Ethiopia ተጠንቀቁ !! ከኤርፖርት እየመለሱ ነው Airport Information

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 08. 2022
  • Ethiopia ተጠንቀቁ !! ከኤርፖርት እየመለሱ ነው Airport Information
    Zehabesha News - Alemneh Wasse News | Awaze News | Tigray | Oromia | Joe Biden | OMN | OBN | Trump | Eritrea | Isaias Afwerki Lema Megeresa | Yamal Qinew | Teddy Afro Che Belew | ZEHABESHA | World History | Ethiopian History | Zehabesha News | Trump | Tigray TV | Fana

Komentáře • 107

  • @efrataanbese2816
    @efrataanbese2816 Před rokem +9

    ሁሉም እያለን ነው የመለሱን። አይ እንዴት እንደሚያደርጉ እኮ ብቻ ከባድ ነው። ዱላ ሁሉ አለ በአይኔ ነው ያየሁት። ይሄን ፈጣሪ ነው የሚመልሰው።

  • @netsatube892
    @netsatube892 Před rokem +13

    ምክር ነው የሰማነው ግን የኤርፖርት ያሉ መላሾችን ችግር አትገልጽም ሲጀመር የሌባ ስብስብ ነው ያለው የተረኞች ስብስብ አገሪቷን ወደ ዝቅጠት የወሰዱት አስነዋሪዎች ሁላ

  • @nebybi5421
    @nebybi5421 Před 5 měsíci +2

    በጣም የሚገርም አሰራር ነው አሁን ለዜጎች ሥራ በሌለበት ሃገር እንደውም እንዳለ ወጣቱን ወደውጭ መላክ ነው እንጂ እዛው በችግር ሲቆላ ማየት ምን ይሉታል???ይሄ ያለመሰልጠናችንን ያሳያል

  • @afenanabedulgbar4525
    @afenanabedulgbar4525 Před rokem +10

    እኔስ በነሱ ንዴት ዜግነቴን ልቀይር ወሰንኩ በጣም ነው ያዘንኩት በኢትዮጰያ ኤርፓርት ከወር በፊት

    • @ethopiakonjo439
      @ethopiakonjo439 Před rokem

      ማን ይጎዳል ቀረብሽ እንኳን ዜግነትሽን ፆታሽንም ቀይሪ ማፈሪያ።

    • @paulostsegaye3287
      @paulostsegaye3287 Před rokem

      @@ethopiakonjo439 Ethiopiayawe mehone mnm yeteleye tekem behagersh enkuan ayseteshem. tekeyer deros le neche ashergage aydelene yeshalatal

  • @richo3092
    @richo3092 Před rokem

    Very helpful

  • @mameahmed4697
    @mameahmed4697 Před rokem +4

    ኤርፖርት ግን ሰውን በግፍ በሚመልሱ ሰዎች ስሙ ከሚጠፋ እና ሰውን በጉቦ የሚያሳልፉትንም ለማስቀረት እንዲሁም ወደ ውጭ ሀገር የሚሄደውን ሰው ከኪሳራ ለማዳን ለምን አንድ ሰው ቪዛ ከማግኘቱ ወይም ትኬት ከመቆረጡ በፊት ከሀገር ለመውጣት መሟላት ያለበትን ነገር መያዙን ለምን አያረጋግጡም!! ከዛ አንድ ሰው ከሀገር ለመውጣት የሚያስፈልግ ዶክመንት ከሌለው ቪዛ ማግኘት ወይም ትኬት መቁረጥ ስለማይችል ምንም ብር ሳይከስር ይመለሳል ማለት ነው።

    • @jonelulay4762
      @jonelulay4762 Před rokem

      Abati hulunm amolten ekonewu yemimelusun lamberet yalut serategnoch yishalalu

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 Před rokem +1

    Good job Keep it up 👌 👍 👏

  • @ririali4425
    @ririali4425 Před rokem

    Thanks

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před rokem +2

    የማንም ነፍሰ ገዳይ ለማምለጥ ሙከራ ማረጉ አይቀርም ቁጥጥሩ መልካም ነው በሰሩት ግፍ መጠየቅና ለህግ መቅረብ አለባቸው ግን ስረአት ባለው መልኩ መሆን አለበት ። 💚💛❤

  • @eskedardemesis9940
    @eskedardemesis9940 Před rokem +5

    አይ ወንድሜ አንተ ሁሉን አሟልተክ ብትሄድም እነሱ ገንዘብ ነው የሚጠይቁት ወደድባይ ለመምጣት ብሎ ሁሉን አሟልተንለት ልከንለት አንድመቶ ሺ ብር ነው የጠየቁት በግልፅ አንደ ሰንሰለት የተያያዘ ሙስና አለ ያንን ነቅሎ የሚጥልልን ማነው ለሰሚው ግራ ነው የሆነብን ጠያቂም ህግም የለም የሌባ መአት ነው እዚያ ያለው መአቱን ያውርድባችው ፈጣሪ አምላክ የሰው አንባ እሳት ይሁንባችው።

  • @yobbz6634
    @yobbz6634 Před rokem +1

    አመሠግናሁ !!

  • @efrataanbese2816
    @efrataanbese2816 Před rokem +7

    ብቻ ኤርፖርት ሲኦል ነው የሆነው።

  • @ethiopialove7698
    @ethiopialove7698 Před rokem +2

    ልክ ነህ ህገዊ መሆን አሪፍ ነው እሺ ዶክሜንቶችን እያሎአቻው ብር እሚጠይቅት ነገር በጣም ነው እሚያናድድው

  • @zewdneshalemayehu216
    @zewdneshalemayehu216 Před rokem

    Tebarek. Betam tekami mereja new yakerebkew. Lelochum endante biseru tiru new.

  • @amhateklu415
    @amhateklu415 Před rokem +6

    ምድረ ሌባ ይሄ ተረኝነት ነዉ ሌላ ምንም አይደለም
    የጊዜ ጉዳይ ነዉ ሁሉም የእጁን ያገኛል

  • @afenanabedulgbar4525
    @afenanabedulgbar4525 Před rokem +7

    አረ ኤርፓርት ላይ የሌላ አገር ግሪን ካርድ ይዘን በማያቁት ዘባርቆ ያለምንም እውቀታቸው እናረጋግጥ ብለው አጉላልተውኝ በሩ ሊዘጋ ሃያ ደቂቃ ሲቀረው አይ ችግር የለውም ብለው ማሾፍ ጀምረዋል የኢትዮጰያ ኤርፓርትማ መች ጤናማ እንደሚሆን አናቅም

    • @netsatube892
      @netsatube892 Před rokem +1

      የማህም ስብስብና የሌባ ጥርቅም የተረኞች መፈንጫ የሆነ አገር እና ኤርፖርት ነው ያለን

  • @senaa.andkiyyaa5088
    @senaa.andkiyyaa5088 Před rokem +2

    Inameseginalen inem tegowazi neny beqirbu fexari yirdash beluny

  • @jonelulay4762
    @jonelulay4762 Před rokem +19

    ሙሉ መረጃ እያለን 2ግዜ መልስውናል በስነስርኣት ራሱ ኣያናጉርህም እሽ ሌላው ቢቀ የትኬት ብራችንን ኣይመልሱልንም ሌባ የቀን ጂብ የሆነ መንግስት ህውሃት በስንት ጣእሙ

    • @eyorikaebuy2143
      @eyorikaebuy2143 Před rokem

      Wedet neber yemokerkew

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu Před rokem +3

      ጁንታውንማ የሚያክል የለም

    • @natnaelgetachew597
      @natnaelgetachew597 Před rokem

      @@dawitazene6130 mn agebah yets bihed

    • @jonelulay4762
      @jonelulay4762 Před rokem

      @@MN-xf8xu ewunet newu yetransport br kaleh gudayu aydelem alelshe yihi smu bltsigna weta blen endanbeletsgbet yeaf lugam honebn

    • @jonelulay4762
      @jonelulay4762 Před rokem

      Yimeslegnal chiggn satteklat atwetam neger sayhon aykerm

  • @afenanabedulgbar4525
    @afenanabedulgbar4525 Před rokem +1

    የማያቁትን ዘባርቀው ሶሪ እንኳን አይሉም ብላክ ሊስት ያልሆነን ሰው ግሪን ካርድህ ይጣራ ማለት እንደፈለግን ለማረግ መብት አለን ነገር ነው ሚመስለው።።

  • @Ab-vl7fb
    @Ab-vl7fb Před rokem

    መቼ ሙሉ ነገር የምታወራው

  • @afenanabedulgbar4525
    @afenanabedulgbar4525 Před rokem +3

    አዲስ ወር ገብቶ አስራ አራት ቀን ድረስ ማህተም መቀየር የማይችሉ ሰዎች ኤርፓርት መቅጠር ምን ይሉታል

  • @afenanabedulgbar4525
    @afenanabedulgbar4525 Před rokem +2

    ሌላው ደግሞ ወጣ ገባ ማህተሙ እኔ በኤሮፕ አስራ አራት ሌሊት ወጥቼ ፕሌኑ ከተነሳ በዃላ ወጣ ማህተሙ ሳየው በቀን አራት ይላል አስር ቀን ወደዃላ የሄንን ችግር ለማን አቤት እንደሚባል አናቅም ያሳዝናል

  • @abenetdumas1695
    @abenetdumas1695 Před rokem +1

    አሺ ምንደ ነው መፍትሔው አረ ከባድ ነወ

  • @efrataanbese2816
    @efrataanbese2816 Před rokem +3

    ስድቡስ መመነጫጨቁስ ቃላት ያጥረኛል። አረ ውው

  • @elizabethterefe1983
    @elizabethterefe1983 Před rokem +1

    ምን ጉድ ነው እረ አቤት እንበል አበዙት አሁንስ

    • @abezashtedla6183
      @abezashtedla6183 Před rokem +2

      ለአምላክ ካልሆነ በስተቀር ለማን አቤት ይባላል? አምላክ ይድረስልን።

  • @zemzembelete2520
    @zemzembelete2520 Před rokem +1

    ግን ድግሪ ይዞ መቶ ስራ የለም እና ምን ማድርግ ነው ያለበት

  • @lindaferdi4821
    @lindaferdi4821 Před rokem +2

    They put uneducated people which make me very angry

  • @shwargedbeisyhun59
    @shwargedbeisyhun59 Před rokem

    le general ህክምና ምን ያስፈልጋል

  • @berhandeslegn9530
    @berhandeslegn9530 Před rokem

    Seltnawn yet nw menagegnw ebakeh tebabergn

  • @MichaelMulugeta-ei6er
    @MichaelMulugeta-ei6er Před 3 měsíci

    Canada be work visa yimelsalu

  • @henokkebede1783
    @henokkebede1783 Před rokem +3

    አሁን እናንተ ምታወሩት ሁሉ ተራ ነገር ነው ይሄ ሁሉ ዶክመንት ከምትሰበስቡ 40_50ሺ ጉቦ ከከፈላችሁ ተሸክሜ አውሮፕላን ውስጥ አስገብቶ ይሸኛችሃል

  • @netsatube892
    @netsatube892 Před rokem +6

    ስጀመር ሌባ ኤርፖርት እና አሳፋሪ መንግስት ነው ያላው ተረኞች ስለሆኑ ብቻ ነው!!!ቀላል መረጃ ከፈለክ እሰጥሀለው ምንም አይነት የተለየ ችግር የለውም ገንዘብ አምጡ ስለሚሉ ነው ነውረኞች ናቸው!!

  • @elsaaltamugmailcom7406

    Hegerachin lay berigit labinet yebezabet mehona yasazinal
    Turkey be higawe meged lezawim deriso melis tikat yizen new yemelesun mikiniyat sibal masiredat yemachil sew tesebisibo lezawimetenashinal airport lay betam yasazinal sew mesirat yemayichilibet edezaga !!!!
    Min madireg new yalebin manin eteyiki ?
    Tikakat 2 way koriten higawi behone merged
    Tikat melisulin sinil bizu gimashi be gimashi tekorito tadiya yihinin min yilutal megizit lehizibu tekorikar weyis cabinet new yeyazut Ethiopia ayer merged

  • @marya4461
    @marya4461 Před rokem +1

    አብይ አህመድ ይውረድልን እሱ ኢትዮጵያን የገደላት

  • @MekdesGeremew-ii2fc
    @MekdesGeremew-ii2fc Před 8 měsíci

    ወደ ቱርክ ሊወወስደኝ የፈለገ ቱርካዊ አለ። እና ከኔ ምን ይጠበቃል? ከአሱ የሚጠበቀውስ ምንድነው ?

  • @ebaatoof3697
    @ebaatoof3697 Před rokem

    Hulunm mereja binorkm mehed atchilm birr lemdewal ye ethiopia airline leboch honewal

  • @nuruadem5665
    @nuruadem5665 Před rokem

    ኢሚግሬሽን ላይ የሚያሳልፍ ሰው ካለ አሪፍ ቢዝተስ እንስራ

  • @Eldana-ck8oi
    @Eldana-ck8oi Před rokem

    Be dubai hegawi sera yalewen sew yemeleketal ene le 3 wer vacation metech Ethio new yalehut

  • @ninanina-gj9iv
    @ninanina-gj9iv Před rokem

    አረብ ለገር ትኬት ያዘስ ደርሶ መመለስ አይችልም እስኪ መልስ ብትሰጠን

  • @josetad7905
    @josetad7905 Před rokem +1

    Gubo bica

  • @melkamabay6012
    @melkamabay6012 Před rokem

    Le erefit minmetaaus

    • @SayiTube
      @SayiTube  Před rokem

      Esu cheger yelewume beki visa kalachew

  • @ritatesgae1953
    @ritatesgae1953 Před rokem

    Be vist visa lamemtat nebr ethio heji echilalwe eski negrag kalsotug ezhu 3 wer aserchi lekatl

  • @dagmyosti5653
    @dagmyosti5653 Před rokem

    ከዚህ በፊት ደርሶ የመጣ ማለፍ አይችልም

    • @berthulegeb
      @berthulegeb Před rokem

      አው አዲስ ብቻ ነው ሚመልሱት

    • @selamselamselamawit1152
      @selamselamselamawit1152 Před rokem

      @@berthulegeb ለምንድነው የሚመልሱት ብር ከፍሎ ማለፍም አይቻልም

    • @berthulegeb
      @berthulegeb Před rokem

      @@selamselamselamawit1152 ያገራችን ህግ ዝም ነው ብረማ ካለ በሰማይ መንገድ አለ አይደል ሚባል

    • @selamselamselamawit1152
      @selamselamselamawit1152 Před rokem

      @@berthulegeb ከቻልሽ እህቴ ስልክሽን ብታስቀምጭልን ደውዬ ባወራሽ

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Před rokem

    እኔ ወድሜ ወደ እግሊዝ ለመሄድ ቅድሚያ ክፍያ ከፍሎ ቪዛ ሢመጣልህ አጠካለህ ትከፍላለህ ብለውት እየጠበቀነው ሥለዚህ መረጃ ካለህ በምን ልጠይቅህ 🙏🙏

    • @SayiTube
      @SayiTube  Před rokem +1

      eunet alawukeme ethiopia betam bezu delala new yalew ....tamagne ena hegawi betam teket new

    • @user-mg3xo3vm7c
      @user-mg3xo3vm7c Před rokem

      አመሠግናለሁ ሥለ ቀልጣፋ መልሥህ ወድማለሜ

  • @ritatesgae1953
    @ritatesgae1953 Před rokem

    Wendma melselg benatk dubai ng ke 9 wer befit besra visa metchi selaltsemamawe cancel argwegal bemktlwe wer be 8 kezi mewetat albg visa ya cancel selhuna ethio heji temlshi be vist visa memtat echilalwe ke 2samnt behala ethio Airport ayimlsugm

  • @getshshimekt9848
    @getshshimekt9848 Před rokem

    70000 kaleh talfalek

  • @tirisswiry487
    @tirisswiry487 Před rokem

    Ene legubgnt dubai mehed efelgalewu gen license yelegnm gen yebet karta benate sm ale yze mehed ychlalewu

  • @rossaggk1433
    @rossaggk1433 Před rokem

    ለሕክምና ወደ usa የሚሄድ ሰዉስ ይመልሳሉ

    • @SayiTube
      @SayiTube  Před rokem

      Werket mulu mereja kale malef yechelale

  • @genetalemayehu2269
    @genetalemayehu2269 Před rokem

    የጉዙ ታሪከም ቢኖርህም

  • @selamselamselamawit1152

    ቱርክስ የሚሄድ ሰው ይመልሳሉ

    • @SayiTube
      @SayiTube  Před rokem

      Awo

    • @hiranhiur4022
      @hiranhiur4022 Před rokem

      @@SayiTube Eko Lemn Men Mareg Naw Yaleben Tadia ?????

    • @hirutgashaw9206
      @hirutgashaw9206 Před rokem +1

      ቱርክ ቪዛ ራሱ መቼ በቀላሉ ይገኛል እዛም ያሉት ሌቦች ናቸው እኮ ብር የለመዱ

    • @geniyegtalije1671
      @geniyegtalije1671 Před rokem

      @@hirutgashaw9206 ewntishe new eni hulte melsug

  • @user-ur2nl9sb2p
    @user-ur2nl9sb2p Před rokem

    ሳኡዲ ውስጥ ህጋዊ ሁነን ለእረፍት የመጣንስ??

  • @SenaitMale-lx8vs
    @SenaitMale-lx8vs Před rokem

    የእትዮጵ መንግስት ምን እየስራ ነዉ እስ40 ሺ የምቀበለው

  • @sintayehutadesse383
    @sintayehutadesse383 Před rokem

    በጉብኝት ቪዛ በባንክ እሰቴትመንት ግማሽ ሚሊዪን ብር በላይ የሚያሳይ ይዤ የከተማ ልጅ ጥሩ አለባበስ ጋር ሊያልፍ አይችልም መልሰልኝ እባክህ

    • @yabiking356
      @yabiking356 Před rokem

      yektma lij🤭🤭🤭

    • @netsigebre7406
      @netsigebre7406 Před rokem +1

      Minm batasayachew kebir wechi ayasalfuhim gideta 80shi keflek new mitalfew enezi midre shermuta srachewn ykelachew

  • @selamselamselamawit1152

    እኔም ወደ ቱርክ በደላላ ልሄድ ጀምሬ ነበር ይመልሱኝ ይሆን የምታውቁ ካላችሁ እስኪ ንገሩን

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před rokem

      ሰላም እህት ወደ ቱርክ ለመሄድ ምን ያስፈልጋል እዴት ነው process የጨረሽ ?ስንት ብር ነው ሚጨርስ ጠይቂልኝ ተብየ ነው መልሽልኝ 🙏

    • @selamselamselamawit1152
      @selamselamselamawit1152 Před rokem

      @@user-zx4mg1ri1p በደላላ ገና

    • @selamselamselamawit1152
      @selamselamselamawit1152 Před rokem

      @@user-zx4mg1ri1p በደላላ ገና ጅምሬ ነበር አንድ ወር ጠብቂ ብሎኝ እየጠበቅኩ ነው ብዙ ብር ይጠይቃሉ

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před rokem

      @@selamselamselamawit1152 እሽ ከተሳካልሽ መልስ አስቀምጭልኝ 😍

    • @selamselamselamawit1152
      @selamselamselamawit1152 Před rokem

      @@user-zx4mg1ri1p እሺ

  • @HanaHana-zz6cl
    @HanaHana-zz6cl Před rokem

    ባለአትዳሮችሽ

  • @danbezstudio4740
    @danbezstudio4740 Před 9 měsíci

    እኔን መልሰውኛል በሽተኞች ናቸው! የሌባ ጥርቅም! እኔ ግን የመለሰኝን ልጅ ፎቶውን ከነስሙ ይዤዋለሁ የማረገውን እኔ አቃለው!!!

  • @ZinetMohammed-nw6nc
    @ZinetMohammed-nw6nc Před 9 dny

    እህቴን ሁለትጊዜ መለሶት በኢፕሮትመት ትኪት

  • @Ab-vl7fb
    @Ab-vl7fb Před rokem

    በምን ምክኒያት እንደሚመልሱ ሳትናገር ጨረስክ🤣

  • @jonelulay4762
    @jonelulay4762 Před rokem +6

    ሙሉ መረጃ እያለን 2ግዜ መልስውናል በስነስርኣት ራሱ ኣያናጉርህም እሽ ሌላው ቢቀ የትኬት ብራችንን ኣይመልሱልንም ሌባ የቀን ጂብ የሆነ መንግስት ህውሃት በስንት ጣእሙ

    • @selamselamselamawit1152
      @selamselamselamawit1152 Před rokem

      የት አገር ነው የሚመልሱት

    • @emebetmeshesha3395
      @emebetmeshesha3395 Před rokem +1

      ህወሃት ከጣመህ ሂድ መቀሌ ምን ትሰራለህ ቦሌ 🤔

    • @jonelulay4762
      @jonelulay4762 Před rokem +2

      @@emebetmeshesha3395 እየመለሱኝ ተቸገርኩ 🤩🤩🤩

    • @jonelulay4762
      @jonelulay4762 Před rokem

      @@selamselamselamawit1152 ሁሉጋ ትናንት ጎደኛየን መለሱት