Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
20 *__* ባሪያዬን ዳዊትን አገኘሁት፥ ቅዱስ ዘይትም ቀባሁት።21 እጄም ትረዳዋለች፥ ክንዴም ታጸናዋለች።22 ጠላት በእርሱ ላይ አይጠቀምም፥ የዓመፃ ልጅም መከራ አይጨምርበትም።23 ጠላቶቹን ከፊቱ አጠፋለሁ፥ የሚጠሉትንም አዋርዳቸዋለሁ።24 እውነቴና ምሕረቴም ከእርሱ ጋር ነው፥ በስሜም ቀንዱ ከፍ ከፍ ይላል።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘
SWfcegmb4yhvh¡looked ppllbnv5 ybhvcgxd
የኔ ብሩክ ተባረኪ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ 🤰 እርጉዝ ሆነሽ ነው ክሊፉን የሰራሽው
Ilovesomachchristina
😘😘😘😍😘😚😚😚
የኔ ውድ እህት ፂዬ ይሄ ገና ጅምር ነው ገና ብዙ #በዝማሬ ሀይል እንረሰርሳለን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋው ይብዛልሽ እኔ በጣም ተባርኬበታለው ተባረኪልኝ .....🙏👏👏👏💎🎸🎺💎🎻🎤🙏💎👏
ሱርዬ በጣም አመሰግናለው አንተ ቅን ነህ ተባረክ ።
@@tsionyosefofficial5372 tebareku yene mar siwodish hule tebarek
@@tsionyosefofficial5372 ቆንጆ🙏🙏
አሳለፈኝና አለፍኩት ያንን ቀን * 2ያለ ስጋት አለዉ ዛሬያለአንዳች ሰቀቀንየፈራሁት ሳይደርስብኝ ጭንቁ ቀን በዚያ ዘመንጌታ አበርትቶኝ አቁሞኝ አጽንቶኝየመከራዬን ጽዋ ደፋዉ ከእጄ ላይ አንስቶለካስ ፈተና ነዉ ክብርም ሲታለምሰልፍ መብሉ ነበር ተስፋዉ እስኪፈጸምገፍተዉ ሲያስቸግሩት ቀስተኞች ነዳፊዎችትንሹ የፍሬ ዛፍ ሲቃወሙት አጥፊዎችበአባቶቹ አምላክ ክንዱ ግን በረታእናዳለፈ ዉሃ መከራዉን ረሳሀረጎቹ አበቡ በክብሩ ላይ ሄዱ መጠለያም ሆነ ቀናለት መንገዱእጁረዳችኝ እናዳልቀር ሰጥሜእጁረዳችኝ ሀይሉም በድካሜእጁረዳችኝ ተገልጦ አገዘኝእጁእዳልወድቅ አቆመኝእጁአሳለፈኝና አለፍኩት ያንን ቀን * 2ድምጹ ያባብላል የዘላለም ተስፋዉሁሉን ከእጅ ያስጥላል ከልብ ለሰማዉእግር ፈቀቅ ብሎ እልፍ እዳልን ግን ፈተና ይገለጣል ተሰዉሮ ያያልንለበጎ ተቆጥሮ እሳቱ ያነጥራልበሁሉ አብሮን ያለ መዉጫዉን ያበጃልህልም ይተረጎማል ተስፋም እዉን ሆኖእግዚአብሔር ይክሳል ከመከራ አድኖ!እጁ…Blesss u tsiye love ur smile too much
Thank you so much dear brother you are blessed!!
Ameen
Lela yemilewu yelegnim. Tsegawun yesetesh egziabher yibarek. Anchim tebareki lezelealem.
ምርጥ #የጴንጤመዝሙር ነው።
ደስ ሲል ያልተለመደ ነገር❤❤❤እየሱስ ጌታ ነው።❤❤❤bless You Guys All❤
ጌታዬ አበርትቶኝ አቆመኝ አፅንቶኝየመከራዬን ፅዋደፋው ከጄ ላይ አንስቶ 🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️🙏😍
የኔ እናት ተባረኪልኝ ደግም በዚህ መዝሙር ብዙ ሰዎች ተባርከዋልከእኔ ጭምር ማለት ነው
ፂዮንዬ ስወድሽ መዝሙሮችሽ ደግም በጣም ነው ሚባርከኝ ድምፅሽ ደግሞ ለስለስ ስለሚል ስትዘምሪ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ተባረኪልኝ
ለምልሚልኝ ጺዬ❤🙏እግዚአብሔር አምላኩ የሆነ ሕዝብ ምስጉን ነው።
Eebbiifamtu koo Waaqayyoo ayyaana isa siif haa bayyisuu dabale
አሳለፈኝና አለፍኩት ያንን ቀን * 2ያለ ስጋት አለዉ ዛሬያለአንዳች ሰቀቀንየፈራሁት ሳይደርስብኝ ጭንቁ ቀን በዚያ ዘመንጌታ አበርትቶኝ አቁሞኝ አጽንቶኝየመከራዬን ጽዋ ደፋዉ ከእጄ ላይ አንስቶ.......................My God Bless you tsiyoniye................................................................................................................................
WOW WOW Yen KonjoooooooSitamirrrrrriiiiiiii Falige Now YematawutiWode Chalinalishi 🎸🔥🎸🔥🎸🔥🔥🎸Batami Weeeedddddd😘😘😘💖Tagashi Batami Ba Egzabiher HliwonaYetakamama NowGeta Yibarkiii HallelujahAmeeeeen AmeeeeenAmeeeeen Ameeeeeen BeyesusimAhunim Yicamarlishi Lamilimi🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥📚🔥🎸🔥💖Baka Wodishalooooooooo
ፂዬ ሁሉ በእግዚያብሔር ጊዜ ሆኖዋልተባረኪ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ያለምልምልሽ
Yene konjo geta berekrek yaregsh. Bezu entebekalin keanchi. Berchilign
Amesgnalew sari geta yakbrlgn 🙏🙏🙏
Tsioniye geta abzto ybarkish melkam zmare wdddddd enaregshslen .god bless u more and more .
የኔ ቆንጆ ከቨሮችሽን በጣም ነው የምወዳቸው በፊትሽ የምትገልጫቸው ነገሮች ለሙዚቃ ያለሽ መረዳት በጣም ነው ምወደው አሁን ደግሞ ጌታ እረድቶሽ በራስሽ መዝሙር በመገለጥሽ ደስ ብሎኛል መዝሙርሽንም ወድጄዋለሁ ለምልሚልኝ
Amen betam amesgnalew geta yakbrlgn 🙏🙏🙏
Ameeeeeen, Amen, eju redachinyi. Hallelujah. Geta zemenishini yibariki ene ehiti.
God bless you sis kzih bebelete bekiber ygletish zemenish bebetu eyagelegelishiw Ylek tebarekilin.
Amennnnn eseyy God bless you 🙏🙏🙏🙏
Yabate lij zemirilet le eyesus semu yebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Amen amen 💕🎤🥁🎷🎺🎹 Tebarkilign❤️❤️❤️🎷🎷
ይሄ መዝሙር ህይወት አለው!እውነትም እጁ!! ተባረኪ ፂ የኔ እህት!
wow yene wed geta anchin sileseten ameseginewalehuny birik bey
አሜን አሜን አሜን 🔥🔥🔥
God inhabits the praises of HIS people. May HE receive your praises and bless you more...
Amennnnnnnn tsiye tebareki begeta yitalfal simu yikiber
አሜን እጁ የረዳኝ ሰው ነኝ ክብር ክብር ይሁንለት ፂዮንዬ ተባረኪ
Yene meret sewadeshi Ekoo
Yene konjo tebareki
Tsiye siwodish !!zemenish yibarek.
Eseyyyyyyyyyyy amen amen haleluya tebareku
ብዙ ግዜ እሰማዋለሁ የተባረከ መዝሙር ተባረኪ
የኔ እናት
Wooow, the baby inside your womb is blessed. He/she is worshiping, hallelujah!God bless you my sister
Amen amen thank you so much 🙏🙏🙏
@@tsionyosefofficial5372 ተባረኪ
ተባረኪ!!!!!!!!!!!!!!!!!
በሚገርም መገለጥ እና በብዙ መረዳት የተወለደ ድንቅ ዝማሬ...እጅግ በጣም ነው የተባረኩበት...ውይይይይ............! ፂዬ...ተወዳጅ ጅማሬ...እንደተወደድሽ ማለቅ ይሁንልሽ...!
Amennn yene wendem berek belelgn
ዘመንሽ ይባረክ
ውይ አሜን 🥰😓 ዘመንሽ ይባረክ ፂዮ🥰
Tsiye zemensh ybarek tebarekilgn
tebarekii tsioniye geta birikii yarigsh
Uuuuuuuuuu #EYESUS #EYSUSEY👐👐💖💖💖💖💖💖WEYO TSIONEY sewedesh eko eyserahu mozmurochesh sesema wede Amlko new miwesdegn GETAYE selanchi yikber yimesgen ✋Berekt nesh 😍💓
Amen amen eseyyyy selehulum geta yibarek
@@tsionyosefofficial5372 AMEN AMEN ✋yabaty lij💖
አምን፣ አምን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ፡፡ዘመንሽ ይባረክ፣ ለዘለዓለም ተባርከሽ ቅሪ፡፡
Ufffffff 77 ጊዜ ሰማሁት በላሁት ጠጣሁት ተባረኩበት ።😭😭😭❤❤❤
Andiiiii ante dink sew thank you
ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ያባቴ ልጅ ዘመን ይለምልም ወድሻለው
ብሩክ ሁኚልን ፅ
ያሊስጋት አለው ዛረ ያላንዳች ሰቀቀን የፈራዉት ሳዬርሰኝ በጭንቁ ቀን በዚያ ዘመን
ሃሌሉያ
ፂዬ ❤❤እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ይጨምርልሽ ...በጣም ሚገርም መዝሙር ነው እውነት እኮ ነው የእግዚአብሔር እጅ ማን ያልደገፈ ያላበረታው አለ ስሙ ይባረክ። ካንቺ ደግሞ ብዙ እንጠብቃለን😍
Medye yibarkish weldesh le mesam geta yirdash yene melkam🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
Tebareki enwedshal keri zemensh yebarek
tsiko swedish be geta feker 😘😘😘😘😘😘😘tebarekiln. Be bizu 🙏🙏
በጣም ነው የወደድኩት መዝሙሩን። በ አገልግሎትሽ ሁሌም እንደተባረኩ ነው ደሞ ከ አውታሩ ከበደ መዝሙር ጋር ይሄዳል "ስቄ ቀርቻለሁ" የሚለው።።።አሜን አሜን የመከራዬን ጽዋ ደፋው ከ እጄ ላይ አንስቶ!!! God bless you and yours!
Ke 20 gize belay semiche alitegebikum be iwunet Geta zemenishin yibarek tsiyoo yemigerimi mezemur new Geta abizito yibarikish semiche semiche yinafikegnal uuuuuuufffffffffff tebareki
Tebareki. Eyesus geta new
Tsiye tinafikignalesh lene medhanete new mezmurish birk beyilign
እስይ እስይ እልልልልልልልልልአሜን አሜን ተባረኪ የኔ ምርጥ ተባረኩ
Yabate. Lij. Gera. Yibarejishign. Atqumi. Alifwshi. 7 anti. gurari. Wwrshi. Esuke. Almi. Darecha. Hijj. Atqumi. AmeeeeenAmeeeeen.
አንች ራስሽ በረከት ነሽ ። ካንች የሚወጣዉ ሁሌም ለበረከት ነዉ ። ዚየ ኧረ አይ ላቪዉ
😂😂ኤንዲዬ አመሰግናለው
ተባሪኪ ከፍ ከፍ በይ ላከበረሽ ጌታ ክብርን በዝማሬ አቅርቢ!!የጌታ ህልወት ካንቺ ጋር ይሁን
የሚገርም ዝማሬ ነው ፅዮን በብዙ ተባረኪ
tebarek tsion
የመከራዬን ፅዋ.....ZEMRI BEKA TSiyeee
wow!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! GBU!!!!!! jireenyi kee haa eebbifamu,umurii dheeraa Waaqayyo siif haa kennu!!!!!!!
AmenAmenAmenAmeeenAmenAmenAmenTebareki Tebarekiiiiiii ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ፅዬ መጣም ቆንጆ ዝማሬ ነው ጌታ አብዝቶ በዝማሬ ይሙላሽ የካሳ ዘመን ያርግልሽ የኔ እህት በጣም ነው የማከብርሽ ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪልኝ
Betam amesgnalew geta yakbrlgn 🙏🙏🙏
Wow yemibarek zemare Geta zemensen yebarkek ewnet newGeta yabertal
Amen Amen Tebareki Eg/re Tsegawen Yabzaleshe
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN yemekerayen tsew defaw kej lay anseto!!!!!
tebareki tsi
tsi gitimun kenezemaw wedijewalew tebareki
Esey geta yibarkh wendeme
@@tsionyosefofficial5372 Amen
gooftichi dibata isaa siif haa dabalu!!!!!! afaan oromoo dabalii nuuf faarfadhu, caalaa dhageenyee ittiin eebbifamna, amani karaan isaa vocalii seente irratti baayyee nama mararta!!!
በብዙ ተባረኪ ከፍ በይልኝ ከክብር ወደ ክብር መሻገር ይሁንልሽ!!!
ዋው የኔ እህት እንዴት ደስ እንዳለኝ አትጠይቂኝ ፣ ደግሞም እንዴት ደስ እንደምትዬ ስወድሽ እኮ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፣ በርቺ ቀጥዬ ፣ አንቺ ሞገሳም ልጅ እንደልማዱ እግዚአብሔር ያበርታሽ ፡፡ አሜን እሜን አሜን
Amen ለዘላለም። ብሩክ ሁኚ ፅ.....ዬዬ
tebareki
Amen Amen Amen Hashuuuuuuuu elelelelelelelelele Amen eyesuse geta tebareki geta yebarekishi siwodeshiko AMEN
አደጊ ፣አንደ ዮሴፍ ለምልሚ
Surafel men new bechawen hun (I just kidding) Bless You all,
የኔቆንጆ ጌታ አብእዝቶይ ባርክሽ፣😍😘😘😘
Tebarekelegn
Tsiye u are so blessed am truly blessed with this song can't stop listening !!!
Thank you abiguye your blessed 🙏🙏🙏
ይቺን ልጅ ስወዳት ተባረኪ
Kibir lesmu yihun🙏👏👏 dink mezmur❤
Tebareku
አቺቺቺ የተባረክሽ ፀጋ ይብዛልሽ እሰይ ለምልሚ
Yena konjo zmenshe yberki lbzoche berketi huge🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕
🙏🏼🙏🏼🙏🏼💕💕💕
I listened it lots of times when COVID has announced as pandemic and I really saw God’s Hand delivering me and my home
ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን ክብረ ይሁን ለእግዚአብሔር
Tsiye God bless you!
እርሡ እያለ ስጋት የለም ተባረኪ
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው በርቺ !!
የኔ ቆንጆ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩ ሁላችሁም በኢየሱስ ስም😍😍😍
God bless you tsiye you are our blessing 😍🙏🙌
Tsi yene marr geta yibariksih hulachewum Siwodachewww tebarekuuu begena mederer amaregn indeinanitee iderasaleww geta bifekidina binor
ጽዬ ተባረኪ በጣም ደስ ይላል......... can't stop listing 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤Mokshe geta zemeneshen yebarekiw Ategedebi wedefet mezeregat yehuneleshe yebezaleshe 🙏🙏🙏weddd new maregeshe
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ከፍ በሉ በጌታ ፀጋአለባበሳችሁን ጨምሮ ድንቅ ናችሁ ጨዋ አለባበስ
እህቴ ተባረኪ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
ፂዬ ተባረኪልን GOD BLESS YOU MORE AND MORE.
TSIONIYYEE KOO BAREEDDUUKOOOWAAQAYYO SIHAAA EEBBISU
I can't stop listening this song. Tebarekilign my favorite.
Tebarekilgni Yene wude
Blessed
20 *__* ባሪያዬን ዳዊትን አገኘሁት፥ ቅዱስ ዘይትም ቀባሁት።
21 እጄም ትረዳዋለች፥ ክንዴም ታጸናዋለች።
22 ጠላት በእርሱ ላይ አይጠቀምም፥ የዓመፃ ልጅም መከራ አይጨምርበትም።
23 ጠላቶቹን ከፊቱ አጠፋለሁ፥ የሚጠሉትንም አዋርዳቸዋለሁ።
24 እውነቴና ምሕረቴም ከእርሱ ጋር ነው፥ በስሜም ቀንዱ ከፍ ከፍ ይላል።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘
SWfcegmb4yhvh¡looked ppllbnv5 ybhvcgxd
የኔ ብሩክ ተባረኪ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ 🤰 እርጉዝ ሆነሽ ነው ክሊፉን የሰራሽው
Ilovesomachchristina
😘😘😘😍😘😚😚😚
የኔ ውድ እህት ፂዬ ይሄ ገና ጅምር ነው ገና ብዙ #በዝማሬ ሀይል እንረሰርሳለን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋው ይብዛልሽ እኔ በጣም ተባርኬበታለው ተባረኪልኝ .....🙏👏👏👏💎🎸🎺💎🎻🎤🙏💎👏
ሱርዬ በጣም አመሰግናለው አንተ ቅን ነህ ተባረክ ።
@@tsionyosefofficial5372 tebareku yene mar siwodish hule tebarek
@@tsionyosefofficial5372 ቆንጆ🙏🙏
አሳለፈኝና አለፍኩት ያንን ቀን * 2
ያለ ስጋት አለዉ ዛሬ
ያለአንዳች ሰቀቀን
የፈራሁት ሳይደርስብኝ
ጭንቁ ቀን በዚያ ዘመን
ጌታ አበርትቶኝ አቁሞኝ አጽንቶኝ
የመከራዬን ጽዋ ደፋዉ ከእጄ ላይ አንስቶ
ለካስ ፈተና ነዉ ክብርም ሲታለም
ሰልፍ መብሉ ነበር ተስፋዉ እስኪፈጸም
ገፍተዉ ሲያስቸግሩት ቀስተኞች ነዳፊዎች
ትንሹ የፍሬ ዛፍ ሲቃወሙት አጥፊዎች
በአባቶቹ አምላክ ክንዱ ግን በረታ
እናዳለፈ ዉሃ መከራዉን ረሳ
ሀረጎቹ አበቡ በክብሩ ላይ ሄዱ
መጠለያም ሆነ ቀናለት መንገዱ
እጁ
ረዳችኝ እናዳልቀር ሰጥሜ
እጁ
ረዳችኝ ሀይሉም በድካሜ
እጁ
ረዳችኝ ተገልጦ አገዘኝ
እጁ
እዳልወድቅ አቆመኝ
እጁ
አሳለፈኝና አለፍኩት ያንን ቀን * 2
ድምጹ ያባብላል የዘላለም ተስፋዉ
ሁሉን ከእጅ ያስጥላል ከልብ ለሰማዉ
እግር ፈቀቅ ብሎ እልፍ እዳልን ግን
ፈተና ይገለጣል ተሰዉሮ ያያልን
ለበጎ ተቆጥሮ እሳቱ ያነጥራል
በሁሉ አብሮን ያለ መዉጫዉን ያበጃል
ህልም ይተረጎማል ተስፋም እዉን ሆኖ
እግዚአብሔር ይክሳል ከመከራ አድኖ!
እጁ…
Blesss u tsiye love ur smile too much
Thank you so much dear brother you are blessed!!
Ameen
Lela yemilewu yelegnim. Tsegawun yesetesh egziabher yibarek. Anchim tebareki lezelealem.
ምርጥ #የጴንጤመዝሙር ነው።
ደስ ሲል ያልተለመደ ነገር❤❤❤
እየሱስ ጌታ ነው።❤❤❤
bless You Guys All❤
ጌታዬ አበርትቶኝ
አቆመኝ አፅንቶኝ
የመከራዬን ፅዋ
ደፋው ከጄ ላይ አንስቶ 🔥🔥🔥❤️❤️❤️❤️🙏😍
የኔ እናት ተባረኪልኝ ደግም በዚህ መዝሙር ብዙ ሰዎች ተባርከዋል
ከእኔ ጭምር ማለት ነው
ፂዮንዬ ስወድሽ መዝሙሮችሽ ደግም በጣም ነው ሚባርከኝ ድምፅሽ ደግሞ ለስለስ ስለሚል ስትዘምሪ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ተባረኪልኝ
ለምልሚልኝ ጺዬ❤🙏
እግዚአብሔር አምላኩ የሆነ ሕዝብ ምስጉን ነው።
Eebbiifamtu koo Waaqayyoo ayyaana isa siif haa bayyisuu dabale
አሳለፈኝና አለፍኩት ያንን ቀን * 2
ያለ ስጋት አለዉ ዛሬ
ያለአንዳች ሰቀቀን
የፈራሁት ሳይደርስብኝ
ጭንቁ ቀን በዚያ ዘመን
ጌታ አበርትቶኝ አቁሞኝ አጽንቶኝ
የመከራዬን ጽዋ ደፋዉ ከእጄ ላይ አንስቶ
.......................
My God Bless you tsiyoniye................................................................................................................................
WOW WOW Yen Konjooooooo
Sitamirrrrrriiiiiiii Falige Now Yematawuti
Wode Chalinalishi 🎸🔥🎸🔥🎸🔥🔥🎸
Batami Weeeedddddd😘😘😘💖
Tagashi Batami Ba Egzabiher Hliwona
Yetakamama Now
Geta Yibarkiii Hallelujah
Ameeeeen Ameeeeen
Ameeeeen Ameeeeeen Beyesusim
Ahunim Yicamarlishi Lamilimi🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥📚🔥🎸🔥💖
Baka Wodishalooooooooo
ፂዬ ሁሉ በእግዚያብሔር ጊዜ ሆኖዋል
ተባረኪ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ያለምልምልሽ
Yene konjo geta berekrek yaregsh. Bezu entebekalin keanchi. Berchilign
Amesgnalew sari geta yakbrlgn 🙏🙏🙏
Tsioniye geta abzto ybarkish melkam zmare wdddddd enaregshslen .god bless u more and more .
የኔ ቆንጆ ከቨሮችሽን በጣም ነው የምወዳቸው በፊትሽ የምትገልጫቸው ነገሮች ለሙዚቃ ያለሽ መረዳት በጣም ነው ምወደው አሁን ደግሞ ጌታ እረድቶሽ በራስሽ መዝሙር በመገለጥሽ ደስ ብሎኛል መዝሙርሽንም ወድጄዋለሁ ለምልሚልኝ
Amen betam amesgnalew geta yakbrlgn 🙏🙏🙏
Ameeeeeen, Amen, eju redachinyi. Hallelujah. Geta zemenishini yibariki ene ehiti.
God bless you sis kzih bebelete bekiber ygletish zemenish bebetu eyagelegelishiw Ylek tebarekilin.
Amennnnn eseyy God bless you 🙏🙏🙏🙏
Yabate lij zemirilet le eyesus semu yebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen 💕🎤🥁🎷🎺🎹
Tebarkilign❤️❤️❤️🎷🎷
ይሄ መዝሙር ህይወት አለው!
እውነትም እጁ!! ተባረኪ ፂ የኔ እህት!
wow yene wed geta anchin sileseten ameseginewalehuny birik bey
አሜን አሜን አሜን 🔥🔥🔥
God inhabits the praises of HIS people. May HE receive your praises and bless you more...
Amennnnnnnn tsiye tebareki begeta yitalfal simu yikiber
አሜን እጁ የረዳኝ ሰው ነኝ ክብር ክብር ይሁንለት ፂዮንዬ ተባረኪ
Yene meret sewadeshi Ekoo
Yene konjo tebareki
Tsiye siwodish !!
zemenish yibarek.
Eseyyyyyyyyyyy amen amen haleluya tebareku
ብዙ ግዜ እሰማዋለሁ የተባረከ መዝሙር ተባረኪ
የኔ እናት
Wooow, the baby inside your womb is blessed. He/she is worshiping, hallelujah!
God bless you my sister
Amen amen thank you so much 🙏🙏🙏
@@tsionyosefofficial5372 ተባረኪ
ተባረኪ!!!!!!!!!!!!!!!!!
በሚገርም መገለጥ እና በብዙ መረዳት የተወለደ ድንቅ ዝማሬ...እጅግ በጣም ነው የተባረኩበት...ውይይይይ............! ፂዬ...ተወዳጅ ጅማሬ...እንደተወደድሽ ማለቅ ይሁንልሽ...!
Amennn yene wendem berek belelgn
Amennn yene wendem berek belelgn
ዘመንሽ ይባረክ
ውይ አሜን 🥰😓 ዘመንሽ ይባረክ ፂዮ🥰
Tsiye zemensh ybarek tebarekilgn
tebarekii tsioniye geta birikii yarigsh
Uuuuuuuuuu #EYESUS #EYSUSEY👐👐💖💖💖💖💖💖
WEYO TSIONEY sewedesh eko eyserahu mozmurochesh sesema wede Amlko new miwesdegn GETAYE selanchi yikber yimesgen ✋
Berekt nesh 😍💓
Amen amen eseyyyy selehulum geta yibarek
@@tsionyosefofficial5372 AMEN AMEN ✋yabaty lij💖
አምን፣ አምን ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ፡፡
ዘመንሽ ይባረክ፣ ለዘለዓለም ተባርከሽ ቅሪ፡፡
Ufffffff 77 ጊዜ ሰማሁት በላሁት ጠጣሁት ተባረኩበት ።😭😭😭❤❤❤
Andiiiii ante dink sew thank you
ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ያባቴ ልጅ ዘመን ይለምልም ወድሻለው
ብሩክ ሁኚልን ፅ
ያሊስጋት አለው ዛረ ያላንዳች ሰቀቀን
የፈራዉት ሳዬርሰኝ በጭንቁ ቀን በዚያ ዘመን
ሃሌሉያ
ፂዬ ❤❤እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ይጨምርልሽ ...በጣም ሚገርም መዝሙር ነው እውነት እኮ ነው የእግዚአብሔር እጅ ማን ያልደገፈ ያላበረታው አለ ስሙ ይባረክ። ካንቺ ደግሞ ብዙ እንጠብቃለን😍
Medye yibarkish weldesh le mesam geta yirdash yene melkam🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
Tebareki enwedshal keri zemensh yebarek
tsiko swedish be geta feker 😘😘😘😘😘😘😘tebarekiln. Be bizu 🙏🙏
በጣም ነው የወደድኩት መዝሙሩን። በ አገልግሎትሽ ሁሌም እንደተባረኩ ነው ደሞ ከ አውታሩ ከበደ መዝሙር ጋር ይሄዳል "ስቄ ቀርቻለሁ" የሚለው።።።አሜን አሜን የመከራዬን ጽዋ ደፋው ከ እጄ ላይ አንስቶ!!! God bless you and yours!
Ke 20 gize belay semiche alitegebikum be iwunet Geta zemenishin yibarek tsiyoo yemigerimi mezemur new Geta abizito yibarikish semiche semiche yinafikegnal uuuuuuufffffffffff tebareki
Tebareki. Eyesus geta new
Tsiye tinafikignalesh lene medhanete new mezmurish birk beyilign
እስይ እስይ እልልልልልልልልል
አሜን አሜን ተባረኪ የኔ ምርጥ ተባረኩ
Yabate. Lij. Gera. Yibarejishign. Atqumi. Alifwshi. 7 anti. gurari. Wwrshi. Esuke. Almi. Darecha. Hijj. Atqumi. Ameeeeen
Ameeeeen.
አንች ራስሽ በረከት ነሽ ። ካንች የሚወጣዉ ሁሌም ለበረከት ነዉ ። ዚየ ኧረ አይ ላቪዉ
😂😂ኤንዲዬ አመሰግናለው
ተባሪኪ ከፍ ከፍ በይ ላከበረሽ ጌታ ክብርን በዝማሬ አቅርቢ!!የጌታ ህልወት ካንቺ ጋር ይሁን
የሚገርም ዝማሬ ነው ፅዮን በብዙ ተባረኪ
tebarek tsion
የመከራዬን ፅዋ.....ZEMRI BEKA TSiyeee
wow!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! GBU!!!!!! jireenyi kee haa eebbifamu,umurii dheeraa Waaqayyo siif haa kennu!!!!!!!
AmenAmenAmenAmeeenAmenAmenAmenTebareki Tebarekiiiiiii ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ፅዬ መጣም ቆንጆ ዝማሬ ነው ጌታ አብዝቶ በዝማሬ ይሙላሽ የካሳ ዘመን ያርግልሽ የኔ እህት በጣም ነው የማከብርሽ ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪልኝ
Betam amesgnalew geta yakbrlgn 🙏🙏🙏
Wow yemibarek zemare Geta zemensen yebarkek ewnet newGeta yabertal
Amen Amen Tebareki Eg/re Tsegawen Yabzaleshe
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN yemekerayen tsew defaw kej lay anseto!!!!!
tebareki tsi
tsi gitimun kenezemaw wedijewalew tebareki
Esey geta yibarkh wendeme
@@tsionyosefofficial5372 Amen
gooftichi dibata isaa siif haa dabalu!!!!!! afaan oromoo dabalii nuuf faarfadhu, caalaa dhageenyee ittiin eebbifamna, amani karaan isaa vocalii seente irratti baayyee nama mararta!!!
በብዙ ተባረኪ ከፍ በይልኝ ከክብር ወደ ክብር መሻገር ይሁንልሽ!!!
ዋው የኔ እህት እንዴት ደስ እንዳለኝ አትጠይቂኝ ፣ ደግሞም እንዴት ደስ እንደምትዬ ስወድሽ እኮ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ፣ በርቺ ቀጥዬ ፣ አንቺ ሞገሳም ልጅ እንደልማዱ እግዚአብሔር ያበርታሽ ፡፡ አሜን እሜን አሜን
Amen ለዘላለም። ብሩክ ሁኚ ፅ.....ዬዬ
tebareki
Amen Amen Amen Hashuuuuuuuu elelelelelelelelele Amen eyesuse geta tebareki geta yebarekishi siwodeshiko AMEN
አደጊ ፣አንደ ዮሴፍ ለምልሚ
Surafel men new bechawen hun (I just kidding) Bless You all,
የኔቆንጆ ጌታ አብእዝቶይ ባርክሽ፣😍😘😘😘
Tebarekelegn
Tsiye u are so blessed am truly blessed with this song can't stop listening !!!
Thank you abiguye your blessed 🙏🙏🙏
ይቺን ልጅ ስወዳት ተባረኪ
Kibir lesmu yihun🙏👏👏 dink mezmur❤
Tebareku
አቺቺቺ የተባረክሽ ፀጋ ይብዛልሽ እሰይ ለምልሚ
Yena konjo zmenshe yberki lbzoche berketi huge🥰🥰🥰🥰🥰🥰💕💕💕💕
🙏🏼🙏🏼🙏🏼💕💕💕
I listened it lots of times when COVID has announced as pandemic and I really saw God’s Hand delivering me and my home
ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን ክብረ ይሁን ለእግዚአብሔር
Tsiye God bless you!
እርሡ እያለ ስጋት የለም ተባረኪ
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው በርቺ !!
የኔ ቆንጆ ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኩ ሁላችሁም በኢየሱስ ስም😍😍😍
God bless you tsiye you are our blessing 😍🙏🙌
Tsi yene marr geta yibariksih hulachewum Siwodachewww tebarekuuu begena mederer amaregn indeinanitee iderasaleww geta bifekidina binor
ጽዬ ተባረኪ በጣም ደስ ይላል......... can't stop listing 🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤Mokshe geta zemeneshen yebarekiw Ategedebi wedefet mezeregat yehuneleshe yebezaleshe 🙏🙏🙏weddd new maregeshe
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ ከፍ በሉ በጌታ ፀጋ
አለባበሳችሁን ጨምሮ ድንቅ ናችሁ ጨዋ አለባበስ
እህቴ ተባረኪ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
ፂዬ ተባረኪልን GOD BLESS YOU MORE AND MORE.
TSIONIYYEE KOO BAREEDDUUKOOO
WAAQAYYO SIHAAA EEBBISU
I can't stop listening this song. Tebarekilign my favorite.
Tebarekilgni Yene wude
Blessed