የሕይወቴ አለኝታ ገፀ በረከቴ እድሜህን ያረዝመው ኑርልኝ አባቴ እወድሀለሁ አባየ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 32

  • @umemuaztube
    @umemuaztube Před 7 měsíci

    ሰላም ለሀገረችን ፍቅር ለወገኖቻችን አንድነት ፍቅር የድለን

  • @zinutube7583
    @zinutube7583 Před 7 měsíci

    እግዚያብሔር ይመስገን. እንኳን. በደህና. መጣሽ. እሙ.ድል ለፋኖ ❤.. ውድና የተከበራችሁ. የሀገሬ. ልጆች. በያላችሁበት. ሰላማችሁ. ይብዛልኝ. አገራችንን ፈጣሪ. አምላክ. ይጠብቅልን. አሜን 🙏

  • @Rose.ehtshet.12
    @Rose.ehtshet.12 Před 7 měsíci

    Enkuan selam metash Emuye selam lehagerachn Ethiopia 💚💛❤️🙏

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 Před 7 měsíci

    ሰላም በመላው አለም ላይ የምትገኙ ኢትዮጵያን እደት ናችሁ።እኳን ለሊቀ መላክት ቅዱስ ሚካኤል ባእል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏ሁላችሁ ለአማራ ህዝብ ድምፅ እንሁን ኑኑኑ የእመቤት ቤተሰቦች!!
    አገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያረግልን 🙏🙏ድል ለፋኖኖ💚💛❤💪ድል ለሰፊው አማራ ይሁን ድል ለአማራ ህዝብብብ💚💚💛💛❤❤💪💪

  • @Mehlat
    @Mehlat Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጠሺ
    ደል ለአማራ ደል ለፋኖ

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Před 7 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ አላህ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ፍቅር አንድነት ያምጣልን ጦርነት በቃ ይበለን ድል ለፋኖ

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላምዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-dq5gz5oq7q
    @user-dq5gz5oq7q Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝአላህ አገራችነን ሰላሙን ያምልን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በስደት ያሉ ልጆችህን አንተ ጠብቀን አገራችን የመጣባትን መከራ ሰቆቃ በቃ ቨለን ምህረትን ላክልን ለምንልን ሰላምን ፍቅርን

    • @abemedia3346
      @abemedia3346 Před 7 měsíci

      እግዚአብሔር ይመስገን ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @user-xw4zw2uu6z
    @user-xw4zw2uu6z Před 7 měsíci

    እንኳን ደህና መጣሽ እሙ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን አሚን

  • @yusraatube
    @yusraatube Před 7 měsíci

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር መስማማትን ይስጠን

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደና መጣሽ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን አምጣልን እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል💚💚💚💚💚💒💒💒💒💚💚

  • @alemkebede
    @alemkebede Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርራይብዛልኝ እመቤት ሀገራችንን ሰላም ያረግልን አሜን የመጣብንን መከራና ስቃይ በቃ ይበለን እኔስ ፈርቻለሁ የህዝቤ ሰላም መጣት😢😢😢

  • @Tsehay27
    @Tsehay27 Před 7 měsíci

    _እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እመቤት እህቴ ዋውውውው በጣም ያምራል 💗💗💖👌_

  • @sytube5569
    @sytube5569 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰሰላም ሰላምሸ ይብዛ እሙዬ እንኳን ደህና መጣሸ ድል ለአማራ ድል ለፍኖ

  • @habeshawittube2738
    @habeshawittube2738 Před 7 měsíci

    ሠላም እመቤትየ እንኳን ደህናመጣሽ🎉 ሠላምለሀገራችን ጦርነት በቃይበለን

  • @seadaborenatube1189
    @seadaborenatube1189 Před 7 měsíci

    ሠላም ሠላም እሙየ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ እምየ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ፍቅር አንድነት መተዛዘን አላህ ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @Tsehay-iy8pi
    @Tsehay-iy8pi Před 7 měsíci

    ሠላም ለዚህ ቤት ሠላማችሁ ይብዛ እሙዬ & ጀማል በርቱ ድል ለአማራ ድል ለጀግነው ፋኖ❤🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu Před 7 měsíci

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ ቦታዉ በጣም ያሞራል እግዚአብሔር አገራችንን በቃ ይበለን

  • @kucukbahceemm
    @kucukbahceemm Před 7 měsíci

    Merhaba arkadaşım emeğine sağlık harika paylaşım iyi akşamlar diliyorum👍🏻

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ውዴ ሰላምሽ ይበዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነብር በርቺ ውዴ❤❤❤ውድድድድድ❤❤❤

  • @hawa6143
    @hawa6143 Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም እሙዬ ሰላምሺ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን ሰላሙን ያውርድልን አሪን 🌹🌹🌹✅✅✅

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Před 7 měsíci

    ሰላም ጤናይስጥልኝ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryemendirsyoutube1858
    @maryemendirsyoutube1858 Před 7 měsíci

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሌን ወሳ አህሌን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እሙየ እንኳን ሰላም መጣሺ አህሌን ወሳ አህሌን❤️💛💚💛💛💚❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 Před 7 měsíci

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አላህ ይድረስላቹ አብሽሩ ሁሉም ያልፋል ከዚህ ውላ ሰላምና ይርቅ ቢያወርዱልን💚💕

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 7 měsíci

    እሙዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ሰላሙን ያዉርደዉ በዉነት 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem Před 7 měsíci

    አሰላማለይኩም ወበረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻላህ እህቴ አለዉ

  • @user-nt8kw2hg9e
    @user-nt8kw2hg9e Před 7 měsíci

    ሰላም ቤተሰብ

  • @user-cd5kv4rj3n
    @user-cd5kv4rj3n Před 7 měsíci

    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨🟥
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪🟩🟨
    🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ💪

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Před 7 měsíci

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ እመቤትየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ፈጣሪ ግን መቸ ነው ሰላም የምንሰመው ኡፍፍፍ ፈጣሪ ይሄን ግፍ ቀን አንተ በቃ በለን እረ ይብቃን ስቃይ መክራ እስክመቸ በአንድ ብሄር ላይ እድህ የዘር ጪፍጨፋ