Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
አማን ልዩ ሰው ነው ጎበዝ ትሁት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ
His so positive intelligent smart goodlooking classy men, chewa sew neh amen 😊 God bless you
ጎበዝና አቅም ያለው የሙዚቃ ባለሞያ ነው ይችላል የሰራቸው ስራዎች መገነጢሳዊ ናቸው ብል አላጋነንኩም በርታልን አሜ፡፡ እናንተ ደግሞ አማኑኤል በቀለንም ፈልጉና አናግሩት እርሱም ጀግና አቀናባሪ ነው ያልተነገረለት የሙዚቃ አዋቂ ነው ፡፡
I like his humbleness and calmness
በጣም አሪፍ አዝናኝ ፕሮግራም! ወተት እራሱ እንደ አማን አይረጋም!
አማን አድናቀህነኝ አንተን ስከተልየአርቲሲቶችአድናቂ ሆኜቀረሁ
አድናቂህ ነኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
cool
አማኑ በጣም ነው የምወድክ ወንድሜ
አዘበራርቃቹታል ስትፓስቱ ክፍል ሁለት ላይ አበቃ ክፍል 3 ግን ነበረው
ተወዛገብን እኮ
Amani ❤️❤️
Aman 28 long life
Zare alakebedachutim beselam new eski enen gabzugn
አማን እኔ ከ30 ዓመት በፊት 1986 ዓመተምህረት ሙዚቃ ናይት ክለብ ስትሰራ አውቅሀለሁ
ስለዚህ አሁን 56 አመቱ ነው ማለት ነው
4 ክፍልስ
ጎሳዬ ሽገር ሪዲዮ ከማአዛ በደረገው ቃለ ምልልስ ያንተ ታሪክ እንደሆነ ተናግሮ ነበር .... እና ማንን እንመን ?
አማን እስካሁን ስንት ሙዚቃ ግጥም አበርክቷል?
በቃ?
ምነው ዮናስ 1 ጥያቄ እንኳን ከ ቴዲ አፍሮ ጋር ማለትም አብረው ከሠሯቸው ስራቸዉ ጋር በተያያዘ ሳትጠይቀዉ ማፈሪያ ነህ ጃኪ ምናምን ትላለህ ችግር አለብህ!
ጋዜጠኛው መጠየቅ የሚፈልገውን የማይፈልገውን ለሱ ተውለት።ቀጥሎም ስድቡን ምን አመጣው?? ሰውን ማክበር ተለማመድ ንግግርህን ግራ።ለጥቆም ጃኪ ብለህ ለትንቀው ሞክርሀል መጀመሪያ ሌላውን ከሌላው ግለሰብ አወዳድረህ መናቅ ደረጃ ከመድረስክ በፊት እራስህን ጠይቅ?? ምን ሰርተሀል? ጃኪ ከሰራው ስራ የሚቀራረብ ምን አበርክተሀል??።ወንድም እንዲሁ ስረዳህማስተዋል ይጎድልሀልክብር ይጎድልሀልሰው ትንቃለህየዚህ ሁሉ ውጤት የ አስተዳደግ ክፍተት ነው የስነ ልቦና ምክር ያስፈልግሀል።
አታሽቃብጥ ፕሮግራሙ ለህዝብ ነው የፈለገውን አስተያየት መስጠቱን ለአስተያየት ሰጪው ተውለት ጨቋኝ አትሁን@@amazingworld8175
ትክክል ነህ ቴዲ ለነ ዮናስ እና ሰይፉ አይነት እንቶ ፈንቶ ስለማይመች አይወዱትም። በዛ ላይ የወያኔ ፖለቲካ አራማጅ ናቸው።
አማን ልዩ ሰው ነው ጎበዝ ትሁት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ
His so positive intelligent smart goodlooking classy men, chewa sew neh amen 😊 God bless you
ጎበዝና አቅም ያለው የሙዚቃ ባለሞያ ነው ይችላል የሰራቸው ስራዎች መገነጢሳዊ ናቸው ብል አላጋነንኩም በርታልን አሜ፡፡ እናንተ ደግሞ አማኑኤል በቀለንም ፈልጉና አናግሩት እርሱም ጀግና አቀናባሪ ነው ያልተነገረለት የሙዚቃ አዋቂ ነው ፡፡
I like his humbleness and calmness
በጣም አሪፍ አዝናኝ ፕሮግራም! ወተት እራሱ እንደ አማን አይረጋም!
አማን አድናቀህ
ነኝ አንተን ስከተል
የአርቲሲቶች
አድናቂ ሆኜ
ቀረሁ
አድናቂህ ነኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
cool
አማኑ በጣም ነው የምወድክ ወንድሜ
አዘበራርቃቹታል ስትፓስቱ ክፍል ሁለት ላይ አበቃ ክፍል 3 ግን ነበረው
ተወዛገብን እኮ
Amani ❤️❤️
Aman 28 long life
Zare alakebedachutim beselam new eski enen gabzugn
አማን እኔ ከ30 ዓመት በፊት 1986 ዓመተምህረት ሙዚቃ ናይት ክለብ ስትሰራ አውቅሀለሁ
ስለዚህ አሁን 56 አመቱ ነው ማለት ነው
4 ክፍልስ
ጎሳዬ ሽገር ሪዲዮ ከማአዛ በደረገው ቃለ ምልልስ ያንተ ታሪክ እንደሆነ ተናግሮ ነበር .... እና ማንን እንመን ?
አማን እስካሁን ስንት ሙዚቃ ግጥም አበርክቷል?
በቃ?
ምነው ዮናስ 1 ጥያቄ እንኳን ከ ቴዲ አፍሮ ጋር ማለትም አብረው ከሠሯቸው ስራቸዉ ጋር በተያያዘ ሳትጠይቀዉ ማፈሪያ ነህ ጃኪ ምናምን ትላለህ ችግር አለብህ!
ጋዜጠኛው መጠየቅ የሚፈልገውን የማይፈልገውን ለሱ ተውለት።
ቀጥሎም ስድቡን ምን አመጣው?? ሰውን ማክበር ተለማመድ ንግግርህን ግራ።
ለጥቆም ጃኪ ብለህ ለትንቀው ሞክርሀል መጀመሪያ ሌላውን ከሌላው ግለሰብ አወዳድረህ መናቅ ደረጃ ከመድረስክ በፊት እራስህን ጠይቅ?? ምን ሰርተሀል? ጃኪ ከሰራው ስራ የሚቀራረብ ምን አበርክተሀል??።
ወንድም እንዲሁ ስረዳህ
ማስተዋል ይጎድልሀል
ክብር ይጎድልሀል
ሰው ትንቃለህ
የዚህ ሁሉ ውጤት የ አስተዳደግ ክፍተት ነው የስነ ልቦና ምክር ያስፈልግሀል።
አታሽቃብጥ ፕሮግራሙ ለህዝብ ነው የፈለገውን አስተያየት መስጠቱን ለአስተያየት ሰጪው ተውለት ጨቋኝ አትሁን@@amazingworld8175
ትክክል ነህ ቴዲ ለነ ዮናስ እና ሰይፉ አይነት እንቶ ፈንቶ ስለማይመች አይወዱትም። በዛ ላይ የወያኔ ፖለቲካ አራማጅ ናቸው።