VLOG : ሽቶ እንዲቆይ አቀባብ 🥰 A Day Out With My Mum and Daughter : Newborn Baby Shopping : Dossier Perfume
Vložit
- čas přidán 11. 06. 2024
- ✨Dossier perfumes - bit.ly/3oOnAPv
Dossier discount code - EthiopianBeauty10 get $$off
dossier.co/products/discovery...
SUNNY VETIVER & NEROLI
FLORAL VIOLET
#dossierperfume #dossier #dossieroriginals
Ambery vanilla
Floral lavender
እናት እያለች ውለጅ እኛ ያለ እናት ነው እያለቀስን ምንም አልተራስንም እድለኛ ነሽ እናትሽም እድሜ ያጥግብሽ የልጅ ልጅ ልጆችሽን ለመዳር ያብቃሽ በይልን Love you all ! God is good !
ዲባራዬ ከልምዴ ልንገርሽ ልጅ ስታጠቢ ልጅ ስትይዢ ሽቶ አትቀቢ ልብስሽንቀይሬ ሽቶ በጣም እደምቶጂ አቃለሁ ግን ሽቶ ይረብሻቸዋል ሳይነስ የመጣባቸው ዋል በጣም ነው የሚጨነቁት ሽቶብተይ ጥሩ ነው እስታድግ ትቀቢያለሽ
ጥሩ ምክር ነው🤗🙏🙏
ዲቦዬ መድሀኒያለም ያሳድግልሽ ውዴ❤
ዲቦየ ልጅ ሲመጣ ሁሉም ነገር ለልጅ መግዛት ያየነው ሁሉ ለልጀ የኔናት እናት ነት እዲት ነው
እኮ! በቃ ብታይ ሀሳቤ ሁሉ ለእስዋ ምን ላርግላት ነው🥰🤗
Congratulation🎉🎉
we need more vlog deboye ❤❤❤
Congray🎉🎉🎉❤❤❤
Congratulations 🎉🎉🎉🎉 egzyabhar yasadegelsh
Ya I need vlog
ወለዲሺ እግዚአብሔር ያሳዲህልሺ❤❤
Hey diboye😍 it’s so sweet video love it የ ስቶታ እናት you’re so strong and sweet just be careful with ሽቶ🩷🩷🩷
ቆንጆ እንዴት ቆየሽ
Ye hitsanuan tsegurua lay yaderagishiwun hair band please put on description box , ye 3 wer lij alegn.
የስጦታ እናት ማሻ አላህ የኔ ውድ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ከልጅሽ ጋራ
🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ እህቴ
ቖንጂዬ የአንቺን የሽቶ ቪዲዩዎች እንደማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም፡፡❤❤❤
አመሰግናለሁ❤
@@EthiopianBeauty ❤❤❤
እኔም አንቺ ፔጅ ላይ አይቼው 2 order adergi ye lavender የሚለውን ወድጄዋለሁ
I am Supper happy for you. I enjoyed this vlog. Three generations.
Please can you put hair pand for baby on description.
Waw good to see you Debu with cute baby girl & Mom.GBU❤
Thanks a lot🤗🤗🤗
wow Diboye enatnet tesmamtoshal betam ke enatish gar demo sitamru your mom very young .and beautiful as you !Egziabher tena ena edme yabzalachew! am glad to see this GBU🥰🥰🥰 sitotayenm be moges yasadegilsh yene qimem
Ameseginalew yene konjo, thank you🤗🙏🙏🥰
,ዲቦዬ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ 🎉❤ጌታዬ ልጅሽን በጥበብ በሞገስ በጤናና በእውቀት ያሳድግልሽ ለእናትሽም እንኳን ደስ አላቸው አያት ሲሆኑ እናቶች ደስታቸው እጥፍ ነው ተባረኩ 🎉🎉🎉❤❤
አሜን አሜን🙏 አመሰግናለሁ❤
ዲቦራዬ አምሮብሻል ❤️እናትሽ ጥሩ አርሰውሻል እግዚአብሔር ይመስገን🙏
አመሰግናለ: አዎ ማን እንደ እናት🥰
❤
You are way beautiful with your natural hair. With your WIGs you look like an old doll
Hehe thank you🥰
ውይ ወለድሽ እንዴ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ❤ እርጉዝ ሆነሽ ሳናይሽ። ቦይፍሬንድሽን ዶክተር ነው ብለሽ ካስተዋወቅሽን በሁዋላ ጠፍተሽ ነበር❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ዋዉ❤
Please yene konjo link askemechelen Thanks
you are so beautiful, motherhood suite you! you also love you mom. I am sure you daughter will Love you unconditionally !
Aww thank you, sis🥰 yes, my mum is everything. I pray to have a strong relationship with my children too🙏🙏🙏
የስጦታ እናት❤❤❤❤❤
😁🥰🥰🥰
እንደምን አለሽ ዲቦ እንኳን ደህና መጣሽ ስጦታ ደናናት 🎉🎉🎉
Alehulish🥰🤗 sitota eyadegech new betam bitay, egziaber yimesgen
ለምኑም 😂😂😂😂 አምሮብሻል
Enkone mareyam marcheshi
ሰላም የስጦታ እናት❤❤❤❤
አለሁልሽ እህቴ🥰🥰🥰
Shito l Love t 💖 ❤️ ♥️
Tnx betam gin yet new emagegnew siphora yigegnal please
Sephora yelem, Walmart gin ale
Sunderland new yaleshew idel,,,
Can u look nice. Can you please show me how you did ur eyebrows
👍👍👍
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️
Congratulations, ❤ how we could order from uk? Thank you.
Thank you🥰 they have started shipping to the UK, so you should be able to order from their website x 😊
Your Mom is young.
🥰 thank you
እግዚአብሄርያሳድግልሽ ዲቦ ግን ስጦታዬ እያልሽ ጥሪያት ልጅታ አትበያት
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እናትሽ ስላየሁ ደስ ብሎኛል
🥰🥰🥰
ethiopia yet new please adrasha nigerign debiye yene konjiye ❤❤❤❤
Le addis amet Addis akerbalew😊
Debo can you vlog about hospital bag please
My due is on
Eshi konjit, I will mention in my next vlog video 👍👍
ሰላም ዲቦራ እንዴት ነሸ ስጦታ እንዴት ነች ❤❤❤
Alehulish egziaber yimesgen. Sitota dena nat, tolo eyadegech new 🤗
betam amrobshal
እከን ደህነመጣሽ
Ameseginalew😁🥰
ዲቦ ካናዳ አለ እሱ ሽቶ ስጠይቅ ሊላ አሳዬኝ ካናዳ አልበርታ ያላችሁ ንገሮኝ?
የባህር ዳሯ
ሰላም ነው ያገሬ ልጅ🥰
@@EthiopianBeauty ስላምሽ ይብዛልኝ እስከነ ቤተስቦቺሽ
ትልቅ ሰው ሆነሽ 😮
Lakelgn shito lekersetna 😂😂aras negne
የሽቱ አፍቃሪ ነኝ ና እኒህን የሽቱ አይነቶች መጀረብ ፈልጌ ነበር ግን ባለሁበት ሀገር አላገኘሁትም
Awo bizu ager geba ship ayaregum, yet ager nesh?
@@EthiopianBeautyእ
@@EthiopianBeauty ሳኡድ
ሰላም ዲቧራ እንዴት ነሽ ልጅሽ እንዴት ናት አደገች ወይ አንችስ እየበረታሽ ነው እባክሽን እኔ በጣም ነው የምፈልገው እንግሊዝ አገር አይገባም አሉኝ ሽቶው አንቺ ባስቀመጥሽው ሊንክ ሞክሬ እንግዲ አንቺ አሁን ያለሽው እንግሊዝ ስለሆነ እባክሽን እንግሊዝ ውስጥ በየትኛው ሊንክ ነው ልንገዛ የምንችለው እባክሽ መልሺልኝ ሲመችሽ እንዳታልፍው አደራ
ለልጅ ግን ጥሩ አይደለም
U looks buge!