girma belete Zem beye ዝም ብዬ / new mezmur protestant song ግርማ በለጠ 22 worship team

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 02. 2023
  • ትንቢተ ዕንባቆም 3
    19፤ ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።
    which
    begins with a complaint, ends with one of the most beautiful songs in the Bible
    በቃ በቃ ዝም ብዬ አመልካለሁ
    ዝም ብዬ አመልካለሁ
    በቃ በቃ ዝም ብዬ አመልካለሁ
    ዝም ብዬ አመልካለሁ
    ዝም ብዬ ዘምራለሁ
    ዝም ብዬ አመልካለሁ
    ያሰብኩት ያለምኩት ባይሆንልኝ
    ዝም ብዬ አመልካለሁ
    ኑሮዬ ቢሞላ ቢጐልብኝ
    ዝም ብዬ አመልካለሁ
    ከብቶች ቢጐልብኝ ከጋጣዬ
    ዝም ብዬ አመልካለሁ
    በወይንም ሐረግ ጠፍቶ ፍሬ
    ዝም ብዬ አመልካለሁ
    ቢጨልም ዙሪያዬ ቢከበኝ መከራ
    አልጠራጠርም እ/ር አለ ከኔ ጋራ
    በነገሮች ብዛት ጌታን እልመዝንም
    አመልካለሁ እንጂ አላጉረመርምም
    በቃ በቃ ዝም ብዬ አመልካለሁ
    ሞላ አልሞላ ብዬ የማወራው ነገር
    ብዙ ቢኖረኝም ምነግረው ለ እ/ር
    ፍፁም አላቆምም ዝማሬና አምልኮ
    ከሁኔታ በላይ እ/ር ነው እኮ
    በቃ በቃ ዝም ብዬ አመልካለሁ
    ዝም ብዬ አመልካለሁ
    በቆመው ተራራ ድጥም በሞላበት
    እግሮቼን ያፀናል እንዳልሸራተት
    እ/ር ኀይሌ ነው ደስታና ብርታቴ
    ከስጋት ማረፍያ የመዝሙር ምክንያቴ
  • Hudba

Komentáře • 111

  • @MengistuHigu-yl9vf
    @MengistuHigu-yl9vf Před 27 dny +1

    Amen 🙏🙏

  • @user-kg6we8mq4w
    @user-kg6we8mq4w Před 3 měsíci +1

    AMEEN AMEEN AMEEN 🙏 AMEEN AMEEN 🙏 AMEEN AMEEN 🙏

  • @berek2013
    @berek2013 Před 4 měsíci +1

    God blessed u all in the name if Jesus Christ amen have a great day and night ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetabebe6086
    @netsanetabebe6086 Před 10 měsíci +1

    Zembye amlkalhu amen amen

  • @melakumulissa6623
    @melakumulissa6623 Před 7 měsíci +1

    Amen amen🙏🙏🙌🙌

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 6 měsíci +1

    አወ..ዝም..ብዬ..አመልካለሁ

  • @davidjaruga6169
    @davidjaruga6169 Před 6 měsíci +2

    Beautiful Ethiopian Gospel music. I am from Papua New Guinea and just love your music, so heartwarming and spiritually uplifting. Thank you so much and God bless you for your distinct music.

  • @konjitgebre7645
    @konjitgebre7645 Před 7 měsíci +1

    Wow God bless you 💘💘💘🤲🤲🤲🤲💯

  • @wildlife.beautiful
    @wildlife.beautiful Před rokem +4

    አንተ የተባረክ ልጅ ❤️ ጠዋቴን ድስ የሚል ጠዋት ሆነልኝ ይሄንን መዝሙር እየሰማው

  • @user-gz4op5so5b
    @user-gz4op5so5b Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetabebe6086
    @netsanetabebe6086 Před 11 měsíci +2

    Desmetlu nachehu egzeaber amelak yebarekachehu 🎻🎻🎻🎤🎹🎧 zemnachehu yebarek

  • @eth-nano
    @eth-nano Před rokem

    Amen nw

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 4 měsíci +1

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው !!❤❤❤🙌🙌🙌

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 Před rokem +1

    አሜንንን አሜንንን ውውውው ሃሌሉያ ዝም ብዬ አመልካሎ ሁልም የሚቺል ለ አግዚአብሔር ዝም ብዬ አመልካሎ እስይይይይይይ አሜንንን
    አግዚአብሔር ይባረካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🔥🔥🕊️🕊️😘😘😘😘😘😘😘🛋️🛋️🙏🎤🎤🎤🎤🎤🎧🎧🎧🎧🎧🎧🙏✅️

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 9 měsíci +1

    Amennnnnnn 😇😇😇😇❤❤❤
    ዝም ብዬ አመልካለሁ !!!

  • @biyamekbib6012
    @biyamekbib6012 Před 5 měsíci +1

    amen

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 8 měsíci +1

    😍😍😍😍😍😍😍💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @firewhailemariam8394
    @firewhailemariam8394 Před rokem +1

    ዝም ብዬ አመልካለሁ ዝም ብዬ እዘምራለሁ አሜን ተባረኩ

  • @jerrydagi4155
    @jerrydagi4155 Před rokem +4

    ዝም ብዬ አመልካለሁ ዝም ብዬ እዘምራለሁ
    ብሩካን ናችሁ የጌታ ልጆች ❤❤
    የሚገባ እና የሚጋባ መዝሙር ነዉ 😍😍

  • @inhimwelive2554
    @inhimwelive2554 Před 7 měsíci +1

    Thank you brother Girma and the blessed group for singing my favourite scripture- Habakuk 3:17-19!

  • @qalkal1922
    @qalkal1922 Před rokem +3

    እውነት ነው ነፍስን ያድሳል የውስጥ መረጋጋትን ሰላምን እረፍትን ይሰጣል። ተባረኩ። 🎉❤🎉❤🎉

  • @racheltadesse3645
    @racheltadesse3645 Před rokem

    አመልካለሁ ዝም ብዬ አመሰግናለሁ ዝም ብዬ ሁሉ ቢጠፋ አመልካለሁ ዝም ብዬ ብቻዬን ብሆን መከራ ቢሆን ዝም ብዬ አመልካለሁ ተባረኩ በብዙ በብዙ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zetseatprinting
    @zetseatprinting Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Před 9 měsíci +1

    ዘመናችሁ ይባረክ!!😇😇❤❤

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 Před rokem +1

    በቃ !!! ዝም ብዬ አመልካለሁ !!!
    😭😭😭😭😭😭😭 ተባረኩ ! ነፍሳችሁ ትለምልም! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይጨምርላችሁ ። 🥰🥰🥰😇😇😇🙏🙏🙏

  • @birhanuketema4822
    @birhanuketema4822 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባረካችው በረቱ በዘው ቀጥሉ

  • @solomonbygrace3396
    @solomonbygrace3396 Před rokem

    Girmesh you are sooo Blessed

  • @lemlemmetaferia93
    @lemlemmetaferia93 Před rokem +1

    Amen!Amen! Zim bye Amelkelhu!! 👋 tebereku!

  • @Afronegntube
    @Afronegntube Před rokem

    እሰይይ ዝም ብዬ አመልካለሁ ዝም ብዬ እዘምራለሁ እየሱሴ 🙏🙏🙏

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 Před rokem +1

    አሜን አመልካለሁ ዝም ብዬ አሜን

  • @sebleyeyeshilij5929
    @sebleyeyeshilij5929 Před rokem

    Geta Zemanachihu yibarkh

  • @elsakifle7322
    @elsakifle7322 Před rokem +2

    ዝም ብዬ .... አሜን። ተባረኩ።

  • @engdam91154
    @engdam91154 Před rokem

    ፊዕሞ አላቆምም ዝማሬና አምልኮ ከሁኔታ በላይ እግዚአብሄር ነው እኮ! አሜን ሃሌሊያ ስምህ ይባረን የኔ ጌታ! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yerusalemshinash1006
    @yerusalemshinash1006 Před rokem +1

    Amen hallelujah

  • @mesfinabdul6705
    @mesfinabdul6705 Před rokem +1

    God bless you all, 22 Full Gospel worship team.

  • @tsikuki9982
    @tsikuki9982 Před rokem +2

    Yesssss he is worthy to be worshipped

  • @ZemariYaredElias
    @ZemariYaredElias Před rokem

    Amen amen 🙏 zemebeya amelkalew ❤❤❤❤

  • @kiedst1143
    @kiedst1143 Před rokem

    ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ❤❤❤ግርምሽ ዝማሬ በጉጉት ነው ምጠብቃቸው

  • @mehretabmengesha
    @mehretabmengesha Před 7 měsíci +1

    Wowo wow wow My God Bless you all 🙏 ❤ More anointing

  • @helenabraham5705
    @helenabraham5705 Před rokem

  • @ees988
    @ees988 Před rokem

    Awo Zim biye amalkalehu, nerege endale hono!

  • @wengel4all
    @wengel4all Před rokem +3

    What a beautiful song! I have been listening to it the last two weeks, and it has indeed revived and restored my soul. Indeed, if you Keep praising the lord, if you keep worshiping him, you will experience a peace and a joy that surpasses all understanding despite all the discouraging situations around you! God bless you Girma Belete and all the singers.
    Please if it is ok, it will be really great if you add the lyrics on the description box.
    Thank you!

  • @johnfekadu
    @johnfekadu Před rokem

    Wawoo ewinet new. Enamelikewaken

  • @mesashtadesse6417
    @mesashtadesse6417 Před rokem +2

    አሜን!! የመዝሙር ምክንያቴ እግዚአብሔር 💜

  • @mosisasefa4007
    @mosisasefa4007 Před rokem +2

    still listening this song! what a message!

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 Před rokem +1

    Haleluyaaa✋✋🖐 jesus is lord❤❤🙏

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 Před rokem

    አሜን! ተባረኩልን!

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Před rokem +1

    ተባረኩልኝ ምወዳቹ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @derejetsegaye9797
    @derejetsegaye9797 Před rokem

    አሜን አመልካለሁ ዝም ብዬ

  • @sofitareko462
    @sofitareko462 Před rokem

    ዝም ብዬ አመልካለሉ አሜን

  • @hossaenaadada3120
    @hossaenaadada3120 Před rokem +1

    May God bless you all!

  • @efrataefrata9955
    @efrataefrata9955 Před rokem +1

    God bless you all 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @odaamanuel9650
    @odaamanuel9650 Před rokem

    Wow! God bless you All!

  • @merondegu6017
    @merondegu6017 Před rokem

    ዋው ተባረኩ ሀያላኖች 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nahomalex1618
    @nahomalex1618 Před rokem

    ኡኡኡኡ ሲጣፍጥ God bless you ❤❤

  • @zetseatprinting
    @zetseatprinting Před 8 měsíci +1

    wow GBU ✅

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🥰🙏

  • @abebewolderufael2591
    @abebewolderufael2591 Před rokem

    Tebareku

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m Před 8 měsíci +1

    😍😃😃😃😃😃😃😃💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @fikrewold
    @fikrewold Před rokem

    What a blessed worship! Zemenachihu Yilemlim. :)

  • @samrialex6908
    @samrialex6908 Před rokem +1

    Tebareku 😍😍

  • @meseretdaniel2204
    @meseretdaniel2204 Před rokem

    May God bless you all

  • @MKDemoz
    @MKDemoz Před rokem

    Zimbye

  • @kalebtamirat8414
    @kalebtamirat8414 Před rokem

    God bless you

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 Před rokem

    Inbakom

  • @GiftBeBlessed
    @GiftBeBlessed Před rokem

    i love it 💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌

  • @eyouelasfaw3021
    @eyouelasfaw3021 Před rokem

    Blessings you ❤❤❤❤

  • @hiliwunademissie8725
    @hiliwunademissie8725 Před rokem

    God bless you ❤❤

  • @mintamirpetros1742
    @mintamirpetros1742 Před rokem

    ዝም ብዬ አመልካለሁ!

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 Před rokem

    Be blessed dears all.
    አመልካለሁ ዝም ብዬ 🎷🥁🎷🥁🎷🥁 እዘምራለሁ ዝም ብዬ 🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸

  • @TheGracebaby
    @TheGracebaby Před rokem

    እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሄርን እናመልካለን::
    ውዶቼ ከናንተ ጋር ቀን መጥቶ እንደገና ጌታን እንዳመልክ እናፍቃለሁ... ጌታ ፀጋውን ያትረፍርፍላችሁ::

  • @merondegu6017
    @merondegu6017 Před rokem

    💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @mosessolomon6889
    @mosessolomon6889 Před rokem +1

    What does it mean ‘ዝም ብዬ ኣመልካለሁ’ ? This is a ridiculously vague sentence. ዝም ብሎ አምልኮ የሚባል ነገር የለም።

    • @girmabeletesongs
      @girmabeletesongs  Před rokem +7

      ትንቢተ ዕንባቆም 3
      17፤ ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ በወይንም ሐረግ ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ሥራ ቢጐድል፥ እርሾችም መብልን ባይሰጡ፥ በጎች ከበረቱ ቢጠፉ፥ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ፥
      18፤ እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በመድኃኒቴ አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ።

    • @girmabeletesongs
      @girmabeletesongs  Před rokem +3

      የሐዋርያት ሥራ 16
      24፤ እርሱም የዚህን ዓይነት ትእዛዝ ተቀብሎ ወደ ውስጠኛው ወኅኒ ጣላቸው፥ እግራቸውንም በግንድ አጣብቆ ጠረቃቸው።
      25፤ በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር።

    • @seyoumab
      @seyoumab Před rokem +3

      አንድ ቃል ብቻ ነጥሎ አውጥቶ የአንድን ሙዝሙር ሆነ ስብከት መልዕክት ማጣጣል በሌላም የክርስትና አረዳድ ላይ ከፍተኛ ችግር እንዳለ ያሳያል። ቢያንስ ስለዚህ ነገር አስተምሩኝ ማለት ጨዋነት ነው።

    • @mickeyalex589
      @mickeyalex589 Před rokem +9

      ዝም ብዬ አመልካለሁ ማለት …. ሳላጉረመርም… ሳላማርር .. ችግሩ እስከፈታ ወይ ተግዳሮቱ እስኪቀል.. አልጠብቅም .. ዘምራለሁ .. አመልካለሁ .. ስግደቴ ... ፀሎቴ … ይቀጥላል ማለት ነው … እንደ ዳንኤል.. ፀሎት አቁም ሲባል እንዳላቆመው… ጳውሎስ እና ሲላስ … ካቴናው እያለ እንደዘመሩ.. እስኪፈቱ ሳይጠብቁ እንዳመለኩ ማለት ነው፡፡
      ዝም ብዬ አመልካለው የሚባል ነገር አለ፡፡ ችግር እስኪፈታ መጠበቅ …. is rather ridiculously unacceptable concept of worship !!

    • @girmabeletesongs
      @girmabeletesongs  Před rokem

      Waw be blessed