ፀሎታችን እንዲሰማ እንዴት ብለን እንፀልይ? New Megabi Haddis Eshetu sebket

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ፀሎታችን እንዲሰማ እንዴት ብለን እንፀልይ? Megabi Haddis Eshetu new sebket

Komentáře • 773

  • @TG19948
    @TG19948 Před 7 lety +290

    አቤት!! ማንበብ ምን ያህል ሙሉ ሠው እንደሚያደርግ መምህር እሸቱን አይቶ ማወቅ ብቻ በቂ ነው ። የአገልግሎት ዘመን ዎን ይባርክ።

  • @hanahananathananafihanahan2625

    እኝህን ሰው ስወዳቸው እግዚአብሔር ጤና ከእድሜ አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @weltekidan1290
    @weltekidan1290 Před 7 lety +101

    አባታችን በእርሶ እግርስ ስር ቁጭ ብሎ መማር የነፍስ ምግብን ምመገብበት ያቺ ቀን ሁሌም ትናፍቀኛለች ለአባታችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።

  • @user-ti7vs7ox7s
    @user-ti7vs7ox7s Před 7 lety +18

    ውይ እኚህን መምህር ስወዳቸው በማርያም!! በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ይድረሰው!! መሳሪያነቶ ይቀጥል ዘንድ ዕድሜና ጤና ይስጥኦ አባቴ

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v Před 7 lety +120

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴሆይ በምልጅሽ የአባታችን አይን አብሪልን በእውነት የኔ እናት ሩህሩህ እኮ ነሽ አይቀርም ደሞ ተስፍ አለኝ #አባትሆይ። አስበን

    • @fikrtebekele2093
      @fikrtebekele2093 Před 7 lety +1

      Maryame Enata Amene amene amene

    • @tu1262
      @tu1262 Před 7 lety +8

      Maryame Enata የኔም ምኞት ነው እህቴ
      ከሁሉም በላይ ግን የልበ-ብርሃን ነው ለሰው ሰው የሚያደርገው
      እግዚአብሔር ደግሞ የሚሳነው ነገር የለም

    • @ayabaltaji4851
      @ayabaltaji4851 Před 7 lety

      WAW

    • @fekerlehulum7413
      @fekerlehulum7413 Před 6 lety

      ኢየሱስ የወደደ እናቱ ይሰጣል መጀመረያ አስተያየት ከመስጠትሽ በደንብ ቃሉን አንቢቢው እየሱስ ይሰበካል

    • @user-ws2ok8ef3q
      @user-ws2ok8ef3q Před 5 lety +3

      በእውነት ላባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልኝ አሜን

  • @user-st4vi9rp7b
    @user-st4vi9rp7b Před 7 lety +84

    ለልኡል እግዛቢሄር ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን ክብሩን ተገፎ ክብርላለበሰን ዋጋ ከፋሎ ላኖረን እንደሱ ያለማንም የለም ሁሌምስግና ስለሚገህ እናመሰግናሃለን ለመምህራች እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

    • @yonasabraham7966
      @yonasabraham7966 Před 6 lety +1

      ተዋህዶ ሀና ማርያም የተዋህዶ ልጅ

    • @simaleehaawiikoonaaniixila1348
      @simaleehaawiikoonaaniixila1348 Před 6 lety +1

      ተዋህዶ ሀና ማርያም የተዋህዶ ልጅ amen amen amen kalitoten yasemalen

    • @yasirqatar5497
      @yasirqatar5497 Před 6 lety

      amen amen amen kalehiweti yasemaln memirachin edimana tana yisitilini

    • @ranarana625
      @ranarana625 Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @nahusenaymetaferia5749
      @nahusenaymetaferia5749 Před 2 lety

      እግዚአብሔር ለሣንዎን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥዎ።

  • @lakechaklilu9558
    @lakechaklilu9558 Před 7 lety +62

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በእውነት ብዙ ነገሮችን ተገነዘብኩኝ ።በተማርነው ቃል እንድንለወጥ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ።Gere 3025 በጣም እናመሰግናለን ያቆይልን ።

    • @Gere3025
      @Gere3025  Před 7 lety +1

      #Lakech Amen Amen Amen!

    • @lakechaklilu9558
      @lakechaklilu9558 Před 7 lety +4

      እግዚአብሄር ይስጥልኝ

    • @maryaamrec7296
      @maryaamrec7296 Před 7 lety +1

      Lakech AKLILU እግዚየብሄርይመሥገንእንዲሀሉመምህር ሥላሉን አሚን

    • @leemaathyouba7291
      @leemaathyouba7291 Před 7 lety +1

      Gere3025 አማን ቃለህውት ይስማን

    • @samoosamoo4644
      @samoosamoo4644 Před 7 lety

      Lakech AKLILU Amen amen amen

  • @naredosnaredosnaredos4997
    @naredosnaredosnaredos4997 Před 7 lety +30

    አባታችን የማቱሳላ እድሜን ይስጥልን
    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን
    አሜን አሜን አሜን

    • @user-tc1vt6md3j
      @user-tc1vt6md3j Před 7 lety +4

      በእውነት ቃለህይወት ያስማልን አባታችን

    • @gnetaubya2618
      @gnetaubya2618 Před 7 lety +1

      ወለተ ፃድቅ ወለተ j

    • @hiymanotfenta1440
      @hiymanotfenta1440 Před 6 lety

      ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-xv4bt5pg1l
    @user-xv4bt5pg1l Před 7 lety +18

    እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜንንንንንንንንንን

    • @user-bk4bz1gb6m
      @user-bk4bz1gb6m Před 7 lety +3

      ትንሳኤ ያርሴማ ልጅ ማህተቤን አልበጥስም!!!

    • @marymola8330
      @marymola8330 Před 7 lety

      ትንሳኤ ያርሴማ ልጅ ማህተቤን አልበጥስም!!! Amen

    • @Haile-1979
      @Haile-1979 Před 6 lety

      Kalehiwet yasemalen

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያሰማልኝ አባታችን እረጀም እድሜ ከጢናጋር የሰጥልን የድንግል ማሪያም ልጅ ሰለናትህ ብለህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቅልን የሰማነውን 30 60 100 ፈሬ እንድናፈራ እርዳን እኔንም ለንሰሀ አብቃኝ የልቦናይን መሻት ፈፀምልኝ

  • @ethopinamizmre3932
    @ethopinamizmre3932 Před 7 lety +35

    በውንተ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን አሜን

    • @martazahra3563
      @martazahra3563 Před 5 lety

      አሜን አሜን ቃለ ህወሓት ያሰማልን

  • @user-oh7xd4pv5s
    @user-oh7xd4pv5s Před 7 lety +41

    አምላከ ቅዱሳን እረጅም እድሞንና ጤናን ይስጥልን ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yq5hh8dm1l
    @user-yq5hh8dm1l Před 7 lety +1

    የ ድንግል ማርያም ልጅ ለአባታችን እረጅምምም እድሜ ከጤንም ጋር ይስጥልን ጸጋውንም ያብዛልን እኛም የምንጸልየው ጸሎታችንን የቃላት ድርደራም አያርግብን ተሰሚነትን የሚያገኝ ይሁንል
    አሜን አሜን አሜን♥♥♥

  • @user-gf4ck2jm6z
    @user-gf4ck2jm6z Před 7 lety +43

    ቃለ.ሂዎት.ያሰማልን
    ለንሰሀ.አብቃኝ.ጌታ.ሆይ.አሜን(3)

    • @Tube-fq8bu
      @Tube-fq8bu Před 6 lety +1

      አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ ትትትይህ9ህክ0ፍ87ሸውት

    • @Tube-fq8bu
      @Tube-fq8bu Před 6 lety +2

      አተ.ታውቃለህ.አምላኬ አተ.ታውቃለህ.አምላኬ ትትትይህ9ህክ0ፍ87ሸውት

    • @amenkalwtynarmaninafktaydr7853
      @amenkalwtynarmaninafktaydr7853 Před 5 lety +1

      Amen kalwtyn asmaln

    • @dohaqtr7966
      @dohaqtr7966 Před 5 lety

      ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p Před 7 lety +19

    በእውነት ለመምራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሄር ያርዝም አሜን አሜን አሜን

  • @abrhammelke7935
    @abrhammelke7935 Před 2 lety

    አባታችን ቀለሂወት ይሠማልን ተሥፋመንግስተ ሰማያት ያውርስልን።አሜ

  • @trsitnuriye1332
    @trsitnuriye1332 Před 2 lety

    ለመምህራችን መጋቢ እሸቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን።እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 Před 4 lety +2

    ኢትዮጲያዊ ስለሆነኩ ደሰ ይለኛል።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላደረገኝ የንፅህቷ የማርያም ድንግል ልጅ እግዚኣብሔር ለዘልኣለም ይክበርልኝ ።ኣሜን።

  • @selam5605
    @selam5605 Před 7 lety +1

    እግዚአብሔር ይሥጥልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሚስጡት ሁሉም ስብከት. ልብን ያሳርፍል እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @user-is1tv4fq2n
    @user-is1tv4fq2n Před 7 lety +51

    አሜን አሜን አሜን ቃለ እይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስል ለ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    እህት ወንድሞቼ በጣም ችግር ላይ ነኝ እባካቹ በፅሎት አስብኝ የ ክርስትና* ስሜ እህተ ማርያም*

    • @user-is1tv4fq2n
      @user-is1tv4fq2n Před 7 lety

      Hanna Gebremichael አሜን+ አሜን + አሜን+ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህቴ

    • @salamkassie1694
      @salamkassie1694 Před 7 lety +1

      ልጄ አንተ ለኔ
      እህቴ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከእናታችን ከቅድስትድንግል ማርያም ጋር በችግርሽ ይድረሱልሽ አሜን በርትተሽ ጸልይ
      እኛንምበጸሎትሽ አስቢን

    • @user-ri7xl2wo3q
      @user-ri7xl2wo3q Před 7 lety

      ልጄ አንተ ለኔ imma amlak tidrsilishi

    • @user-qd7vh6pv6y
      @user-qd7vh6pv6y Před 7 lety

      ልጄ አንተ ለኔ Egziabher Bechernetu yasbsh Ehtachin yedngl Maryam Amalajinet Yekdusan Tbeka Ayileyish Amen

    • @Gere3025
      @Gere3025  Před 7 lety +6

      #ልጄ አንተ ለኔ (እህተ ማርያም) የቅዱሳኖች አምላክ እግዚአብሄር ያስብሽ! እመብርሃን አትለይሽ::አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @user-jy4sm4uu1i
    @user-jy4sm4uu1i Před 6 lety +6

    ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል
    እኛም በተማርነው ትምህርት 30 60 100 ያማረ ፍሬ አፍርተን እንድንለወጥ ያባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ እግዚአብሔር በ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን አሜን

  • @alemtefera130
    @alemtefera130 Před 7 lety +6

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @user-up6qe1hb7p
    @user-up6qe1hb7p Před 7 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @netsanet.netsanet1256
    @netsanet.netsanet1256 Před 7 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በውነት አጥንት የሚለመልም የህይወት ምግብን ነው ውሌ የምትመግብኑ ፀጋውን ያብዛልዎት በድሜ በፀጋአ ይጠብቅልን እኛም በሰማነው መልካም ፍሬን እንድናፈራ ልውል እግዘአብሔር ቅድስ ፍቃድ ይውንልን አሜን አሜን አሜን

  • @sheshegewodage2015
    @sheshegewodage2015 Před 7 lety +8

    የኛ ተስፈፋ እግዚያቢሄር ሆይ ከፍ በልልን

  • @bayushgazaw6946
    @bayushgazaw6946 Před 7 lety +17

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልዎት

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 7 lety +10

    አሜን አሜን አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን የበረከት ፍሬ ያድርግልን መልካም የተባረከ ቀን ይሁንልን #Gereya ተባረክ እናመሰግናለን♥

    • @Gere3025
      @Gere3025  Před 7 lety +2

      #Sara Amen Amen Amen! anchenem yebarkeshe ehete.

    • @arosaarosa2091
      @arosaarosa2091 Před 6 lety

      Sara hana ቃለህይወት ያሰማልን ላባታችን። እድሜ እና ጤና ይስጥልን

    • @znashe8358
      @znashe8358 Před 5 lety

      Amen

    • @znashe8358
      @znashe8358 Před 5 lety

      Kale hiwot yisemalen edemina tena

  • @ajajsjwj5702
    @ajajsjwj5702 Před 7 lety +26

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ስብከት መልት አለው አብዝቱ ይባርክክ አምላክ መምህር

  • @apsaramobile2507
    @apsaramobile2507 Před 2 lety

    አሜንንን ቃ ል ህ ይ ወ ት ን ያ ሰ ማ ል ን

  • @nibertetsgeyae2324
    @nibertetsgeyae2324 Před 7 lety +9

    በእውነት ለአባታችን እና ለመምህራችን ቃለህወት ያስማልን

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድምና ጤና ይስጥልን

  • @sarafalaka425
    @sarafalaka425 Před 7 lety +5

    አምላክ ያገልግሎት ዘመኖትን እብዝቶ ይባርክ በውነት ሁሎም የሚያስተምሩት ወንጌል ድፕስ እደሚለኝ

  • @emubekl46
    @emubekl46 Před 7 lety +13

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ። በቴና በእድሜ ሃተብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር። ይክበር ይመስገን ለዘላለም

  • @user-yw6wz6rd7p
    @user-yw6wz6rd7p Před 7 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሄዎት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ተስፋ የምናደርጋትን እርስት መንግስት ሰማያትን ያዉርስልን እግዚአብሄር አምላክ ሰማያዉዩን ዋጋ ይክፍልዎት አሜን

  • @user-jv7dd5js7r
    @user-jv7dd5js7r Před 7 lety +2

    አባታችን እግዚያብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቹን ያራዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @mafitube340
    @mafitube340 Před 7 lety +13

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @sza7245
      @sza7245 Před 7 lety +2

      ቃልህይወትያስማልንያገልግሎትዘመንህየተባርክይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @helanyaamaramaliji4228
    @helanyaamaramaliji4228 Před 3 lety +1

    Amen amen amen waqayoo sagale jirenya sifa haa dhagesisu barsisa kena

  • @user-nt9gr2id3d
    @user-nt9gr2id3d Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @robinrobin4024
    @robinrobin4024 Před 7 lety +8

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምራችን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን

  • @hanatette9900
    @hanatette9900 Před 7 lety +7

    ቃል ህይወት ያስማልን መንግስተ ሰማያት። ያውርስልን

  • @meseretasefamitku5407
    @meseretasefamitku5407 Před 7 lety +3

    በእውነት መጋቤ ኃደስ እሸቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @sebleabebe439
    @sebleabebe439 Před 7 lety +10

    ቃለህይወት ያሰማልን። እረጅም እድሜ ይስጥልን። በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @user-cw1no3ly7g
    @user-cw1no3ly7g Před 7 lety +10

    ቃልሂውት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝመው በድሜና በጢና ይጠብቅልን አሜን!

    • @rorohoho1198
      @rorohoho1198 Před 7 lety

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነው እግዚአብሔር እረኛዬ ነው

    • @user-ti7bd9mn7r
      @user-ti7bd9mn7r Před 7 lety +1

      ቃልሂዉት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜና በጢና ይጠብቅልን አሜን ፧

  • @mekdesamare1099
    @mekdesamare1099 Před 7 lety +9

    ቃል ህይውት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንውትን ያርዝምልን እደሜና ጤና ይስጥልን አሜንንን

  • @geneteaj9882
    @geneteaj9882 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዝያብሄር እድሜን ናፀጋ ጨምሮ ይባርክ አሜን

  • @merilove6446
    @merilove6446 Před 7 lety +4

    ኣቤት ጌታየ ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 2 lety

    እኚህ መምህር ደሰ ይሉኛል እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጣቸው

  • @salamkassie1694
    @salamkassie1694 Před 7 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @user-ri7xl2wo3q
    @user-ri7xl2wo3q Před 7 lety +11

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማሌን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 3 lety +2

    መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማሩት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን 👏👏👏

  • @user-qt7xx1hl5c
    @user-qt7xx1hl5c Před 7 lety +9

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

    • @warmking4991
      @warmking4991 Před 6 lety

      ተመሥገን አምላኬ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @user-cs6yu3vd6z
    @user-cs6yu3vd6z Před 7 lety +6

    አሜን አሜን አሜን
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያድልልን አሜን

  • @geneietiopialmam3572
    @geneietiopialmam3572 Před 7 lety +6

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k Před 7 lety +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን አሜን

  • @sulianssslm9238
    @sulianssslm9238 Před 7 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @bosenaligalem870
    @bosenaligalem870 Před 7 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @aboltv8270
    @aboltv8270 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን

  • @rahmahfares5658
    @rahmahfares5658 Před 7 lety +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምራችን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ።

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ሰሚ ጆሮ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ልቦና አምላክ ይስጠን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን አቤቱ ጌታ ሆይ ፀሎትና ልመናየን ተቀበለኝ ሁሌም አመስጋኝ አድርገኝ አሜን

  • @meskeremalemu3170
    @meskeremalemu3170 Před 2 lety

    ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @znashsmachew9898
    @znashsmachew9898 Před 7 lety +19

    ቃል ህይውት ያስማልኝ መንግስተ ስማያት ያውርስልን

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 Před 5 lety +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @yemariamworkasrat5309
    @yemariamworkasrat5309 Před 7 lety +4

    ቃለ ሒወትን ያሠማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን ትውልድን የሚያድ ቃል ነውና

  • @liyaabebelliyaabebr3908
    @liyaabebelliyaabebr3908 Před 7 lety +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎ

  • @tigtig9012
    @tigtig9012 Před 7 lety +5

    የህይወት ቃል ያሰማልን እረጅም እድሜ ላባታችን ይስጥልን።

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወትያሰማልንመምህራችን

  • @user-vm9nr6ty4o
    @user-vm9nr6ty4o Před 7 lety +1

    ማርያም እናቴ ተዋህዶ እምነቴ
    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!!!!

  • @user-te1ot3vs9f
    @user-te1ot3vs9f Před 7 lety +6

    አባታችን ቃለሂዉት ይሠማልን መንግሥተ ሠማይትን ይዉረሥልን እድሜ ጤና ይሥጥልን

  • @dejenetilahun4140
    @dejenetilahun4140 Před 5 lety +1

    በዚህ ትምህርት መባረክ ትልቅ ነገር ነው ፡፡ እግዚአብሄር መምህራችንን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ዕድሜቸውን ያርዝምልን

  • @mimiweldi1995
    @mimiweldi1995 Před 7 lety +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ተስፋ እምናደርጋት መንግሥት ሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @mulumulu3554
    @mulumulu3554 Před 7 lety +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @user-km2mx2zo7k
    @user-km2mx2zo7k Před 5 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኛ ልበ ብርሀን የኦርቶዶክስ አንበሳ ስወዳቸው

  • @user-ch6ky3sc7l
    @user-ch6ky3sc7l Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን ተሥፋ የምናደርጋትን መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን እኛም የሠማነውን በአንደበታችን ያሣድርልን አሜን

  • @bizumekuria3861
    @bizumekuria3861 Před 7 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @ethiopiaweit2838
    @ethiopiaweit2838 Před 7 lety +3

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፃጋ ይጠብቅልን

  • @belayneshakele4628
    @belayneshakele4628 Před 5 lety

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ ዝቅ ብለህ እኔን ከፍ ያደረከኝ አባቴ ተመስገን መጨረሻችንን አሳምርልን በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን በእናትህ በድንግል ማርያም ስም ተማጸንህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-me6ti6bo8u
    @user-me6ti6bo8u Před 7 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @senait3323
    @senait3323 Před 5 lety +1

    ቃል የለኝም ብቻ ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ጤና ና እድሜ ይስጥልኝ፡

  • @touch3206
    @touch3206 Před 5 lety

    አባታችን መምህር መጋቢ አዲስ እሸቱ ቃለህይወት ያሰማልን መግስተሰማይት ያውርስልን የተዋህዶ ዕንቁ እረዥም እድሜከጤናጋር ኑርልን።

  • @hiruaynebirhane8666
    @hiruaynebirhane8666 Před 5 lety +1

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almalm9894
    @almalm9894 Před 6 lety

    ቃለህይወት.ያሰማልን.መንግስተ.ሰማያት.ያውርስልን.ለባታችን.ረጅም.እድሜ.ከጤናጋር.ይስጥልን.ቀሪ.ያገልግሎት.ዘመኖን.ይባርክልን

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @kidangiday9085
    @kidangiday9085 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ተስፋ የምናድርጋት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም የስማነው ቃል እንድናተግብር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን የእመ አምላክ ምልጃ አይለየን gere እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን

  • @amlakeesraelymesgenamen9203

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን ገሬ 3025 እናመሰግናለን

    • @kababushimokria484
      @kababushimokria484 Před 7 lety

      amlake esrael ymesgen amen. amen amen amen።labatachine qale Hiweten Yasemalen! !!

    • @adanua8863
      @adanua8863 Před 6 lety

      amlake esrael ymesgen amen to that

  • @user-gf6ye8no7i
    @user-gf6ye8no7i Před 6 lety +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
    እመቤቴ ብርሃን ትሁንህ አሜን (፫)

  • @belatugalaw276
    @belatugalaw276 Před 7 lety +1

    ማበብ ሙሉሰው ያደርጋል አባታችን ፀጋውን ያብዛላቸው ቃለህወትን ያሰማልን አሜንንንንንን♥♥♥

  • @zeainaaa3283
    @zeainaaa3283 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን!!!

  • @brtukalhailu1414
    @brtukalhailu1414 Před 7 lety +4

    በእውነትቃለይወትያሰማልንእግዚአብሔርይስጥልን

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214

    አሜን ቃለሄውት ያሠማልንgere3025 የብርት መሠሶ አድርጉ ያኑርህ አሜን

  • @tsiondejene9386
    @tsiondejene9386 Před 7 lety

    አባታችን የማቱሳላ እድሜን ይስጥልን
    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን

  • @teklayyonas5115
    @teklayyonas5115 Před 5 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እርጅም እድሜ ይስጥልን

  • @semeresemere2701
    @semeresemere2701 Před 7 lety +3

    አሜን ቃልህይወትያሰማልን መምህራችን

  • @user-fv5vx1os7i
    @user-fv5vx1os7i Před 7 lety

    አሜን መህምህራቺን መጋቢ ሃዲስ እሸቱ በእውንት ቃለሂዎትን ያስማልን በድሜ ብፅጋ ያቆይልን

  • @ddjedree5138
    @ddjedree5138 Před 7 lety

    amen መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በሰማነው ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሄር ይርዳን

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548 Před 2 lety

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @user-wl6rm8kf7r
    @user-wl6rm8kf7r Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን እድሜ እና ጤና ያሰጥዎት አሜን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት አሰማል

  • @kabtammmm563
    @kabtammmm563 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @adenaadena1115
    @adenaadena1115 Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫