My Birth Story : ልጄን በሰላም ተገላገልኩ 👼🙏

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 05. 2024

Komentáře • 1,2K

  • @zeneibahmed9170
    @zeneibahmed9170 Před měsícem +60

    እኔ እምከታተልሺ ድሮ ነው ትልቅ ሴት ሆንሺ እናት ሆንሺ እኳን ደስ አለሺ ደስብሎኛል

  • @Jojogeb1
    @Jojogeb1 Před měsícem +56

    ውይ እግዚአብሄር ይመስገን ደሞ በጣም አምሮብሻል አንድ ነገር ልንገርሽ አራስ ስትሆኚ ቆዳሽ ጸጉርሽ ሁሉ ነገርሽ ነው የሚያምረው ስለዚህ ሜካፕ ዊግ ምናምን አትጠቀሚ ቢያንስ 6ወራት በራሱ ውብም ነሽ አራስነቱ ደሞ እንኳን አንቺ ቆንጆዋ ማንኛዋም ሴት ውብ ነው የምትሆነው ስለዚህ በራስሽ ንጹህ ቆዳና ጸጉር enjoy አርጊው

  • @trihasgebremichael8240
    @trihasgebremichael8240 Před měsícem +13

    ውፍረት አይባልም, እውነት ለመናገር በጣም ነው ያማረብሽ ባትቀንሺ ባይ ነኝ ሆድ አካባቢ ብቻ ተጠንቀቂ❤

  • @yenalij6561
    @yenalij6561 Před měsícem +18

    "ንጉሥ ያከብረው ዘንድ ለሚወድደው ሰው እንዲህ ይደረግ”
    - አስቴር 6፥7

    • @hhttEthio
      @hhttEthio Před měsícem +1

      🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ethiopialezelalemtenur1407
    @ethiopialezelalemtenur1407 Před měsícem +104

    እመቤቴ ማርያም የሆድሽን ለማቀፍ እንኳዋን አበቃችሽ 🙏

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 Před měsícem +1

      Amen amen amen ♥️♥️🤗💕🙏♥️💐

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před měsícem +6

      መናፍቅእኮናት እመቤታችን አታቅም

    • @user-zq5ko7oc7r
      @user-zq5ko7oc7r Před měsícem +1

      ጴንጤ ነች

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 Před měsícem +1

      ጴንጤ ናት ማርያምን አታውቃትም

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube Před měsícem +1

      እዚህ ኮሜንት ውስጥ ያላችሁ ሰዎች ግን ትገርማላችሁ መናፍቅ ማለት 44 እንጂ መናፍቅ ማለት ጴንጤ ማለት አይደለም በመጀመሪያ መናፍቅ ማለት የሚጠራጠር ወይም ጣኦትን የሚያመልክ ማለት ነው እኛ ደሞ ጣኦትን አናመልክም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @asnakutegegne4382
    @asnakutegegne4382 Před měsícem +46

    እንኳን ደስ አለሽ። ዲቦዬ የኔ አዋቂ አስተዋይ ልጅ። የብዙ አመት ተመልካችሽ ነበርኩ። በእውነት እኔም ደስ አለኝ። ቸሩ ከምላክ ይመስገን።

  • @selamgirma7772
    @selamgirma7772 Před měsícem +6

    እውይ ፊትሽ ላይ ያለው ደስታ ከዛ ደሞ ድምጽሽ ላይ እራሡ በቃ ብቻ ደስታሽ ደስስስ ሲል እንኳን ደስ ያለሽ

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace Před měsícem +19

    Wow 7yrs ago ጩጬ ሆነሽ ጀምሮ ነበር እምከታተልሽ...look at you Dibo You are a MOM now Congratulations yn konjo🎉🎉🎉🎉 በጥበብ እና በሞገስ ትደግልሽ ❤❤❤

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 Před měsícem +21

    በጌታ ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግልሽ አሁን ከዊግ ቪዲዮ ወደ ቤቢ ገርል ልብስ እንሸጋገራለን 🥰 ትደግላቹ ❤

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 Před měsícem +10

    Weyyyy Elelelele እካን ማርያም ማረችሽ❤️🌺❤️🩷🌺🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Před měsícem +11

    እሰይ እግዚአብሄር ይመስገን❤❤ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ😊😊😊

  • @bethlehemb1369
    @bethlehemb1369 Před měsícem +4

    እንኳን ማርያም ማረችሽ ዲቦዬ
    እናት መሆን መባረክ ነው እናት መሆን ለሚመኙ ሁሉ ልጅ ይስጣቸው

  • @blenbeyene3651
    @blenbeyene3651 Před měsícem +48

    እንኳን በሰላም ተገላገል እንኳን እግዛብሔር እረዳሽ!!

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 Před měsícem +5

    እንኳን ደስ አለሽ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před měsícem +12

    እኔም በምጥ ነው የወለድኩት በመጨረሻ ግን የወገቡን ተወግቸ ነው መውለድን የሚሠጠው ማንም ቢሊነር የማይሠጠን ልጅ ብቻ ነው ልጅ አይጠገብም እኳን እመቤቴ ማርያም የሆድሽ በጀርባሽ አረገችልሽ ልልልልልልልልልልልልልል

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 Před měsícem +4

    Congratulations 👏የመጀመሪያ ሴት ሲሆን በረከት ይዛ ትመጣለች ይባላል እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-ph4qo5nb1d
    @user-ph4qo5nb1d Před měsícem +3

    እንኳን በሰላም ተገላገልሽ

  • @zeneibahmed9170
    @zeneibahmed9170 Před měsícem +3

    እኳን በሰላም ወለድሺ

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 Před měsícem +2

    እኮን በሠላም ተገላገልሽ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před měsícem +5

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይህን ::ዲቦዬ እንክዋን ደስ አላችሁ ::እግዚአብሄር ይመስገን ዋናው ጤነኛ ልጅ መማግኘቱ ነው : እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ ::

  • @elsa488
    @elsa488 Před měsícem +4

    እሰይ የኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ

  • @Meryglove
    @Meryglove Před měsícem +2

    Congratulations 🎉🎉🎉
    እግዚአብሔር ያሳደግልሽ

  • @SelMen-cz3bt
    @SelMen-cz3bt Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Před měsícem +3

    ስጦታ እድግ በይ ተባረኪ

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 Před měsícem +4

    እሰይይይይ ዲቦዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ ክብር ለሱ ይሁን በሞገስ በጥበብ በማስተውል ያሳድግልሽ ይጠብቅልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @Dream32663
    @Dream32663 Před 17 hodinami

    እሰይ ልጅ እንዴት እንደሚጣፍጥ ልነግርሽ አልችልም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ ❤ ሴት 🥰🥰🥰🥰lucky you የበረከት ትዳር ክልሷ እንዴት እንደምታምርኮ ኦህ እናትነት

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 Před měsícem +1

    እንኳን በሰላም ተገላገልሽ❤️🙏🌷

  • @enat1821
    @enat1821 Před měsícem +4

    እልልልል እሰይ እሰይ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን አላህ በሰላም ገላገለሽ❤❤

  • @meazashewari1357
    @meazashewari1357 Před měsícem +16

    እንኳን ማርያም ማረችሽ

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 Před měsícem +1

      ጴንጤ ናት ማርያምን አታውቃትም

  • @hewetmulat7726
    @hewetmulat7726 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ። እንኳን ደስ አለሽ።

  • @user-ug3in8vm3s
    @user-ug3in8vm3s Před měsícem

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @user-eg7io6ps9q
    @user-eg7io6ps9q Před měsícem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ🙏 በሞገስ በጥበብ ትደግላችሁ::

  • @ejigayheutsegaye3806
    @ejigayheutsegaye3806 Před měsícem +3

    Congratulations 🎊 I'm happy to you

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 Před měsícem

    @ ዲቦራዬ ❤ እንኳን ደስ ያለሽ በጣም ደስ ይላል

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 Před měsícem +3

    እንኳን በሰላም ወለድሽ የኔ ቆንጆ መልካም የእናቶች ቀን 🎉💐🌸🌷🌸💐

  • @tsehayyimer6370
    @tsehayyimer6370 Před měsícem +4

    Congratulations!!!

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 Před měsícem +1

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ዲቦራ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @AdugenitAddisAbaba
    @AdugenitAddisAbaba Před měsícem +3

    ቱቱቱ ይላል ያገሬ ሰው 😂 እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ ,ፈጣሪ በእውቀትና በጥበቡ አንፆ ያሳድግልሽ 😘😘😘 …ይገርማል ሆድሽን አይቸ ወንድ ነበር እኔም የመደለኝ !!

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Před měsícem +6

    ዲቦዬ ጎበዝ ነሽ አምጦ መውለድ የተፈጥሮ እናትነት ነው ከጤናም አንጻር በጣም ጥሩ ነው ኦፕሬሽን መጥፎ ነው ስዎ ጭንቀትን ስለማይፈልግ ነው ጥሩ አድርገሻል እ/ር ይባርክልሽ ያሳድግልሽ

  • @selambitsat684
    @selambitsat684 Před měsícem

    Congratulations! Geta betebeb yasadegelesh

  • @zedKebede-zo4kk
    @zedKebede-zo4kk Před 24 dny

    እንኳን ማርያም ማረችሽዲቦዬ🙏🙏🙏

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před měsícem +3

    እል!ል!ል!ል!ል!ል!👏!👏!🙏 🎈🍀👫👼💐🌾🐣🍀🎈እንኳን ማሪያም ማረችሽ ፈጣሪ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ❤🙏 እኔ እንግሊዝ አገር ትምህርት ላይ ሆነሽ ዴቦራ እንጀራ ጋገረች ከሚለውን ቪዲዮሽ በፌት ነው እማይሽ ቅንነትሽን እወደዋለሁ ደስ ብሎኛል እዚህ በመድረስሽ እንደ ትንሽ እህቴ ኘው የማይሽ የገመትኩት ግን ወንድ ልጅ ነበር የሚገርምሽ ብዙ ጊዜ ሴት ነበር የምለው 🤭የቱንም በደስታ ነው💃🕺 የምንቀበል 😁 ጌታ በሞገስ ጠብቆ ያሳድግልሽ 🙏 ጥንካሬሽን አደንቃለሁ 🍀🎈

  • @rahelyiheyis6462
    @rahelyiheyis6462 Před měsícem +4

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔቆጆ❤

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 Před měsícem

      ጴንጤ ናት ማርያምን አታውቃትም

  • @marthamerdassakumssa5917
    @marthamerdassakumssa5917 Před měsícem +1

    እንኳን ደስ አለሽ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ❤❤❤❤

  • @wolelamekonnen6260
    @wolelamekonnen6260 Před měsícem +2

    እንኳን በሰላም ተገላገለሸ የኔ ቆነጄ

  • @betimesfen8796
    @betimesfen8796 Před měsícem +28

    የመጀመሪያ ልጅ ሴት በረከት ናት ደስ ይላል🎉🎉🎉

    • @bis-pw2jt
      @bis-pw2jt Před měsícem

      wend bihonis?

    • @betimesfen8796
      @betimesfen8796 Před měsícem

      እናቶች እንደዚህ ስለሚሉ ነው እጂ ልጆች የእ/ር ስጦታዎች ናቸው

    • @betimesfen8796
      @betimesfen8796 Před měsícem

      ይባላል ልጅ ግን ከእ/ር የሚሰጥ ስጦታም በረከትም ነው የሰመይ አምላክ ይባርክልሽ ያሳድግልሽ

  • @TsegeLamessa-ht4np
    @TsegeLamessa-ht4np Před měsícem +12

    ፆታው ምንም ይሁን ልጅ የጌታ ስጦታ ነው እንኩዋን ደስ አለሽ የተባረከ ልጅ ይሁንልሽ

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Před měsícem

      ወንድ ንው ያለበስችው የወንድ ከለር ንው ይመስለኛል

  • @sirgutaredo5070
    @sirgutaredo5070 Před měsícem

    እንኳን በሰላም ተገላገልሽ 🎉🎉🎉

  • @birhaneayehu5768
    @birhaneayehu5768 Před měsícem +2

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @SsS-en8qg
    @SsS-en8qg Před měsícem +3

    እንኳን ማርያም ማረችሽ (ማርያም በሽልም ታውጣሽ) እኔ በጣም ደስ ስ ብሎኛል ለአንቺ እግዚያብሔር የሰጠሽ ስጦታሽ ነች እድግ ትበልልሽ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ በርች ታርሰሽ በደንብ እንይ ደግሞ ለሁሉም ጌዜ አለው ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 Před měsícem

      ጴንጤ ናት ማርያምን አታውቃትም

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Před měsícem +1

      ​@@selamalemu9723ወይኔ ሁሉም ኮመንት ላይ እየገባሽ ፔንጤ ናት ትያለሽ ያምሻል እንዴ

    • @kk-jg6mf
      @kk-jg6mf Před 14 dny

      ​@@belaynegash6550መንፈሱ ነው ወዳው መስሎሽ ነው

  • @amanealyedinglelijekidye7643
    @amanealyedinglelijekidye7643 Před měsícem +3

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ እንደባህላችን ❤ በጥበብ በሞገስ በፀጋ ያሳድግልሽ ደስታው ነው በቁንጅናሽ ላይ ቁንጅና ጨምረሻል ማሪያም በሽልም ታውጣሽ 🙏

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 Před měsícem

      ጴንጤ ናት ማርያምን አታውቃትም

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Před měsícem

      ​@@selamalemu9723ምኗ ባሽተኛ ነሽ

  • @selammulu9516
    @selammulu9516 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @niyyaniyya6201
    @niyyaniyya6201 Před měsícem +1

    Esey esey enkuwan bselam welds Diboye

  • @maniba5854
    @maniba5854 Před měsícem +4

    እናቴ አማላጇ እንኳን በሰላም ገላገለችሽ ዲቡ❤

    • @negenegash8009
      @negenegash8009 Před měsícem

      እስይ እልልልልል እንክዋን ማርያምማረችሽ

    • @selamalemu9723
      @selamalemu9723 Před měsícem

      ጴንጤ ናት ማርያምን አታውቃትም

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 Před měsícem

      ምኗ እባብ ነሽ ​@@selamalemu9723

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Před měsícem

    እንኳንም በሰላም ተገላገልሽ ዲቦራዬ

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh5735 Před měsícem +2

    እንኮን በስላም ተገላገልሽ የኔ ቆንጆ

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia Před měsícem

    😍እሰይ እንኳል በሰላም ተገላገልሽ ዴቦ ፈጣሪ በጥበቡ ያዳድግልሽ 😘

  • @user-cx3id1qd7e
    @user-cx3id1qd7e Před měsícem +2

    እንኳን ደስ አለሽ፣እንኳን በሰላም ተገላገልሽ በጣም ደስ ይላል God bless

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 Před měsícem

    አሜን እ/ር እንኳን በሰለም ገላገለሽ እንኳን ማሚ ሆንሽ🎉🎉🎉

  • @user-es3ru3if8g
    @user-es3ru3if8g Před měsícem +1

    ዲቦራዬእንኳን በሰላም ተገላገልሽ ስጦታዬም እድግ ትበልልሽ❤❤❤

  • @user-xe6ow3oz9x
    @user-xe6ow3oz9x Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን በሠላም ተገላገልሸ❤❤❤

  • @ASTUTUBE21
    @ASTUTUBE21 Před měsícem

    እንኳን እግዚአብሔር በሰላም ገላገለሽ ዲቦ 😊🎉

  • @halom3886
    @halom3886 Před 26 dny

    እንኳን አላህ በሰላም ተገላገልሽ

  • @user-jw3sm9ev4z
    @user-jw3sm9ev4z Před měsícem

    እንኳን እግዚአብሔር በስላም ገላገለሽ❤❤❤❤

  • @Blacklion546
    @Blacklion546 Před měsícem

    እንካን ደስ አለሽ 💐💐💐

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 Před měsícem +2

    Masha Allah enema kedero jemero teketayesh negn congratulations 🎈🎊

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 Před 12 dny

    እንኳንበሰላም ተገላግልሽ እግዚአብሔር ያሳድግሽልኝ

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በስላም ተገላገልሽ

  • @F1234
    @F1234 Před měsícem +1

    Waww Congra ❤ diboyy

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 Před měsícem +1

    Mashiallah enkuwan beselam tegenagnesh keligish!!!🎉

  • @sameri424
    @sameri424 Před měsícem

    የኔ ውድ እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እግዚያብሄርን አመስግኚ አሁንም ጥበቃው አይለይሽ

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 Před měsícem +2

    ዋዉ እንኳን ደስ ያለሽ መቡሩክ አላሕ ያሣድግልሽ

  • @nawenee1663
    @nawenee1663 Před 11 dny

    እንኩዋን ደስ አለሽ ጌታ ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @selayberhe2276
    @selayberhe2276 Před měsícem +1

    Congratulations meram ekan Selam teglsh esay elelelele ❤️🙏🙏

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 Před měsícem

    እንኳን ደስ አለሽ ዲቦ እንኳን በሰላም ተገላገል

  • @tigistbiru5348
    @tigistbiru5348 Před měsícem

    Enkan Maryam yemarchies .💐 💐💐

  • @user-dy2pr8tv1d
    @user-dy2pr8tv1d Před měsícem

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እናትነት ክብር ነው ። እንኳን ማርያም ማረችሽ ዲቦራዬ ።

  • @user-tt5dd4pk7y
    @user-tt5dd4pk7y Před měsícem

    እንኳን በሰላም ተገላገልሽ❤❤❤

  • @henaman574
    @henaman574 Před měsícem

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @directeroffice
    @directeroffice Před měsícem

    እንኳን በሰላም ተገላገል እንኳን እግዛብሔር እረዳሽ!!🙏🙏❤❤❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Před 22 dny

    እንኩዋን ማሪያም ማረችሽ።የስጦታ እናት❤❤❤

  • @alemlema657
    @alemlema657 Před měsícem +1

    ሰላም ዲቦዬ እንካን ደስያለሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @Asiatube
    @Asiatube Před měsícem

    እንኳን በሰላም ወለድሺ እህት

  • @user-hm6rd4kv5k
    @user-hm6rd4kv5k Před měsícem

    እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ❤❤❤ ደግሞ በጣም አምሮብሻል

  • @user-vl3by5ns1p
    @user-vl3by5ns1p Před měsícem +1

    ማሻአላህ እንኳን በሠላም ወለድሺ ዉዴ❤❤❤❤❤

  • @user-qs3hn8qr8d
    @user-qs3hn8qr8d Před měsícem

    ደስ ብሎኛል ። እግዚአብሔር ያሳድግልሽ።

  • @user-of2zp8zu1i
    @user-of2zp8zu1i Před měsícem

    እንኳን ደስ ያለሽ !! እግዚአብሔር ልጅሸን እግዚአብሔር ያሳድግልሸ።

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir Před měsícem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኩዋን ጌታ እረዳሽ ዲቦዬ እሰይ እናትነት ድንቅ ነው❤❤❤❤❤

  • @SewrakonjoMengs
    @SewrakonjoMengs Před měsícem

    Divyeee 🥰🥰🥰🥰🎂🎂 enkan des alesh

  • @atsedetesfay2281
    @atsedetesfay2281 Před měsícem

    እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před měsícem +2

    እንኮን በሰላም ተገላገልሽ የመጀሙሪያ ሴት ልጅ ዕድል ይዛ ትመጣለች ይባላል ለማንኛውም እግዚኣብሔር ያሳድግልሽ ሴት ልጅ ለቤተሰቦ አሳቢ ናቸው በጣም ቆንጆ ሆነሻል እናትሽ እንኮን ኖሩልሽ በደንብ አርሰውሻል መጀመሪያ በደንብ ሙታረስ ጥሩ ነው

  • @meronlerango6644
    @meronlerango6644 Před měsícem

    Congratulations ❤❤❤diboye እየአንዳንዷን step ጌታ ረድቶሻል

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 Před měsícem

    Deboraye yena konjo Enqan Mariyame Marechesh❤❤❤
    Wow ejege betame desi yelale.
    Bewoneti ejege betame desi belogale ❤❤❤. Yena jegena betame gobezi nesh .❤❤❤

  • @azalechkebede251
    @azalechkebede251 Před měsícem

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ ተመስገን🙏💕🙏💕🙏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před měsícem +1

    ኦ እንኳን በስላም ተገላገልሽ 🙏🏻🙏🏻🌷🌹💕

  • @senaitfeleke9466
    @senaitfeleke9466 Před měsícem

    Congratulations emebete beshelem tawutash

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 Před měsícem +1

    ዲቦራዬ ! እንኳን እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ገላገለሸ ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birhanshimelis801
    @birhanshimelis801 Před měsícem

    እንኳን ደስ አለሽ በጣም አስተዋይ እና ብልጥ ልጅ ነሽ ጌታ ይባርካቹ ❤❤❤

  • @bibishobibisho9686
    @bibishobibisho9686 Před měsícem

    Ewii እንክዋን ደስ ያለሽ

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 Před měsícem

    Enkuwan des alesh Diboraye ❤ MashaAllah