መስማት የከበደኝ ኢንተርቪው||ሰይጣን የሚባል ነገር የለም|| አጋንንትን|| ||በኢየሱስ ስም ውጣ ውደቅ ማለት አያስፈልግም መንፈስ ቅዱስ አማኝን አይወቅስም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFI

Komentáře • 390

  • @appskwt7533
    @appskwt7533 Před 2 lety +34

    እንደዚህ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ማቅረብህን ቀጥልበት ፓስተር እበራለሁ እገለበጣለሁ የሚሉት ይቅሩብን ብሩክ ነህ ወንድማችን ዮኒ በርታ ጌታ ይበልጥ ይብራልህ

    • @sam846
      @sam846 Před 2 lety

      😂🤣😂😂

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 Před 2 lety +31

    ጥልቅ ዕውቀት ! አስደናቂ ትምህርት ከባዶ ጫጫታና መንጋነት የሚያወጣ ነው ::
    ኢየሱስ ክርስቶስ የግል አዳኝ ነው :: ጌታ ይባርክህ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን

    • @user-hv5lc6qx3q
      @user-hv5lc6qx3q Před 2 lety

      የግል ማለት እሱ እራሱ ሲያስተምር።።።።።አባታችን ሆይ ብሎ እንጂ አባቴ ሆይ ብሎ አላስተማረንም

    • @abrhamlinika4061
      @abrhamlinika4061 Před 2 lety

      እደዚአይነት ትምህርት አንዴት ያብዛልን ይባላል እስቲ አንድ የተስተካከለ የተናገረው ነገር ንገረኝ ደግሞ መንፈስ ቅድስ ዘመናት እዳይለያ ያደረገው በመ
      ሙሴና በሀዋሪያት መካከል ብሎ ዘመን ከፋፍሎ ማንበብ እንዴት ይላል ????

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Před 2 lety

      የሚገርም ዕውቀት ፣መረዳት እና የማስረዳት አቅም አይቼበታለሁ።የማልስማማበት ነገር ቢኖር እንኳን ከዕድሜው የገዘፈውን የመረዳት ባለጠግነት አለማድነቅ ንፉግነት ነው። ቃል ይበልጥ እንዳጠና ትልቅ መነቃቃት በርሱ ምክንያት አገኘሁ።

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 Před 2 lety

      Zelabag.shemdeda.

  • @haileslaseabebe1073
    @haileslaseabebe1073 Před 2 lety +14

    በትክክል ርእሱን ጻፍ አታጭበርብረን ዮናስ በድሉ ዋው ነው

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 Před 2 lety +17

    በጣም ጥልቅ የሆነ ውይይት ነው ብዙ ነገር በራልን፣ክብር ለጌታ ይሁን

  • @henokamen5339
    @henokamen5339 Před 2 lety +1

    የሚገርም መረዳት ነው በጣም ወድጀዋለሁ ያነሳሃቸው ሃሳቦች ብዙ ጊዜ ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር አመሰግናለሁ

  • @heldanatekola7129
    @heldanatekola7129 Před 2 lety +2

    በበደላችን እና በሐጢያታችን ሙታን ሳለን ከክርስቶስ ጋር እንዲሁ ሂወት የሰጠን አምላካችን ስሙ ይባረክ ለሐጢያት የሞትን እኛ እንዴት ለሐጢያት እንኖራለን ለሒወት ያጨን በጨለማወ ላይ ብርሐን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ይባረክ ለበረከት ሁኑ እንደዚህ አይነቶቹን በእሳት የተቀመመ የእወቀት ቃል ያለባቸወን አቅርብ ተባረኩ እንዴት ነብሴ ሐሴት እንዳደረገች

  • @infinity325
    @infinity325 Před 2 lety +52

    ሶፎንያስ ብዙ ፕሮግራሞችን አይቻለሁ ግን መጠየቅ አይችልም። መፅሐፍ ቅዱሰ አላነበበ ይሆን የቤተክርስቲያን ታሪክ አያቅም ይሆን በጣም ከዕውቀት አይጠይቅም።

    • @onetruth4649
      @onetruth4649 Před 2 lety +4

      ልክ ብለሀል

    • @lematadesse5478
      @lematadesse5478 Před 2 lety +3

      አረ ይቻላል እንግዳ አክባሪ ነው እንጂ

    • @lake3176
      @lake3176 Před 2 lety +3

      እሱ ብቻ አይደለም ። 90% እውቀት የላቸውም ። ነገሩ የ youtube ሳንቲም ለቀማ/ small bussiness ነው።

    • @user-ql5zh3rb4v
      @user-ql5zh3rb4v Před 2 lety +1

      Exactly

    • @eshetuelala131
      @eshetuelala131 Před 2 lety

      His concern is business not gospel. Thay is why he compromising everything.

  • @user-vx2zo5hy6u
    @user-vx2zo5hy6u Před 2 lety +11

    ሶፊ ይህ ቃለ ምልልስ ቢቀጥል በጣም ብዙ ልንማርበት እንችላለን አታቋርጠው ይቀጥል ይህ ለብዙዎች ለመዳን ምክንያት ይሆናል

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j Před 2 lety +17

    ፓስተር ሶፊ ይሄን ልጅ በድጋሚ አቅርብልን በጣም ጎበዝ ነው

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 Před 2 lety +1

      Nikodimos show ላይ የተላለፈ እጅግ ድንቅ አይን የሚያበራ interview አለው

    • @user-hv5lc6qx3q
      @user-hv5lc6qx3q Před 2 lety

      ኢየሱስ አምላክ እንጂ አማላጅ አይደለም

    • @martha_Alemu
      @martha_Alemu Před 2 lety

      @@user-hv5lc6qx3q eysus malaj new yelal metsaf kedus 🙏
      ሮሜ 8 (Romans)
      34፤ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።

    • @martha_Alemu
      @martha_Alemu Před 2 lety

      @@user-hv5lc6qx3q mariyam Atamaldem ። metsaf kedus lay mariyam tamaldalch yemil yelm

    • @user-hv5lc6qx3q
      @user-hv5lc6qx3q Před 2 lety

      @@martha_Alemu ማርያም አታማልድም የሚል አሳዪኝ እስቲ

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +15

    ወደ ሮሜ 4
    24-25፤ ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው።

  • @wb9645
    @wb9645 Před 2 lety +77

    ሶፊ የምትሰጠው ርዕስ በቢዛት ዉሸት ይበዛዋል ።እሱ ስይጣን የለም አላለም። please please do not exaggerate to get more viewers .you are a man of God. Do the write thing.
    Love you my brother.

    • @dawitworku821
      @dawitworku821 Před 2 lety +13

      ሀሳብህን እጋራለሁ ወንድሜ። ሶፎኒያስ ለገንዘብ ብሎ የውሸት ርእስና ፎቶ በመለጠፍ ተራ ዩቲዩብ ሸቃይ እየሆነ ነው ያሳዝናል ። በርግጥ ይህ ያለመብሰል ውጤት ነው። ሲበስል እና ወንጌል ሲገባው ከሁሉም በላይ እውነት ሲገባው ለሠራው ሁሉ ይፀፀትበታል።

    • @Sima-A
      @Sima-A Před 2 lety +1

      ከከተትክለት በኃላ love you my brother እኔ ብቻ የምል ይመስለኝ ነበር ለካስ የኛውየጴንጤዎቹ ቋንቋ ናት😂😂

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 Před 2 lety +4

      @@Sima-A ስህተቱን መንገር መጥላት አይደለም

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 Před 2 lety +1

      Exactly

    • @zufankifle6296
      @zufankifle6296 Před 2 lety

      የግል እድኝ አርጎ መቀብል ማለት ይህ ነው
      ልቡ እምኖ በአፍ መስክሮ

  • @worldpeace668
    @worldpeace668 Před 2 lety +3

    ፓስተሩን አስተማረው

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 Před 2 lety

      ለመማር ፈቃደኛ ከመሆን ይልቅ መቃወሙ አይደል የስህተት ርዕስ መስጠቱ

  • @genetwubshet3676
    @genetwubshet3676 Před 2 lety +4

    የሠጠኸው ርዕሰና የተወራው አይገናኝም ታረም እባክህ

  • @genetwubshet3676
    @genetwubshet3676 Před 2 lety +1

    የተለየህ ነህ ዘመንህ ይባረክ ብዛ ተባዛ ጌታን ስላንተ እባርካለሁ ሁሌ ኑርልኝ

  • @reduka7995
    @reduka7995 Před 2 lety +7

    እውቀት ብርሃን ነው ተባረክ ከልማዳዊ ምልልስ ጌታ ይፈውሰን

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +10

    ወደ ሮሜ 6
    4፤ እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን።good answer

  • @naturalskinglow
    @naturalskinglow Před 2 lety +3

    የእግዚአብሔር ሀሳብ ያለባቸው ሰዎች ብዙ መከራ ይቀበላሉ ደግሞ ሰይጣን ያዉቃል የእግዚአብሔርን ሃያላን ለማስቆም ማያደርዉ የለም እናም ማንም አያቆማችሁም። ተባረኩ!

  • @agelgiloterkiblessed6907
    @agelgiloterkiblessed6907 Před 2 lety +2

    በጣም ብስለት ያለው ንግግር ነው። ሆኖም ግን ኣርእስቱ ብትቀይረው ይሻላል ሁሉም ሳትሰማው፡ ወደ ሌላ ፍርድ (deludion) ነው ለማለት የሚያስደፍር ነው። ተባረኩ

  • @abckml3527
    @abckml3527 Před 2 lety +1

    ዮኒ ጌታአብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ጥልቅ የሆነ አገላለፅ ነው የገለፅከው ሁለታኝሁም ተባረኩልኝ ወንድሞቼ

  • @zebibhailu3578
    @zebibhailu3578 Před 2 lety +3

    በጣም የሚደነቅ ልጅ ነው ጌታ ልጆች አሉት ተመስገን

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 2 lety +7

    ዋው በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው እየሱስ ጌታ ነው❤❤

  • @hasetbeyene919
    @hasetbeyene919 Před 2 lety +7

    " ስለዚህም የመልእክትን ቃል እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ከእኛ በተቀበላችሁ ጊዜ፥ በእውነት እንዳለ በእናንተ በምታምኑ ደግሞ እንደሚሠራ እንደ እግዚአብሔር ቃል እንጂ እንደ ሰው ቃል አድርጋችሁ ስላልተቀበላችሁት፥ እኛ ደግሞ እግዚአብሔርን ሳናቋርጥ እናመሰግናለን።"
    (1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:13)

  • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor

    የሚገርም ዕውቀት ፣መረዳት እና የማስረዳት አቅም አይቼበታለሁ።የማልስማማበት ነገር ቢኖር እንኳን ከዕድሜው የገዘፈውን የመረዳት ባለጠግነት አለማድነቅ ንፉግነት ነው። ቃል ይበልጥ እንዳጠና ትልቅ መነቃቃት በርሱ ምክንያት አገኘሁ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe Před 2 lety +14

    ሰው ኢየሱስን የህይወቱ መሪ
    በማድረግ ሲቀበልና ሲያምን አዲስ ፍጥረት ይሆናል ። በህይወት እስካለ በእምነቱ መፅናትንም ይጠበቅበታል ።

  • @alexbiru7099
    @alexbiru7099 Před 2 lety +3

    ከፈንጂ ይልቅ ማህይምነት--አለማወቅ አጥፊ ነው። ሶፎንያስ እንደዚህ እየሆነብኝ ነው። ቆም በል፣ አስብ፣ ቃሉ ሲናገር አለምና ምኞቱ ያልፋሉ ይላል፤ ለሚያልፍ ነገር አትልፋ፣ አብሮ ማለፍ አለና።

  • @fikiragaje7274
    @fikiragaje7274 Před 2 lety +1

    እንደ አንተ አይነት ድንቅ አስተማሪ ያብዛልን

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 Před 2 lety

    ርእሱ ሌላ ነው ፕሮግራሙ ሌላ ነው።
    እንግዳችን ቃላቶቹ በጣም የታረሜና በእግዚአብሔር ቃል የተበለጸጌ ነው። ተባረክ።

  • @edeneden1867
    @edeneden1867 Před 2 lety +8

    ተባረክ መጋቢ ዮናስጥልቅ ትምህርት ነው
    ፓስተር ሶፊ አጠያየቅህ ማፋጠጥ አይሁን make it smooth !!

  • @amanuelokbu5461
    @amanuelokbu5461 Před 2 lety +1

    ጰጋ ይብዛላቹ ፓስተር ዮናስ & ፓስቶር ሶፎንያስ

  • @notmiracle..
    @notmiracle.. Před 2 lety +1

    Thank you paster sofoniyas tiru tenement new yemisetew

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Před 2 lety +1

    የወንጌል እውነት ገብቶሃል ወንድሜ በርታ ብዙ ዋጋ ሊያስከፍልህ ይችላል ፀጋ ይብዛልህ

  • @nb5490
    @nb5490 Před 2 lety +2

    Woow tebareku what a revelation. Geta yimesgen for the wisdom and understanding that you have my brother.

  • @melakalemu3902
    @melakalemu3902 Před 2 lety +1

    ፊተኛው አዳም በሆለኛው አዳም ከነስራው ከነሀጤቱ ተጠርቆ ተወግዶል እርፋ ጌታ ይባርክህ ዬኒ የሰውልጅ የሚፈረድበት እየሱስ ስለርሱ ሀጤት እንደሞተና እርሱን ለማፅደቅ እንደተነሳ ባለማመኑ ነው ሰውን የሜሳርፋ እውነት። ወንጌል ይሄ ነው ተባረኩ

  • @fikruwondafrash4300
    @fikruwondafrash4300 Před 2 lety +1

    ሶፊ አስማት አስማት የሚጫወቱ ህጻናትን ከምታቀርብ እንደዚህ ከቃሉ አንጻር የሚናገሩ ሰዎችን አቅርብ።ላንተም ይጠቅምሀል።

  • @godisgoodallthetime6183
    @godisgoodallthetime6183 Před 2 lety +1

    ፀጥ ብሎ መፅሐፍ ቅዱሰን ማንበብ የተሻለ ነው።
    ኢየሱስን አምናለው። አምኜም በእርሱ የዘላለምን አግቻለሁ።
    ከእርሱም ጋር ለዘላለም እኖራለሁ።

    • @abeloabebaw2990
      @abeloabebaw2990 Před 2 lety

      yetgnawn eyesus new mtamgniw ye only jesus eyesus weys johovah witness eyesus yepentewochin yetun???ayesh zm blo metsaf manbeb malet mn malet new ayek betekrxtiyan yasfelgkal metshafun yesetechin betechristian nat

    • @godisgoodallthetime6183
      @godisgoodallthetime6183 Před 2 lety

      @@abeloabebaw2990 የዘረዘርካቸውን አንተ ታቃለህ።
      እኔ የማቀው ኢየሱስ 1ነው መፅሀፍ ቅዱሰ ያሰተማረኝ። ዩሐ3:14/14:6

  • @ethiopiahagere1882
    @ethiopiahagere1882 Před 2 lety +1

    ዛሬ ተማርኩ ።እንዴት ዓይነት ድንቅ አምላክ ነው! አቅራብው ይህን ተናጋሪ ስላገኝህ እግዚአብሔርን ባርክ ምክንያቱም የፕሮግራምህ ዓላማ በትክክል ግብ መትቶቷል።ለወደፍትም ሆነኛ አስተማሪዎችን እግዚአብሔር እንዲሰጥህ ፀልይ።ተናጋሪ የሚትናገረውን አያሳጣህ።።

  • @user-vc8uj8qn4j
    @user-vc8uj8qn4j Před 2 lety +1

    ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ተባረክ

  • @zinawsawul6306
    @zinawsawul6306 Před 2 lety

    yoni tebarek tsegawn yabzalih

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 Před 2 lety +1

    በጣም በጣም አፍ የሚያስከፍት በጥበብ የተሞላ አገልጋይ ነዉ። ጌታ አሁንም ማስተዋልና እና የእዉቀት መንፈስ ይጨምርልህ። ፓስተር ሶፍ የምትጠቀማቸዉ ርዕሶች ግን መታረም አለባቸዉ።

  • @kasufeleke8135
    @kasufeleke8135 Před 2 lety +7

    Excellent enlightment keep on giving us such blessings

    • @zufankifle6296
      @zufankifle6296 Před 2 lety

      ማርቆስ 16:16-18
      ቁጥር 17 በስሜ አጋንንትያወጣሉ ይላል
      ይህን የተናገረው እየሱስ እራሱ ነው ስሙ ደግሞ ሁሉን ከእግሩ በታች የተገዛበት ነው

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +4

    የዮሐንስ ወንጌል 17
    3፤ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 Před 2 lety +3

    I am stunned by the deep knowledge of the scriptures by this fellow brother.

  • @sofiyanabate27
    @sofiyanabate27 Před 2 lety +16

    ሶፍ ለyoubtube እንድታይልህ ብለህ ያልሆነ ርዕስ የምትሰጠው ነገር አይነፋም።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +5

    ወደ ሮሜ 5
    8፤ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +3

    የዮሐንስ ወንጌል 16
    9-10፤ ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው፤ ስለ ጽድቅም፥ ወደ አብ ስለምሄድ ከዚህም በኋላ ስለማታዩኝ ነው፤

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +8

    ወደ ገላትያ 2
    16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።

  • @barconab2678
    @barconab2678 Před 2 lety +1

    ድንቅ እውነት ለዘመናችን የሚያስፈልገን;ፀጋው ከመንፈስክ ጋር ይሁን

  • @user-vx2zo5hy6u
    @user-vx2zo5hy6u Před 2 lety +10

    100% sure
    እውነቱ ይህ ነው እንጂ ሀይማኖት አያድንም

  • @user-ip8ro5ln9x
    @user-ip8ro5ln9x Před 2 lety +3

    ተባረክ እነ ትዝታውም ወንጌል ስለሰበኩ ነው የተባረሩት ኦርቶዶክስ በማርያም ስም ጥሩ ሽቀላ ላይ ናት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @zemaryambirke2961
      @zemaryambirke2961 Před 2 lety

      Tztaw wushetam achberbari new wengeln slesebeke aydelem yewetaw be kidu siraw enji

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Před 2 lety +11

    እውነት ነው ዼጤም ወንም ኦርቶዶክስም በመሆን አይድንም ።

  • @elshadaymulattsionmulat5426

    ተባረክ ተባረክ

  • @meklittilahun9417
    @meklittilahun9417 Před 2 lety

    WAWOOO, betam des yilal, yiketil,bzu temrebetalehu, sofonias ende amagn bible ly depend honeh bititeyk des yilal

  • @completeinc6550
    @completeinc6550 Před rokem

    On time and endtime mesage to the body of christ.
    God bless you ambassador and man of God.

  • @yohanajesus3610
    @yohanajesus3610 Před 2 lety +3

    በክርስቶስ ላይ አንዳች ብትጨምሩ ክርስቶስ ለናንተ አይበጅም ይላል ክርስቶስን ካወቁ በሁዋል ህግን መገረዝን ካልጨመርን እያሉ ሲያስቸግሩ ስለዚህ መዳን ሌላ ነገር ሊጨመርበት አይገባም ክርስቶስ እየሱስ ሰውን ለማዳን በቂ ነው ወንድሜ ጌታ ይባርክህ የአስተማሪነት ፀጋ ማለት ይሄ ነው ብሩክ ነህ

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +4

    የዮሐንስ ወንጌል 3
    19፤ ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።

  • @damenejinga4493
    @damenejinga4493 Před 2 lety +1

    ለኔ ታርካዊ ት/ት ያገኘሁበት ነው ይሄ ቃለ ምልልስ

  • @israelmimi5906
    @israelmimi5906 Před 2 lety +1

    Ohh yezen wendem ye egzaber kale meredat betm nw ysedanakegn I hope all Ethiopia Church ke haymanot sebekate wetaw ye ewentun kale ede yeberalchu amen wendem bante bezu tabarekalw yechamerelh tsegw Dink melekete nw🙏💖💖 please yesun mesafe magegnt efalegalw I live in kuwait thank you diven show more blessed 🙏

  • @prophetbiruktadesse6941
    @prophetbiruktadesse6941 Před 2 lety +5

    እንደሰማዉት ከሆነ አንተ በርዕሱ ላይ እንዳስቀመጥከዉ አላለም!!! ተዉ ሶፊ እባክህ እንደዚህ አታድርግ!!!

  • @womashpetros3459
    @womashpetros3459 Před 2 lety +3

    ሶፊ አሁን ጥሩ ነገር ለትውልድ የምጠቅመውን ነገር ጀምረኃል። በዚሁ ቀጥልበት በርታ!!!!!

  • @comcell4351
    @comcell4351 Před 2 lety +4

    ዋው ትባርክ ወንድሜ

  • @senaithailu6973
    @senaithailu6973 Před 2 lety

    ከነብያት ጋጋታ ወጥተህ እንደዚህ ዓይነት substance ያላቸው ሰዎችን እስቲ አብዝተህ አቅርብልን። ቃሉን ሲናገረው እራሱ አንደበቱ ላይ ሲጣፍጥ ክብር ለኢየሱስ ይሁን🙏

  • @saraabegez4221
    @saraabegez4221 Před 2 lety +1

    Beravo good teaching & good testimony

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 Před 2 lety +3

    ትንሳኤ ያገኘ ሰው ሀጢያትን ይፀየፋል እንጂ ወደ ሀጢያት አይገፋፋም በደንብ ተረድቶታል

  • @KEBTECH-xo7rz
    @KEBTECH-xo7rz Před 2 lety +3

    የምትሰጠው ርእስ ግን በታስተካክለው ኣይመረጣል ሶፊ ጌታ ይባርክህ

  • @abofouzi
    @abofouzi Před 2 lety

    Wawww tebareki yene qonjoo geta yibarkhi 👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤wawww

  • @romanfikiru6977
    @romanfikiru6977 Před 2 lety

    tsegaaw yibzalih wendime, bemelsochih tebarikealew ,,geta iyesus abzto yibarkihhh

  • @fasilomaru486
    @fasilomaru486 Před 2 lety +2

    ጌታ ይባርካችሁ!

  • @mihretdebebe5952
    @mihretdebebe5952 Před 2 lety

    Wow yhe wendm nikodimos show lay kerbo betam temrebetalew geta yabzalk

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před 2 lety +4

    ሰፎንያስ ኧረ የምታወጣቸው አርእስቶች ምን እየሆኑ ነው? ራስህን መርምር !

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před 2 lety +3

    እንደዛሬ ምርጥ የረካሁበት በቃል የበሰለ እንግዳህን አከበርኩት ።።።።እባክህ እንዲህ አይነቱን የጌታን መንገድ በቃሉ የሚያሳይን እንግዳ ጋብዝ ወረቀትና ፌስታል የሚበላ ሰው አታምጣብን please 🙏

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 Před 2 lety +1

    እባክህ የኔ ልጅ የፃፍከው መፅሀፍ በአማዞን ቢሸጥ ውጭ ላለነውም ይደርሰናል።
    ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ።

  • @yoditgeberahiwot6218
    @yoditgeberahiwot6218 Před 2 lety

    Waw Tebark wendme Yonas ante ewnet ye Egzaabiher sew nh ewntun ygebah yaltedebalek nxuh kal new yaleh yshemrlh lebuzu leberket hun arestun gn ende tmhrtu aydelm ena endtarem eteykalu tbareku

  • @adnewtemesgen3416
    @adnewtemesgen3416 Před 2 lety +1

    የሉስፈር ውድቀት በኃጢያት ከተመዘነ ሉሲፈር ይድናል ማለት ነው ኃጢያት የሚቆጠር ነው የሉስፈር ክህደት ከቁጥር በላይ ነው ኃጢያት የጀመረው ከሕግ በዋላ ነው እንጂ በሰማይ አይደለም ሕግ ግን በአዳም መተላለፍ መጣ በሕግ ግን ከአዳም የሆኑት ሁሉ ግን በክርስቶስ ካልዳኑ ከሕግ የተነሳ ኃጢያተኞች ናቸው።
    ኢየሱስ የሞተው ስለሚታዘዙት እንጂ ስለ ዓለም ሕዝብ ዓይደለም።
    “ከተፈጸመም በኋላ በእግዚአብሔር እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ሊቀ ካህናት ተብሎ ስለ ተጠራ፥ ለሚታዘዙለት ሁሉ የዘላለም መዳን ምክንያት ሆነላቸው።”
    - ዕብራውያን 5፥9-10
    መዳንም ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ ብቻ በማመን እንጂ ለእኔ ክርስቶስ ሞተ እኔ በሱ ሆኜ የሚባለውን ከመንፈስ ቅዱስ የሆነን የመንፈስዎ ሰው ጥበብ በመረዳት አይደለም ለዚህም በመፅሐፋችን ውስጥ አምነው ከዳኑት በመማር ልንረዳ አንችላለን ጌታ ስለኛ መሞቱን መንፈስ የገለጠልን ከዳን በዋላ ነው እኛ በእርሱ እርሱም በእኛ ውስጥም የሚለውም ከመንፈስ የሆነ ጥበብ ከመዳን በዋላ ተረዳን እንጂ የዳነ ሰው መመዘኛ አይደለም።

  • @mirukdemissie9377
    @mirukdemissie9377 Před 2 lety

    MEGABI Tebarekelen Betam des belognal

  • @frezerify
    @frezerify Před 2 lety +2

    በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው ።ተባረኩ ግን ፓስተር ሶፊ ውይይቱ እና እርዕሱ አይገናኝም

  • @marthaac4800
    @marthaac4800 Před 2 lety

    ብዙ ተምሬያለው ተባረክ

  • @PastorFekadeTesema
    @PastorFekadeTesema Před 2 lety

    ማወቅና ማመን፣ አምኖም መከተል ይለያያል። ማወቅማ አጋንንትም አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ብለውታል።

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před 2 lety

    ተባረኩ

  • @selamgetahun1863
    @selamgetahun1863 Před 2 lety

    Excellent

  • @semariamoga1014
    @semariamoga1014 Před 2 lety

    Wow, God bless you

  • @fevenasgodom4425
    @fevenasgodom4425 Před 2 lety

    Wowww....nice teaching!

  • @notmiracle..
    @notmiracle.. Před 2 lety

    Wow paster yobnas God bless you

  • @Abyssinia511
    @Abyssinia511 Před 2 lety +9

    ምን አይነት ርዕስ አሰጣጥ ነው?...የእውነት እንደዛ ቢልስ ይህን ቃለ መጠይቅ ልትለጥፈው ነበር?በእምነት ስም ትነግዳለክ አይደል??ለምንድነው እንዲህ የምትዳፈረው ግን አንተ ሶፎንያስ:: ለምንስ ሌሎች ክርስቲያኖችን መዳፈርን ታስተምራለክ??

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 Před 2 lety

    ወድሜ እግዚያቤሔር ይባርክህ

  • @lidyaabushet6158
    @lidyaabushet6158 Před 2 lety +1

    Its was wonderful i really appreciate him. I will buy his books and read. Please pastor tezera sit down and learn from this boy.

    • @teweldepeterfromm9182
      @teweldepeterfromm9182 Před 2 lety

      ፓስተር ይሄ ሰውዬ ተከታዮች አሉት ማለት ነው? ወይ ቤተክርስትያኔ

  • @Meaert
    @Meaert Před 2 lety

    Welcome welcome wellcome wellcome tebareki tebraeki

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +3

    I like you sofi but your question they are not from bible,you keep saying if if if,God bless him brilliant man

  • @meseretkebede7956
    @meseretkebede7956 Před 2 lety

    tebarek

  • @samuelkfle3001
    @samuelkfle3001 Před 2 lety +4

    ፓስተር ዛሬ አሎቅስም እስኪ ዝም ብለ እንደዚ አይነት ሰወችን አምጣ እኛም ህይወታችን የምንለውጠበት በእ/ር ቃል እንደዚ አይነት በእ/ር ቃል የተሞሎ የትውልድ መንገድ መሪውችን ፈልገ አፈላልገ አምጠልን ሌባ ሌባውን አስመሳዬን ትተ የምር ዛሬ አመስግንሀለው ግን ሌላ የማይኦን ሰው ካመጣ አልሰማህም እወቅስሀለው ምክኒያቱም አይጠቅሙንም ሌባውችን እና አስመሳዬችን እናቃቸዋለን ያጣነው የእውነት የእ/ር ቃል በሙላት የተገለጠባቸው እንደ መጋቢ ዬናስ በድሉ አይነቱን ነው የናፈቀን አምጣ ምአመኑ ህይወቱ የወጥ እንዲውም ይባረክ !!!! 10q በድጋሚ !!

  • @D......D
    @D......D Před 2 lety +1

    Blessings of the times

  • @wishyouagoodhealth9106
    @wishyouagoodhealth9106 Před 2 lety +3

    ኄታ ይባርካችሁ። ጠቃሚ ውይይት ነው።

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před 2 lety

    Woooooooooooooow betam dink interview naw Ene bizu ewuket agignichalew ❣️❣️ Egziabher yebarikachew ❣️😍

  • @user-hv5lc6qx3q
    @user-hv5lc6qx3q Před 2 lety

    በነገራችን ላይ ሶፊ ስለክርስቶስ ስታወራ ታስጠላኛለህ መጀመሪያ አስወልደህ የካድካትን ልጅ ተቀበል

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Před 2 lety

    GETA yibarkachu AMMMMMMEN 🙏

    • @saronabreham3817
      @saronabreham3817 Před 2 lety

      Wey ante sofonyas metbalew sew gen egziyabher yegetsetsew bewesteh yalwen kefu menfes

  • @samuelassefa9618
    @samuelassefa9618 Před 2 lety +8

    ለምን ሁላችንም unsubscribe አናረገውም ሶፎንያስን ምክንያቱን ታውቁታላችሁ
    ከዛ ይስተካከላል ቀጥሉ

  • @hfbtube560
    @hfbtube560 Před 2 lety +2

    አርእስቱ እና ኢንተረቪው አይገናኝም

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +5

    2ኛ ዮሐንስ 1
    9፤ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት። other religions have other books they use but we learn straight from the Bible and the Bible only, no other book can provide the true Word of God.

  • @ermiasmebrahtu2852
    @ermiasmebrahtu2852 Před 2 lety +1

    ኦሪት ዘዳግም 5
    3፤ እግዚአብሔር ዛሬ በዚህ በሕይወት ካለነው ከእኛ ከሁላችን ጋር እንጂ ከአባቶቻችን ጋር ይህችን ቃል ኪዳን አላደረገም።Check that (righty divided)

  • @AysheshimDagim-gk5ym
    @AysheshimDagim-gk5ym Před rokem

    ውይ ሶፎኒያስ ምታናድድ ጠያቂ ይህን ልጅን ምንአለ ብታሶራው ኒቆዲሞስ ሾህ አቅራቢን ተመልከታት

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 Před 2 lety +1

    ተጠያቂው ወንድሜ 100%✔