kl2wr Před 4 lety +142

    እኔ ምልው እንደዚ አይነት ወኔ ያላቸው ጀነራሎች እንደት ተገለሉ እድሜያቸው እንደሚታየው ገና ናቸው።

    • @Taredan77
      @Taredan77 Před 4 lety +16

      የወያኔዎች ሴራ

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 Před 4 lety +11

      ወያኔ የሀገር ፍቅር ያለዉን ምክንያት ፈጥራ ስታባርር ነዉ የከረመችዉ

    • @ttech7920
      @ttech7920 Před 3 lety +5

      @@seenaakoo2900 weyane newa

    • @bellaentertainment3510
      @bellaentertainment3510 Před 3 lety +4

      Ahune gebetewale Abati @@

    • @majidamajidq229
      @majidamajidq229 Před 3 lety +4

      Wayne nawa yabararachwe

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 4 lety +191

    ጥሩ ኢትዮጵያዊ ጀኔራሎችን፣ ስለኢትዮጵያ የገባቸው ግለሰቦች በማቅረባችሁ አመሠግናለሁ።

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Před 3 lety +261

    ጀነራል እበባው ጀነራል ባጫ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች💚💛❤️ ክብር ለጀግኖቻችን

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 Před 3 lety +5

      በቅንነት እንደማመር

    • @degefaw.sendake6566
      @degefaw.sendake6566 Před 3 lety +4

      @@zenaambatube7478 የእናት ኢትጵያ የቁርጥቀንጀግኖች፣ጤና እድሜ ይስጣችሁ እንኮራለን።

    • @Jobhabesh
      @Jobhabesh Před 3 lety

      Enatu Ke samint belay hunuachewal ketereshenu
      Ye Ethiopian hizb lematalel yekoye interview yemiyakerbut hodader midya wishetamoch yemotubetin wigiya bizegbu yishalal

    • @genetzewede2181
      @genetzewede2181 Před 3 lety

      ባደረጋችሁት ጀብዱ ተግባራችሁ ከልብ አድርጌ ሳመሰግናችሁ በጣም ደስታ ይሰማኛል ፣ እግዚአብሔር ከፊት ከኋላ በዙሪያችሁ ይጠብቃችሁ፣ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩ ፣ ከልብ አከብራችኋለሁ እወዳችኋለሁ ተባረኩ ፦
      በጣም የሚቆጨኝ እንደ እናንተ ያለ ጀግና እያላችሁ ወገናችን በቆላ ዝንብ ማለቁ አሳዝኖኛል !
      አሁንም ሃገራችንን ኢትዮጵያንና ህዝቧን አጥብቃችሁ ጠብቋት! አመሰግናለሁ! !!

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 Před 4 lety +24

    ጀግኖች የጀግኖች ጀግኖች:: እናት ወለድኩ ትበል እናንተን!!!!! እንዲህ ነው ሀላፊነት ማለት:: ፋናዎች thank you so much for doing this.

  • @user-nu6vm8rw3q
    @user-nu6vm8rw3q Před 4 lety +42

    እንኳንም እናቴ ኢትዮጵያ ወለደቻችሁ
    እንኳንም ታላላቅ ወንድሞቼ ሆናችሁ
    እንኳንም የአገር ጠባቂ እረኛ ሆናችሁ
    እንኳንም ከነጣቂ ተኩላ ጠበቃችኋት እናቴን
    የኢትዮጵያ አምላክ ውለታችሁን ይካስ

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj Před 3 lety +1

      Amen amen!!! Tebarek wendm

  • @bemnibemni3903
    @bemnibemni3903 Před 4 lety +100

    I like G. Abebaw, I was in the army, he never ever scared anything, I know woyane did not trust and didnt like him, cause Abebaw always proud by Ethiopia.

  • @mylady9674
    @mylady9674 Před 3 lety +56

    ህዋኃትን ድባቅ የመታችሁ የኢትዮጵያ ጄነራል ባጫ ደበሌ እና ጄነራል አበባው ታደሰ የኢትዮጵያ ባለውለታዎች እድ ሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏

  • @temesgenMA2023
    @temesgenMA2023 Před 4 lety +43

    I have great respect for these two veterans who had served our country with honor

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 Před 3 lety +19

    These two heroes we all Ethiopians proud and honored that we have them.They are strong and knowledgeable military leaders. God bless you all and your family and Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤ 🙌 ♥ 💙 🇪🇹

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 Před 3 lety +88

    ጄነራል አበባው ታደሰ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ተደርገው በመሾማቸው በጣም ደስ ብሎኛል!

    • @haytat5374
      @haytat5374 Před 3 lety +1

      ኑሮልኝ የኔጀግኖቺ

  • @Seya_ebro
    @Seya_ebro Před 4 lety +74

    ጀግናዎች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው ምርጦች የሀገር ባለውለታዎች

  • @user-rz7zh3qi1l
    @user-rz7zh3qi1l Před 3 lety +20

    እነዚህ ጀግኖች ለእናት ሀገራቸው ጥሪ ተደርጎላቸው ወደ ስራ ተመልሰዋል ።በጣም ደስ ብሎኛል! ግን ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልስልንና መልሰህ ኢንተርቪው ብታደርጋቸው በጣም ደስ ይለኛል!

  • @user-xp5dl1qf7r
    @user-xp5dl1qf7r Před 4 lety +24

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ሙያዊ ትንታኔ ነው የሰጡት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ttcftf2553
    @ttcftf2553 Před 3 lety +33

    የኛ አንበሶች ግርማ ሞገሳቹ በሱፍም ሆነ በጦር ልብሳቹ ልዩ ነው፡፡ እድሜና ጤና ይብዛላቹ፡፡

  • @enedemerethiopia3053
    @enedemerethiopia3053 Před 3 lety +2

    ለእነዚህ ሁለት እውነተኛ ክቡር፣ ታላቅ በእውነቱ የእነሱን ያላቸውን ጥልቅ እውቀትና አስተሳስብ በቃላት ለመግለጽ አስቸጋሪ ነው። ኢትዬጵያ ምን ግዜም እንደነዚህ አይነት ታላቅ ልጆችን በማፍራቷ በጣም እድለኞች ነን። እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ይጠብቃቸው። በጀነራል አበባው፣በጀነራል ባጫ በጣም እንኮራባችሃለን። እድሜና ጤና ይስጣችሁ።

  • @user-xf4gr7fv5v
    @user-xf4gr7fv5v Před 4 lety +76

    ምን የመሰሉ ጅግኖች ናቸው ማሻአላህ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ውይይይይይ ሞራል እንድህ ነው !!!!!

  • @user-og4vc5qu7q
    @user-og4vc5qu7q Před 3 lety +39

    2 ፍቅር የሆናችሁ የህዝብ ልጆች ናችሁ የእውነት

  • @dubaiduai7280
    @dubaiduai7280 Před 3 lety +6

    አብያችን እናመሰግናለን ያደረከዉን የሰራሕዉን ስራ ጀግኖቻችን እዲ በተግባር ሲመሰክሩ ሲሰማ ምስጋና ያስብሀል እጂ አይበዛብህም ልኡል እድሜ እና ጤና ይስጥህ አብቹ ሺ አመት ንገስ ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před 4 lety +18

    በጣም ደስ ይላል ኢትዬጵያ እንደዚህ ያሉ ጀነራሎች ስአልዋት ከፓለቲካ ውጭ የሆነ ለሀገር የሚቆም የመከላከያ ሀይል ይገርማል ዶክተር አብይ ክብር ይገብዋል ለዚህ ሬፎርሜሽን 👏🏿👏🏿
    በጣም ደስ የማል የጨዋ ውይይት ነው ጥያቄዎችም ህዝቡ ሊያውቀው የሚገባው እውንት ነው !! የኢትዮጵያ ምስኪን ህዝብ ግራ በሚያጋቡ ስግብግብ ፓለቲከኞች ማለቁ ያሳዝናል !!! ይህንን መክላከያ መመፍትሄዎች ብትሰጡ ጠንካራ እርምጃ ለህዝቡ ደህንነት ህዝብ ከሌለ መንግስት የለም !!!

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 Před 4 lety +47

    ይገርማል እውነት ነው ሆደ ሱፊነት በራስ መተማመን ነው !!! ዋው ትእግስት እያልቅም !! መንግስት ብቃት አሉው !!
    በጣም ደስ ይሚል ንግግር!!!

  • @nigussietefera1077
    @nigussietefera1077 Před 4 lety +18

    General Becha and General Abebaw, I am proud of you. I wish long live for you and be loved Ethiopia

  • @Ffghhhjjkmmm
    @Ffghhhjjkmmm Před 4 lety +81

    እንደነዚህ ያሉ እንቁ ጀነራሎችን ለማፍራት ከ30 አመት እስከ 40 አመት ይፈጃል እናም ህውሀት እንዳሮጌ እቃ ባልባሊ ቦታ ጣለቻቸው

    • @Taredan77
      @Taredan77 Před 4 lety

      አውነት ነዉ ወንድሜ ሊመሰገኑ ይገባል

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h Před 4 lety +21

    እግዚአብሔር ይመስገን እደነዚህ አይነት ኢትዮጵያን አለን እድሜያችሁን ያርዝምልን

  • @jhjfhhff2781
    @jhjfhhff2781 Před 4 lety +41

    እዴያው ምን ልበል ቃል የለኝም አምላክ ይጠብቃችሁ ለኢቶጺያ እና ለቤተሠቦቻችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @ansiifmelaku9030
    @ansiifmelaku9030 Před 3 lety +14

    You guys are big addition to our beloved PM. You got my back. I have listened to this interview a number of times. Both are knowledgeable on the subject and gave good explanation.

  • @mamaafrica1838
    @mamaafrica1838 Před 4 lety +21

    They are very young to retired ,,, very intellectual and full of ability to make a change than most of them who in the office.... Dr Abbey need to reach out to them .. these two are very important Ethiopia 🇪🇹 needs them...thank you both for amazing deed to your country and to me thank you both for your amazing service.... you both stood by the right side of History ...me and my country thank you so much God bless Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abiotgetachew2651
    @abiotgetachew2651 Před 4 lety +17

    Really, I have now got the confidence. I can't express the degree of my satisfaction with your analysis. You are Real Heroes!
    Long Live our Beloved PM!
    Long Live our Defence!
    Down the Bandas!
    Down the enemies of Ethiopia!
    May God Bless Ehiopia & Ethiopians!

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 Před 4 lety +49

    ያበጠው ይፈንዳ!
    እውነቱን ተናግረህ ከ መሸብህ እደር።
    Respected Ethiopian generals .
    Salute!

    • @aaghf4769
      @aaghf4769 Před 3 lety

      አላህ ይጠብቃቺሁ

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 Před 4 lety +57

    እግዚአብሔር ይጠብቃችው ከክፎ ነገር ውሉ

  • @elias2906
    @elias2906 Před 4 lety +32

    የ ኢትዮጵያን ህዝብ ስነልቦና የተረዳ ደስ የሚል ውይይት ነበር !!!

  • @user-pu8ph2io2q
    @user-pu8ph2io2q Před 3 lety +8

    ለነዚህ ጀነራሎች እግዚአብሔር እድሜና ጥየና ይሰጥልን በጣም ክብር አለኝ

  • @TheTesemahb
    @TheTesemahb Před 3 lety +26

    All I can say is God bless you !!!

  • @dt7091
    @dt7091 Před 3 lety +12

    General Bacha and General Abebaw! I never hear of you guys before! But now I am impressed by you two !! A lots of respect !!!✊ you both are our HEROS!!!!💝🇪🇹🌺💝🇪🇹🇺🇸

    • @user-nv8fq3ig1z
      @user-nv8fq3ig1z Před 3 lety +1

      አከብራቹአለሁ እማምላክ ትጠብቅልን💚💛❤

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 Před 3 lety +8

    የሃገር ፍቅር ያላችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ ክብር ይገባችኋል!!!
    🤲🤲🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @girumhailue8078
    @girumhailue8078 Před 4 lety +47

    ጀነራል አበባው የእውነት ለኔ ምርጥ አባቴ ነክ እድሜ ልኬን አከብረሀለው

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 Před 3 lety +90

    ይሔ ባጯ የሚባል ሰወዬ መንጌን ያስታውሰኛል ደስ ይልአል ወኔው በሃገር አይደራደርም

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 Před 3 lety +3

    አቤት ጀግንነት አቤት ጨዋነት አቤት መከባበር አቤት መደማመጥ እኔ የምለው እንደነዚህ አይነቶች ጀግናዎች የት ነበሩ እንደኔ እንደኔ ኢትዮጵያ ትፈተሽ ብዙ ጀግኖች ይኖሯታል አገራችን ትፈልጋቸዋለች።

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Před 4 lety +216

    ይገርማል በጣም በሳሎች የመቀባበል ጥበባችሁ ስነስርአታችሁ የቃል አመራረጣችሁ እርጋታችሁ ያደጋችሁበት የወታደርነት ስነ ስርአት ለመሆኑ ማጋነን አይሆንም ስለእገልግሎታችሁ እናመሰናለን ጀኔራል አበባው ጀኔራል ባጫ ወንድማችሁን ዐብይን ህዝባችሁንም አሁንም አብራችሁት ቁሙ ታስፈልጉናላችሁ ተስፍየ የሚባል ሰው ስለ ጀኔራል ባጫ የፃፈውና አሁን የማይቸው ብልሁና በሳሉ ባጫ ሁለ ሆኑብኝ ምድረ ስም አጥፉ ለማንኛውም ከላይ ፈጣሪ ከታች እናንተ እስካላችሁ ድረስ ኢትዮጲያ አትፈርስም

    • @samuelbamenaw7325
      @samuelbamenaw7325 Před 4 lety +3

      Getyeberkachu

    • @mr.astronaut2031
      @mr.astronaut2031 Před 4 lety +2

      Yes you right ! I salute both Lieutenant Generals thank you for your service you are a great 👍 Assets.

    • @BB-mt2cl
      @BB-mt2cl Před 4 lety +4

      ኣዎ በጣ ይገርማል ስነ ስረዓታቸው መከባበራቸው ስደጋገፉ ሁሉ ነገራቸው ተስፋ ይሰጣል እንደነዚ አይነት ጄነራሎችን ስናይ እውነትም አገራችን መቼም አትፈርስም ብለን ተስፋ እድናረግ ይረዳናል በጣም በሳል እውቀት ኣላቸው ፈጣሪ ያብዛልን እንደነዚ አይነት ምርጥ ሰዎችን

    • @picturegetahun4443
      @picturegetahun4443 Před 3 lety +4

      ያልከው ነገር ተሳክቶ እያገዙት ነው።

    • @mesumesuka7315
      @mesumesuka7315 Před 3 lety

      እውነት ብለሀል ወንድሜ በጣም በሳሎች ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸው ለኛም ማስተዋል ይስጠን!

  • @user-xk9ji8kf8x
    @user-xk9ji8kf8x Před 3 lety +1

    እድሜ ይሥጣችሁ ሁለቱ ወርቆች የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጆች አሁንም ልጆች እንዲታፈሩ ጥረት አድርጉ እንጅ ላላፈው መማርያ ይሁነን አባይ አልቋል እትዮጵያን ሠላም ትሁን

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye Před 4 lety +11

    ስታምሩ:: እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ:: ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንደ እናንተ ያለ ምርጥ ነው::

  • @nebeyuayne4292
    @nebeyuayne4292 Před 3 lety +12

    እነኚህ ጀነራሎች ኢትዮጵያዊ ሁሉም ተስፋ አለን እንወደችኋለን

  • @sewhun903
    @sewhun903 Před 3 lety +12

    Big respect for this Two Generals. I wash long lives.

  • @rediat777
    @rediat777 Před 3 lety +4

    ኢትዮጵያዊ ነፍስ ያላቸው ጀግኖች ናቸው
    እጅግ በጣም በሠራዊቱ የሚወደዱ ምረጥ ሀገር ወዳዶች ኢትዮጵያዊ ጀኔራሎች ናቸዉ በመመለሳቸውም እጅግ በጣም ኮርተናል ታሪክ ይሰራሉ ።💚💛❤ ተባረኩልኝ 🙌
    ዛሬም እንደምታኮሩን በፅኑ አምናለሁ 🙏

  • @kuduzewde3287
    @kuduzewde3287 Před 4 lety +5

    Thankful to our great Ethiopian Generals!! Their respectful presence, grace, loyalty to their country and people makes me so so proud and safe👍🏽 thank you for being a genius Ethiopian soldiers.🙏

  • @henokd3020
    @henokd3020 Před 4 lety +8

    I am proud to call you Ethiopian Generals. Thank you for informing us on current issues. Thank you.

  • @kidusbaweke2044
    @kidusbaweke2044 Před 4 lety +13

    These are two great great great Generals,Big respect!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 Před 4 lety +8

    These are only two of our amazing and trusted professionals who deeply knows who Ethiopians are. Let's go back to remember the unique Ethiopian, Zerai Deres who surprised colonists in their own capital, Rome(Italy). Dear Generals !! You are the image of the real Ethiopians. We are greatly proud of you!! As you said in confidence, our country has millions like you. Nobody couldn't divide us!! Our God is always with us! Thank you!

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před 3 lety +6

    We love both Generals they are amazing intelligent truly Ethiopian we love them ❤️🇪🇹🙏😍

  • @mayakeya648
    @mayakeya648 Před 4 lety +5

    Big respect for both Generals and journalist. Proud Ethiopian!!! You guys are Hero and true Ethiopian!

  • @ekramhabshawet3202
    @ekramhabshawet3202 Před 4 lety +122

    አበባው ታደሰ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ወሳኝ ሰው ከሚድያ አትጥፋ plz

  • @mogesmariam5173
    @mogesmariam5173 Před 4 lety +351

    አበባው ወታደር ብቻ አይደለም ሰው ይወዳል በሃገሩ አይደራድርም

    • @abebebelay3109
      @abebebelay3109 Před 4 lety +4

      ከወያኔ ጋር ኢትዮጲያን በብሔር ለመከፋፈል ኤርትራ ለመገንጠል ስለታገሉ ነው የሚደነቁት ብአዴን ከህውሀት ጋር ደርግን ለመጣል ባይታገል አሁን ያለው ዘረኝነት አይኖርም ነበር ኤርትራም አትገነጠልም ህውሀት ብቻውን ቢሆን መቀሌ ላይ ይኖር ነበር

    • @bizuneshabera2930
      @bizuneshabera2930 Před 3 lety +4

      እንኳን ደስ አለህ ለዚህ ክብር መሾሙ

    • @sabatibeb7641
      @sabatibeb7641 Před 3 lety +4

      @@abebebelay3109 አትሳሳት ወንድሜ!አገው ለአንድም ቀን ኢትዮጵያዊነቱን ለድርድር አቅርቦ አያውቅም። እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ደርግን ብታግሏል።ምክንያቱም ደርግ ለኢትዮጵያውያን አምባገነን ነብርና ነው። ስንቱ የጎንደርና ወሎ ወጣት ነው በቀይ ሽብር ያለቀው? ደርግን የታገሉትም ከጎንደሬው ወለዬውና ሌላውም ኢትዮ ጵያዊ ጋር አብረው ነው። ኤርትራ የተገነጠለችው ደርግ ስለወደቀ አይደለም። መለስና ኢሳያስ የግል ፀብ ስለነበራቸው በሰበባስባቡ ነው። ነገሩ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አይደለም የሚባለው። እናንተ የት ነበራችሁ ኤርትራንና ምፅዋን ይቅርና ለኢትዮጵያ በጣም ቅርብ የነበርችውን የአሰብን ወደብ መለስ ዘናዊ ምንም አትጠቅመንም የግመል መጠጫ ናት ብሎ ለኤርትራ አሳልፎ ሲሰጥ? ይሄ መቼም ከደርግ ውድቀት ጋር የሚያያዝ አይደለም። ያኔ ለምን አትቃወሙም ነበር??

    • @zahrazahraaa2692
      @zahrazahraaa2692 Před 3 lety +1

      hulochim teru nachewu Allah yitbkachuh

    • @teipplestar5586
      @teipplestar5586 Před 3 lety +1

      @@sabatibeb7641 ✌👊ትክክል እህቴ።

  • @sewinetabebe6976
    @sewinetabebe6976 Před 3 lety +30

    በሳል ጀነራሎች፡፡ በራስ መተማመኔን ጨመሩት አኮ ጃል!፡፡

  • @user-ce5wo2wh8d
    @user-ce5wo2wh8d Před 3 lety +15

    ጀ/ ባጫ ልክ መንጌን ነው የሚመስለው
    ግንጀ/ባጫ እና ጀ/ አበባው የኢትዮጵያ እንቁወች ናቸው

  • @tedhs1544
    @tedhs1544 Před 4 lety +8

    Generals Par-excellence
    I appreciate & deeply respect you both; thanks Gens.

  • @fekadetigat7007
    @fekadetigat7007 Před 4 lety +20

    እንቁና፡ብርቅዬ፡ጀግንቻችን፡ከምድር፡እሰከ፡ሰማይ፡እንደ፡ሰማይ፡ላይ፡ከዋከብት፡እንደ፡ምድር፡ላይ፡አሸዋ፡ከነ፡ሙሉ፡ቤተሰቦቻችሁ፡ጭምር፡ጤንነታችሁና፡ሰላማችሁ፡ብዝት፡ይበልላችሁ።

  • @bl8869
    @bl8869 Před 3 lety +9

    Brilliant Generals! Ready to defend Ethiopia 🇪🇹

  • @ketitiseyoum5064
    @ketitiseyoum5064 Před 4 lety +37

    These are Ethiopian HEROES 10000%!

  • @alemsegedwoldeyohannes2191
    @alemsegedwoldeyohannes2191 Před 4 lety +11

    ድንቅ በሳል አርቆ አሳቢ የጦር መኮንኖች፡፡

  • @yohannesseyoum4249
    @yohannesseyoum4249 Před 3 lety +7

    I am glad to see my favourites generals with their depth analysis.

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před 4 lety +17

    ዋው የተናገራችሁት ሁሉ መሬት ጠብ የማይል ነው ክብር ለናንተ🙏🏾

  • @aberashdebela3482
    @aberashdebela3482 Před 4 lety +8

    ኢትዮጵያ ስንት ጀግና አለሽ አገሬ ዋው በጣም ኮራን በመከላከላችን

  • @seralmalem3106
    @seralmalem3106 Před 3 lety +15

    ሁለት ጅገናውች ፍጣር ይጠብቃችው

  • @Sulinaist
    @Sulinaist Před 4 lety +10

    Besta Analys 100/100 Thank you.❤️❤️👏👍🇪🇷💕

  • @zentmohamed8046
    @zentmohamed8046 Před 4 lety +21

    ለሀገሬ ተስፋ ሰጪ ውይይት ስምህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Před 3 lety +17

    I hope our politicians someday will be this disciplined and respectful of other politicians and the people. It seems to me like the smart and wise Ethiopians are in the army not in politics.

  • @ashenafiseid2052
    @ashenafiseid2052 Před 4 lety +243

    ጄነራል አበባው እና ጄኔራል ባጫ የህዝብ ልጅ ናቸው አላህ አቅሙን ቢሠጠኝ እናንተን ወደ አርሚ መመለስ ነበር እናንተን አብቹ እባክህ በድጋሚ እነዚህን ጄነራሎች በመመለስ ለመከላከያው ታሪክ ሥራ

    • @bizuneshabera2930
      @bizuneshabera2930 Před 3 lety +21

      ይሀው ተሳካ ምኞትህ

    • @user-jq9rq8ci5w
      @user-jq9rq8ci5w Před 3 lety +30

      እንክዋን ደስስ አለህ ምኛትህ እውን ስለሆነ ከኮሜንቶች ሁሉ ይሄ ኮሜንት ቀልቤን ሳበው 🇪🇹❤️🙏🏽

    • @mashohenok6880
      @mashohenok6880 Před 3 lety +8

      Enkon des alek broo meugotek selatasakalek

    • @user-yd4sc6ec4e
      @user-yd4sc6ec4e Před 3 lety +6

      እንኳን ደስ አለን

    • @heran3479
      @heran3479 Před 3 lety +10

      ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ከሶስት ወር በፊት የጠየከው ጥያቄ ተመልሷል

  • @abdoha9079
    @abdoha9079 Před 3 lety +2

    እውነት በጣም እጅግ ደስ ብሎኛል እነዚህ ምርጥ ጀኔራሎች መመለሳቸው ጠ/ሚ አብይ ተባረክ እድሜ ልኬን እዴግፋሃለሁ ህዋኃት ያልሰሩት ነገር የለም ። እናንተን ያባረረ ጁንታ ቡድን በቅርብ ቀን ይጠፋሉ ።
    መልካም ጊዜ ከናተ ምርጥ ጀኔራሎች !!

  • @nationalbeauty9885
    @nationalbeauty9885 Před 4 lety +35

    Big respect for Both General 👏

  • @andyb2720
    @andyb2720 Před 3 lety +8

    Now I understand why Dr Abiy called these gernerals for Ethiopia 🇪🇹 thank you

  • @danielgod6752
    @danielgod6752 Před 4 lety +15

    እውነት፡ነው፡ድህነት፡ሰልችቶታል፡ጌታ፡ይባርካቸሁ፡ሁለቱ፡ባለ፡ስልጣኖች፡የኢትዮጲያ፡ብርቅዬ፡ናቻሁ፡ኮራሁባችሁ፡

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia7420 Před 3 lety +2

    ምርጥ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ጀግኖቻችን ለዘላለም በክብር ኑሩልንን። እንደእናንተ ያለውን ያብዛልን።

  • @workineshzewde1971
    @workineshzewde1971 Před 3 lety +2

    What a wonderful explanation about Great river of Nile. I learn so much
    Thank you our great Generals. Proud of you.

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 Před 3 lety +6

    Thank you both for your service.

  • @tegistbelay5376
    @tegistbelay5376 Před 3 lety +4

    ኢትዮጵያውያ ካፈራቻቸው እንቁ ጀግኖች መካከል የሚሰለፉ ናቸው:: 3ወር ዘግይቼም ብሰማም ቃለ-መጠየቃቸውን ግን አውን ላይ የተደረገላቸው ጥሪ እናት ልጆቿን ስትፈልግ እንደምትጠራው ጥሪ አይነት ነው: ኢትዮጵያውያ ሁሌም ጀግኖች ልጆች አሏት:: በተሰጣቸውም ስልጣን እጂግ ሲበዛ ደስተኛ ነኝ: እግዚአብሔር የስራ ዘመናችውን ይባርክላችው 🙏

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 Před 3 lety +2

    Gust God Bless you Dear lovely our Generals!!! You are so amazing and skillful!

  • @gemechuuberiisoo698
    @gemechuuberiisoo698 Před 4 lety +5

    These two Generals know their subject very well. Both are honest and good Ethiopians. They are knowledgeable in Ethiopian affairs. General Abebaw and General Baacaa, I must raise my hat to you for a stunning well-thought analysis of the current Ethiopian situation. I also admire the journalist for his interrogatory skill.
    Gentlemen, I have never doubted the loyalty of the Ethiopian defense force for integrated sovereign Ethiopia. Your professional analysis of the detrimental effect of warlord politics, which some cavemen attempted to practice in our country, and the style you condemned the attempt shows your maturity. Thank you for your service to your country. History will not forget how you have been unfairly condemned to early retirement from the service by the TPLF tyrannical regime!

  • @girmaabel6323
    @girmaabel6323 Před 3 lety +3

    We proud of you both generals!! You are the truth Ethiopian.thanks

  • @shiferawliben9713
    @shiferawliben9713 Před 4 lety +14

    Thank you our brave generals..

  • @user-jq9rq8ci5w
    @user-jq9rq8ci5w Před 3 lety +2

    ብሰማው ብሰማው አልሰለች አለኝ በጌታስም ትንሽዋ ኢትዮጵያ ናቹ እናተ ራሱ ኢትዮጵያን በአካል አየዋት እናተ ውስጥ እንክዋንም ተመለሳችሁልን ትክክለኛ ሰውች ለትክክለኛ ቦታ እምዬ ኢትዮጵያዬ ምንም ጠላትሽ ቢበዛ አሉሽ ጀግኖች ባንቺ በእናታቸው እማይደራደሩ ከእግዚአብሔር ጋር ይሄሁሉ መከራ ነበር ይሆናል በርቱልን እግዚአብሔር ይቅደም ከፊታቹ ጀግኖቻችን አለም እሚመኘው መሪ አለን እሚያግዘው አጣ ብቻውን ሆነ እንክዋን መጣችሁለት ተጋገዙና አድኑልን ዞሮ መግቢያችን አገራችንን ሌላ አገር የለንም 🇪🇹❤️🙏🏽

  • @enedemerethiopia3053
    @enedemerethiopia3053 Před 3 lety +2

    እንቁ ውድ የኢትዬጵያ ልጆች። እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ። ኢትዬጵያ በእግዚአብሄርና በእንዳተ ባሉ ውድ ልጆች ታፍራና ተከብራ ትኑር ። እንኮራባችኃለን።

  • @yahunuyebase8563
    @yahunuyebase8563 Před 3 lety +19

    እንኳን የወታደር ልጅ ሆንኩኝ እንወዳቹሀለን

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 Před 3 lety +109

    አብይ ሰው ያውቃል ፣ያከብራል!
    ከአዋቂዎች ጋር መስራት እያስፈራውም።

    • @judijudi9777
      @judijudi9777 Před 3 lety

      ሀይ

    • @mohmedjmal9836
      @mohmedjmal9836 Před 3 lety

      በኡነት በጣም ትመቻላቹህ በተለይ ከመስከረም 30ቡሐላ ምንግስት የለም ያሉትን አፍ ስላስያዛቹህልን

  • @selamawit6212
    @selamawit6212 Před 3 lety +1

    አቤ እወድዳለሁ ልክ እንደዶክተር አምባቸው በስስስት ነው የማይህ ወንድም ጋሼ ሰላምህ ብዝት የበል የኢትዮጵያ ጀግኖች ጀነራል ባጫ ደበሌ እድሜ ይስጣችሁ ኑሩልን🙏 ገራሚ ትንተና እና እይታ ነው ።

  • @eiorimengestab8466
    @eiorimengestab8466 Před 3 lety +31

    ቆፍጣና ጀነራሎች ልብ አርስ
    ኤርትራና ኢትዮ/ያ አብረን
    ነን ምናድገው ::

  • @maklak1224
    @maklak1224 Před 3 lety +8

    Watching this after they kicked TPLF. I feel that they were passing in a lot of pain during the TPLF regime. They are back now. I am so proud of having these Generals in the Ethiopian Military,

    • @tigringapluss6925
      @tigringapluss6925 Před 3 lety

      Time will change, tigray is suffering by those generals and it will turn into them soon

    • @maklak1224
      @maklak1224 Před 3 lety

      @@tigringapluss6925 why was the war started? what are these Generals' goals and mission? please see the situation without being biased. If you have unbiased justifications, I will be with you, Brother

  • @tsegayejemane5365
    @tsegayejemane5365 Před 4 lety +4

    በእውነት ትልቅ አክብሮት አለኝ ሌ/ ጀነራል ባጫ እና አበባው በሚገርም ሁኔታ ነው ያብራራችሁት እግዚአብሔር ይባርካቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ባንዳ ይጥፋልን::

  • @yeshetu9210
    @yeshetu9210 Před 3 lety +2

    I never know the type of general we have, they are educated, highly educated, respectful. I am very happy too see this interview God bless our heroes in general and god bless Ethiopian and my nation.

  • @zn9249
    @zn9249 Před 3 lety +8

    I proud to be an Ethiopian. I got relaxed

  • @erkikenew8219
    @erkikenew8219 Před 4 lety +5

    ምርት የሀገር ጀነራሎች i like the way u talk with confidence God bless you!!!!!!!!!!

  • @gelayemengesha6808
    @gelayemengesha6808 Před 3 lety +4

    We are very blessed to have Generals like you.

  • @abebegtc7579
    @abebegtc7579 Před 3 lety

    ፋናን መዳመጥ ካቆምኩ ብዙጌዜ ሆኖኝ ነበር ዛሬ ግን እውነተኛ ኢትዮጵያንን ስላቀረበ አዳመጥኩኝ እናንተን የወለዴች ማህፀን ዘላለማዊ ክብር ይገባታን እረጂም እድሜና ጤና ተመኜሁላችሁ

  • @ansiifmelaku9030
    @ansiifmelaku9030 Před 3 lety +2

    These generals are true Ethiopians. Love and respect to you two for giving us good explanation. TPLF was exposed and brought to light. Ethiopia will prevail!

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 Před 3 lety +3

    ጀግኖቻችን ኑሩልን እንደእናንተ ጀግና የወለዱ እናቶች ይባረኩልን ብዙ ከናነንተ ተማሮክ ተሸጠ የሚሉ ከአሜሪካ 360 ርዮት ሚዲያ አክራሪ ዘረኞች ናቸው ፡ ሀገሬ ሰው አላት ኑሩልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️