ወብዬ እና ሄሉ አብረው ሊሄዱ ወሰኑ🥹

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube #couples #eregnaye

Komentáře • 337

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Před 4 měsíci +125

    ለአረብ ሃገር ላሉ እህቶቼ ልዬ ክብር አለኝ🎉ጀግናዎቼ

  • @mesiferede
    @mesiferede Před 4 měsíci +168

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ ገና ዛሬ ነው የለመንኳቹሁ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +4

      እኔ ሰብስክራይብ ለምናለሁ ሰዉ ላይክ ይለምናል 😅አይ ልዩነት

    • @user-tj3jq5ib6b
      @user-tj3jq5ib6b Před 4 měsíci +1

      እሺውደደምሪኚ

    • @user-tj3jq5ib6b
      @user-tj3jq5ib6b Před 4 měsíci

      ​@@yeshumethiolove275እንደማመርውደ

    • @UnicellDoughman-ue1tx
      @UnicellDoughman-ue1tx Před 4 měsíci +2

      ግን ምን ይሰራላቹሀል😂😂😂😂ላይክ እና ሰብስክራይክ ኮሚንቱች😂😂❤❤❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +1

      @@UnicellDoughman-ue1tx ኧረ ገኝ ሰብስክሪይብ ምን ይሰራላችዋል ይባላል ቆይ ኧረ ተይ ወይ ተዉ 😊

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Před 4 měsíci +105

    ሄሉ ካለች ናሂ የጨጓራ መድሀኒት
    አዘጋጅ😂

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 4 měsíci +41

    ማነዉ ዉቤና ናሆም እና ሂሉዬን እደኔ የሚወዳቸወ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 4 měsíci +72

    ሙስሊም ወገኖቼ ኢድ ሙባረክ 🎉🎉🎉❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 4 měsíci +22

    እረባካችሁ ልጁን ክስራ መቶ እታድክሙት እታናዱት በሽታ ላይ ልጁን እንዳትጥሉት ተጠንቀቁ እረልጁን አታሳብዱት ::

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx Před 4 měsíci +36

    ይሄ ትልቅ ትህምርት ነው የፈለገ መልካም ሃሳብ ቢሆንም እንኳን መመካከር ያለባቸው ባልና ሚስት ብቻ እንጂ ማንም ቤተሰብጣልቃ መግባቱ አግባብ አይደለም ስለዚህ አጋጣሚ ልብ ያለው ልብ ይበል!!

  • @user-rs8is4pe5o
    @user-rs8is4pe5o Před 4 měsíci +86

    ሄሉ ያለቸበት ፕራክ ያበደ ነዉ😂😂😂

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 Před 4 měsíci +14

    ናሆም ምረጥ ባል ተግሰትህ ደሰ ሲል❤❤❤ አናተ የተመታችሁ ሄሉ እና ውብዩ የሁለት ደክሞ ሲመጣ ሰራችሁ

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Před 4 měsíci +11

    ሂሉ ፀጉር ስሬትሽ ያምራል እደዚህ ይበልጥ ያምርብሻል አች የማታመጭው የለም እኮ ቅመም ነሽ❤

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 4 měsíci +9

    አንገበገቡት እኮ እግዞ የሴት ምላስ ሚስኪ የምር ናሂ ትግስተኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አቦ ጀግና ባል ነህ።

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs Před 4 měsíci +6

    ኢድ ሙባረክ ለመለው የስለምና እመነት ተካታይወች

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Před 4 měsíci +9

    ሄሉ ማታማታ ገንፎ ብይ ትወፍርያለሽ።
    ❤❤

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb Před 4 měsíci +18

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ❤❤

    • @saada8052
      @saada8052 Před 4 měsíci

      እንካንአብሮአደረሰን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 4 měsíci +28

    ዛሬ ለናሆም ልሰሩበት ነው መሰለኝ ሁለታቹ😊 ሄሉማ ሰፊ እረፍት አድርጋ ስለተመለሰች የተጠራቀመ ተንኮል ይዛ ነው የምመጣው😊❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před 4 měsíci +8

    ሄሉ ያለቸበት ፕራክ ያበደ ነው😂😂 ስወድሽ❤

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Před 4 měsíci +3

    ሄሉ ካለች ያበደ ነው ደስ ስትሉ በትዳር ሶስተኛ ሰው መግባት እደሌለበት ልብ ያለው ልብ ይበል ተባረኩ

  • @user-em5ys4iv5f
    @user-em5ys4iv5f Před 4 měsíci +3

    ናሂኮ በጣም ትግስተኛ ነው በእውነት ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ

  • @ደስታ
    @ደስታ Před 4 měsíci +9

    ሄሉ ፀገርሽ አምሮበታል የሠፈረችንን ጎቤን መስለሸል😂😂❤

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před 4 měsíci +6

    እረ ውብዬ በፍጹም ልታረጊውም አታስቢም እኛ ወሬ በአፍጢማችን ሊደፋን የተሰበሰብን ተመልካቾችሽ እያለን ላይክ እያረግን እኮ ለወሬ ቁጭ ያልነው አንቺ ገንዘብ በገንዘብ እንድትሆኚ ነው😂😂😂😂

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 Před 4 měsíci +2

    ናሂ የተባረከ ልጅ ክፉ የማይወጣም ተባረክ ምርጥ ሰው 🇦🇪🇦🇪ዱባይ ንግድ ድሮ ቀረ አሁን አያዋጣም ከባድ ነው ከተፈቀደልን እቃ በላይ ካልተያዘ አያዋጣም ከተገኘ ደግሞ ይወረሳል ቀረጡ ያሳብዳል በአሁኑ ሰአት ዱባይ ንግድ ከባድ ነው ሄሉ ለ2ቀን ዱባይ ቆይተሸ ዱባይ ዱባይ ትያለሸ እኛ ሰልችቷናል UAE13አመታችን በርግጥ ለመኖር ዱባይ ፍቅር ነች የነፃነት ሀገር ነች 🇦🇪❤🇦🇪❤🇦🇪❤🇦🇪❤

    • @AminaWorake
      @AminaWorake Před 4 měsíci

      ንግድ ፍቃድ አዉጥቶ መስራት አይቻልም እንዴ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y Před 4 měsíci +2

    ሴት ልጂ እኩል እባሏጋ መልፋት የለባትም የቤቱ ብቻ በቂዋ ነው በእኛ በሙስሊሞች የሴት ገንዘብ ለወንዲልጂ ሀራም ነው ልጂ ማሳደግ ቀላል አደለም

  • @ethio1822
    @ethio1822 Před 4 měsíci +8

    ምርጥ ቤተሰቦች አሏህ ይጠብቃቹ❤

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před 4 měsíci +2

    ሄሉዬ ዝንጥ ብለሻል ውብዬ ናሂም ውድድድድ ባል ማለት እንድህ ነው ተመስገን የሮመዳን ስራ በሰላም ጨርስን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yoditberhane6925
    @yoditberhane6925 Před 4 měsíci +5

    ካሜራ እየተከተላቹሁ እየቀረፃቹህ እኛን አላዋቂ ማድረግ ያሳዝናል አስቀያሚዎች

  • @haweFekerReem
    @haweFekerReem Před 4 měsíci +20

    ጃልመሮን መስለሻል ዛሬ ፀጉርሽ ሄሉ 😂😂

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před 4 měsíci +24

    ዉብየ ደርባባ ሴት❤

  • @Aste221
    @Aste221 Před 4 měsíci +16

    ሄሉ ፀጉርሽ በጣም ያምራል የፈረስ ጭራ አትጨምሪበት በጣም ነው የሚያስጠለው❤

    • @user-ld9lm1zo2j
      @user-ld9lm1zo2j Před 4 měsíci +1

      😂😂😂😂 ዊግ ነው እኮ

    • @Yenatua
      @Yenatua Před 4 měsíci

      Kkkkk

    • @Aste221
      @Aste221 Před 4 měsíci

      😂😂😂 ግን ፀጉር ነው የሚመስለው

    • @salimsolum2208
      @salimsolum2208 Před 4 měsíci

      Kkkkkkye dubai human new

    • @IPhonetastic-dc7cj
      @IPhonetastic-dc7cj Před 4 měsíci

      ሄሉ ይሄ የራስሽ ፀጉር ከሆነ ሌላ አጨምረበት በፈጠረሽ ውይግ አያምርብሽም ዠራስሽን ተከባከቢ

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 Před 4 měsíci +4

    ኢዲ ሙባረክ ለመላው ሙሰሊም ህእቶቻ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @user-ry8le8ey5o
    @user-ry8le8ey5o Před 4 měsíci +6

    እውነትም ጃልመሮን መስለሻል ሄለን. ከዊጉ ግን ይሄ ይሻልሻል.

  • @gechowaja154
    @gechowaja154 Před 4 měsíci +5

    ሄልዬ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd Před 4 měsíci +5

    ሔሉ ያንች ነገር ማለቂያ የለዉም መቼም❤❤❤❤

    • @waaa4954
      @waaa4954 Před 4 měsíci

      አውነት ነው 🤣🤣

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 4 měsíci +2

    ማነዉ እነዚህን ቤተሰብ እደኔ ሚወዳቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Před 4 měsíci +2

    ምርጥ. ቤተሰብ እግዚአብሔር. ይጠቢቃቹ❤❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube Před 4 měsíci +4

    ኢድ❤ሙባረክ የጀመአ❤ ቅመሞችየ አበረታቱኝ እሲ ደስይበለኝ ❤አያስከፍልም

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh Před 4 měsíci +3

    እደ ግን ፕራክላይ ሰዉ እስተሚናደድ ችክ አይባልም ሲቀጥል እኳን ይሄን ከባዱን ነገር ቀላል ቢሆንም ባል እና ሚስት ነዉ እሚወስነዉ

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 Před 4 měsíci

    ሄሉዬ በጣም ጎወዝ ለፕራንክ ናሂ እና ውብዬ ሄሉዬ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኩም ምቁራተይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉።

  • @enuyemariyamlijyedilla8939
    @enuyemariyamlijyedilla8939 Před 4 měsíci +4

    ሄሉ የፕራንክ ታላቅ እህት

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Před 4 měsíci +5

    ወይ ሄሉ የፕራንክ ሀሳብ አያልቅብሽም የምር የእውነት ነው የሚመስለው በጣም ነው የምትገርሚው እና ድባይ ሄደሽ ከመጣሽ ጀምሮ አምሮብሻል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ 😂😂😂😂😂

  • @user-fv7vb7bv3i
    @user-fv7vb7bv3i Před 4 měsíci +4

    የልባቸውንእየተናገሩ ፕራክ😅😅😅😅😅😅

  • @user-sl1yg3kv6l
    @user-sl1yg3kv6l Před 4 měsíci +3

    ሄሉ ያለችበት ፕራንክ ያበደ ነው 😂😂😂😂

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Před 4 měsíci +9

    ሁለት ተኮለኛ😂😂😂😂አቤት

  • @BreFekr
    @BreFekr Před 4 měsíci +2

    ሞሱሉሞች ዕድ መቡርክ❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 4 měsíci +1

    ኢድ ሚባረክ ሙስሊም family bemulu ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před 4 měsíci +24

    ሄሉ በቃ እንዴት ነዉ ነገሩ😂😂

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 4 měsíci +1

    ትግሰቱ ደሞ በንግግር የሚምን ሰው ደሰ የለኛል

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d Před 4 měsíci +20

    የመዳሚ ቀመሞች እንኳን ደስ አላቸው ርማየዳን ጾም ስለአላቀ 👈🤲

    • @achutube1688
      @achutube1688 Před 4 měsíci

      አሜን።።።።።

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew Před 4 měsíci

      ​@@achutube1688alekevy

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew Před 4 měsíci

      Iremdau bemalekU keFeNi

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj Před 4 měsíci +4

      ላንቺ ነዋ ደስ ያለሽ እኛ ሙስሊሞች ግን ሁለት ወር በሆነልን ብለን እያለቀስን ነው ያለቀብን

    • @saada8052
      @saada8052 Před 4 měsíci

      ​@@stgjjhsdcbbnjjjበጣምምነውባለቀብን

  • @TikistDxbTigis
    @TikistDxbTigis Před 4 měsíci

    ወይኔ ናሂ አሳዘንህይ ❤❤❤ዉብይ ሂሎ በርቱ ግን ልጁ አስቡለት❤❤❤❤

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 4 měsíci

    የባልና ሚስት ጭቅጭቅ ናፍቆኝ ነበር ጭቅጭቃችሁ ይለያል❤❤❤

  • @user-xm2wj9wm2j
    @user-xm2wj9wm2j Před 4 měsíci +4

    ስዎዳችሁ ጌታን ❤️

  • @user-bh2vx7xq4sfaseka
    @user-bh2vx7xq4sfaseka Před 4 měsíci

    ውይይይይ ወድሜ ናሂዬ አሳዘከኝ
    ሴቶቹ ምላሳቸው ተጫጩብ አደለ
    ውይ እኛ ሴቶች ምላስ
    ሄሉ ደሞ ተቀይሜ ሻለው ዱባይ መተሽ
    ሳታይኝ ደግመሽ ከመጣሽ እንገናኛለን

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 Před 4 měsíci +2

    ሄሉ ጃርመሮን መስለሻል ፉኖ እዳያገኛሽ እደሱ ብለሽ ሱራ ለብሰሽ እዳትውጭ ቃጥ ስለሌለሽ ጃርማሮን ነው የምትመስያቸው 😂😂😂😂😂

  • @achutube1688
    @achutube1688 Před 4 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናቹ ዋው በጣም አደኛ ነሽ🎉

  • @yaredweldeab2883
    @yaredweldeab2883 Před 4 měsíci +3

    Heluye ❤❤❤

  • @janhh5712
    @janhh5712 Před 4 měsíci +2

    የኔ ምርጦች 🎉🎉🎉🎉w💞💞❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞😊

  • @TsionMekurea
    @TsionMekurea Před 4 měsíci +2

    እናንተ ዉሸታሞች አታፍሩም ግን ለዩቲዩብ ብር ብላችሁ ይሄ ሁሉ ዉሸት እዛዉ አዲስ አባ ነበርሽ የትም አልሄድሽም በቃ ሞኝ ህዝብ አገኘን ብለሽ ታጃጅሉታላችሁ በጣም ታሳዝናላችሁ ደሞ ሲያስጠላባችሁ

    • @sallydwrwdksh6652
      @sallydwrwdksh6652 Před 4 měsíci

      Err dubai dersalech tik tok layi ķee fasika gar vidio sertalech

  • @tirualemtefera9584
    @tirualemtefera9584 Před 4 měsíci

    ዉብዬ አሁን አሪፍ ላይ ነሽ የመጀመሪያ ዉበትሽ ተመልሷል ከወሊድ በኋላ

  • @user-sy3xf6ym9q
    @user-sy3xf6ym9q Před 4 měsíci

    ዋይኔ አሉ አንድ ቃን ዱባዕ ዳርሳ ስትማላስ እንዲ አማረባት አኛ 7 አማት ሙሉ እዚ ቁጭ ብለን ማቼ እንዳ ምን ዛንጥ አላውቅም😢😢😢😢

  • @MklPol-lc6zg
    @MklPol-lc6zg Před 4 měsíci +4

    ስወዳችሁ

  • @aser8048
    @aser8048 Před 4 měsíci +1

    Tedar letafachi yenjera abateshe naw yasaznal dekemo moto endih madereg yehe prank sayhone kefu hasab NEW

  • @user-ww6rv1fq2m
    @user-ww6rv1fq2m Před 4 měsíci

    ውብዬ እና ሄሉ ደናናችሁ አረ ከውብዬ ተለይቶ አረ አታሳብድት የኔ ውዳች

  • @user-hs8dd9ht8e
    @user-hs8dd9ht8e Před 4 měsíci +2

    ሄሉየፕራከያምርልሻል

  • @gghy7847
    @gghy7847 Před 4 měsíci +1

    ሁለት ወጥመዶች ናሂየ🥺

  • @user-cz9yh1hz5j
    @user-cz9yh1hz5j Před 4 měsíci +1

    እኔ አልገባኝም ፕራክ ነው ብለው የእዉነት አረጉት እንዴ?

  • @user-fe8xu9hy8m
    @user-fe8xu9hy8m Před 4 měsíci +3

    Webiiye yene konjo neye darbaba si wdechu helu qimem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MhretMilkas
    @MhretMilkas Před 4 měsíci +2

    Heluye yene konjo❤❤❤
    Siwodishi❤❤

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Před 4 měsíci +1

    ሄሉየ ምግብ ብይ❤❤❤❤

  • @user-ob1rg5ww5h
    @user-ob1rg5ww5h Před 4 měsíci +1

    ሄሉ. ዶክተር. መስለሻል

  • @user-de3jv7tv3i
    @user-de3jv7tv3i Před 4 měsíci +2

    ደግሞ ለሁለት መጣችሁ❤❤❤❤

  • @atsedegodefa9732
    @atsedegodefa9732 Před 4 měsíci

    ናሆም ግና እየከሰተ መጣ ሄሉ አሳሪፍ ስለ ነበረች ማን ይቻላት😂😂😂

  • @sarahmohammed8130
    @sarahmohammed8130 Před 4 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አሜን፫❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Před 4 měsíci +1

    ናቲን ያያቹ ???????

  • @ZemzemMehamed-dn1fr
    @ZemzemMehamed-dn1fr Před 4 měsíci +1

    ያሳዝናል በጣም ከባድነው

  • @aser8048
    @aser8048 Před 4 měsíci +1

    Helen men eyehosh new yeheko yedero new beza efffff

  • @user-lk1ho2xb1m
    @user-lk1ho2xb1m Před 4 měsíci

    ሄሉ amerobshal❤❤

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Před 4 měsíci +1

    ሲያዛን በድግል

  • @meryadoney6679
    @meryadoney6679 Před 4 měsíci +3

    Helo yetemeteshi sewedeshi eko❤❤❤❤

  • @hilefya.shwMolo.youtube
    @hilefya.shwMolo.youtube Před 4 měsíci

    ኢነመስግነለን.ዉቢዬ.ጀዘከለ.ከይር❤❤❤

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 Před 4 měsíci +1

    አፋር መስላለች ሄሉ

  • @ermiyasSheferaw
    @ermiyasSheferaw Před 4 měsíci +3

    የኔ ዉዶች❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 4 měsíci

    የሄሉኔ ቅመም የሆንሽ ❤❤❤❤❤❤ሁብዬም በጣም ታምራላቹ ❤❤❤❤

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 Před 4 měsíci

    እናመሰግናለን ውብየ እህታችን ሄሉም❤❤

  • @dagimdagi5054
    @dagimdagi5054 Před 4 měsíci

    እስከ ዛሬ ትግርዶብይኝ ዬ ነበር ነገር ነው አላልቺም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣አራ በሳቅ

  • @user-gr8jw5rd9d
    @user-gr8jw5rd9d Před 4 měsíci

    እባካችሁ:ናቲን:
    አታበሳጩት:
    እንውዳችኆለን❤

  • @SaAa-pc2qh
    @SaAa-pc2qh Před 4 měsíci +1

    አላህይባርክልን ርኮንአብሮአደርሰን

  • @ZahraAhmad-od6ne
    @ZahraAhmad-od6ne Před 4 měsíci

    ወይኔ ሄለን ለናሂ ጫጋራ አዘንኩለት 😂😂😂😢

  • @Aynu.Tub7050
    @Aynu.Tub7050 Před 4 měsíci

    እንዴ ሄሉ 😂😂😂😂😂ካሁን ሄደሽ ባቃ አራ ቤጌታ ❤❤

  • @user-gp6ie4yi1g
    @user-gp6ie4yi1g Před 4 měsíci +3

    welcome family❤❤❤🎉

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr Před 4 měsíci +1

    አፋሮችን መስለሻልጭራቀረሽ

  • @KonjitMengistu-wy3oc
    @KonjitMengistu-wy3oc Před 4 měsíci +1

    Wubiye gin yasebishiwin be prank eyasmeselsh huket tifexrialesh

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 4 měsíci

    እግዚኦ የሤት ተንኮል ወይ ፈረደበት በል ቻለው❤

  • @user-on2yw1pt2k
    @user-on2yw1pt2k Před 4 měsíci

    ሄሉ ያለችበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HiweHailu
    @HiweHailu Před 4 měsíci

    ውብዬ ምናለ መጀመሬያ ምሳ ብታቀርቢ እዲ አናዳችሁት ምናይነት ምሳ ይበላ

  • @user-qi7xp4ut5y
    @user-qi7xp4ut5y Před 4 měsíci

    ሙስሊም፡ኢህት፡ወድሞች፡እከን፡አደረሰቼ❤👍

  • @ewnet539
    @ewnet539 Před 4 měsíci

    ፕራንኩን የእውነት አረጉት ኦ 😮

  • @shorifashorifa1791
    @shorifashorifa1791 Před 4 měsíci +4

    Wowo

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl Před 4 měsíci +1

    ውብይ 🥰🥰🤣🥰🤣🤣ሄል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Před 4 měsíci

    ናሂን ልታሳብዱት ነዉዴ አላማችሁ😂😂

  • @user-br5cp1cv5m
    @user-br5cp1cv5m Před 4 měsíci +1

    ሄሉ ፀጉርሽ ሃመሮች መስላሻል 😃

  • @user-gq7cq6ii8g
    @user-gq7cq6ii8g Před 4 měsíci +1

    ❤❤amne...wubeye..