🦋እንዳትገናኚ ተባልኩኝ,ወደመጣሽበት ተመለሺ🥹😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 2K

  • @Efatube01
    @Efatube01 Před měsícem +265

    እህቴ እወድሻለው❤

    • @fahdmtere-uj6vu
      @fahdmtere-uj6vu Před měsícem +6

      ኤፍ ተው ፕራክ ከሀይሚጋ ይቅርብህ😂

    • @user-cp8ho5cn2c
      @user-cp8ho5cn2c Před měsícem +10

      ኤፋ በማርያም እንዳትሄድ ለብቻዋ ቡታጅራ ምንም የለም ሁሉ ኣዲስ ነው ያሉት ሆ ሀደራ ስከፋት አልወድም😢❤

    • @AminaYoussef-c1r
      @AminaYoussef-c1r Před měsícem +2

      አታስጨንቃት ኤፋ

    • @emebete6
      @emebete6 Před měsícem +4

      ኤፋ በማርያም እዳትሄድ አብርችሁ ሆኑ ብታጀራ ይደብራታል ማርያም ማንም የላትም እዚያ እኳ 😥

    • @haymanothayle2627
      @haymanothayle2627 Před měsícem +5

      ሃይም ከናንተ ጋር ትቀመጥ ኤፋ ፍልስ ማንም ሰው የለም እዛጋ 😢

  • @ZewdituZewditu-l1z
    @ZewdituZewditu-l1z Před měsícem +162

    ኤፋ ስነስርአት ያዝ ሀይሚየ ሲከፋት አንወድም በማርያም አሷን ፕራንክ አታርጓት ቶሎ ነዉ ሚከፋት
    እና ደግሞ ከናተ ጋር ትቆይ እዛ ማንም የለም ብቸኝነት ይሰማታል ትቆይ እምትሉ ላይክ

    • @zuzumchale
      @zuzumchale Před měsícem +1

      ደምሪኝ 🎉

    • @embeytu
      @embeytu Před měsícem +1

      ❤❤❤❤❤❤❤​@@zuzumchale

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Před měsícem +267

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1000 አስገቡኝ😢ስወዳችሁ😢

  • @fiker1816
    @fiker1816 Před měsícem +66

    ሀይሚ ከቡሩክ ጋር ተገናኝተዉ ቪድዬ ይስሩ❤🎉የምትሉ👍👍👍

  • @nsruSeid
    @nsruSeid Před měsícem +37

    እሽ ሀይሚየ ጥያቄሽን ልመልስልሽ መጀመሪያ ሂጂ ያልንሽ ብሩኬ እዛ ስለነበረ ነው አሁን እዚህ ስለመጣ አትሄጅም አልን ደሞ እሱም እዚህ ሊኖር ስለሆነ እንድትኖሪ ማድረጋችን አይቀርም:: አመሰግናለው

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 Před měsícem +2

      ይገረማን. ሰው እኮ ደህናነነው. ዝም አይነቅዝም. ጉድ.

    • @hhdhhecjdheh9765
      @hhdhhecjdheh9765 Před měsícem

      ❤❤🎉😊

    • @FulmayaSunamaya-vc8ht
      @FulmayaSunamaya-vc8ht Před 28 dny

      ያልበላችሁንአትከኩ😂😂😂😂😂

  • @user-ix2qu2ov9o
    @user-ix2qu2ov9o Před měsícem +548

    ሀይሚን አታስከፉብን የምትሉ😢😂

    • @JdjDjud-vg4tt
      @JdjDjud-vg4tt Před měsícem

      በጣም ወላ🎉😢

    • @user-ee6po7fy8u
      @user-ee6po7fy8u Před měsícem +1

      ክክክክክክኬክኬኬኬክክክ ማን ስለሆነች ነው እሧ ብራክ እማትደረግ 😂😂😂😂

    • @JdjDjud-vg4tt
      @JdjDjud-vg4tt Před měsícem

      @@user-ee6po7fy8u እ

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před měsícem

      ወይቅመምለትመልካችይላትከብርትለይለችቆንጆ

    • @GalRayaRayuma
      @GalRayaRayuma Před měsícem

      @@JdjDjud-vg4tt ደምርኝ😍

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 Před měsícem +177

    ለሀይሚ ቀን ይጨመርላት በማለት ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ ቤተሰብ 😂😂የምር አሳዝናኛለች 😢

    • @MaseeAlmasee
      @MaseeAlmasee Před měsícem +1

      ER awo pls pls brika brika🎉🎉🎉 pls

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Před měsícem +1

      😂ሰሌማዊ ሰልፍ ከምትወጪ ቪዲዮ ጨርሰሽ እይ ቀን ተጨምሮላታል😂

    • @user-pu7xy4nq6v
      @user-pu7xy4nq6v Před měsícem

      Yene marrr😊😊😊😊😊😊

    • @GalRayaRayuma
      @GalRayaRayuma Před měsícem

      ደምርኝ😍

    • @GalRayaRayuma
      @GalRayaRayuma Před měsícem

      ​@@user-pu7xy4nq6vደምረኝ😍

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Před měsícem +238

    ሀይሚን አታስቀይሙብን እምትሉ በላይክ 😢😢😢

    • @GalRayaRayuma
      @GalRayaRayuma Před měsícem +3

      ደምርኝ😍

    • @user-tn3zb6pw9k
      @user-tn3zb6pw9k Před měsícem +3

      ኢፋ የስራህን😂😂😂ሀይሚየ የኔዉድ❤❤🎉

    • @HAYTA99-zt6lp
      @HAYTA99-zt6lp Před měsícem

      🎉🎉🎉❤❤❤​@@user-tn3zb6pw9k

  • @LelyaAtovian
    @LelyaAtovian Před měsícem +11

    ሀይሚ ቤተሰብ አክባሪ ደግሞ በየሄደችበት ቦታ አባትዋን የሚላትን ቃል ትጠብቃለች ጌታ ያክብርሽ ❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Před měsícem +6

    ሀይም ቤተሰብ አክባሪ ደግሞ በየሄደችበት ቦታ አባትዋን የሚላትን ቃል ትጠብቃለች እግዚአብሔር ያክብርሸ🙏❤❤❤ የኔ ቆንጆ ኤፊ እንኳን ፕራንክ ሆነ 👍❤❤❤

  • @Kidangaltewahdo
    @Kidangaltewahdo Před měsícem +191

    ማነው እደኔ ሲጠብቅ የነበረ በላይክ👍

  • @SmeraሰሚራTube
    @SmeraሰሚራTube Před měsícem +47

    ሀይምዬ አይዞሽ እነዚ ግፈኞች አረ ተው አተስከፎት

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Před měsícem +112

    ሀይሚዬ ቅመም ናት የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ የሀይሚዬ ወዳዶች የት ናችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

  • @salimaariga7634
    @salimaariga7634 Před měsícem +33

    በጣም ደስ ብሎኛል መጀመሪያ በጣም ከፍቶኝ ነበር ዛሬ ቃል ሙሉ የዋልኩት አንቺ እኮ በጣም ነው በጣም ይደሰተው በአንቺ video ማለት ነው አንቺ ቡታጅረ ሄደሽ ብቻሽን ምን ትሆኛለሽ ብዬ ቃል ሙሉ ሲያስብ ማለት ነው ብዬ ነው ስላንቺ የሚያስበው የኔ ውድ የወጪው ነገር ቢያስቀኝም ክላስ እስከሚካፋ ድረስ እንዳትሄጂ የኔ ውድ🎉🎉❤❤😂 አንቺን ከሚከፋሽ እኔ በሰው ሀገር ሆኜ እኔን ቢከፋኝ ደስ ይለኛል የኔ አንጀት አዝናሽ ማየት አልፈልግም የኔ ጠንካራ ሴት እኔ እወድሻለሁኝ🎉🎉😢😢

  • @SemuTube-mj2yo
    @SemuTube-mj2yo Před měsícem +21

    ለይቱብ ቤተሠቦቿ ያላት ክብር ይለያል ሀይሚየ😢የኔ እናት እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tx5rl7jz9x
    @user-tx5rl7jz9x Před měsícem +66

    እስኪ ቀን ስለተጨመረላት አንደኔ ደስ ያለው ማነው

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 Před měsícem +1

      እንደ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍድቅድቅ አለችኮ የኔ ፈንድሻ

  • @user-yi3rs5ur9r
    @user-yi3rs5ur9r Před měsícem +132

    የሀይሚ አድናቂወች እስኪ በላይክ አሳየኝ ልያቹ ብርታታቹሁን❤❤❤

  • @user-wi6xf2fm6x
    @user-wi6xf2fm6x Před měsícem +132

    ቤተስብ ዛሬ አሞኛን ፆለት አርጉልኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-bd7jf3vn9x
      @user-bd7jf3vn9x Před měsícem +4

      አይዞሽ የኔ ውድ❤❤❤❤😢

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před měsícem +2

      አላህያሽርሽ❤😢

    • @user-dx5kf7hf6l
      @user-dx5kf7hf6l Před měsícem +2

      አላህያሽርሽ❤❤❤❤❤

    • @mulumulu5957
      @mulumulu5957 Před měsícem +2

      ሀሚ ስመጣ ይሻልካል አይዞኝ😂😂😂

    • @ShewayeMikael
      @ShewayeMikael Před měsícem +1

      Yene geetaa dingil kana lijuha kaa ante tihun yenne filiqfiliq hewaa Azo damoo bila ishalahal damo Hemin aginyat ina tidinale❤❤❤❤❤❤

  • @Lifet-w5r
    @Lifet-w5r Před měsícem +52

    ተመስገን ለትንሽ ቀንም ቢሆን ተጨመረላት ግን አታስለቅሷት በማርያም የኔ ጨዋ ሴት ኑሪልኝ ክፉ አይንካሽ በስመአብ እንዴት እንዳሳዘነችኝ ክረምት እዚህ ትቆይ የምትሉ በላይክ ❤❤❤❤❤❤

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před měsícem +5

    ሐይሚዬ ደስ እንዲላት የምትወዷት አቺን አስተዋይ 100k እናስገባት በእግዚአብሔር እቺን ጨዋ የሆነች ልበቀና ሴት ለራሷ ሳይሆን ለሰው የምታስብ እኔ ግን በጣም የምትገርመኝ ልጅ ናች የልቧ ቅንነት እየደጋገምኩ ነው የማየው እሷ ያለችበትን ቪዲዮ 100k,100k,100k❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Hajira.33
    @Hajira.33 Před měsícem +112

    ዛሬ ደብሮኛል እስኪ ሀገሩ መግባት እየፈለገ አልሞላ ብሎት ዛሬ ነገ እያለ ያለ ላይክ ያድርግ

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-zl1cn3jp5s
      @user-zl1cn3jp5s Před měsícem +2

      እኔ አለሁልሽ አይዞንንን

    • @user-br8eg2fh4f
      @user-br8eg2fh4f Před měsícem

      እኔ አለሁልሽ አይስደት ግንመቸነው የሚሞላልን ያአሏህ😢😢😢😢😢

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Před měsícem

      @@user-br8eg2fh4f ኢንሻ አላህ አንድ ቀን

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Před měsícem

      @@user-zl1cn3jp5s የኔ ውድ አላህ ያሳካልን

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud Před měsícem +558

    ሐይሚ ቀን ይጨመርላት የምትሉ ላይክ😢

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b Před měsícem +4

      😂😂😂ruta.betasabi.jagina.nachu.uko.abararu😅

    • @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ
      @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ Před měsícem +4

      የወሬ ጥማት እስከመጨረሻዉ አሰሚም😂😂😂

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 Před měsícem +1

      ተጨመረ ኮ መጨረሻ እዩ😂😂😂😂

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k Před měsícem

      👍​@@ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ

    • @batsaabatsaa3953
      @batsaabatsaa3953 Před měsícem +1

      2ወር ትቀመጥ ትምህርት ሲጀመረ ትሄድ

  • @mhirat
    @mhirat Před měsícem +97

    አተስከፏት የምትሉት 😢በጠም ነው ሆዴን ምትበለው ሀይም እሷ ፕረንክ ስተርግ ደስ ይለኛል ግን እሷን ተዋት ❤❤

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np Před měsícem +13

    ወይኔ ትግስትሽ ግን ሀይሚ
    እኔ ብሆን እንባዬንም መቆጣጠር አልችልም እንኳን እንድህ ልነጋገር የምር ጎበዝ ነሽ ቅመም ፈጣሪ ልቦናሽን አይለውጥብሽ

  • @user-zc6ck4so9i
    @user-zc6ck4so9i Před měsícem +10

    እህትሽን አማክርያት ወንዶቹ እርስ ወዳድ ናቸው የራሳቸውን ህይወት እያሳመሩ እሳን ሂጂ አትበሉ

  • @AzebTekalgn-w7i
    @AzebTekalgn-w7i Před měsícem +50

    ሀይሚ ፍቅር የሆነች ልጅ እኮ ናት ስወዳት እርጋታዋ ንግግሯ አክብሮቷ ሲበዛ አስተዋይ ይቅር ባይ ናት ቢከፋትም ቶሎ መለስ ትላለች የኔ ውድ እንዳንቺ አይነት እእት ቢኖረኝ በምን እድሌ❤

  • @user-zc6ck4so9i
    @user-zc6ck4so9i Před měsícem +41

    ጎበዝ ሀይምዬ ምርጫሽን ወስኝ እናንተም የራሳችሁን ህይወት እየኖራችሁ የልጅታን አታስጨንቃት አባትና እናት የሳ ብቻ አይደሉም የሁሉም ናቸው ተዋት በናታችህ አታስከፋት

  • @user-nh7nd4oo4f
    @user-nh7nd4oo4f Před měsícem +35

    ኤፋ አይደረክም ማርያምን እኔ እራሱ አለቀስኩ እዛኮ ማንም የለም ሲያስጠላሀይሚ ውዴ ግን ስለሁሉም ነገር እራስሽን ጠብቂ ለሁሉም ሰዎች ጠንጋራ ጀግና ሴት ሆነሽ ኣሳዬቸው ጠንጋራ ሁኚ የኔ ፍቅር ❤❤❤❤😢

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @firiyefiriye2403
    @firiyefiriye2403 Před měsícem +9

    የኔ ፅጌሬዳ የኔ ጣፋጭ አይዞሽ ሁሉመሰ ለበጎ ነው ማንነትሽን አሳዬቸው ለሁሉም ጥለውሽም ለመጡት ባጠቃላይ ጀግና ሁኚ ኤፋ ተንከባከባት አታስከፋት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Před měsícem +9

    ኤፍርም ግን የብድሩን ነገርስ አስበህበታል ሀይሚየ የእኔ ልዕልት አይዞሽ ስታዛዝን የተመታህ ልጅ

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Před měsícem +47

    አይደለም ሀይምዬን እኔንም አራሱ ከፋይኝ ኤፋ ታው አታስለቅሶት ውጠቱ እስክ ሚመጣ ትቀመጥ የምትሉ በላክ😢😢😢

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 Před měsícem +48

    አረ ሀይሚን አታስደብሯት😢😢😢1ወር ትቆየት😢ማንም የለም ቡታጀራ እነማርክ እነቡረኬ የሉ😢

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-sy1vb6ot5l
      @user-sy1vb6ot5l Před měsícem

      አው

    • @Mese22-qi3ii
      @Mese22-qi3ii Před měsícem +2

      እውነት ነው ይጨመራት ከዛ ማንም የላት ፍትህህህህህህህ

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ Před měsícem +39

    #ማነው ጊዜ ስለተጨመርላት ደስስስስስስሰስስስስ ያለው😍

  • @Tebh-gf9tq
    @Tebh-gf9tq Před měsícem +7

    ሀይሚ ለቤተሰቦቸ የለት ክብር ስወድለት እኮ ገና የተፈቀደለት አንድሰምት ሰይሞለት የበተሰቦቸን ትዘዝ እሽ አለች ምንም ብከፈት ምንም ብትነደድ የቤተሰቦቸን ትዘዝ እሽመለተ ደስ ስል ጎቦዝ ቤተሰቡን የከበራ ይከበራል ሀይሚዬ ፀበሽ አይቀየረብን ደሞ በጠም እወድሻለው😘😘😘

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Před měsícem +4

    ሀይሚዬ ሲከፋት የምታሳዝነኝ ነገርስ 😔😔 ቀን ስለተጨመረልሽ ደስ ብሎኛል ልዬ 🎉🎉 ኤፋዬ የሀይሚን አስቃሹን ኘራንክ ጠብቅ

  • @Haymi02
    @Haymi02 Před měsícem +168

    ለቀልድም ቢሆን ይቺን የምታሳሳ እምቡጥ ፅጌሬዳ ልጅ አታስከፉብን እሷ ብቻ ፕራንክ ታድርግ በቃ ሰምታችሇል😒

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před měsícem +2

      ❤❤❤😢😢😢

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 Před měsícem +2

      ትክክክክል😢❤❤❤❤❤

    • @Saif-dh3rl
      @Saif-dh3rl Před měsícem +4

      ትክክል 😢😢😢😂😂😂እንቃወማለን

    • @BaBa-mr8fp
      @BaBa-mr8fp Před měsícem

      😂​@@Saif-dh3rl

    • @fatumayusuf5301
      @fatumayusuf5301 Před měsícem

      ቀጭን ትዛዝ ነዉ የተነሣ ገርሽዉ ፁሁፍሽ እንደተቆጣሽ ያሥታዉቃል😅😅😅😅

  • @በእምነት
    @በእምነት Před měsícem +55

    በማሪያም ሀይሚዬን አታስከፋት😢😢😢ማርያምን ስታለቅስ አብሬ ነው ያለቀስሁት😢😢😢የኔውድ ሀይሚዬን የሚወድ❤❤ደምሩኝ😢

  • @LchiSweet
    @LchiSweet Před měsícem +52

    እንኳንም ፕራንክ ሆነ ትንሿ ሲከፈሳት ደስ ኣይለኝም❤❤❤

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před měsícem +6

    ሀይሚዬን 100k እናስገባት ደሞ እኮ ደርሳለች የኔ ቆንጆ ሀሚ ፕራንክ ስታረ እንጂ ስትደረግ የማይወድ ግጩኝ 👍❤❤

  • @user-zc6ck4so9i
    @user-zc6ck4so9i Před měsícem +6

    እኛ የቤት ክራይ እንከፍላለን አታወዛግባት ይች ልጅ ብትመለስ ከማን ጋር ትሆናለች ባለፈው ጊዜ እዛ ከነበሩት አሳለፈች አሁን ላይ ሁሉም ወተዋል ምን ትሁን ሞራል እሚባል ነገር አለ ቁጭ ብላችህ ተማከሩበት ከመወሰናችህ በፊት አትጉዳት ሴት ናት ደማአታስቸግራችህም አቅም አላት ወደ ኢሮፕ ብትመጡ አይሰማችህም ተዋት ውጤት ከመጣ ወደ ካምፕ ከልመጣ እዛው እየተማረች ስራዋን ትስራ።ቤተሰብ ጋር በሳምንት መሄድ ይቻላል እሳ ብቻ ግዴታ የለባትም እናንተም በሳ ላይ መወሰን አትችልሉም ግዜዋን አታበላሹት አሁን የሳ ጊዜ ነው ወንድሞቼ

  • @user-jt8eu5ns1b
    @user-jt8eu5ns1b Před měsícem +42

    ሀይሚን አታስከፉብን የምትሉ😢😢ሀይሚ የኔ ቅመም አበሸር😢😢😢😢

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu Před měsícem +42

    ኤፍሬም ጎበዝእደዝ በሀይሚ ቤት ቪድዮ ስሩላት 100k ትግባ እና እዛው አክብሩላት እሷ ለሰው ነበር እየሄደች ቪድዮ የምትሰራው አሁን 100k ሲገባ ግዜ እራቃት እሷ ሳትገባ ያቀወለል አንድቀን እንኳ በቤት ቪድዮ አልሰራላትም በራሱ አሳብ እሷ ግን እየሆደች በሱቤት ትሰራ ነበር

    • @farahfarah4105
      @farahfarah4105 Před měsícem

      አረ ልጁ ተፋቱትትት😢

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před měsícem +1

      በትክክልል❤❤😢😢

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs Před měsícem

      በይ እረፊ ሰው ነገር ማቀሳሰር ሲችልበት በይ እረፊ

    • @nomore8101
      @nomore8101 Před měsícem +5

      በጣም እውነትሽ ነው መጠቀሚያ አደረጓት በጣም ነው ያሳዘነችኝ የዋህ ናት ሐይሚዬ የኔ ቆንጆ ጥሩ ልብ ያላት ልጅ ነች 100k እናስገባት እራሷ እየቀረፀች በነሱ ቻናል እየለቀቀች የኖረች ምስኪን ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nomore8101
      @nomore8101 Před měsícem +1

      ትክክል 100%

  • @BrtukanSa
    @BrtukanSa Před měsícem +33

    ማርያምን ቅመሞችዬ ትለያላችሁ እኮ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ❤ የሰው ሀዘን የሚያሳዝናችሁ😢 እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጠን😢🙏❤ሀይሚየ ተበቀይው የኔ ቅመም❤❤😂😂

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy Před měsícem +19

    ኤፋዬ ሀይሚን ሁለተኛ ፕራንክ አታድርጋት እናተን ብላ ነው የመጣችው ክፍቶት መሄድ የለባትም እስከምትሄድ ድረስ ደስታዋን ብቻ ማየት ነው የምፈልገው ስወዳችሁ የጋሽዬ ልጆች

  • @user-zc6ck4so9i
    @user-zc6ck4so9i Před měsícem +11

    ከቻላችህ ለቤተስብ ሰው ፈልግላቸው ሁሌ አትኖርም እናንተም እንደወጣችህ እሳም ትወጣለች የዛኔ አይቻልም ልትሉ ነው ይሄ እራስ ወዳድ መሆን ነው ከቻለች በሳምንት እየሄደች ትጠይቃለች ተዋት ለራሳ አታንስም እህታም ትረዳታለች ሴት ሰለሆነች ትቀመጥ ኤፍሬም ደሞ ወጭ ወጭ አትበል ይከፍታል ለማንኛውም ተዋት የሚድያ ድምቀት ናት ትጠቅማችሀለች እንጂ አትጎዳችህም

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Před měsícem +31

    ወይኔ ኤፉ ግን የስራህን ይስጥህ አስለቀስከኝ ሀይሚዪ ሲከፋት አልወድም በተረፈ ይመቻችሁ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude Před měsícem +60

    የሃይሚ አድናቂዎች 👍👍

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před měsícem +45

    ሀይሚነቴ ስከፋት ኣልወድም ሀደራ ኤፋ ከናተ ጋር ትሁን ለብቸዋ ማን አላት ቢያንስ አሁን ወጤት አስኪመጣላት ድረስ ከናተጋር ትቀመጥ ሆ ትንሽዋዬ የልጅ አዋቂ ስስት ብዬ የምወድሽ❤😢

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-zc6ck4so9i
    @user-zc6ck4so9i Před měsícem +5

    እናንተ ለሴቶቻችህ የስጦታ መሀት ስታንጋጉ ለሳ አንድም ነገር አትሰጡም የሁላችሁም ቨድዮ ላይ ስትደክም ነብር ወንድ ልጅ የታወቀ ነውእራሱን ያስቀድማል በራሴ ቤት አውቀዋለው ተዋት ለሳ እኔን ጨነቀኝ በናታችህ ከሰራች ከማንም በላይ ነች ጊዜዋ ነው አታበላሽባት ለቤተሰብ ካላችህ እናንተም ግቡ እሳ ብቻ ግዴታ የለባትም ምትናገሩትን አስተካክሉ

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 Před měsícem +4

    የኔ እናት ከምጉአጉአቷ የትንሳ ቀን እየቆትረች ነው ምስኪን ሃይሚ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 Před měsícem +30

    ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @ሡሡየመርሳዋ
    @ሡሡየመርሳዋ Před měsícem +238

    ሀይሚ ሥትከፋ ማየት አንፈልግም ምችሉ 😢

    • @sabo8756
      @sabo8756 Před měsícem

      😂😂😂😂😂

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p Před měsícem +4

      አሽቃባጭ እህን ግዜ አስሬሽ በቀን 10ሬ እያስለቀስችሽ ነው የምትኖሬ

    • @sabo8756
      @sabo8756 Před měsícem +1

      @@user-bm3gl3fz7p ትክክል ይመችሽ አቦ

    • @GalRayaRayuma
      @GalRayaRayuma Před měsícem

      ደምርኝ😍

    • @GalRayaRayuma
      @GalRayaRayuma Před měsícem

      ​@@user-bm3gl3fz7pደምረኝ😍

  • @keekiyaa
    @keekiyaa Před měsícem +35

    ሀይሚ ለሁለት ወር ትቆይ እናንተ ጋር ቀን ጨምሩላት 😢❤

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 Před měsícem +5

    እኔእሚገርመኝ ትቆይ ትጣ ምናምን እምትሉ ሰወች ጤነኛ አመሰሉኚም በቤተሰብ መሀከል አትግቡ ቤተሰብ ከሑሉም ነገር ይበልጣል❤

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Před měsícem +6

    ሀይሜ የኔ ውድ ውይ ኤፋሪም በእውነት. ነፍስ አይማርም እኔ የኔ ቆጆ
    እንኳን የእናት ልጅ ለዛውም ወንድሞች ጋር ከሚወዱት መለየት ቀርቶ ለትንሽ ቀን አብሮ የቆየትን መለየት ከባድ ነው ❤ሀይሚ❤የኔ ውድ አይዞሽ አይክፋሽ❤

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ

    አስፈራርታችኹ ልትገድሎአት ነው እንዴ ልጅቱን😢😢 የኔ የዋህ አይዞን❤❤❤ ሃይሚሻ

  • @Mነኝ234
    @Mነኝ234 Před měsícem +63

    ኤፊ የስራህን ይስጥህ ወላሂ ሲከፋት አልወድም ተው አሳቀህ ጨረስካትኮ ሀራም አለይክ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y Před měsícem +31

    ሀይሚ ቅመሞ ተዋት ክረምትን ከናተጋ ትሁን በፈጣሪ ከቡራ ጋርም ትምጣ ተናፉቀዋል እና ኤፊ ክረምትን ከናተጋትሁን የኔ ዲምቀት ዴሞ አታስከፎት❤❤🎉

  • @user-ys2fy7oc5u
    @user-ys2fy7oc5u Před měsícem +2

    ሀይሚዬ የኔ ማስኪን የሰለቸሗችሁ መሰለኝ ስትል እባየ መጣ የምር አብርሽና ኢፋ ደግሞ አታስከፏት ሀይሚን ተከባከቧት ስለምትወዳችሁ እናትና አባቷጋር ተቀምጣ ወድሞቼ ናፈቁኝ የምትል ልዩ የዋህ እህታችሁ ናት. የኔ ማር በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉

  • @EnatEth
    @EnatEth Před měsícem +17

    ከቡሩኬጋ ምች ነዉ የምትመጡት ሐሚ ወድሞችሽን ሰታገኝ ቡራን እረሳሽ ይምጡልን የምትሉ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Před měsícem +22

    ሀይሚየ አይዞሽ ሀይሚየ የኔ ቢጤ ነሽ ተሎ ነው የሚከፋሽ የምታኮርፊው ተሉ መቆጣት ያስረጃል አሉ እንዳታረጅ ተሎ አትናደጅ❤❤❤❤😂😂

  • @KeiemAsaiif-kw9og
    @KeiemAsaiif-kw9og Před měsícem +37

    እየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላኪ እና የዘላለም ሂይወት ነው

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤❤❤❤❤

    • @amaamm-mn5jh
      @amaamm-mn5jh Před měsícem

      እውነት😂😂

    • @user-dq5mu4mw1e
      @user-dq5mu4mw1e Před měsícem

      Amen

    • @user-id9ow5rc8i
      @user-id9ow5rc8i Před měsícem +2

      በደብ አብቢ መጠሀፍ ቁደስሽን የዛኒ እወነቱ ይገባሻል ኢየሱስ ክረስቱስ አምላክ ነው ስላልሽ አሚላክ አይሆንም መልክተኛ ና ነብይ ነው ።

    • @HikmaWeloyewa
      @HikmaWeloyewa Před měsícem

      Kemrshin new 😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @amalali9768
    @amalali9768 Před měsícem +20

    ወይ ሃይሚ ኩርፍያሽ አይጠገብ ደስ የምትይ ልጅ! እንድሄድ ፈርዳችሁብኛል ሄዳለሁ! ይመችሽ ! You are very talented! You know how to act!

  • @DjfhJcb
    @DjfhJcb Před měsícem +6

    ሀይሚን ፕራንክ አታድርጋት እኛ እሷ ስታደርግ ነው ደስ የሚለን ሳይክ የሚነካ ንግግር አታድርጉ የምር ያስጠላል ለሷ አሁላይ ከባድ ነው ማንም የለ ፈታ የሚያደርጋት የምር

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před měsícem +4

    ሃይሚቲዬ አይዞሽ❤️ እነኤፊ እባካችሁ በተደጋጋሚ ትሄጃለሽ እያላችሁ አታስጨንቋት በመሄዷ አምናበታለች ጎበዝ አስተዋይ ስለሆነች ፈጣሪ ያሳድጋታል በቃ!

  • @ንሴብሖለእግዚአብሔር

    ሀይሚዬን የምትወዱ ላይክ❤❤❤

  • @feyzaShifa
    @feyzaShifa Před měsícem +17

    ኢማሙ ሻፊዒ እንዲህ አሉ
    ወደ አላህ ዘንድ በሚወስደው መንገድ ላይ እየሄድክ ከሆንክ አደራህ በሩጫ እየፈጠንክ ሂድ፣ መሮጥ ካልቻልክ በሶምሶማ ሂድ፣ ይሄንም ካልቻልክ በቀስታ ሂድ፣ ይሄንም ካልቻልክ እየተንፏቀቅክም ቢሆን ሂድ እንጂ አደራህን የፈለገ ቢሆን ወደኋላ እንዳትመለስ !

  • @Arsamatube
    @Arsamatube Před měsícem +73

    ሀይሚ ቀን ይጨመርላት የምትሉ በላይክ

    • @Mነኝ234
      @Mነኝ234 Před měsícem

      ተጨመረኮ እስከመመረሻ እይው ደስ ይበልሽ

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 Před měsícem +5

    ኤፍሬሬም ሀይሚን አታስደንግጣት ደሞ ያቀረብከው የፕራንክ ምክንያት ይደብራል ሀይምዬ ጣፋጭ ፈታ በይልን

  • @hanagetachew3523
    @hanagetachew3523 Před měsícem +4

    ዛሬ የሄለን አባት የተሳተፈበትን ፡ሴራና፡ የተሰኘ አዲስ ፊልም አየሁ ዋው በጉራጌ አገር የተሰራ ልዩ ፊልም ነው ሴራና ብላችሁ ገብታችሁ እዩ ዋው ❤እና ኤፋ ምርጥ ብራንክ ነው ሃይሚዬ አዲሳባ ለመማርና ለመስራት ከተመቸሽ አትሂጂ ይሻልሻል ማዘርና ፋዘር ጤናቸው ሰላም ይሁን እጂ ምንም አይሆኑም ደስታሽን አስቀድሚ ውዴ እነ አብርሽም ተረዷት ።

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw Před měsícem +33

    ሀይሚዬዬ❤❤❤❤❤😢አታልቅሽ 👍ማነው እንደኔ የጋሽየ ልጆችን የሚወድ

  • @user-zc6ck4so9i
    @user-zc6ck4so9i Před měsícem +12

    በናትህ ግዴታ ትመለሳለች አትበል ለራሳ አታንስም እየሰራችነው የሳንም መብት ይከበር ጨዋ ስለሆነች እንጂ አያገባችሁም ትል ነበር ተዋት ትስራበት አሁን ጥሩ ላይ ናት መብት የሚባል ነገር አለ ውጤት ከመጣ ጥሩ ካልመጣ የፈለገችውን እየተማረች በስራዋ ትቀጥል ይህ ጊዜ ቦሀላ አይገኝም ሚዱያ ወረት ነው ህልም አላት

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před měsícem +36

    የኔ ዉድ አይዞሽ ብድር የማይመለስ ልጅ አይወለድ እሱንም አስለቅሽ ❤❤❤😂

  • @HdJd-sz3pk
    @HdJd-sz3pk Před měsícem +7

    ሀይሚ እና ብሩኬ የናፈቀ ለይክ

  • @user-iv8mi5pm8y
    @user-iv8mi5pm8y Před měsícem +4

    ቀጫጫዬ❤❤❤❤ የታናሽዬ አምሳያ 🎉🎉🎉🎉 100.000 በቅርብ ትገባለች 🎉🎉🎉

  • @user-dq6ui5fj5e
    @user-dq6ui5fj5e Před měsícem +29

    ሀይሚን 100ሺ እናስገባት የምትሉ በላክ ❤❤❤❤

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Před měsícem +26

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲❤️

  • @almaze214
    @almaze214 Před měsícem +6

    ግግም ያለ ፕራክ ነብስህ አይማርም😅😅😅
    ሀይሚ ሳትበቀይው እዳትሄጅ😢

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og Před měsícem +5

    ኤፋ ግን የመልስ ምቷን አትችለውም ሀይሚን ደግሞ በፕራክ አስመስለህ እንግዳ እየበዛ ወጭ ያስመረረህ ትመስላለህ የአዲስ አበባ ሰው እኮ እንግዳ አይወድም ይባላል

    • @ንሴብሖለእግዚአብሔር
      @ንሴብሖለእግዚአብሔር Před měsícem

      😂😂😂 ኑሮው እናቴ ያስመራራል እኮን እንግዳ ተጨምሮ ከክፈ አገር የመጣ ደግሞ ትንሽ ነገር አይበቃቸውም 😂😂😂😂

  • @Menbulala
    @Menbulala Před měsícem +2

    የኔ ቅመም አብራችሁ ጊዜ ስለምታሳልፋ እዛ ማንም ስለሌላት ጋሽዬ ስለፈቀዳችሁላት እናመሰግናለን
    የኔ ቅመም ቀን ስለተጨመረልሽ ለኔ የተጨመረልኝ ያክል ነው ደስ ያለኝ ።
    ኤፋን ግን ቅመም ፕራንክ አርጊልኝ ❤❤❤❤❤❤እወዳችዋለሁኝ🎉🎉🎉

  • @nomore8101
    @nomore8101 Před měsícem +14

    ወይኔ ኡኡኡ እቺ ልጅ ልታሳብደኝ ነው በእናታችሁ ፕራንክ አታድርጓት ሰውነቴ ሁሉ ነው shock ነው የሚያደርገው ምነው ባለወኩሽ ስታሳዝን😮😮

  • @DestaWerku
    @DestaWerku Před měsícem +129

    ማነው እደኔ ሲጠብቅ የነበረ በላይክ👍👍👍😁😂😂

  • @jamila690
    @jamila690 Před měsícem +22

    ሀይምዬ ብድርሽን እንጠብቃለን ሳትበቀል እንዳትመለስ የሚል 👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ Před měsícem +19

    ሀይሚን የምትወድ እስቲ👍❤❤❤

  • @user-bx2lt6mj8n
    @user-bx2lt6mj8n Před měsícem +6

    በቀልድ መሀል እውነት አለ አሉ ቀልድ አስመስለህ የውስጥህን ትናገራለህ ወንድም እንድህ ያለፕራንክ አያደርግም ቱ😢

  • @user-dl1mi4xp3z
    @user-dl1mi4xp3z Před měsícem +30

    የሀይሚ አድናቄውች በላይክክ የኔ ይዋህ❤❤

  • @user-lx4lr7cv3e
    @user-lx4lr7cv3e Před měsícem +25

    ሀይሚን አታስጨንቋት😢😢❤❤❤

  • @user-ob1zz8ic1r
    @user-ob1zz8ic1r Před měsícem +44

    15 ቀን በጣም ትንሽ ነው ብያንስ አንድ ወር ትቀመጥ እዛ ብቻዋን ይደብራታል

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 Před měsícem +8

    ሀዲያሰጧት እናተ ለፍቅረኛ ብቻነዉ የምሰጡት ሀይሚየ እወዲሻለሑ ወላሒ የኔ ሸበላ

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv Před měsícem +4

    ኤፋ ስነስርአት ያዝ ሀይሚዬ ሲከፋት አንወድም አሷን ፕራንክ አታርጓት ቶሎ ነዉ ሚከፋት የኔ መሰኪን❤😢

  • @pickalemayou1153
    @pickalemayou1153 Před měsícem +17

    ዋዉ ሀይሚዬ እንካደስ አለሽ ውይ በጣም ደስ አለኝኝ ተከባከባት በናታችው❤❤❤❤

  • @OMUOmarYouTube
    @OMUOmarYouTube Před měsícem +22

    ሀይምዬ ስከፈሽ መየት አልፈልግም ተው አስከፊወት😢

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b Před měsícem +3

    ሚስኪን ሀይሚ እኛንም እነሱም ቤተሰቦቸ ናቸው አለችን😍😍😍

  • @-bw7lv
    @-bw7lv Před měsícem +2

    ቆሌየን ገፈፍከው ኤፍ ክፍት አላት የኔ እናት ክፎ አይወጣሽ ታድለሽ ይኔ እኔ ብሆን ስንት ቃል ወርውሬ ነበር ኦህህህህ ለማንኛውም ትሄጃለሽ ትሄጃለሽ እያላችሁ አታስደንግጧት በደብ ታጣጥም እርፍቷን

  • @eexx4513
    @eexx4513 Před měsícem +10

    ተው ፕራክም ቢሆን ልብ እሚሰብር አታዲርጉ

  • @user-rk1md8zp8k
    @user-rk1md8zp8k Před měsícem +74

    ዛሬ መጀመሪያ ነኝ ላይክ ግጩኝ ማሮቸ ❤❤የኔ ውድ ሀይሚዬ😢❤

  • @user-tu6zs2gw1l
    @user-tu6zs2gw1l Před měsícem +5

    ሀይሚ ትንሽ ትቆይ ቡታጀራ ማንም የለም ሁሉም አዲስ አበባ መተዋል

  • @Heregabrsh
    @Heregabrsh Před měsícem +11

    በስደት የምትኖሩ ሁሉ እመብርሀን ሀሳባችንን አሟልታ ላገራችን ታብቃን ሀገራችንንም ሠላሟን ይመልስልን አሜን❤🙏🙏

  • @user-or4th8oz3v
    @user-or4th8oz3v Před měsícem +4

    ሀይሚየን. አታስከፏት. ሢከፋት ይከፋኛል የኔ ቅመም የትንሽ ትልቅ የኔ ሚጥጥየ በጣም እወድሻለሁ.

    • @SeadaZ-p4m
      @SeadaZ-p4m Před měsícem

      ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @haniLove-sw4ey
    @haniLove-sw4ey Před měsícem +4

    ለይምዬ ሀሳባችንማ የቀየርነው ቡራ አዲስ አበባ ስለገባ ነው😥