ዱባይ ላይ ስራ መስራት ለምትፈልጉ | work in Dubai
Vložit
- čas přidán 22. 11. 2023
- work email :- info@ethiocomputerschool.com
Telegram UserName :- t.me/EthiocomputerSchool
instagram:- / ethio_compter
Udemy:- www.udemy.com/course/youtube-...
t.me/ethiocss
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የተለያዩ Technology ትምህርቶች የሚለቀቁበት ነው
SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ገንዘብ የሚሰራ የዩቱብ ቻናል አከፋፈት👉 • ገንዘብ የሚሰራ የዩቱብ ቻናል አከፋፈት
በስልክ ዩቱብ ለመስራት 👉 • በስልክ ዩቱብ ለመስራት
ዩቱብ በኮምፒውተር ለመስራት👉 • ዩቱብ በኮምፒውተር ለመስራት
ቪዲኦ ኤዲቲግ በአማረኛ አዶቤ ፕሪሚየር ፕሮ👉 • ቪዲኦ ኤዲቲግ በአማረኛ አዶቤ ፕሪሚ...
ሃኪንግ በአማረኛ 👉 • ሃኪንግ በአማረኛ
#Ethio_computer_School
----------------------------------------------------------------------
ለማነኛውም ጥያቄ 👉 Telegram:- t.me/EthioCsYT
:-@EthioComputerSchool
----------------------------------------------------------------------------------
website:- ethiocomputer.com
TikTok:- / getabalew12
Telegram:- t.me/ethiocss
Instagram:- / ethio_compter
dubai jobs,jobs in dubai,dubai job search,ዱባይ,የዱባይ ቲኬት ዋጋ,የዱባይ ስራ,ዱባይ ከተማ,ዱባይ ሞል,ኢትዮጵያውያን በዱባይ,ዱባይ ልብስ,ዱባይ ድሪዐ,ዱባይ ስራ,dubai,dubai jobs for freshers,dubai jobs 2023,dubai jobs 2022,dubai jobs for freshers 2023,how to get job in dubai,dubai jobs for pakistani,dubai jobs salary,dubai jobs today,dubai jobs vacancies 2023,how to find a job in dubai,jobs in uae,apply dubai jobs,find dubai jobs,search dubai jobs,dubizzle dubai jobs - Věda a technologie
ዱባይ ላይ ያለ አንድ የኢትዮጵያ ድርጅት 1 ካሜራ ማን ይፈልጋል በእኛ በኩል
ከታች ባለው የቴሌግራም አካውንት ፖርቶፎልዮ በመላክ አንድ ሰው የምንመርጥ መሆኑን እናሳውቃለን
t.me/ethiocss/2009
Documents international እንዴት ነው ማድረግ ምንችለው bro
ወንድም ወንድሜ ያዘጋጃል የትኬትም እሺ ቪዛ ስንት ነው ሚከፈለው ከዛስ ከመጣ በሗላ ማነው ሚቀበለው እንዴት ከማን ጋነው የሚኖረው ዱባይስ እስኪለምድ ሀገሩን የትነው ሚቆየው ንገረኝ
0:08
ጌች united Arab Emirates ላይ ከ6 አመት በላይ ኖሬአለሁ በ online ስራ መቼም ስራ አታስበው የሚፃፈውና የምታገኘው ሌላ ነው ስራውን ብታገኘው እንኳ ለስራ አስቀጣሪዎች የምትከፍለው ብር አለ ከቻልክ ስለ ታክሲ ስራ አሳብ ስጣቸው
Abi , አዲስ ልንመጣ ላሰብን አሁን ላይ ስራ አለ? እንምጣ?
@@othniel9129 በታክሲ ስራ ከመጣህ አሪፍ ነው
Great Content 🔥
ሰለም ሰለም ልጄ እንኳን ደህና መጣህልኝ wow Like Share Good Vides
ዲባይ 7አመት ሆኖኛል ወንድሜ ከኮረና ጊዜ ጀምሮ ስራ ማግኘት የማይታሰብ ነው ፠ ሲወራ በጣም ቀላል ነው vc በየ መስሪያቤቱ ታስገባለክ ሆኖም አስታውሶ የሚደውልልህ የለም ፠አሁን፠አሁንማ homeless በዝቷል በሀር አቅራቢያ ስቴድ የተለያዪ ብሄር ያላቸው ሰዎች ተኝተው ታገኛለክ
ብሮ እዴት ነሽ እና ዱባይ ከሆንክ መረጃ ስጠኝ አንዳዳነገሮች
በጣም እናመሰግናለን 😍😍
Good job, bro🎉 thanks
Hi Bro i like your contents and i appreciate your work. I'm huge fan of your work.👏👍.
I would like to ask you how do we make our documents international?
If you please tells us or make as a short video. Thanks 🙏
HOW DO U INTERNATIONAL YOUR DOCUMENTS?
Pioneer bante post number (432) biye new yasgebahut, tebik blewign neber esti kemeta check adrgilign, Gezahegn Abro
Thanks,
Thanks
Aselamalikum arahmetulahi weberekathu selam agerachinn selama wedimachin ymeles Ethiopia yetelashi yetelashi Hulu ywdem yewededeshi hulum ydeg Ethiopia lezelalem tnur my sister will come to
thankyou
እኔ ሎደር ኦፕሬተር ነኝ በኔ ሞያ ስራ ይገኛል ከባድ መኪናም እነዳሎህ አሁን የምኖረው ደቡብ ሱዳን ነው
Documentehun enter national madreg malet min malet new bro?
Woow
Arif
How to change our documents to international documents
My question too
1st Apply bro
Endet new document enternashnal mabrg ymnchelew please
Endetnew dokimenthn international yemitadergew?
International lemare doc.endet newu yemideregewu wendm
እንዴት ነው የትምህርት ማስረጃዬን አለምአቀፋዊ የማደርገው?
endet new documentachenen wede international menaskeyerew?
International masdereg malet mn malet new?
ለወንድ ዱባይ መረጃ
እፈልጋለሁ አሁኑኑ ለመሄድ ነወ
aliexprass mendnaw 4g 5g and 6g gezu yamilut pelse leunatchwun mendnaw
ere zmbel bakh werega
Selam gech
VIP Information.. please inform me inside
Ka Ehtiyopi a Adis yemimata saw indeti sira magnetic yiichilali
ሰላም በጤና ዘርፍስ ሰራ ይገኛል ማለት በፋርማሲ በነርስ ምታቀው ካለ ተባበረን…
ዉነደሜ አሁን በተናገርከዉ መሥርት እንደዚ ባድርግ አገርቤት ሆኛ ምሙላት እቸላልዉ ከዛ ማናገር የችላል በላዉ ካባኒዉ ?
አንደኛ ነኝ::1.ዶክመንት ማዘጋጀት(passport አለኝ)
የልደት ካርድ
ግን document እንደት ነው international የሚደረገው?
2.ቋንቋ (ILTS)
3: ነርስ ነኝ ስ እፈልጋለሁ ዱባይ መስራት።ሌላም ስራ ካለ እሰራለሁ
ተምሀርት ሚንስተር
እድ አትበጥረቅ እኛ ዱባይ ነን እረጅም አመታት ስራ አጥ በዝቶ እያለቀሱነው እባክህን እንደዚህ እያላቹ ብራቸውን አትጫወትበት😢😢
ዱባይ የወድስራአለእያሉ ዉነትነዉ እስኪመልሱልክ ካወቃችሁ አሁንወድሚን ስራአለበሁለትመቶሽብር ብለዉትልሂድእያለኝነዉ
መንጃፊቀድ እንዴት ነው international midaragaw bro
Le wendoch yemihone sela kale xekumegn wedeme dubayi layi
Enedet docoment international yemideregewe
በጣም አመሠግናለሁ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠኽኝ እኔ ኦንላይን ላይ ሲሺ አፕላይ አድርጌ ተቀብለውኛል ነገር ግን ኢንተርቪ ነገ ቀጥረውኛል ምን ትረዳኛለህ ወንድሜ
pls endet new yadrgshew pls
how to crate account
Hasaben lewchalew beqa tichewalew wedeamerica adrgeyalew
ሰላም እንዴት ነህ? የትምህርት ማስረጃዎች ኢንተርናሽናል እንዴት ና ቦታው የት ነው በተጨማሪ ፖርቶ እንዴት ነው የሚደረገው እባክህ
ኢትዮጵያ ከሆኑ መጀመሪያ ወሳኝ ኩነት ቀጥሎ ውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት በመሄድ ማስተካከል ይቻላል
What mean internatinal mean
Kesawid wed dubay edtmemtat Echilalew
ከዱባይ ተከንስለው የገቡ ይመለሳሉ ወይ?
gechi Lene yza nah
ጌችዬ አረ እኔን አስጀምረኝ ምንም ስራ የለኝም
Endet new International maregew
Yet new international masdergew
በ engineering ፈልግልኝ
ኢትዮጰያጦርነ ትህን ትቶ ወዴ ፈትህ
Sra yelegn
Dubai memitat efeligalehu
ዱባይ መሄድ እፈልጋለሁ
አይ ወንድሜ ልቤን ደክሞኛል በማዳመጥ ፈጣሪም እረሣኝ
ምን ሆንሽ እህቴ አይዞን ከቻልሽ እናውራ
@@narditube4378 ብሞክር ሁሉ አልሣካልኝ አለ አሁን ግን ተሥፋ ቆረጥኩ
በናትክስልክክን
አረ ወንድሜድባይ መምጣት እፈልጋለሁ በፀጉር ቤት
የስራ invitation letter አስልክልኝ
የአንተ አሳብ ያስማማኛል
@@AbiMediaአቢሚዲያበነረስ ስሬ ይገኛል
@@AbiMediaአቢሚዲያ ለተከታዮቹ ያሰበ ዩቱበር ሁሉንም ያማከለ እድል ይዞ መምጣት ነው
Weshet
ገደል ግቡ ጥያቄ አትመልሱም ዝም ብላችሁ ወሬ
የትምህርት መስረጃ የት ነው international የት ነው የሚታስደርጉት?
ዱባይ በጐርፎ ተጥለቅልቃለች ገና ስለሥራ ታወራለህ መጀመሪያ ሰላም ታግኝ ሰውን እሳት ላይ አታስገባ
pay pal business account bro plssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssssss
ለወንድ ዱባይ መረጃ
እፈልጋለሁ አሁኑኑ ለመሄድ ነወ