Hayelom debash---Gumaye/Raya Music

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 764

  • @aberadebash9715
    @aberadebash9715 Před 10 měsíci +117

    ይህን ልጅ በኢቢስ ይቅረብልን የምትሉ ድምፃችሁ የት አለ እኔ አለሁ እናንስ አላችሁ ወይ ?

  • @ቤቲወሎየዋ
    @ቤቲወሎየዋ Před 3 lety +602

    የዚህ ልጂ በሒወት መኖር ያሰደሠተው ማነው😍😍😍

    • @LetushChanal
      @LetushChanal Před 3 lety +4

      እኔ

    • @sumeyatube5544
      @sumeyatube5544 Před 3 lety +17

      ብሪክ ላይ ቀርቦ ሳየው ደስ አለኝ ሙዚቃ አሎድም ግን ልጁ መገኘቱ ያስደስታል

    • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
      @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ Před 3 lety +5

      እኔ

    • @a21s47
      @a21s47 Před 3 lety +3

      @@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ እኔም በጣም ደስስስስ ብሎኛች

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 3 lety +15

      አሁን ሊታገዝ ይገባል ይሄ ልጅ
      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰✅

  • @eyaalem7990
    @eyaalem7990 Před 3 lety +31

    እስኪ እንደኔ የዘር ፖለቲካ ያስጠላው ላይክ ይግጨኝ:: አንዳንዴ ሳስበው እብድ ነኝ እላለሁ:: ዘር የሚባለው ነገር ከመጠርያነት ውጭ ትርጉም አይሰጠኝም:: አማራ ኣሮሞ ትግራይ ጉራጌ ደቡብ መባሉ ከመጠርያነት ውጭ ለይቸ አላየውም:: በቃ እኛ የተለያየ ፍላጎት ያለን ድንቅ የሰው ልጆች ነን::

  • @user-ym2ow1qv7e
    @user-ym2ow1qv7e Před 3 lety +31

    የዛሬን አያርገውና ጨፍሬበት አለሁ በዚህ ሙዙቃ እንኳንም በሂወት ኖርክ የኔ አንደኛ

  • @user-yv1me1ub1h
    @user-yv1me1ub1h Před 2 měsíci +12

    ወላሂ ሙዚቃ አልወድም ግን የዚህ ይለያል አጀትነውእሚበላው 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @beegamrada9857
    @beegamrada9857 Před 3 lety +120

    ሞተሀል ሲሉ በጣም አዝኘ ነበር ተገኘህ በጣም ደስ ብሎኛል እድሜ ጤና ይስጥህ ወድሜ

  • @ኤችነኝዬሃራዋ
    @ኤችነኝዬሃራዋ Před 3 lety +59

    እዴዚህ ልጅ እሚገርመኝ የለም ማንም ሠዉ ይዘፍናል የሂ ልጅ ድምጽ ለየት ያለ ነው ኑርልን በአለም አንዴኛ ደምጽ ነው ያለህ

    • @user-ok9bt1bh1g
      @user-ok9bt1bh1g Před měsícem

      ኡነት ነው የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ወላኪን አጅብ ነው በህፃንነቱ እደዚህ ድምፅ አሁንኮ ትልቅ ሰው ሆኗል

  • @user-tl7fn3uw2j
    @user-tl7fn3uw2j Před 3 lety +161

    እሥቴየዚህ የልጅነገረ አጀቱን የበላው በላየከ😭😭😭

    • @rollamall7190
      @rollamall7190 Před 3 lety +2

      ለምንአጀትይበላል አልሞተምኮ

    • @user-sr7de7qo4h
      @user-sr7de7qo4h Před 3 lety +2

      በህይወት አለ አልሞተም

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j Před 3 lety +7

      @@rollamall7190 አደለም እጉረጉሮው በጣምነው አጀቴን የሚበላው

    • @user-fk2zn4lx2x
      @user-fk2zn4lx2x Před 3 lety +8

      እኔ ሙዚቃውን ስሰማ አለቅስነበር😭 አሁን አልሞተም ሲሉኝ በደስታ አለቀስኩኝ🙏😭😍

    • @ተስፋመላኩዩቱብ
      @ተስፋመላኩዩቱብ Před 3 lety +3

      ደምሬኝ ወዶ

  • @user-fu1hl4hf4e
    @user-fu1hl4hf4e Před 3 lety +54

    እንኳን በሰላም አገናኝን ምርጥ ራያዋይ ትግራዋይ ያገሬ ልጅ !!!!!!

  • @user-dq7vp2ip3j
    @user-dq7vp2ip3j Před 2 měsíci +3

    ይሄንን ሙዚቃ አየሰማሁ ነው ያደኩት በጣም ሀሪፍ ሰራ ነው ዛሬ ድረስ አያዳመጥኩት ነው ያለሁት

    • @user-ru9gr3dz6r
      @user-ru9gr3dz6r Před měsícem

      ትርጉሙን ሳላቅ እየሰማሁት ነው አሁን ድረስ❤

  • @user-gm2yz3vh9o
    @user-gm2yz3vh9o Před 3 lety +33

    ወዲ ራያ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ 🇻🇳

  • @mulugetahabte9837
    @mulugetahabte9837 Před 3 lety +22

    በጣም ደሰ ብሎኛል ሰላየሁህ ተመሠገን

  • @user-vw6rq1bv9w
    @user-vw6rq1bv9w Před 3 lety +135

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ሞይትካ ሰሚዕና ብሂወት ከም ዘለካ ሪእና ኣምላክ ልዕድመ ይግበረልካ ወዲ ትግራይ ሽኮር

  • @rahma2236
    @rahma2236 Před 3 lety +57

    ይሄ ልጂ በሂወትመኖሩ ማን ነው እደኔ የተደሰተ

    • @meronsete956
      @meronsete956 Před rokem

      ማለት በሂወት የምትሉት ታሞ ነበርእንደ

    • @EeEe-x8q
      @EeEe-x8q Před 10 měsíci

      ​@@meronsete956ምን የሠው ወሬ ማለቂያ አለው ሙቷን ሢሉ አልነበርደ ሁለየ ሥሠማው አለቅሥ ነበር ግን ደሥ ይላል በሂወት አለ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Před rokem +8

    የኔ ጩጨ ጎርምሰህ እና አድገህ ስላየሁህ ደስስስብሎኛል እውነት ማነው እንዴእኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው

    • @Ethiopi134
      @Ethiopi134 Před měsícem

      የታለ

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 Před 14 dny

      በብሬክሥ ሀበሻው ተለቆል አዲሡ ሙዚቃው

  • @user-gq7mr5hs7v
    @user-gq7mr5hs7v Před 3 lety +2

    ዋይ አታ ሐወይ እንዳው ሞተ ብለውኝ በጣም አዝኜ ነበር በእውነት እንደ ታናሽ ወንድሜ ነው የምወድህ አሁን ግን በጣም በጣም ደስስስስስስ ብሎኛን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ጠላቶችህንም ከእግርህ በታች ያድርግልህ

  • @Maryam-ny1rq
    @Maryam-ny1rq Před 3 lety +78

    እርዱት እስኪ እኔ እባዬ መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ብሬክስ ቻናል ቀርቦ ስላየሁት እስኪ ሂወቱ ተቀይሮ እንየው

  • @user-fi7nj5ko2l
    @user-fi7nj5ko2l Před 3 lety +14

    ወዲ እቶም ጅጋኑ ሰብ ሰረ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ🇻🇳❤🙏

    • @user-rt3fs5sm9h
      @user-rt3fs5sm9h Před 3 lety +2

      አሱየይ ዝያዳይ አሜን

    • @user-fi7nj5ko2l
      @user-fi7nj5ko2l Před 3 lety +3

      @@user-rt3fs5sm9h ማሓዛይ ሓላለ❤️👭❤️😘💋

  • @user-kj5vw5ok5f
    @user-kj5vw5ok5f Před 3 lety +47

    አንተ ልጅ ሢወድህ እኮ💘💘💘💘💘💘

    • @dfrr5459
      @dfrr5459 Před 3 lety +1

      Weshetam asmesay amara tigraway wededo ayakim

    • @user-kj5vw5ok5f
      @user-kj5vw5ok5f Před 3 lety +3

      @@dfrr5459 ዘረኛ አይደለሁም እሺ እትዮጽያ ለዘላለም ትኑር

    • @user-fk2zn4lx2x
      @user-fk2zn4lx2x Před 3 lety +2

      @@dfrr5459 እኛ አማራወች አማራ ትግሬ ኦሮሞ አንልም። ኢትዮጵያ ዊን ሁሉንም እንወዳለ አንዳንዶች እዳሉጂ😒 ስለዘር አላወራችምልጅቱ አችምን አስወራሽ ክፉ😏

    • @user-kj5vw5ok5f
      @user-kj5vw5ok5f Před 3 lety +3

      @@user-fk2zn4lx2x እንዳንች አይነቱ ይብዛልን እህትዋ ዘረኛ ከሚድር ይጥፋልን ሠላም ለእማዬ እትዮ ይሁን❤❤❤💛❤💚

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p Před 3 lety +6

    ሙተዋን የተባሉ ስት ወድሞቻችን አሉ በዚህ ልጅ መኖር ተደስቸ ሌሎችም ይኖራሉ ብየ ተስፋ አረኩ እግዚአብሔር እደዚህ ልጅ ካሉበት አለን ይበሉን

  • @ትሕትናዓድለኒኣምላኸይ

    እሰይ ተመስገን ፈጣሪ እንኳዕ ብሂወትኻ ሃለኻ ሙቁረይ ጥዕም ድምፂ ልዕድመን ጥዕናን ይግበረልኻ ፈጣሪ ሰላምኻ ይብዛሕ ዝሓወይ

  • @daniboy6125
    @daniboy6125 Před 3 lety +8

    እንኳዕባ ወድዞም ጸባ ጸገባታት ወዲ ራያ ዓዘቦ ኾንኩ ።

  • @user-jn3hp2mu3v
    @user-jn3hp2mu3v Před 3 lety +12

    የኔ ልዩ እድግ በል ሞተሀል ብለውኝ ሙዚቃህን እዎድ ነበር ግን ለመስማት አልችልም ነበር አሁን መኖርህን ሳቅ ደጋግሜ ሰማሁት በእውነት ስሰማው እኔ እንድህ የሆኩ እናቱ እንደት ሄሆን እያልኩ

  • @mekdieyobyoutub7459
    @mekdieyobyoutub7459 Před 14 dny

    ብዙ ነገር አሳልፍህ ይሆናል ግን ከምንም በላይ እንኳንም በሰላም መጣህልን ውዱ ወንድማችን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ትለያለህ አሁን ባድስ ብቅ በልልን ❤❤❤❤

  • @user-dt1yn2je4w
    @user-dt1yn2je4w Před 3 lety +9

    ዉይ ተመስገን ኣምላኬ ብሂወት ኣሎ ኣነስ ተሕጓሱ ኩሉ ነገር ተሓዋዊሱኒ ከም ሎሚ በክየ ኣይፈለጥን እንኳዕ ሃለካ ሓየተይ ምቅረይ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @selamtesfa548
    @selamtesfa548 Před 2 lety +14

    እሰይ ሙቁረይ እንኳዕ ብሂወት ሃለካልና ወዲ ትግራይ ሽኮር

  • @ባቹ
    @ባቹ Před 16 dny

    የራያ ልጅች ይህን አየሰማ ነው ያደግን ነው በጣም ነው እምወደው ግን በሂወት አዳለ አላውቅም ነበር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤

  • @selugalaregawi5467
    @selugalaregawi5467 Před 3 lety +1

    ዋይ ወዲ ራያ ሓላለ. ቃላትካ አብ ልብና ኣሎ ንዝላኣለም. ንስካውን. አብ ገነት ይንብርካ ፈጣሪ ኣለም 😭😭😭

    • @user-dt1yn2je4w
      @user-dt1yn2je4w Před 3 lety +1

      ብሂወት ኣሎ አይሞተን ምቅርቲ ጓል ዓደይ🙏🙏

    • @kdndnmdmdmd2718
      @kdndnmdmdmd2718 Před 2 lety +1

      አረ ብሂወት ኣሎ እዩ ወዲ ዓደይ ሽኮር ሓዩ ኣሎ እዩ ተመስገን🙏🙏💚🌿💚🌿🌾🥰🥰🥰

  • @temesgenamlakyetemesgenaml7164

    ጥዑም ድምፁ ብሂወት ኣሎ ሰሚዐ ደስ ኢሉኒ ኣብ ዘለካዮ ሰላምካ ይብዛሕ

  • @akremtube
    @akremtube Před rokem +1

    አያም በል ጎበዝ አያም በል እራያ ያኢስ ጀግና ወሎየ ሪያ ራዩማ ዛዓደይ ዓዲ ጡዑም ላዛን ባህሊን ደምህ ወሎየ ነው

  • @albadralbadr933
    @albadralbadr933 Před 3 lety +5

    መዓረይ ዕድመ ጥዕናን ይሃብካ

  • @afomiyatefera3910
    @afomiyatefera3910 Před 2 lety +2

    Ene oromo negn gin ehe zefan bexam naw miwadewu 👏👏😍😍😍😍

  • @fetlworkaraya7300
    @fetlworkaraya7300 Před 3 lety +2

    Wenam wedi Raya shkor newih edme yhabka 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞👌👌💖❤️💖❤️🌹

  • @user-wx6gv1kb5k
    @user-wx6gv1kb5k Před 9 měsíci +5

    እንኳን ላገርህ አበቃህ ያግሬ ልጅዋ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn4le9ms6u
    @user-nn4le9ms6u Před 3 lety +7

    ሙቷል ተብሎ በጣም አዝኘ ነበረ በህይወት ስላለህ በጣም ደስ ብሎኛልብሬክስ ሀበሻዊ አቅርቦአይቸው የደስታየ ጥናት ወላሂ አልቅሻለሁ

  • @TeameMehari-rg5uv
    @TeameMehari-rg5uv Před rokem +6

    ሃመይ ደስ ከምልበለኒ😍💖🥰🥰🥰🥰🥰

  • @agdfsfss9304
    @agdfsfss9304 Před 3 lety +3

    ብጣዕሚ ዝፎቶ ደርፊ ተመሰገን አምላክ እንካዕ ብሂወት ሃለካ ሓውና ❤❤❤❤

    • @fentaneshalemu2746
      @fentaneshalemu2746 Před 2 lety

      ጀግና ውንደም ሠላም ☂️☂️☂️💐💐💐❤🌼🌼

  • @user-zo8jc7yb2m
    @user-zo8jc7yb2m Před 18 dny

    ከድምፅ ማማር የተነሳ ስላሰበው እብዬ ወረደ በደስታ በህወት ስላለህ ወንድም❤❤❤❤

  • @user-se8ko4xq5b
    @user-se8ko4xq5b Před 4 lety +6

    መገን ራያ አላማጣ ለምልም ለዘለአለም💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💔💔💔💔💔👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👈👈👈👈👈👌👌👌❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💔💔💔💔💒💔💔💔✝️✝️💘💘💘💘👈👈

  • @abrshtgu9335
    @abrshtgu9335 Před 3 lety +28

    ራያ ወየንቲ ፈንቅል❤❤💪💪👈

  • @delinatadese301
    @delinatadese301 Před 3 lety

    I wrote a comment for the second time on this vidoe b/se at the privous i was writen RIP , and now i heared a good news about hayelom is not died i am so glad , i wish you long live hayelom ....
    From Eritrea

  • @zinetdawd2944
    @zinetdawd2944 Před 3 lety +3

    እማን ጥንቅሽ ውዲ ራያ ዕድምን ጥዕናን ያሃብካ❤❤

  • @Geeztube21
    @Geeztube21 Před 2 měsíci

    ብህይወት የለካይ ሰምዕና ነይርና ሀዝግን ሃም ለለካ ሰምዕና እኒአና ልዕድመ ይግበረልካ ሓየሎምዋ ወዲ ምድሪ አላማጣ ትግራወታይ❤

  • @user-hn9lk3bv2r
    @user-hn9lk3bv2r Před 23 dny +1

    አይ ትዝታ የዚህ ልጂ ዘፈን ስወደው😢😢😢😢

  • @ሚሊጓልዓባይትግራይትግራይ

    ተመስገን ፈጣሪ ቢሂወት ኣሎ ኣይመተን🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳

    • @user-sg7vb6eq1s
      @user-sg7vb6eq1s Před 3 lety +2

      ባድራው የየት ሀገር ነው ልጅየው ሀበሻ ነው የቻይናባድራለጠፍሽበት

  • @የቦረናልጅነኝ
    @የቦረናልጅነኝ Před 3 lety +7

    ለስራው ቃላት የለኝም ልጁ ግን ልጅ ለመሆኑ አረጋግጡልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @mollabelay2867
      @mollabelay2867 Před 3 lety +2

      lij new enye miskr negn

    • @የቦረናልጅነኝ
      @የቦረናልጅነኝ Před 3 lety +1

      @@mollabelay2867 😃😃😃 አመሰግናለሁ

    • @mollabelay2867
      @mollabelay2867 Před 3 lety +2

      @@የቦረናልጅነኝ minm adel

    • @mamelove1845
      @mamelove1845 Před 3 lety +3

      ሞቶአል ሲሉ ተገኜ ብሬክስ ሀበሻዊ ላይ አየሁትኝ ምኑንንም ሳላውቀው በሙዚቃው እመሰጥ ነበር

    • @የቦረናልጅነኝ
      @የቦረናልጅነኝ Před 3 lety +3

      @@mamelove1845 እኔ እራሱ እንደት እንደወደድኩት ቋንቋው ሳይገባኝ
      ሰው ሲወድቅ እግዚአብሔር ያነሳል እሱ በፈቀደበት ቀን 😍 🙏

  • @user-ju6db7tg1e
    @user-ju6db7tg1e Před 3 lety +11

    እሰይ ራያዋይ ትግራዋይ🥰💊💊💊⛱

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u Před 3 lety

      ራያ ኬኛ ራያ ወሎ

    • @nurm7120
      @nurm7120 Před 3 lety +1

      ራያ ትግራይ ከከከከከከከከከከከከከከከከከ ነአም ወልቃይትስ

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u Před 3 lety

      @@nurm7120
      ሁሉም ኬኛ

    • @user-mh9ez9ub8o
      @user-mh9ez9ub8o Před 4 měsíci

      ዘረኛ

  • @weliewelie8175
    @weliewelie8175 Před 3 lety +4

    barta yene konjoo 💚💛❤👌✊👍

  • @kdndnmdmdmd2718
    @kdndnmdmdmd2718 Před 2 lety +7

    ሓዩ ያገሬ ልጅ ሰላምህ ይብዛልኝ ወዲ ራያዋ💚💚🌿🌾🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EeEe-ii1xm
    @EeEe-ii1xm Před rokem +4

    ድምፁሲያምር👍👍❤

  • @Abav1221Asbshavnsox
    @Abav1221Asbshavnsox Před 13 dny

    በህይወት ስላለህ በጣም ዴስ ብሎኛል

  • @user-en9rb2kq3t
    @user-en9rb2kq3t Před rokem +7

    ተጋሩ ኣሕዋተይ❤

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح Před 11 měsíci +2

      ኧረ ባክሽ ወለዬ ነው በትግረኛ ስለሚችል ነው

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 Před 3 lety +5

    ይሄ ልጅ ሙቷል አሉ በሰማሁት ግዜ ሁሌም አዝናለሁ ይች አለም እንደዚህ ናት😭😭

    • @user-kk6qp8lt8k
      @user-kk6qp8lt8k Před 3 lety +1

      ዉሸት ነዉ እህቴ አለ የሰፈሬ ልጅ ነዉ

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 Před 3 lety +1

      @@user-kk6qp8lt8k እሰይ እንኳንም ኖረ ወይ ጉድ ያልሞተውን ሞተ ተጋጨ ተፈጨ ስንል አጅብ ነው

    • @user-sr7de7qo4h
      @user-sr7de7qo4h Před 3 lety

      @@user-kk6qp8lt8kአለ በህይወት??

    • @user-kk6qp8lt8k
      @user-kk6qp8lt8k Před 3 lety +2

      @@user-sr7de7qo4h አለ አዎ

    • @user-sr7de7qo4h
      @user-sr7de7qo4h Před 3 lety +2

      @@user-kk6qp8lt8k እንኳንም ኖረ!!❤️ ሞቷል ሲሉ አዝኜ ነበር

  • @zenabali440
    @zenabali440 Před 3 lety +4

    የኔምስኪን ሙተሀል ሲባል በህይወትመኖር በጣምደስብሎኝል እወድሀለሁ😍😍😍😍😍😍

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m Před 2 lety +6

    Really amazing accent of the singer!!!! ሓየሎም ጅግና ወዲ ህዝቢ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ!!! I Love Tigray.

  • @mojahedmohamed6983
    @mojahedmohamed6983 Před 9 měsíci +2

    Ethiopian music is one of the most beautiful African songs

  • @danialgebregergis1708
    @danialgebregergis1708 Před 4 lety +23

    እዞም ደረፍቲ ራያ ባህሎም ከኽብሩ

    • @محمدمحمد-ه9ج3ش
      @محمدمحمد-ه9ج3ش Před 3 lety

      ምነው ፈላዉ ቀስብለህ ብታርግ ሜዳላይ ለመዉጣት ቸኮልሽ ግን በጣም አሪፍ ነው ቀጥለበት

  • @adaldc
    @adaldc Před rokem +6

    His melody reminded me of my childhood.

  • @djjduhhsjvj4271
    @djjduhhsjvj4271 Před 3 lety +8

    እንኳዕ ብሂወት ኣለካልና ንኡሰይ ታሕጋሰይ በቃ መግለፂ ቃላት የብለይን ብካሊእ ስራሕ ደበክ ከምትብለና በዕልቲ ሙሉእ ተስፋእየ ሓየሎመይ

  • @user-gk4fi1pp8s
    @user-gk4fi1pp8s Před 3 lety +5

    ሀየሎም ደባሹ በጣም ምርጥ ሙዚቀኛ ከነው

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 Před 3 lety +9

    I wish I know about what sings this amazing artist! I guess it is about love! Amazing voice and artistic!

  • @baderyatube5357
    @baderyatube5357 Před 2 lety +3

    ስልጤ ነኝ ግን ራያ እወዳለው

    • @MaMa-jk9bd
      @MaMa-jk9bd Před 2 měsíci

      እኛም ውድድድድ❤

  • @RahwaBerhane-ej9bx
    @RahwaBerhane-ej9bx Před měsícem +1

    ተመስገን አምላኬ እንኳዕ ብሂወት ኣለኻ ሓወኒ😢❤❤❤

  • @user-zl1ob1zq5u
    @user-zl1ob1zq5u Před 3 lety +7

    እንወዳሀለን ፈጣሪ በቸርነቱ ያኑርህ❤️❤️

  • @mahimahi9880
    @mahimahi9880 Před 3 lety +5

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maeletsema5987
    @maeletsema5987 Před 3 lety +4

    እዋይ ራያ ዓደይ ናፊቃትኒ ❤️❤️❤️❤️

  • @hhshdhjdueiirh1923
    @hhshdhjdueiirh1923 Před rokem +2

    ወዲ ራያ አላማጣ 😘😘😘

    • @tesfamichalegetachew4787
      @tesfamichalegetachew4787 Před 10 měsíci

      Egr bela ate kulkolam agame erabtegna raya welo amara nw amaraye😘😘

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 2 měsíci

      ​@@tesfamichalegetachew4787ቅማላሙ ፎጢ ራያ ትግራይ ነው እንጂ አማራ አደለም

  • @hadasburhano5797
    @hadasburhano5797 Před 2 lety +3

    አሰይይይይይ የኔ ማርርርርር❤❤❤❤💘

  • @asiaibrahim9194
    @asiaibrahim9194 Před 3 lety +6

    አላማህን ያሳካል ወንድም

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o Před 3 lety +5

    ውይ ስወድህ እንኳን ኖርህ በርታልን ባዲስ ስራ እንጠብቅሃለን

  • @alahlam1621
    @alahlam1621 Před 3 lety +3

    አብሽር ወንድም ኦፍ ያሳዝናል ግን ያልፋል

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r Před 3 lety +6

    ውይ ስታምር ወንድሜ መሰልከኝ በድምፅ ነበር ምሰማህ ትንሽ ልጅ ነህ ለካ እራያ ውድድ ነው ማረጋችሁ ።

    • @user-rl4xp2wc2m
      @user-rl4xp2wc2m Před 3 lety +1

      ሙቷልብለዋልማሬ

    • @user-ik4rg8ot1r
      @user-ik4rg8ot1r Před 3 lety +1

      @@user-rl4xp2wc2m አለ ማሬ ብሬክስ አቅርቦት ሳያው አለቀስኩ

  • @user-uy3zm4hr8c
    @user-uy3zm4hr8c Před 2 měsíci

    አቤት ምን አይነት ድምፆ ነው ወንድሜ
    ኑርልኝ

  • @user-qi7bt3em7l
    @user-qi7bt3em7l Před 2 měsíci

    ላይፌን ይቀጭሁት በዜህልዥ ሙዜቃ 👌👌👌ግን በይሆት አለ ሴሉ አዴት አደተደሰትሁ 🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @ssaasdfg2975
    @ssaasdfg2975 Před 3 lety +16

    ወዲቶም ጀጋኑ ትግራይ💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊💔💕💕💕💕💕💕💕💖💗💗💘💘💘💪

  • @Kidu-k9w
    @Kidu-k9w Před 24 dny

    ወይኔይህንሙዚቃ ስሰማወንድሜ በጣምነዉየሚወደዉእናእሱንእያስተወስኝላብድነዉ ወንድሜደግሞ በህይወትየለም ምንይሻለኛል

  • @abdalhabrahem274
    @abdalhabrahem274 Před rokem +1

    ኢንካዕ ብህወት ሃለኻ ወድራያዋ

  • @asxxlolo1034
    @asxxlolo1034 Před 3 lety +8

    እንካዕ ቢሂይወት ኣለካ ወዲ ትግራይ ሽኮር

  • @shaunalem4810
    @shaunalem4810 Před rokem +1

    La bizu liboch,desta mihon dimitse naw yelaw.
    Kifu ayiyagagnah,
    Edig balelen.
    Dagimo Bizu misrat mitchil nah.
    Theatrical school 🏫, Tamer .

  • @user-jx6hz3qs2h
    @user-jx6hz3qs2h Před 3 lety +7

    እሰይይ ወድዓደይ እንኳዕ ብህይወት ሃለኻ

  • @wondimnewkindu7920
    @wondimnewkindu7920 Před 2 lety

    የእኔወቹ ውብ ራያወች ስታምሩ። ራያ ወሎ ነው፤ ወሎም አማራ ነው።

    • @rahel8512
      @rahel8512 Před rokem

      This is raya Tigray song Lela bota feleg amhara

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 2 měsíci

      ገለቱ ራያ ወሎ የሚባል የለም ራያ ትግራይ ነው

  • @user-ru9gr3dz6r
    @user-ru9gr3dz6r Před měsícem

    ራያ ወሎ የአማራ ድምቀት❤

  • @user-dv2vz1wn5f
    @user-dv2vz1wn5f Před rokem +2

    አይ ግዜ አገሬለምለሚቱአገሬሰላምሽንያስፍንልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tttfff4025
    @tttfff4025 Před 3 lety +2

    hayet Sekorrrr fetari mesaka yekun
    marey Anes hazeni neri ❤❤❤❤💪💪💪

  • @tesfusium6884
    @tesfusium6884 Před 3 lety +2

    ታ ኹይኑ ይኡ ብዝአ ደርፊ ጥራሕ ዝቐረየ ደይወሰኸላ ካርና ፋቕዕናካ ሓየሎም ደባሽ

  • @fyerihaftu3914
    @fyerihaftu3914 Před 10 měsíci

    እንቋዕ ብሂወት ሃለካ ወዲ ሪመይ❤💛✊🥰🥰🥰

  • @user-nu4ih3rl9m
    @user-nu4ih3rl9m Před 3 lety +1

    ለምለም ዓደይ ራያ

  • @hm1265
    @hm1265 Před 3 lety +5

    ራያ ባሊወለድ ይቆጨኝ ነገረ ያዉም አላማጣ ባህላችን እድዝህ ነዉ

  • @eritreanfan2773
    @eritreanfan2773 Před 3 lety

    በጣም ትወደዳለህ ከዚሁ ሁሉ መአት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሃለን

  • @yasabn9003
    @yasabn9003 Před 3 lety +3

    እልልልልልልልልልልል ተመስግን አምላኬ በህወት አለ እዴመ እና ጤና ይስጠህ ወንዴሜ

  • @mareyabeba3598
    @mareyabeba3598 Před 3 lety +3

    ስወድህ ደግሞ በህይወት መኖርህ በጣም አስደስቶናል 😘😘😘😘😘😘😘

  • @hxhx8224
    @hxhx8224 Před 3 lety +1

    ወላሂ አልቀሸሸነበር ነበር ሞተ ሲሉኝ አሁን ግን በጣም ደስስ ብሎኛልልል የኔኔ ቆንጆ

  • @meronsete956
    @meronsete956 Před rokem +1

    ይሄ ልጅ ስወደው ብልቤ ማነው ግን ስሙ❤️❤️❤️❤️ የኔማር

  • @ST-tq9el
    @ST-tq9el Před 2 lety +2

    wow sweet boy 👦 god bless you😁❤❤❤

  • @habhabshi7157
    @habhabshi7157 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ ውይ ድምጥ።

  • @HdhdhBdbddb-y9r
    @HdhdhBdbddb-y9r Před měsícem

    በሂወት መኖሩ ያስደሰተው❤❤❤❤❤

  • @xpk5509
    @xpk5509 Před 10 měsíci +1

    የኔ ማር ማርያምን ስታምር ስወድህ አቤት ድምጽ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 3 lety +12

    ውይ ስወደው የኔ ጌታ

  • @kibromghirmay4389
    @kibromghirmay4389 Před 3 lety +2

    ዝፈትዎ ባሕሊ ተልዩ ራያ አዩ

  • @eritreanfan2773
    @eritreanfan2773 Před 3 lety +2

    ይህ ዘፈን አይጠገብን 24 ሰአት ምንም አይደክመኝም እወድሃለው ጥሩ ነገር እመኛለሁ ላንተ