ከምታስቡት በላይ እነዚህ 4 ነገሮች የሚመች ያረጉላችዋል |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • In this video we will discus about how exercise will affect the human mental and physical healthy
    ----------------------------------------------------------------------------
    ለየትኛውም ወሲባዊ ጥያቄዎ መልስ ያገኛሉ ከናንተ ሚጠበቀዉ ሰብስክራይብ
    ማድረግ ብቻ ነው አሁኑኑ ዩትዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ DR HABESHA INFO
    የሁሉ ምርጫ…
    -------------------------------------
    DISCLAIMER; This Channel Does Not
    Promote or encourage Any Illegal
    Activities, all contents provided by this
    Channel is meant for EDUCATIONAL
    PURPOSE Only.
    ------------------------------
    - Visuals | www.pexels.com
    - Voice-over Recording, Audio and video Production by DR HABESHA INFO
    -----------------------------------------------------------------------------------
    #doctorhabeshainfo2 #drhabesha #doctorhabesha #ዶክተርሀበሻ #ዶክተርሀበሻኢንፎ
    #yenetena #umitube #ወሲብ

Komentáře • 105

  • @Temritu
    @Temritu Před rokem +17

    ነገሮችን በንግሊዘኛ ነው የምትናገረው ያልተማረ እንደት ያቃል ተጠቀሙ ያልከው አንዱም አልገባኝም

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 Před rokem +14

    ያልገባኝ ነገር የዚህ ዘመን ትዳር የማይበረክተው ለምንድን ነው ታድያ ይሄ ሁሉ ምክር እየፈሰሰ ክክክክክክክ አይይ ትዳር ድሮ ቀረ ህዝቤ ፈጣሪን ቅረቡ እሱ ነው የሚያጣፍጠው አሎቤራ ሳይሆን ክክክክክክ

    • @deljpyoutube7694
      @deljpyoutube7694 Před rokem

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😍😍😍☺️☺️☺️☺️☺️

    • @melatasefa5991
      @melatasefa5991 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mikiyasgeberemedeniweletke8320

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ስላም ነው ወንድሜ

  • @user-jk3vr3fj8i
    @user-jk3vr3fj8i Před 3 měsíci

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ትልቅ መረጀ ነው የገኛውት

  • @user-zd1pr7nu6g
    @user-zd1pr7nu6g Před měsícem

    እናመሠግናለን።

  • @senimekonen181
    @senimekonen181 Před rokem +5

    ዶክተርዬ ለትምህርቶችህ ከፍ ያለ ምስጋና አለኝ አፕል ሳይደር ቬንገር ሁለት ኩባያ ያልከው አስደንግጦኛል ቬንገር በቀን ሁለት ማንኪያ ብቻ ነው ሚመከረው እሱንም አንድ ማንኪያ ቬንገር አንድ ብርጭቆ ውሀ ላይ በመቀላቀል በቀን ሁለቴ መጠጣት ብዙ ጥቅም አለው በቅን ከዛ በላይ ከተወሰደ ጉዳትም አለው ይህን ነገር እንዴት ታየዋለህ ?

  • @user-nz8qg8mn1j
    @user-nz8qg8mn1j Před rokem +2

    ሁለት ኩባይ ከውሀጋር መቀላቀል ቀኑን ሙሉ ከምጠጣው ውሃ ጋር መቀላቀል ከዛ መጠጣት ነው

  • @Yodie19
    @Yodie19 Před rokem +7

    ዶክተር, አሎቬራ ዛፍም ፍሬም እንጨትም የለውም! ሁለት ካፕ አፕል ሳይደር ቬነጋር በጣም ብዙ ነው የሚፈቀደው መጠን በብርጭቆ ውሃ አንድ የሾርባ ማንኪያ ቬነጋር ነው እና ሪፈር ያደረከውን ሪሰርች ድጋሚ እየው?በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን!

    • @ijszkj165
      @ijszkj165 Před rokem

      የኔም ጥያቄ

    • @user-wg7hr2bs7j
      @user-wg7hr2bs7j Před rokem

      አለው ግን ትንሽየነው የተምር ቀንዘልይመስላል

  • @yenatwalejj2851
    @yenatwalejj2851 Před rokem +1

    Thank u doctor

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před rokem

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ! ስለ ምክርክ 💗 እናመስግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ተባረክ 🙏👍👍

  • @zd820
    @zd820 Před rokem

    እና መሰግናለን ዶክተር

  • @fukrafukra18
    @fukrafukra18 Před rokem +1

    እናመስግናለን

  • @zenebechdesbalew8800
    @zenebechdesbalew8800 Před rokem

    Thankyou so much Doc

  • @anishsherif112
    @anishsherif112 Před rokem +3

    ዳኒ አላህ ይጠብቅ

    • @ramadantube
      @ramadantube Před rokem

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴዋ

  • @munityeyaredyutbe
    @munityeyaredyutbe Před rokem

    እናመስግናለን:ዶክተርዬ:❤❤❤🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐

  • @EthiopiathanksGodbless
    @EthiopiathanksGodbless Před rokem +1

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በደህና መጣህ

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 Před rokem +2

    ሰላም ዶክተር

  • @Flower-we8ct
    @Flower-we8ct Před rokem

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g Před 8 měsíci

    ወይኔ ዶክተርየ እንኳንም አገኘሁህ እሜል ስቀይር ጠፍተህብኘ ነበር ወይ ደስ አለኘ ሳገኘህ

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g Před 8 měsíci

    ትምህርትህ በጣም ይመቸኛል

  • @user-pz8co5ey7i
    @user-pz8co5ey7i Před rokem +4

    አፕል ሳይደር ቪንገር ምንድን ነው?

    • @user-qm2iq4ro8z
      @user-qm2iq4ro8z Před rokem

      ህል በአረብኛ ወይም ኮምጣጤ የቱፋህም አለ ግን የኮምጣጤው ኦርጋኒኩ ግዢ ካርፎር አለ

  • @sihammohammed4944
    @sihammohammed4944 Před rokem +2

    2 cabp batam bezu new 😐

  • @ramadantube
    @ramadantube Před rokem

    ስላም ዶክተር

  • @SelamSelam-rz9kt
    @SelamSelam-rz9kt Před 10 měsíci

    አሜንትምርትህተሥማሚነው

  • @martaneguse799
    @martaneguse799 Před rokem +1

    Mamagab ayechalem

  • @aleykakedir3399
    @aleykakedir3399 Před rokem

    አህለን ዶ/ር

  • @umselma2977
    @umselma2977 Před rokem +4

    የአፕልጭማቂነውዴአልገባኝም

  • @user-el1vs3bo2t
    @user-el1vs3bo2t Před 3 měsíci +1

    የቱፍ ኸል ማለቱ ነው

  • @jemiendris84
    @jemiendris84 Před rokem +2

    ጠባብ እና ሰፊ መሆኑን እንዴት ነወ የምናውቀው

  • @semiraniguss5660
    @semiraniguss5660 Před rokem

    እረ ዶክተር ልትገለን ነው 2 ብርጭቆ እኮ በጣም ብዙ ነው ይመስለኛል Appelvinger ተጠቅመህ ወይም እንዴት (ምን ያህል) አንድ ሰው መጠቀም እንዳለበት አላየህውም

  • @user-xd1vw5tc5j
    @user-xd1vw5tc5j Před rokem +2

    😎😎😎😎👍👍👌👌👌እናመሰግናል ወድሜ

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 Před rokem

    ዶክተር አፕል ሳይቀር በምንጠጣበት ግዜ ውስጣዊ ደዌ ላይ ችግር አያመጣምወይ መታጠብስ አይቻልም ወይ እንኳን ህመም ስላለው ነው ይሄው 3አመቴ እናም እንቁላሎችሽ ኢንፌክሽን ፈጥሮል አለኝ ምን ልጠቀም ዶክተር

  • @lijbetty3561
    @lijbetty3561 Před 2 měsíci

    በየቀኑ ነው የምንወስደው አፕል ሳይደርኑን

  • @hadiatube
    @hadiatube Před rokem

    አፕል ሳይደር ቪነገር ብዙዎች አትጠጡ ይላሉ ውስጣዊ በሽታ ያመጣል ወይ እኔ ሴትዮየ ጭራሽ እንዳጠጭ አለችኝ ምክንያቱ ለምን ይሆን ዶክተር??

  • @Sss.153
    @Sss.153 Před rokem

    ዶክተርዬ በየቀን ነው ወይስ በተለያየ ቀን

  • @tiegstayanawefenta1710

    ዶክተር እባክህ በግል ላወራህ እፈልጋለሁ እንዴት እችላለሁ

  • @user-cq8nk9ws7r
    @user-cq8nk9ws7r Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ei9bf1ym1n
    @user-ei9bf1ym1n Před 8 dny

    በተፈጥሮ ጠባብ ነው አልህምዱልላህ 😂😂

  • @tsiongebregiorgis2387

    እኔምለው እሮማን የትነው የሚገኝው ብትጠቁመን

  • @user-le4yr1yi1j
    @user-le4yr1yi1j Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @emebetassefa2628
    @emebetassefa2628 Před rokem

    ስለ ቬኒጋል ጥቅም ብትነግረኝ

  • @eman.nurhussenonlyone8948

    ጉዲ በል

  • @tegestayele1900
    @tegestayele1900 Před rokem

    ዶክተር ግን ሁለት ብርጭቆ አልበዛም?

  • @hagerukubay864
    @hagerukubay864 Před rokem +1

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍

  • @Sara-wm1lz
    @Sara-wm1lz Před rokem

    Hrasen tazebkut roman fre felflo meblat

  • @Ayenalemlegaayenalemlega-ho2th

    ቬንገር ምንድነው

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 Před rokem

    ኢትዮጵይ። ውስጥ የለም

  • @Sss.153
    @Sss.153 Před rokem

    በግጥሙ ሙሉ ማለትህ ነው

  • @ggvv793
    @ggvv793 Před rokem +1

    ዶክተረ እኔ ጥያቄ አለው መልስልኚ ማህፀኒ ዳረዳሩዉ ያሳከኛል mnsetrshn ስሆን ይተወኛል ስጨረስ ተመልሶዉ ይመጣል እናም እኚ ያልተጠቀምኩት ነገረ የለም ግን አልተሻለኚም ምን ባደረገ ይሻላል

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 Před rokem +1

      በባህር ጨው ተዘፍዘፊው ለብ ባለ ውሃ አሪፍ ነው

    • @user-mi6pp4vr7u
      @user-mi6pp4vr7u Před rokem

      ሞደሱን ቀይሪ ከሞደሱ ነው ፓትም አትልበሺ ሀይድላይ ካልሆሺ ኦሎይስ ሞደስ ያሳክካል

  • @zebibazebiba4936
    @zebibazebiba4936 Před rokem

    ዛሬስ መርቅነህ ነዉ የሰራኸዉ እንዴዉ የማዳም ቅመሞች ናቸዉ መቼም የሚያዬኝ ብለህ
    እንዴት ነዉ አፕል ሳይድ ቬኒገር ሁለት ካፕ የምንጠቀመዉ ሲቀጥል ኦሊቨራ ጀል ደግሞ ዛፍ ፎሬ አለዉ መልሱን ላንተ

    • @shouqahmad843
      @shouqahmad843 Před rokem

      አፕል ሳይድ ቪንገር ማለት ምን አይነትነው በማሬያም ስለማላውቀውነው ንገሪኝ እህቴ ካወቅሽው እኔበጣም ስለምፈልገውነው

  • @user-kp9ps9bd3x
    @user-kp9ps9bd3x Před rokem

    ማህፀን የሚሰፋው ለምንድነው የወንድ ብልቱ ትልቅ ሲሆን ነው ?

  • @MekdesErmiyas
    @MekdesErmiyas Před 15 dny

    👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @seadateferaahmed1444
    @seadateferaahmed1444 Před rokem

    ሰላም. ዶክተር በለት የሚቆስለው ምን ሲሆነው

  • @seadaebrahimseada9477

    ዶክተር ኸረበፈጠረህእኔ እፈልግሀለው እምጠይቅህጥያቄአለኝ ፣ ጤናየበጣም አሳስቦኛልዶክተርዳኒ እኔ ሁለትአመትይሆነኛል ስከታተልህ የማህፀን ወላሂ ሀኪምቤትምሄድኩ ምንምየለሽአሉኝግን ማህፀኔን ተገበገብኩኝ ፣ እንደው ብትመና ብትመልስልኝ ፣ በቃ በውሃ ነው ያለሁት ውሃ ትንሽ ዘንጋ ካልኩ ፃመኛከሆንኩ ወላሂ በጣም ነው እሚያዋጥለኝ መፍትሄ አለህብየ አምናለሁ እባክህ እኔበቀጥታባዋራህድስይለኝነበር ግን በጣም አሳስቦኛል እያደርይተወኛል ብልእየባሰእንጂ አይቀንስም

    • @user-xc5et1br7r
      @user-xc5et1br7r Před rokem

      አረ ውዴ እኔም ነኝ በጣም ያቃጥለኛል ያሳክከኛል አረ ፈጣሪ ሆይ ይማረን እንጂ ሀኪም ቤት ምንም አላረጉልኝም ስታጠብ ነው የምውለው በአምት ቀቂቃ ባልሞላ ብታይ አገር ቤት ሄጄ ስመለስ ነው የጀመረኝ ሆኜም አላቅም ከፍቶኛል በስደት

    • @seadaebrahimseada9477
      @seadaebrahimseada9477 Před rokem

      @@user-xc5et1br7r አብሽሪ እኔ ሀኪምቤት ሁለትሂጊዜ ሄድኩ ግን የመጀመሪያው እሚቃጥልነገር በፍፁምእንድትነኪ እሱነውእንዲህያረገሽአሉኝተውኩ ደህና ሆንኩ ከዛ ያንን ነገር ከተወኝ ብየ ብዙም ሳይሆን ለአምሮቴ እጠቀም ገባ ከዛ ወዳውይሰማኛል ግን ብዙም አልነበረም አሁን ግን በቃ መቋቋምሲያቅተኝምርመራ ደምሽንትም ሰጠሁ ያው ከኒኒሰጡኝ ግን ምንምአልተወኝ ከምግብራሱ ስበላ ወዳው ይሰማኛልአጂብነው አብሽሪ

    • @user-xc5et1br7r
      @user-xc5et1br7r Před rokem

      @@seadaebrahimseada9477 ብቻ ፈጣሪ ይማረን እንጂ አጉል ቦታ ነው

    • @GgGg-zi5mg
      @GgGg-zi5mg Před rokem +1

      አረ ፈርማሲ ሂዱ ችግሩን ንገሩትና የሆነ መታጠብያ አለ ይሰጣቹሀል አረቦችም እንኳ ይጠቀሙታል እኔም ከዚ በፌት እንዲ አርጎኝ ደንግጪ የምን በሽታ ያዘኝ ብዬ ነበር ፈጣሪ ይመስገን ተወኝ ተወኝ በቃ

    • @user-xc5et1br7r
      @user-xc5et1br7r Před rokem

      @@GgGg-zi5mg ውዴ እኔ ገዝቻለው የመታጠቢያ ሻንቦ ሰጡኝ ፋርማስ ግን ለውጥ የለውም

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 Před rokem

    እኔን ዩቲአይ እያሰቃየኝ ነው

  • @frehiwetgetu8521
    @frehiwetgetu8521 Před rokem +1

    ዶክተር እኔ ማህጸኔ በጣም ያሳክከኛል እና በጣም ያቃጥለኛል ምን ማድረግ አለብኝ እና እርጎ የሚመስል ፈሳሽ የፈሳል ምን ትመክረኛለህ

    • @maryamsuleiman1277
      @maryamsuleiman1277 Před rokem +1

      ፍርዬ እኔም በጠም ተሰቀየው ልክ እንዴ አንች 💔😭😭😭በጣም ፈረው💔ፈጠር ይርዳን 🙏💞🙏😭😭😭😭😭😭

    • @user-zo6bi8zn6j
      @user-zo6bi8zn6j Před rokem +1

      እህቶቸ ሀኪም ቤት ሂዱና መዳኒት አለው እኔም እንደነሠተ ስሰቃይ ከርሜ ሀኪም ቤት ሂጀ ለሶስት ቀን በማህፀኔ የሚገባ ሠጡኝ ተወኝ አልሀምዱሊላህ።

    • @user-xc5et1br7r
      @user-xc5et1br7r Před rokem +1

      እኔም ልሞት ነው መላ አጣሁ

    • @halimasaeed9238
      @halimasaeed9238 Před rokem +2

      ለብ ያለ ውሀ ላይ ጨው እያደረጋችሁ ታጠቡ
      በንጹህ ጨርቅ ካደረቃችሁ በሀላ እርጎ ወይም ማር ተቀቡ ።
      ይህን በየቀኑ ተጠቀሙ ባንታችሁን ደግሞ በደንብ እየተኮሳችሁ ልበሱ ።
      የመዳምን ልብስ ትተኩሡ የለ እንኳን የራሳችሁን
      ሌላው ግን እንዳትስቁ ጸጉሩን በየጊዜው በአድስ ምላጭ ማጽዳት ተሞክሮየን ነው የምነግራችሁ።ቻው

    • @user-zo6bi8zn6j
      @user-zo6bi8zn6j Před rokem

      @@halimasaeed9238 አሳቅሺኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 Před rokem

    አብል ባይ ቤኘገር ቨማንካ ኘዉ ተለክቶ መጠቀም እነጅ ሁለት ካብ የምትሐዉን ከልግባባበትም ከአንተ አላቅም ግ ተሳሰተህ መሰለኝ በካብ ተሞልቴ ከይጠጣ?

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 Před rokem

    እረ ጉድ አመጣህ

  • @user-nz8qg8mn1j
    @user-nz8qg8mn1j Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh Před rokem

    Tank You Dr 🙏