#ኢየሩሳሌም_ተረበሸች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 05. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • Zábava

Komentáře • 329

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Před 28 dny +51

    ❤❤❤ የዚህ ሁሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 28 dny

      አሜን አሜን አሜን

    • @SilasaMsgun1
      @SilasaMsgun1 Před 28 dny +2

      እኅት/ወንድም ስንጽፍ ኢየሱስ ብለን እ-የሱስ የ የአህዛብ አስተምህሮ ነው

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 Před 25 dny

      የሁላችን አምላክ በረከቱን ይሥጠን አናንተም ተባረኩልን የአመት ሰዎች ይበለን

    • @GG-lh2yw
      @GG-lh2yw Před 16 dny

      አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 Před 28 dny +67

    እምዬ ኦሮቶዶክስ ተመልከቱ ውበቷ በሰው ሀገር።አቤቱ ታረቀን ሀገራችን ሰላም አርግልን።ብቻ ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-vt4yy7ux5o
    @user-vt4yy7ux5o Před 28 dny +45

    በረከታችሁ በኔም በቤተሰቤም በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ምእመን ላይ ይሁን
    የሐገራችንንም የቤተክርስቲያናችንም ትንሳኤ እውነተኛው ዳኛ ክርስቶስ እየሱስ ያቅርብልን ይህንን ሠቆቃ ከሐገራችን ያርቅልን መልካሙን የብርሐኑን ዘመን ያሳየን❤❤❤

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 28 dny +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @aregashgebere
      @aregashgebere Před 27 dny

      አሜን አሜን አሜን🙏

    • @user-nc5ki3pr1w
      @user-nc5ki3pr1w Před 27 dny

      አሜንአሜን🤲🤲🤲አሜን

    • @user-nc5ki3pr1w
      @user-nc5ki3pr1w Před 27 dny

      እግዚአብሔር ይመስገን እንድት መታድልነው አሜን ብረክታችሁ ይድረስን እግዚአብሔር ይስጠልን🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @mulumekonnen5684
      @mulumekonnen5684 Před 27 dny

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-uy2qu6py6n
    @user-uy2qu6py6n Před 28 dny +16

    አቤቱ ጌታዮ መዳኒቴ ስለኔ ያለ ሀፂያትህ ተላልፈህ የተሰጠህ ዛሬም ሰዋች ያለጥፍታቸዉ እንዲሁ ይገደላሉ አንተ ግን አተነህ አለማችንን በምህረትህ ጎብኘን?

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Před 28 dny +25

    አቤት ኢትዮጰያዊ መሆን መታደል ነው ክብር ለኦርቶዶክስ ሐይማኖታችን አባቶቻችን የረገጣችሆት ምድር በረከት በኛና በሐገራችን ላይ ይፍሰስ የደነደነ ልባችንን ይስበርልን ነጋሽ እመ ብርሐን በሙሉ የልብሕን ታድርስልሕ ኢትዮጰያ ለዘለአለም ትኑር እናመሰግናለን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 Před 28 dny +21

    ቸሩ መድሀኒአለም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱሰ እንኳን ለስቅለቱ ቀን አደረሳችሁ ሀገራችንንም ኢትዮጵያን ስላም ያርግልን ፀልዩልን::

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Před 28 dny +9

    በእውነት ጌታ ለኛ የከፈለልን ዋጋ ብቻውን ሆኖ ይህን ሁሉ መንገድ አሸክመው የኛን እዳ ተሸክሞ የተጓዘውን መስቀል ተሸክማችው ሳይ አጀቴ ተለወሰ አቤቱ ይቅር ይበለን ምን ቃል አለ የሚገልፀው የኔ ጌታ 🤲🙏🙏

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi Před 28 dny +22

    ታድላችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን

    • @abge5258
      @abge5258 Před 27 dny

      እንኳን ለዚህ አበቃችህ ይህ እድል በማግኘታችህ እግዚአብሔር አመስግኑት እኞም የምንመኝ እግዚአብሔር ፈቅዶልን እንድናይ ፀይሉን በሰላም በደስት ወደ ሀገራችህ ያገባችህ ዘንድ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን::

    • @bekelebelatchew5807
      @bekelebelatchew5807 Před 26 dny

      አሜን

    • @tigi_habeshawit
      @tigi_habeshawit Před 25 dny

      አሜንንንን ሁሌም ምኞቴ ነው ሁላችንንም ያብቃን

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO Před 28 dny +8

    የቅድሥት ድንግል ማሪያም ልጅ ጌታ እየሡሥ ክርሥቶሥ ይባርካችሁ። እንኳን አደረሠነ አደረሣችሁ ። በሠላም ተመለሡ። አንወዳችኋለን።

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Před 28 dny +6

    ዋዉ በጣም ነዉ ምታስቀኑት እግዚአቢሔር ይመስገን ይህ መታደል ነዉ እኛንም ለደጁ ያብቃን❤❤❤

  • @all0cell750
    @all0cell750 Před 28 dny +6

    እምዬ እየሩሳሌም እስራኤል ሰላምሽ በክርስቶስ ይጠበቅ አህዛብን ያድቅቅልን

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem33 Před 27 dny +3

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ለኛ ሀጢያተኞቹ ስትል ነዉ ይህንን ሁሉ ከአእምሮ በላይ የሆነ መከራ ና ስቃይ የተቀበልከዉ እና እንደ እኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደቸርነትህ እባክህ ማረን ይቅር በለን ታረቀን

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 28 dny +2

    አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን በረከታችሁ ይደርብን ኦርቶዶክስ ለዘላላም ትኑር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @ABCv326
    @ABCv326 Před 28 dny +10

    በውነት በረከታች አይለየን ፈጣሪ አገራችን ጠብቅልን ለአገራች ሰላም ለህዝቦቻ ፍቅር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @wondmagegnreta7432
    @wondmagegnreta7432 Před 28 dny +2

    ውይ መታደል!!! መድሃኒያለም እባክህ ፍቀድልኝ እና እዚች ቦታ ሄጄ ለመባረክ አብቃኝ

  • @bernabasmuller6455
    @bernabasmuller6455 Před 28 dny +4

    ነጋሽ ወንድሜ የሁልጊዜም ወዳጅህ ነኝ ተባረክ ፣እንኳን አደረሰህ ከስደት ሀገር ሆኘ ተመለከትኩ ዘንድሮ አልሰገድኩም ፣ የውስጤን እግዚአብሔር ያቃልና ይምረኝ ዘንድ አሳስብልኝ ያለሁበት ቦታ ቤተክርስቲያን ብዙ የለም ቢኖርም እሩቅ ነው። ያመት ሰው ይበለን❤❤❤

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 27 dny +3

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዚማሬ ማላአክትን ያሠማልን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před 27 dny +1

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ልብን የሚያርድ ዝግጅት ነው ።እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋሽ
    ከይቅርታ ጋር የሰጠኸው ርእስ ምናለ ቢስተካከል ኢየሩሳሌም ተረበሸች ብለህ በጣም አስደነገጥከኝ 😢😢😢 ወቅቱን እያወክ
    በሰላም ተመለሱ ።እናመሰግናለን ❤

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 Před 28 dny +5

    ዋውውውውውው መባረክ ነው በዚያ መገኘት

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Před 28 dny +5

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር አቤቱ ዉበታችሁ ደስ ማለቱ እኛንም ለደጁ ያብቃን🤲🤲🤲✝️✝️✝️♥️♥️♥️

  • @user-og7ld8fr2z
    @user-og7ld8fr2z Před 25 dny

    ታድላችሁ ብፁህ አባታችን አቡነ ሰላማ ለኛ እራቁን እንጅ ለርስዎ እችን ቅድስ ሀገር ለማየት በቁ እግዚያብሄር የወደደውን አደረገ ።እድሜና ጤና ሰጥቶዎት ዳግም ለመባረክ ያብቃን የልቦዎት ሞልቶ ስላየን በስደት የምንኖር ልጆችዎት ደስ ብሎናል ። እኛንም ለቅድስት ሀገር ለመሳለም እንዲያበቃን በፀሎት ይሰቡን።።።

  • @elianameron1418
    @elianameron1418 Před 28 dny +9

    እንኳን አደረሣችሁ የ እናንተን ጸሎት የ ሠማ የ እኛ ንም ሰምቶልን በ ጊዜው በ ቦታው ያድረሠን🙏

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 Před 28 dny +9

    እንኳን አደረሳችሁ!!!
    ጉዞ ስታደርጉ በሌላ ቻናል ቀጥታ እያየዋችሁ ነበር ። ካሜራ ባለሙያው ነጠላ ባየ ቁጥር ስለ ኢትዮጵያ ሲናገር እጅግ ደስ ብሎኛል " ኢትዮጵያዊም መልኩን "እንዲል ሆኖም የተከፋውበት ቦታም ነበር ብትንትን ብላችሁ ስትሄዱ በጣም አዝኜ ነበር የእውነት በጣም ተሰምቶኛል የአገር ቤቱን ጉድ ተሸክማችሁ የሄዳችሁ ትመስሉ ነበር ። በመጨረሻ በአንድላይ ተሰባስባችሁ ሳይ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል!!! በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።

    • @menbermaryam4971
      @menbermaryam4971 Před 25 dny

      በምን ቻናል?? አባክህ ሊንኩን ላክልኝ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 28 dny +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በረከታቹ ይድረሰን አሜን በሰላም ይመልሳቹ እልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw Před 27 dny +3

    አልቅሼ አልቅሼ ሳባራ ነው የፃፍኩት: እናቴ ማርያም ሃዘንሽ እንዴት ከባድ ነበር ልጅሽ , አምላክሽ ጌታሽን በመስቀል ሲሰቅሉብሽ🙏🏽😭

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 Před 28 dny +4

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን ለእለም ሰላም ይሁን ሀገራችንንም እስባት ስላማችንን እብዛልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🌿🌿🌿❤️❤️❤️

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 Před 26 dny +1

    ነጋሽ ወንድም አለም እንኳን ደስ አለህ መታደል ነው ደጁን መርገጥ እኛንም ለዚህ ያብቃን።

  • @dejenmengistu830
    @dejenmengistu830 Před 28 dny +4

    በረከት ነው

  • @RahelSamson-dm2dw
    @RahelSamson-dm2dw Před 28 dny +3

    በረከታቹ ይደርብን እኛም ይቺን ቅዱስ ቦታ ለመርገጥ ያብቃን ሀገረ እስራኤልን ሰላም ያርግልን

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 Před 18 dny

    አሜን አሜን አሜን በህይወት ዘመኔ ሁሉ ክርስቶስን የምለምነው ልመና ነው፡፡ እሱ ሞቶ ለእኛ የዘላለም ህይወትን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን እውነት እኛንም ይርዳን፡፡

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před 27 dny +1

    አቤቱ ጌታዬ መዳኒቴ ቸሩ መድሀኒአለም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ እንኳን ለስቅለቱ ቀን አደረሳችሁ አደረስን በረከታችሁ ይድረስን አሜን
    ወንድማችን ነጋሽ በጣም እናመስግናለን
    እድሜ ጤናን ያድልልን ቅዱስ እግዚአብሔር🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před 28 dny +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ታድላቹሁ በሠላም ተመለሱ

  • @SilasaMsgun1
    @SilasaMsgun1 Před 28 dny +2

    ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን በረከታቹ ይድረሰን አሜን

  • @zebenaytadese
    @zebenaytadese Před 28 dny +2

    አቤት መታድል እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ለደጅህ አባቃን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን 💚💚💛💛❤️❤️

  • @habbogalefitawq9259
    @habbogalefitawq9259 Před 26 dny

    እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @EndaleGeda
    @EndaleGeda Před 17 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ።አብረአችሁ ያለሁ ያህል ነው የተስማኝ።እኛንም ለዚህ ማዕረግ እንዲያበቃን ምኞታችን ነው። ብዚያ ቦታ የተገኛቺሁ ሁሉ በጣም ታድላቺኋል።

  • @tesfayemengistu3941
    @tesfayemengistu3941 Před 26 dny

    ስለሁሉም ያለገደብ የወደደን የእመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው
    ወንድም አንተም ነጋሽ ለእውነት የሚገባውን ሁሉ ለማድረግ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለዓለም የኦርቶዶክስ አማኞች የምትሰጠው ምስክርና ለምትናገረው
    ሁሉ ፀጋውንና ክብሩን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ያብዛልህ በዚህ አጋጣሚ አመሰግንሃለሁ

  • @comcell3831
    @comcell3831 Před 28 dny +5

    ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን
    ኪራላይሶን
    በረከታችሁ ይደርብን🤲😭😭😭😭

  • @user-nt8nc6lq3s
    @user-nt8nc6lq3s Před 27 dny

    ምነኛ መታደል ነው እኔነም ለዚህ እድል ያብቃኝ ነጋሽዬ እናመሰግናለን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fv Před 28 dny +3

    አሜን በረከታችሁ ይድረሰኝ በሰላም ተመለሱ

  • @TsigeTamene
    @TsigeTamene Před 28 dny +5

    ጌታ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ!!!!! ❤❤❤

  • @smms6004
    @smms6004 Před 28 dny +2

    እመየ ተዋህዶ ተመልከቱ ውበትን አቤቱ ጌታ ሆይ በቼርነትህ ኢትዮጵያን ህዝበ ክርስቱን ጠብቀን ዘረኝነን አጥፋልን😢

  • @tadessefikadu2056
    @tadessefikadu2056 Před 26 dny

    እጅግ በጣም ደስ ይላል እኛም ለደጁ ያብቃን።ነጋሽ ሚዲያ ለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና ለቤተክርስቲያን ዋጋ የሚከፍሉ ድንቅ ሰዎች በማስተዋወቅ የምታደርገው ተነሳሽነት በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስም ክብር ይድረስህ።

  • @user-vq5nu8gw4z
    @user-vq5nu8gw4z Před 14 dny

    ኣሜን❤ኣሜን❤አሜን❤

  • @mikiyasgeberemedeniweletke8320

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @freabebasolomon418
    @freabebasolomon418 Před 28 dny +3

    ክሪያላይሶ ክሪያላይሶ አማኑኤል ጌታ አቤቱ አምላካችን ማረን

  • @alemefetere233
    @alemefetere233 Před 28 dny +2

    "ኢየሩሳሌም ተረበሸች" አይባልም። ደመቀች፤አሸበረቀች ነው።

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9g Před 28 dny +2

    ወገኖቼ እንኳን ለየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ።እኔንም ከነመላው ቤቴስቤ ይቺን ቅድስት ሀገር ለማየትና ለመባረክ ያብቀኝ።

  • @melesamare5675
    @melesamare5675 Před 28 dny +2

    አቤቱ ይቅር በለን የድንግል ማርያም ልጅ በረከታችሁ ይድርሰን በሰላም ይመልሳችሁ

  • @raheldegefu6384
    @raheldegefu6384 Před 28 dny +4

    እስቲ ዝም ብላችው የጌታን ስቃይና ምክር እያስባችው ተመልከቱ😭😭 ኮሜንት ምትስጡትን ነው ገባችው👈

  • @user-qq1of5qw1b
    @user-qq1of5qw1b Před 24 dny

    Love my Ethiopian Orthodox Christians brothers and sisters❤❤❤🙏🙏🙏

  • @BizuneshMekonnen-wt2rc
    @BizuneshMekonnen-wt2rc Před 28 dny +3

    የእግዚያቤር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለዚ ክብር አብቃኝ

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 Před 28 dny

    አሜን አሜን አሜን ያብቃን

  • @user-jb6hi1ri4g
    @user-jb6hi1ri4g Před 24 dny

    በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @tighist331
    @tighist331 Před 28 dny +2

    መድሕኒአለም ወደ የመጣችሑበት በሰላም ይመልስሳችሑ 🙏🏼 ለሐገራችን ለኢትዬጵያ ም ፀልዩላት🙏🏼

  • @Nebyat6790
    @Nebyat6790 Před 28 dny +4

    ታድላቹ በጸሎታቹ ያአስቡን በሰላም ተምለሱ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru Před 28 dny +2

    እናተን የረዳን አምላክ እኛንም ይርዳን በሀወቴ ከምመኘው ሀገሬ እየሩስ አሌም ነው

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 27 dny

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 Před 28 dny +2

    ወንድሜ ነጋሽ እንዲህ እንደምታስበው ጌታ ይፈውስህ አሞኛል ስላልክ እያሰብኩህ ነው የት ነው ያረፋችሁት እኔ የሩሳሌም ነዋሪ ነኝ ዳ/ተንሳይ ኪዳነምህረት ስለሚቀደስ እናገኝሃለን በርቱ ወንድሞቼ ልፋታችሁን በበረከት ይሙላ ፈጣሪ🙏🙏🙏❤

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw Před 16 dny

    አሜን አሜን አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @amarechtegegne8087
    @amarechtegegne8087 Před 28 dny

    አሜን. አሜን. አሜን. ❤❤❤

  • @user-nc5ki3pr1w
    @user-nc5ki3pr1w Před 27 dny +1

    እግዚአብሔር ይስጠልን አሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲 እልልልልልልልል ብርክታችሁ ይድርስን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Před 28 dny +1

    ኪራላይሶ ክራላይሶ ክራላይሶ እየሱስ ናሂ🙏💔😭😭

  • @user-sp8er8hd6k
    @user-sp8er8hd6k Před 28 dny

    Amen Amen Amen

  • @sebletube7525
    @sebletube7525 Před 27 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ሊደረሠን እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን

  • @tinsaeseyoum3728
    @tinsaeseyoum3728 Před 27 dny

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን

  • @asnakewedajo
    @asnakewedajo Před 28 dny +2

    አምላካችን ሆይ ይህንን እድል የገጠመው ሁሉ ከበረከትህ ስጥልን የአምላካችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @senaitzerom3158
    @senaitzerom3158 Před 28 dny +3

    Thank you for sharing!stay blessed!

  • @meseretteka4524
    @meseretteka4524 Před 27 dny

    Amen Amen ❤❤

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 27 dny

    እውይ መታደል መንፈሳዊ ቅናት አሳደራችሁብኝ ምነው በኖርኩ አልኩኝ በመንፈሰ ከናንተ ጋር ነን ለዓመቱ ከናንተ ጋር ለመሳታፍ ለደጁ ያድርሰን ቸሩ መድሀኒያለም ። በአውነቱ ሰታምሩ በረከታችሁ ይድረሰን ። ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክርላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ክራላይዞ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aster1077
    @aster1077 Před 28 dny

    Amen.Amen.Amen

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 27 dny +1

    ጃንደረባው ትውልድ የሚባል የለም የሰበት ት/ቤ ይባል ኦርቶዶክስ እናቴ ተባርኩ ልጆች

  • @amanjimmasomodo7192
    @amanjimmasomodo7192 Před 28 dny

    Kiralayso kiralayso kiralayso bereketachu hidresen beselam temelesu amen 💖🙏

  • @burteburte317
    @burteburte317 Před 28 dny

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-fi6jx1or1y
    @user-fi6jx1or1y Před 20 dny

    ወንድሜ ነጋሽ ተባረኵ በጣም ከው ደስ የሚል ግዜ ነበር

  • @Zinu212
    @Zinu212 Před 27 dny

    በረከታችህ ይድረሰን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 28 dny +1

    ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 Před 28 dny

    አሜንአሜንአሜ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 Před 27 dny

    በጣም ደስ ይላል ነጮች ፎቶ ለማንሳት ሲሮጡ አይቼ ገረመኝ እንኳን አደረሳችሁ

  • @zuzususu964
    @zuzususu964 Před 28 dny +2

    እንኳን አደረሳችሁ እኔንም ለደጁ ያብቃኝ እድለኞች ናቹ አይኔ ሳይሆን ውስጤ ነው ያለቀሰው

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017 Před 24 dny

    ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትሳኤው በሰላም አደረሳችሁ

  • @eyerusalemdechase-sn6dl

    ከበረከቱ ያስትፈን ይችን ከልጅነቴ ጀምሮ የምናፍቃትን የበረከት ምድር እንድረግጥ ቅዱስ ፍቃዱ እድሆንልኝ እባካችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ ።ነጋሽ ወንድማችን በርታልን.. ..ሁላችሁም ታድልልችሁ ተመስገን ❤❤

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb Před 21 dnem

    Amen amen

  • @ermiasasnake2880
    @ermiasasnake2880 Před 27 dny

    ወንድማችን አግዚአብሔር ይባርክህ በርታ በርታ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 23 dny

    Elluy, Seyuma EGZEABHER yekber yemesgene temesgene EMBETE MAREYAM dessss yebelate.Amen. Lezehe yabekachu.

  • @lulekalgebrehiwot3838
    @lulekalgebrehiwot3838 Před 27 dny

    Amen Amen

  • @yewebtsegaye6472
    @yewebtsegaye6472 Před 28 dny +1

    ዲያብሎስ ተመታ በመስቀል /4/
    በክርስቶስ መስቀል ነጻ ወጥተናል
    የአዳም ልጆች ሁሉ እንበል እልል/2/

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 Před 27 dny

    ፈጣሪ ያመት ሰወ በለን ያድርሰን አገራችን ሰላም አድርግልን

  • @user-wu8zx5wk1u
    @user-wu8zx5wk1u Před 25 dny

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před 25 dny

    እንኳን አደረሰን ደሞ የአመቱ ሰዎች ይበለን ምድራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @mengistuakkema1168
    @mengistuakkema1168 Před 28 dny +2

    Amen Lezelealemu bereketachihu yideribin.amen, Amen Amen Lezelealemu. Egnam bemot saniwesed Lenisaha hiwot abkiton echin bota chin midir Lemeriget kidus fikadun yadergilin

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 23 dny +1

    ይልቁንም በግልፅ ቋንቋ የግብፅን ተንኮል በይፋ በመጋፈጥ ገዳማችንን አስመልሱ የገንዘብና የእዉቀት ማሰባሰብ በማድረግ የአለም አቀፍ ጠበቆቻችንን የራሳችንን ልጆችን በመቅጥር ህጋዊነታችን መረጋገጥ አለበት በአሁኑ ጊዜ ሀበሻ የገንዘብ ችግር የለውም ይሄ ተራ ሾዉ ነው ዋናውን ነገር ትኩረት ሰጥቶ እዉነተኛ ስራ ብቻ ድራማ አይበቃም ቁም ነገሮችን ብቻ ሀይማኖት የገንዘብና የሰው ዝና ማግበስበስ ብቻ አይሁን በቃ ሁሉ ነገር ግልጽ ነው።።።።

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před 27 dny

    በረከታችሁ ይድረሰኝ እድለኞች ናችሁ በእውነት

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 Před 28 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @besemselasysemeselamawlnea471

    በስመ ስላሴ ስም እንካን ለዝህ ቀን በሰላም አደረሰን ከይቅርታ ጋር አርስቱ ግን ሰው ያስደነግጣል እየሩሳሌም ተረበሸች አይባልም በዝህ ሰአት በሌላ በኩል ጦርነት አለ ምን ተፈጠረ ብዮ በስማም ቃላት እንምረጥ ⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam Před 28 dny

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru6283 Před 28 dny

    ታድለህ🙏🙏🙏

  • @afomrede9153
    @afomrede9153 Před 27 dny

    እኔን የሚወድ መስቀሉን ይዞ ይከየለኝ ድንቅ የኦርቶዶክስ ኣማኞች ሰብ እሰ ይርእይ ገጸ ስብ ኣምላክሰ ይርእይ ልበ ሰብ ስለ እወነት እናንተ በዝህ ጠንካራ ስዓት ፈተናው ኣልፋችሃል ሂወታችሁን እግዚኣብሄር ያየዋል ኦርቶዶክስ ለዘልዓለም ትኑር ነጋሼ ለ አባቶቻችን እህዚኣብሄር ያክብርልን መስቀል ተሸክሞ ማየት መልካም ነው እንወድሃቹህለን እናከብርቹሃለን እንካን ኣደረሳችህ ኣደረሰን በሰለም ለብርሃነ ትንሳኤው ያድርሰን በረከታችህ ጸሎታችህ እግዚኣብሄር ይስማችህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-zp2cu2hx9b
    @user-zp2cu2hx9b Před 28 dny

    Amen❤❤❤❤❤❤

  • @menbermaryam4971
    @menbermaryam4971 Před 27 dny +1

    በሰላም ግቡ..... እየሩሣሌም ደመቀች ነው የሚባለው ወንድሜ አሰደነገጥከን ...በሰላም ግቡ አባክህ አርአሰቱን አሰተካክለው

    • @tigistadmasu3410
      @tigistadmasu3410 Před 27 dny

      ትክክል ካለው ችግር አኲያ ርእሱ እኔንም አስደንግጦኛል።ቢስተካከል ጥሩ ነው