ባልቦላ አስቂኝ ድራማ ክፍል 1 - Balbola Comedy drama Part 1
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2024
- Balbola New Ethiopian Comedy Drama 2023
ባልቦላ ክፍል 1 - Balbola sitcom drama Part 1
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 BalbolaTube
#BalbolaTube
#EthiopianComedy
#BalbolaComedy
ደሬን ሳየው ሳቂ ብቻ አይድለም የሚመጣው ደስ የሚለው የልጅነት ትዝታየም ጭምር፣በዛላይ መንፈሴ በውስጤ ሀሴትን ይፈነጥቃል❤እረጅም እድሜ እና ጤና ለደርየ❤❤❤
ደሬ thank you for entertaining us for years! I grew up watching you and I am still here admiring your work. እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼 You brought back so many good memories በጣም እወድሃለሁ በጣም አከብሃለው🙏🏼
ደሬን ሣየው የእውነት ሣቄ ይመጣል ረጅም እድሜ እና ጤና ለደሬ
በጣም አሪፍ ስራ ነው 1ኛ ደሬ
ክፍል አንድ ዛሬ ጀምኩኝ በርቱልኝ💝
ዋው አሬፍ ነዉ ቀጥሉበት እዳታቋረጡ 🙏❤
ዋው ያበደነው ደሥይላል በርቱ😂😂😂😂❤❤
አይ ደረጄ ባልቦላዉን መስለሀል በርታ አሪፍ ስራ ነዉ
በርቱ 👍👍👍
😃✌️😃
በጣም ያምራል በርቱ
😂😂
ደሬ የልጅነቴ ትዝታዬ
❤❤❤በርቱ ልን 😅😅😅በጣም ደስ ይላል😅😅😅
😂😂😂😂
ደሬ ከልጅነት ጀምሮ እንዳዝናናኽን። በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል።
የደሬ ስራ ሁሌም ያስቃል
ዲያስፖራውና
ዱቄቱ 🤣🤣🤣🤣
😂😂😂Weyni
እኔ ፊቱ ነው ደስ የሚለኝ
😂😂😂😂 ወይኔ ዛሬ ይለያል ሆዴን አመመኝ,,,,በቁም ሳጥን ወይስ በሬሳ ሳጥን 😅😅😅
😅😅😅😅😂😂😂😂😂
በርታ ደሬ ምናልባትም ያንተን አይነት ትውልፍ የሚቀርጽ ሰው ይበዙ ይሆናል
😂😂 waw dere rejim edmena tena yistih.demo setua betam new yetemechechign
Derea hulem my favourite neh
Dere enkuan selam metah abate 🥰🥰🥰🥰🥰
ደስ ይላል በዚህ ድራማ በመስራቴ ደስ ብሎኛል
🎉
እንዴ ነመብራት ፖሉ አንተ ነህ
Enmsegnalen😅😅😅😅
Yederen sira eyew - czcams.com/video/s5jK7BqntoA/video.htmlsi=ybLG4dVxL-f7KEcO
አሪፍ ነው ደሬ ደስ ብሎኛል ዘና ብያለሁ🙏
Ereee Weyne 😂😂😂 እንድ ከ ልብ ከ ሳቅን እኮ ቆየን 😅😅
ደሬ ጀግናው
ደርዬ በርታ
Yes dear is the best comedy always
ከረጅም ግዜ በኋላ ሳኩኝ ደሬ በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ
Its great,Eneedemayikuaret tesfa aregalew
Are derey 👍😁
አሪፍ ነው ደሬ ቁጡ ሁኖ ሲሰራ በጣም ይችልበታል በዚሁ ይቀጥል
WOWWWWWW 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😂 አሪፍ ነው በዚህ ቀጥሉ
Dara barta
Nice
ያበደ ነዉ
it is good work
🤣🤣🤣♥️♥️👍👍
😢😅
I can't wait to see the next part. Long live deru👌🙌
www😂😂😂😂❤❤❤
ግራዋ ይዘሽ ነይ 😂😂😂😂😂😂😂😂
Motkuuuu 😂😂😂😂ay dere
yedere lela sira czcams.com/video/s5jK7BqntoA/video.htmlsi=ybLG4dVxL-f7KEcO
❤❤❤❤❤
ወንደሰን አውራሪስ እንኳን ሰላም መጣህ አንተ ያለህበት ቀልድ ይመቸኛል
አሪፍ ነው አጀማመሩ 👌 እስቲ አሳትፉን ?
ወይኔ😂😂😂😂 ደሬን ስወደዉኮ ስራዉ ሁላ ዋዉ ነዉ😂
ወንደሰን ነው ምናምን የሚሉት ሰውዬ ሳየው እራሱ ይዘጋኛል
Good job 👏 👍
5:43
👍👍👍👍👍👍
😀😀😀
👍👍👍👍👍👍❤
Yameral❤
ወንዴ ትመቸኛለህ።ደሬ ያው ብራንድ ነው
Jossy it's happy to see you bruh
ከትባ😁😁አይሻልሕም
Derebe. Enders. Neh
ወይ ደሬ ፖለቲካ
ባልቡላ ቤት ተቀይጫለሆ አይቼ እከኩምታለሆ
መሳቅ፡አምሮኘ፡ነበር፡ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
Wow it is better to sponsor by Elpa
ገና ከጅምሩ ተስፋ የሌለው ማያስቅ ፊልም ነው ሶራ
ሳቁን ያለቦታው ሁሉ ነው ምታስገቡት አስተካክሉ
ከልቤ ነው የሳኩት
🤣🤣🤣🤣👏👏👏👏👏👏👏👏😂👌👌👌👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
Kikikjk beretu yamiral
ደረጀ ብቻውን የሚሰራበት ተከታታይ ድራማ ነው ሌሎች ተዋናዮችን ቀዩርለት
mnm ayasqem
የአለቤ ሾው አጀማመር ሢኮረጅ አይነፋም
አንድ አንዴ እሳቅ እንጂ 😀
የሳቅ ድምፁን አስወጡት
6ሺ በላይ እይታ አለው ሰብስክራይብ ግን 250ነው እያደረጋችሁ እንጂ❤
እውነት ለመናገር ክፍል 1እና2 አየሁት ተሳስቼ እንኳን አልሳቅኩም ። በቃ ስራ ጠፋ ማለት ነው
ደረጀ እየደደብኽ መጣህ
ባለጌ
ዩውሸት ሳቁ በዛበት ቀንሱ
Please yehen Fake ሳቅ ተውት ማለቴ ደረጄን አይቶ የማይስቅ የለም ስለዝ Fake ሳቅ በ Computer add አታድርጉ አሳቤን የተረዳቹ ይመስለኛል
በተረፈ በጣም ተመችቶኛል በርቱ ❤❤❤❤
TEDY ABERA LANGANO --FURNITURE--
ቴዲ አበራ ላንጋኖ ፈርኒቸር
🔘 አራት አመት ዋስትና
🔘 ነፃ ትራንስፖርት
🔘 ማራኪ መስተንግዶ
🔘 ከብዙ አማራጭ ጋር 🔘ከኛ የገዙትን እቃዎች ከአነስተኛ የገንዘብ ጭማሪ ጋር ቢፈልጉ ማደስ አልያም በአዲስ እቃ መቀየራችን ከሌሎች ልዩ ያደርገናል
🔘በፍፁም ሳይወስኑ የማይመለሱበት
ለተጨማሪ መረጃ
በውስጥ መስመር እና
በስልክ ቁጥሮቻችን 🤳
⚫ 𝟎𝟗24711168
⚫ 𝟎𝟗12340763
አድራሻ ፡
ከአረብ ሰፈር ወደ እርሻ ጣቢያ በሚወስደዉ መንገድ ከራስ ጤና ሆቴል ፊት ለፊት እንገኛለን
😂😂😂😂
😂😂
❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣