KIROS DERIBE 05 ASALADARYE DTA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 196

  • @hadiyeharowa3352
    @hadiyeharowa3352 Před 6 lety +4

    የዛሬን አይበለውና ያገባሁበት ዘፈን የተሞሸርኩበት ጉዋደኞቸን የዳርኩበትየዛሬ 7 አመት ውይ ትዝታ

  • @roaham1610
    @roaham1610 Před 7 lety +17

    ኪሮስ ደርቤ ሁሉም ዘፈኖችህ ያምራሉ

  • @user-uu4ye8fc4y
    @user-uu4ye8fc4y Před 7 lety +1

    በጣም ደሥ እሚልነው ተባረክ ትዝታው አይረሣም የወሎ ወሎየነኝ ያውም የመርሣልጅ

  • @ZabnahZz
    @ZabnahZz Před 2 měsíci

    እፉፉፉፉፉፉ እምወደው ሙዚቃ

  • @sadasada7814
    @sadasada7814 Před 8 lety +2

    የዛሬ 8አመት በፊት ከዱባይ ትመለሥ በየመኪናው የሚዘፍነው የኸነበር አሁግን ግዜ ተለውጧል ሠውም ተለውጣል አላሀምዱሊላህ ሙዚቃ የማዳምጥበት ግዜ የለኝም ርሜ ለኡዝታዞች እድሜናጤና ይሥታቸው

    • @abdulmejid3478
      @abdulmejid3478 Před 8 lety +1

      tada kezih mn eyadametshi new 😂😂😂

    • @abdulmejid3478
      @abdulmejid3478 Před 8 lety

      tada kezih mn eyadametshi new 😂😂😂

    • @user-yo3dp5ro6i
      @user-yo3dp5ro6i Před 7 lety +1

      አሀሀሀአይ አሁንሥ አልቻልኩም እናቴመቸነው እማይሽ

    • @ethiopianwewwcell4949
      @ethiopianwewwcell4949 Před 7 lety +2

      በጣም ደስዮላን ልጅነቴን አስታወሰኝ።

    • @ghffhgfgdhfj6691
      @ghffhgfgdhfj6691 Před 7 lety

      ኪሮስእየ የኔ ውድ ውድድድድድድ ነው ይማደርግህ

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 3 lety +6

    ጨፈርንበት 2001 ዓ/ም አይይይ ትዝታ ቤተሰቦቼ ስወዱት ትዝታ እደዋዛ አለፈ😭

    • @beletukasa3647
      @beletukasa3647 Před 2 lety +1

      2001,ene,1,emar neber 7,Aemete neber 🥰🥰

  • @user-qg6hu4vd8j
    @user-qg6hu4vd8j Před 7 lety +7

    አይይይይይይይ ብስማው ብስማው አልጠግበው አልኩ ወይ ዘድሮ ትዝታ እርበሽኝ አይስደት አይንህ ይጥፉየምንወደውን አሳጣሀን እር በቃበለንስደት ይብቃ ስቃይ በዛ ያርብ ፊት ገርፎን ሞትን

  • @selamselam3062
    @selamselam3062 Před 4 lety +1

    በዚህ ሙዚቃ ያክሰቴ ልጂ ሲዳር 1170 ተሸልሜአለሁ ወይኔ ሰወድህ መገን ወሎ

  • @bawabbawab6769
    @bawabbawab6769 Před 5 lety +1

    ክሮስየ ይመችህ በጣም እምወደው ሙዚቃ

  • @beshelowonz3353
    @beshelowonz3353 Před 4 lety +3

    RAYA WOLLO AMAZING TRADITIONAL MUSIC

  • @user-gg1gj3vi2p
    @user-gg1gj3vi2p Před 4 lety

    እፍፍፍፍ ኣይ ግዜ ኣይ ትዝታ) ሳቅና ጨዋታ ዝና ካማራቹ እንደኔ ራያ ላይ በተወለዳቹ) kirawa siwedik ehtih keraya alamata💔

    • @ddsuu4083
      @ddsuu4083 Před 4 lety

      እንደኛ ሮቢት በተወለዳችሁ

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 Před 7 měsíci

    አይይይይትዝታዛሬሰወንድሜናፈቀኝየምርበዚህሙዚቃ 😥😥😥😥😍😍😍😍😍

  • @user-qm5fi8nz3j
    @user-qm5fi8nz3j Před 5 měsíci

    ዋው የኔ ጀግና ወንድም ኪሮስ ደርቤ

  • @galaxya2043
    @galaxya2043 Před 4 lety

    አይይይይይይስደት የብላኝልህ ወንድሜን አስታወሰኝ ይሄን ሙዚቃ ሲወደዉ ነበር ድምፃቸው እራሱ ይመሰሰልብኛል ዉይ አልቻልኩም

  • @user-zt5wu3ub4p
    @user-zt5wu3ub4p Před 7 lety +21

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ብሰማው የማልስለቸው ዘፍን አቦ ይመችህ ያገሬ ልጅ

  • @roaham1610
    @roaham1610 Před 7 lety +1

    በጣም ያምራል ቀጥልበት ወሎ እራያ ቆቦ

  • @user-ub1hg7fk4v
    @user-ub1hg7fk4v Před rokem

    ወይ ትዚታ ቢቻ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኣይ ራያዓደይ ወለላ😭😭😭😭

    • @gbdhhxjhdghd
      @gbdhhxjhdghd Před rokem

      حبيبتي ان رايا إسم محمد ❤

  • @hayaty3372
    @hayaty3372 Před 7 lety +14

    ውይ ውይ ልጅነት ተመልሶ አይመጣ መርሳ አባገትየላይ አሳለፍነው ልጅነት አብሮ አደጓቸ ባላችሁበት ሰላም ጢና እመኘላችሀለሁ ስደት መልስ እስተምንገናኘ ያገሪ ልጀች

    • @user-qv9vg1ct8v
      @user-qv9vg1ct8v Před 7 lety

      ሀገሪ Hayaty የኔ ቆንጆ ያገሬ ልጂ ስወድሽሽሽ

    • @user-hi5zb8pb7r
      @user-hi5zb8pb7r Před 6 lety

      ሀገሪ Hayaty የኔ ምርጦች ውድድ በማያልቀው
      ♥♥♥♥♥ ኡፍፍፍ ስደት አይንህ ይጥፉ

    • @user-ro4ft9mc2o
      @user-ro4ft9mc2o Před 5 lety

      ሀገሪ Hayaty 2

    • @bdhfj7932
      @bdhfj7932 Před 5 lety

      @@user-hi5zb8pb7r ያገሬልይ የኔውድ ስደትኮ አሪፍ ነው አይዞን እንህዳል ሥፕላማችን ይብዛ እደወጣን አንቀርም

  • @geni3446
    @geni3446 Před 2 lety

    ምርጥ ትዝታ ዉድ የሀገሬ ልጅ💜💜💜💚💚👍

  • @user-jr4yv8tl5b
    @user-jr4yv8tl5b Před 7 lety +7

    እንባ ተናነቀኝ ስሰማው ወንድሜ ትዝ አለኝ በጣም ነበር የዝህን ዘፈን የሚዘፍነው በጣም ነበር ስንጨፍርበት የነበርው ውይ አሁን ትዝታ ብቻ

  • @Asdf-tb5vu
    @Asdf-tb5vu Před 7 lety +4

    ዋዉ ይህዘፈን የልጂነቴ መገን አገሬ

  • @gigfyvcvrriggivkciv22
    @gigfyvcvrriggivkciv22 Před 6 lety

    ሄለን የራያ ልጅ የማኛው አገር
    ውይይይ በዚህ ዘፈን ጎደኞቸን የዳርኩበት እና እኔ የተዳርኩበት ነበር አቤት ቆቦ ላይ ጨፈርንበት አይ ልጅነት ያ ቀን ተመልሶ ቢመጣ ጥሩ ነበር ቡዙ ትዝታ አለብኝ ዛሬ እድሜ ለስደት ልጅነቴን በሰው ቤት ስራ ጨረስኩት ውይ ስደት አይንህ ይጥፋ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-ji8xh1tv4f
    @user-ji8xh1tv4f Před 5 lety +1

    አይይይ ልጅነት ደጉ አይመለስ ትዝታ ብቻ ጨፍርኩበት በልጅነት አቅሜ አሁን ላይ ስደት ይጨፍርብኛል እስኪ ተወኝ አትነካኩኝ በፍቅር ያሳበደኝ ልጅ ትዝ አታስብሉኝ ትዝታ ያመኛል

  • @mlove4025
    @mlove4025 Před 2 lety +1

    ወይ ትዝታ 💜💜💜💜🥺🥺💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-ei7df6gb9i
    @user-ei7df6gb9i Před 7 lety +1

    ያሁኑ ኪሮሥና የፊቱ ኪሮስ አቤት ልዪነት አሁንማ አታቁትም ጥቅጥቅ ብሏል

    • @user-xf8ww2bj1w
      @user-xf8ww2bj1w Před 6 lety

      የት አየሽው

    • @zainabzainab7074
      @zainabzainab7074 Před 6 lety

      መገን አገሬየ ናፈቀኝ ውይይይይይ ስደት አይኑ ይጥፈ የራያ ልጂ ነኝ ያውም አላማጣ

  • @kedijangus3744
    @kedijangus3744 Před 5 lety +6

    ባህላችን እኮ ሲምር ዋው

  • @andebettsehaywedaj5255

    Best culture music

  • @FGD_436
    @FGD_436 Před měsícem

    ኪርየ ❤የኔ ጀግና

  • @hanam3967
    @hanam3967 Před 6 lety

    አይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ሁለትሺ አራት ላይ ያሳለፍኩት ትዝታ ተነሳብኝ አይ ስዴት አይኑ ይጥፋ

  • @gigfyvcvrriggivkciv22
    @gigfyvcvrriggivkciv22 Před 6 lety +15

    ሄለን የራያ ልጅ የማኛው አገር
    ውይይይይይይ ልጅነት ተመልሶ አይመጣ ቆቦ ላይ ከጎደኞቸ ጋር ጨፈርንበት የዛሬን አያርገውና መግን እኔ በትዝታ ሞትኩኝ አገሬ ማረኝ

  • @maryammaryam6891
    @maryammaryam6891 Před 5 lety +4

    አቦ ይመቻችሁ ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎዬ ነኝ ያውም የሀይቅ ዳር

  • @fgfhfgfgh4331
    @fgfhfgfgh4331 Před 8 lety +3

    አሆየ ልጅሁነን እንዘፍነው የነበር ዋው አሪፍ አርገህ ዘፍነህዋል

  • @user-vy4zm5xh1l
    @user-vy4zm5xh1l Před 2 lety +1

    ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💋💋💋💋🌹🌹🌹

  • @user-xq2gl6zd8k
    @user-xq2gl6zd8k Před 4 lety +1

    جميل جدا جدا

  • @user-fr2xc6ou8s
    @user-fr2xc6ou8s Před 3 měsíci

    ማነው እንደኔ ባገሩ ባህል ዘፈን የሚደሰት

  • @user-gh6vh2rk7d
    @user-gh6vh2rk7d Před 5 lety +4

    ግን እራያ ባልሆን ይነደኝ ነበር። ጨዋታ ከራያ ልጅ ጋር ነው ደስ የሚለው። ህበለው

  • @habtamutasew3880
    @habtamutasew3880 Před 4 lety +1

    ምርጥ ትዝታ

  • @user-uh7td2ps4c
    @user-uh7td2ps4c Před 7 lety +1

    ዋው ሲያምር ደስ ይላል

  • @zinetyaaelahbariya2303

    ኡኡኡኡ ይህን ከዚህ ሙዚቃ እማልቺለው ትውስት አለብኝ

  • @user-nb9bi6is9w
    @user-nb9bi6is9w Před 8 lety +4

    ዋውውውው ያምራን

  • @user-nx6bf6qg8m
    @user-nx6bf6qg8m Před 7 lety

    ወይኔ ትዝታ የስርጌ ያዘፍኑት ይህን ዘፍን ነበር ከሙሽሩም እድሁ ውይይይይይ

  • @user-kr2cp5kj3y
    @user-kr2cp5kj3y Před 5 lety +3

    ኪሩየ ያገሬ ልጅ እንዳው የት ሂዶ ነው ጥፍት ያለው መረባ ብሎ በዛ ጥፍት አለብን ደኛ ድምጸ መልካም ናልንንንንንንን

  • @kokaerkihunegzabheryemeseg3544

    ዋውውውውውውውውውውው በታምምምም አሪፍ ነው

    • @etipio3819
      @etipio3819 Před 7 lety +1

      Koka ERKIHUN egzabher yemesegn ክ

  • @AaaBbb-vs2hp
    @AaaBbb-vs2hp Před 5 lety

    አቤት ትዝታየ ናፈቀኝ መንደሬ

  • @alali8734
    @alali8734 Před 6 lety

    አቤት ማማር በሀላችን አቤት አለም ቀናባቹሁ ይቀጥል በሀላችን

  • @zainazaina7923
    @zainazaina7923 Před 6 lety +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @zainadmuhammadzainadmuhamm5403

    እክስስስስ ያዝእግድህ እንእሽ እነእሽ።አብሽርወሎ።😉❤💔❤❤💔💔❤❤

  • @user-dt5jr4zv2w
    @user-dt5jr4zv2w Před 6 lety

    ኡፉፉፉፉፉፉ ወይ ትዝታዪ ቀሠቀሠብኝ 2004እደዛሬው ሣልሆን የመዳም ሸቃላ

  • @user-qg6hu4vd8j
    @user-qg6hu4vd8j Před 8 lety +1

    ዋውውውውውውው። ይልጅነቴ ዘፍንነበር አሪፍ ነው

  • @user-ji8xh1tv4f
    @user-ji8xh1tv4f Před 5 lety

    እፍፍፍፍፍፍ ዘድሮ ማበደ ነው ፍቅር ገብቶ በደሜ በዛላይ ይህ ሙዚቃ ፍቅር ሲጀመርኝ ነው የወሳው አይይይ አበድኩበት ፍቅር ለወሎ ልጅ ለዛ ገራገር ስው አክባሬው ልቤን መልስልኝእባክህ ልኑርበት ፍቅርህ አሳበደኝ

  • @tapasus2131
    @tapasus2131 Před 8 lety +1

    ደስስስ ስልድምፅህ ፍቅር ልያስጅምርኝ ነው ዘፈኑ

  • @sahinashs674
    @sahinashs674 Před 5 lety

    እህህህህህህህህ ትዝታ ወይሥደት። አይንህእልምይበል አቦ

  • @BM-ql1jt
    @BM-ql1jt Před 5 lety

    ውይይይ ሀገር ቤት ሳለሁ ይህን ነበር ጓደኞቸጋ። አማሮ እና አሁየን። ከፍተን። ስንጨፋር ነበር ውይይይይ ትዝታ

  • @user-cu6qp6mx1p
    @user-cu6qp6mx1p Před 5 lety

    aye tzta cefernebet mn ydergal aye gzi

  • @jloveyenabchaj775
    @jloveyenabchaj775 Před 4 lety +1

    ♥💛💚ሀገሬ ትዝ አለኝ

  • @user-qw8jq7fe1y
    @user-qw8jq7fe1y Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg Před 4 lety +1

    አቦ ዳሩኚ ሥወዳቺሁ ራህማነኚ ከወሎ

  • @efiadonike3887
    @efiadonike3887 Před 7 lety +3

    ስፈልገው ስፈልገው የነበረ ዘፈን:: እሰይ ያገሬ ሰዎች

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @Forever-pb2pk
    @Forever-pb2pk Před 7 lety

    yan degu gize ye lijinet hiwoten tez alegn. efffff mn Ale China 1 rimote beserache ena wode hula bemelesew.

  • @samelehailu7305
    @samelehailu7305 Před 3 lety

    መገን ራያ

  • @ttee3325
    @ttee3325 Před 3 lety

    አይይይይይይይ ራያየ

  • @user-xz5nv1kz5g
    @user-xz5nv1kz5g Před 2 lety

    ዋውውው

  • @genetmola6654
    @genetmola6654 Před 8 lety +2

    wawawaw. yamral. kirosye. ketlbet

  • @user-qg7ph6qm5h
    @user-qg7ph6qm5h Před 7 lety +4

    ወይኔ አገሬ ናፈቀኝ

  • @roaham1610
    @roaham1610 Před 6 lety

    ወው በጣም ያምራል

  • @kedjiawollowuchala1737
    @kedjiawollowuchala1737 Před 8 lety +2

    yemecheh abo mert yeraya zer weddddd

  • @lidiyaworku4661
    @lidiyaworku4661 Před 7 lety

    የዛሬን አያድረገው እና ሰርግ ላይ ይህን እዘፍን ነበር ውይይ አስታወሰኝ!!!

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 Před 8 lety +2

    adinakhi nege kiros yeraya konjjo

    • @user-vi5sn4rv1r
      @user-vi5sn4rv1r Před 7 lety +1

      tiz alegni agere lji honen enzefinew neberrrrr eyetewedaderin yashenefe 1 bir enshelem neberrr wey sidet aynek yitfaaa🎈

    • @user-pn5bl2uc1k
      @user-pn5bl2uc1k Před 6 lety

      Rahel Rahel betam enj des yemil music now

  • @jojolmlm2350
    @jojolmlm2350 Před 8 lety +1

    waw tez alge agrya

  • @user-zn9hj5sz3w
    @user-zn9hj5sz3w Před 4 lety

    ዋው

  • @hadlahadla1282
    @hadlahadla1282 Před 6 lety

    በዚህ ሙዚቃ ተሞሺሬበታለሁ የዛኔ አድስ እየወጣነበር አይስደት ይብላኝልህ

  • @user-uu4ye8fc4y
    @user-uu4ye8fc4y Před 7 lety

    Amina seid ወሎየነኝ ያውም መሀል አምባ

  • @rahamayasin1459
    @rahamayasin1459 Před 2 lety

    አይይትዝታ ብቻ😥😥😥

  • @maryeymoborhun9972
    @maryeymoborhun9972 Před 5 lety

    ዎይ ትዝታ

  • @haftuhagos3086
    @haftuhagos3086 Před 4 lety

    weliwelye

  • @hfatammomolla3500
    @hfatammomolla3500 Před 4 lety

    👌👌👌👌👌👌👌

  • @almasz3838
    @almasz3838 Před 6 lety

    የምወድህዋ

  • @taibahmohamed7216
    @taibahmohamed7216 Před 5 lety

    መገን ወሎ

  • @aleuyagoude6317
    @aleuyagoude6317 Před 8 lety

    wawe

  • @daliadodo6001
    @daliadodo6001 Před 7 lety

    ወሎየበመሆኔእኮራለሁ። ታዳምንይደረግ ይህሥደት እያለ መችምለበጎነውእንታገሰእሰቲ

  • @user-jf5gp5jc3c
    @user-jf5gp5jc3c Před 4 lety +1

    😢

  • @iloveyoumama2608
    @iloveyoumama2608 Před 7 lety +1

    Wyi ትዝታ

  • @fatumakemal2811
    @fatumakemal2811 Před 6 lety +4

    አላህ ወደከይሩይመልስህ ወድም

  • @gglflghglglg6096
    @gglflghglglg6096 Před 6 lety

    wawawawaw

  • @lovelovelove9486
    @lovelovelove9486 Před 5 lety

    አሁንሰ ሆዴባሰኝ ኡፍ አይ ሰደት ያለው ማነው

  • @tuyb5536
    @tuyb5536 Před 6 lety

    ዉስጤ ነህ

  • @Ha-tj4sg
    @Ha-tj4sg Před 7 lety

    ኡፍፍፍፍፍፍ የልጂነት ከፈር ወዳጀን አስታወሰኝ

  • @habtubelay9450
    @habtubelay9450 Před 6 lety

    iam proud of raya

  • @user-ed2bm2ls9r
    @user-ed2bm2ls9r Před 2 lety

    😥😥

  • @aminamohamadyoussef9080

    ♥️♥️♥️🤙🏻🌹

  • @ras7585
    @ras7585 Před 5 lety

    Kiros behywot ale gin??????

  • @deresemamo7943
    @deresemamo7943 Před 2 lety

    2000 አ.ም //አይ ጊዜ

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b Před 6 lety

    ♥♥♥♥

  • @SAAS-hf3ht
    @SAAS-hf3ht Před 5 lety

    💃💃💃💘💘💘😊😊😊😊😊

  • @anwar1728
    @anwar1728 Před 5 lety

    ውራይይይይይይይ አሃሃሃሃ

  • @mollamsgan9482
    @mollamsgan9482 Před 5 lety

    mechem yemayselech music

  • @mehdyasman7604
    @mehdyasman7604 Před 4 lety +1

    ራያ ባልሖን ይቆጨኝ ነበር

  • @samiramihammad8525
    @samiramihammad8525 Před 7 lety

    ወይኔ ሥደት አይኑ ይጥፋ

  • @cicikeza5731
    @cicikeza5731 Před 6 lety

    ዋዉ