ናሂና ውብዬን እንደዛሬ ደንግጠው አያውቁም🥺 የ 10 ዓመት ጓደኝነት የተፈተነበት ቀን ዉብዬ ብድሯን መለሰች!!!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #nahitube #couples #eregnaye

Komentáře • 1,1K

  • @user-bq3yi6fv7m
    @user-bq3yi6fv7m Před 5 měsíci +207

    ውብየ ፕራንክ ስታደርጌ ትስቂያለሽ ስትደረጊ ደግሞ ታለቅሻለሽ ገራሚ ነሽ የውነት

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 5 měsíci +494

    አዬሽ ግን ዉብዬ አንች ብቶኝ ልብስሽን ጥለሽ ትሄጅ ነበር ፕራክ ስታደርጊ ደስ ይልሻን ስትደረጊ ያጨረጭርሻን ግን ትግስት አድርጊ በፕራክ ጉዳይ ወይም አትደራረጉ እነሱ በ1ነዉ እሽ ያሉት አንችግን,,,,,,,?????????

    • @zdwollyewa6601
      @zdwollyewa6601 Před 5 měsíci +22

      ቀላል ያጨረጭራታል

    • @simeranred3153
      @simeranred3153 Před 5 měsíci +21

      ቅላል እኔም ለፀፈ ነበረ ያቸዉ በቂ ነወ

    • @user-sj8nx3ms8m
      @user-sj8nx3ms8m Před 5 měsíci +2

      100=%❤❤❤❤❤❤❤

    • @alamalam9788
      @alamalam9788 Před 5 měsíci +16

      በትክክል ውብየ ከነሱ ተማሪ ትግስቱን እሺ

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 Před 5 měsíci +15

      ቀላል ፊቷ እንደ አባጨጓሬ ያስፈራል ሀይለኛ።ከባድሴትናት።ፅናቱን ።ይስጥህ።ናሂ መልካም።ሰውነው።

  • @SarabeleteSaron-md4kz
    @SarabeleteSaron-md4kz Před 5 měsíci +53

    ውብዬ የሚደብር ፀባይ አለሽ አንቺ ፕራንክ ስታደርጊ በሳቅ ተሞልተሽ ነው እነሱ ሲያደርጉሽ የምትበሳጭውን ነገር አስተካክይ

  • @user-fy9bh2zy3p
    @user-fy9bh2zy3p Před 5 měsíci +300

    የኔ ውዶች እስኪ2ሺ ላይክ አድርጉኝ😂

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 5 měsíci +162

    ሰላምዬን እና መክሊቴን የምትወዱ ላይክ ደሞ ጠፉ ውይይይ😢😢😢😢ስወዳቸው ❤❤❤

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ Před 5 měsíci +131

    እናተ ፕራክ ስታረጉ ደስይላችሗል በተለይ ውብየ እናተ ስትደረጉግን ሳቃችሁ የተለየነው እናም እናተም ስድደረጉ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበሉ በተለይ ውብየ ከምሬነው አስተካክሊ

  • @rihennamehemmed9830
    @rihennamehemmed9830 Před 5 měsíci +58

    ውብዬ አቺ ፕራክ አታርጊ 😏😏አቺ ፕራክ ስትደረጊ ያዙኝ ልቀቁኝ አገር ይያዝልኝ ትያለሽ ሌላውን ስታረጊ ደስ ይሻል😏

    • @sabanizgi4131
      @sabanizgi4131 Před 5 měsíci +1

      😢😢😢 Betam esa bthonma Betam new yedeberachihugni Mariamn 🤮

    • @user-um4wo1bi7f
      @user-um4wo1bi7f Před 5 měsíci

      የምር እውነትነው😂😂😂

  • @user-dz2hq1cg8o
    @user-dz2hq1cg8o Před 5 měsíci +50

    ውይ ኮሜቱ ሁሉም ውብየ ላይ ነው አንድ ስው የጻፈው ነው የሚመስለው ውብየ ታስተካክል የምትሉ ላይክ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 5 měsíci +120

    ዉብዬ ግን ማርያምን ታናድጃለሽ አች ፕራንግ ስታደርጊ ደስታ በደስታ ትዋጫለሽ ግን ሌላሠዉ ፕራክ ሲያደርግሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ትያለሽ ይሄ ፌር አደለም

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma Před 5 měsíci +88

    ዉብዬ ፕራክ ስታረግ ቂጧን ይቁላታል😂😂😋ስትደረግ ደሞ ታካብዳለች ነብስያ አለባት😂 ሰላም ግን ትግስት ፍቅራቸዉ ደስ ይላል በጓደኝነት አትፍትኖቸዉ❤❤

  • @user-db5fn5he1w
    @user-db5fn5he1w Před 5 měsíci +44

    ሰላምየ ትግስቷን ሳላደንቅ አላልፍም መክሊት ግን ጓደኛሽን ማመን አለብ

  • @hanahana2595
    @hanahana2595 Před 5 měsíci +33

    እሱ ሰለሚወድሸ ነው ባለፈ በሄሉ እንደዛ ያበድሸው እናታቸው መጣ ይቅርታ እሰክትልሸ እኛ ቤት ብትሆኚ ቀይ ካርድ ነው ምንሰጥሸ 😂😂😂

  • @user-yr4dv5ji3y
    @user-yr4dv5ji3y Před 5 měsíci +45

    ወብዬ ፕራክ ስትደረጌ ታለቅሻለሽ ሰው ሰታረጌ ትስቂያለሽ ደሞ በጋደኞ መሃል እንደይተማመኑ አታርጌ ጡሩ አደለም

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Před 5 měsíci +1

      በጣም የሚያስጠላ ባህረ ነው ያላት እራስ ወዳድ ናት

    • @user-yr4dv5ji3y
      @user-yr4dv5ji3y Před 5 měsíci

      @@zeharahassen7810 በጣም

    • @user-we8so1mk7o
      @user-we8so1mk7o Před 5 měsíci

      እኮ ስታናድ የሆናች ኮታት

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j Před 5 měsíci +49

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ ወገኖቼ ከፍቶኛል በፀሎታቹ አስታዉሱኝ

  • @እምነት
    @እምነት Před 5 měsíci +32

    ውብየ በጣም የሚገረም ፅባይአለሺአስተካክሊ አች ፖራክ ስታደረጊ ደስይልሻል እነሱ ሲያደረጉሺ ትጨረጨሪያለሺ አሴተካክሊ ፀባይሺ

  • @user-bc7sw6bh1e
    @user-bc7sw6bh1e Před 5 měsíci +43

    የሰላም ትግስት እና እርጋታዋ ያስደመመው 👍👍ዋው የሴት ልክ የኔ ደርባባ ስወድሽ 🎉🎉❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Před 5 měsíci +24

    ሰላምዬ አሳዘነችኝ መክሊት ግን ሰላምዬ አትልም ብለሽ መከራከር ነበረብሽ የጎደኛ ጥግ ማለት እኮ ይሄ አይደለም የፈለገ ብታምኛቸውም ክፍተት መፍጠር አልነበረብሽም መክሊት

  • @user-rc2cf8bh1z
    @user-rc2cf8bh1z Před 5 měsíci +23

    አቤት የሰላም ትግስቷ የተረጋጋይ ሴት ናት ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ትምህርት አለው ውብየ ብትሆን ሰፈር ይቃጠል ነበር ክክክክ

  • @ZeynebaAhmed-qm9zz
    @ZeynebaAhmed-qm9zz Před 5 měsíci +19

    የኔ እህት ቁጭ አለች ዝም ብላ ልክ እንደኔ ወሬ አታቅም የምትለዉ ሁሉ ጠፋባት።አይይይይ 😢😢😢

    • @hawahawa7709
      @hawahawa7709 Před 5 měsíci +1

      ምን ትበል ታዳ ማለት ያለባትን አለች

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye Před 5 měsíci +30

    ሰላም በጣም ትግስተና ናት የምር ❤️🥰🥰

  • @SumiTube-hj4vi
    @SumiTube-hj4vi Před 5 měsíci +14

    ውብየ ለራስሽ ፕራክ ስታረጊ ምንም አይመስልሽም ሌላ ሰው ሲያደርግሽ ይቅርታም ተጠይቀሽ እሚያረግሽን ያሳጣሻል እራስ ወዳጅ አትሁኒ መልካም ቤተሰብ ውስጥ ነው ያለሽው ሰምተሻል

  • @123seadaassefa
    @123seadaassefa Před 5 měsíci +23

    ዛሬ በጣም ስህተት ሰርታችኋል

  • @bezalema8821
    @bezalema8821 Před 5 měsíci +19

    ዉቤ በጣም ቅሌታም ነሺ አንቺ ስትደረጊ ታለቅሻለሺ ግን ሰዉ ሲደረግ ቂጥሺ ይስቃል

  • @massighalia544
    @massighalia544 Před 5 měsíci +7

    ውብዬ ግን ካሄሉጋር የሆኔ ቅም አለሽ የምትሉ😮😊

  • @SaadaSaada-rj1kg
    @SaadaSaada-rj1kg Před 5 měsíci +11

    ሲጀመር ውብየ ክፉ ሴት ናት እሷን ቢሆን ስት ባለች ሄሉ የዋህ ሴት ናት

  • @makimulu2250
    @makimulu2250 Před 5 měsíci +17

    ውቤ ፕራንክ አታድርጊ አንቺ ስትደረጊ ትጨረጨሪያለሽ ሠዉ ስታደርጊ ቂጥሽ ይስቃል,,,,እባብ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 5 měsíci +59

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ❤❤

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Před 5 měsíci +10

    ይህን ስራ ነው ብላችሁ ገንዘብ ስለምታገኙ ዛሬ ተደስቱ አንድ ቀን ግን ያልሆነ ነገር ይፈጠርና እንዳታዝኑ ።ስው ላይ ማድረግ ደስ ይላል ሲደረግባችሁ ግን አትናደጂ

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u Před 5 měsíci +19

    ሰላምዬ ምርጥ ስው ነሽ መክሊት ለጏደኛሽ እምነት ይኑርሽ ሰላም ታማኝ ነሽ

  • @user-uc2pv1im2c
    @user-uc2pv1im2c Před 5 měsíci +25

    ውብየ ሄሉ ሰታደርግሸ አትቆጭ ,ፕራንክነው ከተባልሸ ብረጀ😅

  • @user-ff9ut4ry7k
    @user-ff9ut4ry7k Před 5 měsíci +53

    እኔ ሰላምን ስለመታቻት ፕራንኩን እንዲጠላው አደረገኝ በጓደኝነት ውስጥ መተማመን ወሳኝ ነገር ነው መክሊት በጣም አናደሽኛል😔😤

    • @user-oy2pn5mn6d
      @user-oy2pn5mn6d Před 5 měsíci

      እኔምነኝ ውላሂ

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 Před 5 měsíci

      እኔ እራሱ ደንግጭ የኔ ማልቀስ አለመታመን ከባድ ነው

    • @AsterMola
      @AsterMola Před 5 měsíci

      አለመታመን ከባድ ነው እኔ ብሆን አልቀጥልም ጉዋደኝነቱን

  • @user-ny9gp5so4q
    @user-ny9gp5so4q Před 5 měsíci +11

    ዉብዬ በጣም ባለጌ ነሽ የምር ማክሌት ለጓደኛሽ ክብር ይኑርሽ ዉብዬ እደራስሽ እይዉ ራስ ወዳድ ነሽ ይመስለኛል የሰላምን ሙሉ መረጋጋት ልዩ ባህሪ ሳላደቅ አላልፍም ትልክ ክብርና ይቅርታ ያስፈልጋታል

  • @user-pv7sn4rz3c
    @user-pv7sn4rz3c Před 5 měsíci +14

    ዉብየ ተብየዋ ክፊ ሴት ነሽ😩

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 Před 5 měsíci +8

    Selama&meku አሳዝኑኝ በእውነት የኔ ውዶች ግን እንደዚህ አይነት ፍራንክ የደብራል ውቤ😢😢😢❤❤❤ግን ብድራችሁ አትርሱ 😳

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r Před 5 měsíci +35

    እሄ ፕራንክ በውብየ ቢሆን ጠረፔዛውን ትገለብጠው ነበር 😂😂😂

  • @hadiatube
    @hadiatube Před 5 měsíci +8

    ሰላምየ የኔ የዋህ አብሽሪ እኔም ልክ እንዳች ነኝ መክሊት ግን ቱ የ10 አመት ጓደኛሽን መምታትሽ ሳያንስ አለማመንሽ ባለጌ ነሽ
    አንችን ብሆን ውብየን ነበር በጥፊ ማዞራት

  • @Sara-hj5uy
    @Sara-hj5uy Před 5 měsíci +31

    ውብየ ግን ብጣን ባለጌ ነሽ የምር ምርጥ ጓደኞች እንደሆኑ እያወቅሽ በዝህ ተልካሻ ፕራክ ብለሽ አጣላሻቸው ትንሽ እንኳን ውሸት ስታወሪ ስቅቅ አይልሽም

  • @user-sz4zf6rz6l
    @user-sz4zf6rz6l Před 5 měsíci +8

    መጥፎ ባህሪ አለሽ ያንቺ ሲሆን ያንጨረጭርሻል አንቺ ስታደርግ ግን ምንም አይመስልሽም በቃ አሁን አያምርብሽም ይቅርብሽ ሰለቸሽን ባለበትሽ ግን ጥሩ ሰው ነው

  • @user-zk6hm9md2h
    @user-zk6hm9md2h Před 5 měsíci +5

    ዉይይይይይይይይ ሰለሚዬ አስለቃሰችኝ ያኔ ሚስኪን አቤት ትግስቷ መክሊት ግን ገደኘሽነዉ መማን ያለቢሽ

  • @user-ii4sh7je5u
    @user-ii4sh7je5u Před 5 měsíci +3

    የሰውን ጉዋደኝነት አታሻክሩ😢 ሰላምዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም አስተዋይ ነሽ❤መክሊት ግን እንዴት ጉዋደኛሽን አታምኛትም 10 አመት ቀላል ነው እንዴ?እኔ ብሆን ሰላም አትልም ነው የምለው።

  • @user-uz6fr1ej7n
    @user-uz6fr1ej7n Před 5 měsíci +10

    አረ ሰላም ትለያለሺ ምናለእዳች ትግስተኛሚስትቢሰጠኝ❤❤❤❤❤

  • @Zebu918
    @Zebu918 Před 5 měsíci +5

    ኤጭ ዘጊ ፕራክ በሰላም ቦታ እኔ ብሆን ነበር ውብዬ ጁሱ ፊትሽ ላይ ደፍቼ ነበር ምነሳው ከቦታው 😢😢😢

    • @Hxjg-qv2qh
      @Hxjg-qv2qh Před 5 měsíci

      ውብየ ከሌነች ዘጊ አሮጊት😂😂😂

  • @merinatube6287
    @merinatube6287 Před 5 měsíci +6

    ግን ማርያምን በጣም ነዉር ነዉ እደዚህ ከይነት ፕራክ ይደብራል በጥፊ እስከምትመታት ጠብቃቹሁ ነዉ ፕራክ ነዉ ትላላቹሁ ዮደብራል ሰላም የኔ የዋህ በጣም ሚስኪን ናት😪😊

  • @Betsi_ethio
    @Betsi_ethio Před 5 měsíci +7

    ወብየ አንት ፐራክ ስትደረጊ ተበሳጫለሽ አንች ስታደረጊ ሳቅሳቅ ይልሻል ግን እንደ ሄሉ ተዘጋጅትው ይመጡልሻል ስተበሳጭ እንዳላይ እንዴ

  • @KasSaa-gz6xj
    @KasSaa-gz6xj Před 5 měsíci +7

    ይች ደሞ እራስ ወዳድ ነሽ አች ስታደረጊ ጥረስ በጥረስ ተሆኛለሽ እነሱ ፕራክ ሲያረጉሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ትያለሽ ሁሉንም እደራስሽ አረገሽ እሰቢ 😒😒😒

  • @arsemareta1786
    @arsemareta1786 Před 5 měsíci +6

    በጣም ደበራችሁኝ ናሂ እና ውብዬ ተው ይደብራል በጣም ይቅር ይበለን

  • @danieltsegaye6987
    @danieltsegaye6987 Před 5 měsíci +6

    እውነት ነው መደጋገም እዳይሆን ውብየ ትግሰት የለሺም

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r Před 5 měsíci +11

    ሰላምዬና መኪልት ተናፍቀው ነበር❤❤❤

  • @user-kj7oe2td1m
    @user-kj7oe2td1m Před 5 měsíci +24

    እኒህን ጥንዶች የሚወድ እንደኔ❤👍

  • @meseretababu987
    @meseretababu987 Před 5 měsíci +2

    በጣም የሚያስጠላ ፕራክ ማርያምን እንዴት በጋደኛ መሀል እንደዚህ አይነት ነገር መፍጠር😢

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 Před 5 měsíci +9

    አቤት ውብዬ እዳች አይነት እራስ ወዳድ አይቸ አላቅም የሰውን ቁስል በራስሽ ጫማ ውስጥ አድርገሽ እይው ሀይለኝነት አለብሽ

  • @user-zp2pf9pu8q
    @user-zp2pf9pu8q Před 5 měsíci +21

    መኪልት በጓደኛሸ ተማመኝ እሺ እምነት ይኑርሸ😢😢😢

  • @ረሂማወለዬዋ-hz4fd6jd3v

    ብልግና ነው. በጉደኛ መሀል. አይደርገም እህህህህህ

  • @beletteayalew268
    @beletteayalew268 Před 5 měsíci +2

    የሴት ጓዴኛ አልወድም አላለችም ውቤ ትብየዋ ምን ትመሰላለች ይች ወዴል

  • @tseganeshlire1825
    @tseganeshlire1825 Před 5 měsíci +7

    በእውነት ሰለም ትግስተም ነት❤😢😢😢

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před 5 měsíci +1

    እኔ እኮ ማአለቅሰው. ነገስ ገብርኤልን በሁለት ጎደኞች ማህል አትግቡ ከባድ ነው

  • @user-ur4te3sb9g
    @user-ur4te3sb9g Před 5 měsíci +6

    እወዳችሁ ነበር ጠላኃችሁ በጎደኛ መሀል ክፍተት ትፈጥራላችሁ😢😢😢

  • @user-fh6qf5tu6g
    @user-fh6qf5tu6g Před 5 měsíci +6

    ውብዬ ግን ሰው ፕራንክ ስታደርጊ ደስ እንደሚልሽ ሁሉ አንችም ስትደረጊ ያአዙኝ ልቀቁኝ አትበይ ያአስጠላል እሺ

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd Před 5 měsíci +4

    ውብዬ ግን ታናድጃለሽ አንቺ ስትደረጊ ትንጨረጨሪያለሽ ስታረጊ ግን ደስ ይልሻል ይሃ ጥሩ አደለም ተናድጀብሻለሁ

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr Před 5 měsíci +2

    ዉብዬ ከነሱ ተማሪ አንቺ ብትሆኚ ጠረጴዛዉን ገልብጠሽ ፕራንክ መሆኑ እየተነገረሽ ያዙኝ ልቀቁኝ ትይ ነበር

  • @user-pf2ig8sm3w
    @user-pf2ig8sm3w Před 5 měsíci +42

    ዉብዬ ሂሎን ይጣልብሽ ለተንኩልሽ ሌላ ምንም አልልሽም

  • @user-we8so1mk7o
    @user-we8so1mk7o Před 5 měsíci +2

    ይቺ ዉብዬ ተብዬዋ የትል ታናሽ ስታስጠይ ጠብቅ ይማጡልሻል

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 Před 5 měsíci +21

    እኔ ብሆን ውብዬ እደረግምሽ ነበር ምን ትመስላለች ወደል

    • @user-sy8hs2zj9y
      @user-sy8hs2zj9y Před 5 měsíci +1

      ወደል 😂

    • @edenzeleke7832
      @edenzeleke7832 Před 5 měsíci

      ​@KoseretTopwedel 😂😂😂😂😂

    • @rak7888
      @rak7888 Před 5 měsíci +3

      ወላሂእኔምአናዳኛለች,ይችቂጥብቻ😒😒😒😒😒😥😥

    • @burthkanburthkan1652
      @burthkanburthkan1652 Před 5 měsíci +1

      😂😂😂😂😂😂😂ወደል

    • @ghb8135
      @ghb8135 Před 5 měsíci

      ከከ

  • @user-vw9uo8dh8i
    @user-vw9uo8dh8i Před 5 měsíci +1

    ከውብዬ እንደህጻን አትሁኚ የውብዬ ተግባር በጣም ያስጠላል

  • @user-gk7gu8uc8y
    @user-gk7gu8uc8y Před 5 měsíci +6

    ዉብየ ግን አንድ ፀባይሽ ይደብራል ስው ስታድርጌ ችግር የለውም አንችን ሲርጉሽ ግን ትንጨርጨሪለሽ

  • @HiHi-yy5bu
    @HiHi-yy5bu Před 5 měsíci +1

    ዉብዬዋ ፍራክ ሰዉ ስታረጊ ደስ ይልሻል አንችን ሲያረጉሽ አቶጅም ባለቤትሽን ታስጨንቂያለሽ አስጠልተሻል

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 Před 5 měsíci +5

    ኮመንተሮች ዉብዬ ዉብዬ የምትሉት ሄለን እኮ የምታረገው ፕራንክ ያናድዳል እሷ የወንድሟ ምስት ናት እኮ ይሳማታል አሽቃባጭ አቱኑ 😮😮

    • @user-bc9bx3rr4s
      @user-bc9bx3rr4s Před 5 měsíci

      እድሜሽይርዘም የልቤንነው የተናገርሸው

    • @user-yt6hx8br1i
      @user-yt6hx8br1i Před 5 měsíci +3

      ሂለን እኮ አትቆጣም ውብየ ታካብዳለች ያዙኝ ልቀቁኝ ወደል 😂😂😂😂

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před 5 měsíci +1

    እንደዚህ አይነት ፕራንክ እግዚአብሔር ይገስፀዉ በፈጣሪ መክሊ ግን በጓደኛሽ ተማምኝ. ሰላምዬ የሰዉ ልክ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @serklma4551
    @serklma4551 Před 5 měsíci +14

    ዉብዬ ግን አንች ፕራንክ ስታረጊ በጣም ደስ ይልሻል ስትደረጊ በጣም ታካብጃለሽ

  • @HanaMehamed-ug8kp
    @HanaMehamed-ug8kp Před 5 měsíci +1

    አች ሰትደርጊ ታብጃለሸ አችደግሞ ፖራንክ ሰታደርጊ ትሰካካለሸ ይሄንን ፀባይ አሰተካክሊ ወ/ሮ ውብዬ❤

  • @user-oo9mx7os4g
    @user-oo9mx7os4g Před 5 měsíci +4

    ግን አይዳራግም ዉብዬ ካባድ ኖው ያሳዝናል ❤️አይዞሺ. ቆንጆ. ❤️❤️

  • @sarasara347
    @sarasara347 Před 5 měsíci +5

    ሰላምዬ የእወነት በጣም ትለያለሽ❤❤❤❤❤😢😢

  • @seblehalamou8574
    @seblehalamou8574 Před 5 měsíci +4

    ይህ ማለት ምን ማለት ነው በጣምነው የማያስጠለው ውብየ አችብትሆኝ ታብጅነበር

  • @bezabeza1240
    @bezabeza1240 Před 5 měsíci +1

    ውብየ ተብየዋ ቅሌታም ነሽ አንቺ prank ስትደረጊ ያዙኝ ልቀቁኝ ትያለሽ ትንጨረጨርያለሽ ስታደርጊ በጣም ደስ ይልሻል ጥርስ በጥርስ ትሆኝያለሽ ስታስጠላ እሄ prank ባንች ብሆን ምን እንደምትሆኝ እኛ እናቃለን ፀባይሽን አስተካክይ

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r Před 5 měsíci +3

    ውብየ ግን ጥሩ አይደለም በዚህአይነት ፕራክ አይደረግም ደሞ አቺብትሆኒ ታብጂነበር

  • @Yeshume
    @Yeshume Před 2 měsíci

    ሰላምን የወለደች አናት የተባረከች ናት በጣም ተህግስተኛ ሰው ነሽ በጣም ነው የምወድሽ❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Před 5 měsíci +3

    ፕራንክ ስታደርግ ደስ እያላት ፕራንክ ስትደረግ እምትናደድ ልጅ ውብዬ

  • @etuoyouutbe1667
    @etuoyouutbe1667 Před 5 měsíci +2

    ውብዬ ግን ባሌጌ ሰገጤ ነሽ እራስ ውዳድ አንች ብትሆኝ ያዙት ልቀቁይ ትይ ነበር

  • @YeneneshSenbete
    @YeneneshSenbete Před 5 měsíci +12

    ውብዬ የመጨረሻ መጥፎ ሴት ነሽ

    • @kokobebeyn5815
      @kokobebeyn5815 Před 5 měsíci

      ደግ አረገች ውብዬ ጎበዝ 😂😂ብድር በምድር ማን ጀምሩ አላቸው እሰይ

  • @hawa6112
    @hawa6112 Před 5 měsíci +1

    በእውነት ሰለምን ያለማድነቅ ንፉገነት ነው የንየውድ ❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Před 5 měsíci +4

    ዉብዬ እኮ የምትገርም ሰው ናት prak ለማረግ ስትመጣ ፍልቅልቅ እያለች ነው ሆ እሷን prak ካረጉ ግን ዋይ 😔

  • @Susu-gq9dg
    @Susu-gq9dg Před 5 měsíci +5

    ሲያሳዝኖ 😢😢 ከባድ ነው በጓደኛ መፍትን ❤

    • @Susu-gq9dg
      @Susu-gq9dg Před 5 měsíci

      @KoseretTop እሺ ውድ

  • @fal7583
    @fal7583 Před 5 měsíci +3

    ኤጭ ይች ውብየ እምትባል ሠው ግን አበዛችው ማቲ ይመሥልመጃጃል ምድነው አኳያሽን አታቂምደ ዚፍጥ ነገር

  • @selamburuk
    @selamburuk Před 5 měsíci +1

    ወይኔ የሰላምዬ ትግስት ለእኔም ቢሰጠኝ ብዬ ተመኘሁ ግን ደሞ የዋህነትሽ ወደድኩት በተረፈ አሳዘንሽኝ🥺መክሊት ግን አደራሽ ሰዉ የሆነ ነገር ቢላቹ በእናንተ መሃል ቦታ አትስጢ ለጓደኛዬሽ ልታምንያት ይገባሻል😢

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 Před 5 měsíci +12

    እረ ኡኡኡኡ ጓደኛሞቹን አታጣሉብን እረ ናፍቀውኝ ነበር እንደውም የኔ ልእልቶች ተናፋቂዎች የምወዳቹ ሰይጣን በመሀከላቹ አይግባ አይደለም የሰው ልጅ❤❤❤ ሀረብ ሀገር የሰለቸው የመረረው የደከመው ሀገር መግባት የናፈቀው እንደኔ ይኖር ይሆን💔💔💔ካለም እርስ በርስ እንደጋገፍና ሀገር ገብተን እንለወጥ በዪቱዩብ ውዶቼ💔💔💔😭

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 Před 5 měsíci +2

    ሚሥኪን ሠላምየ የኔማር አሣዘነችኝ አንቺደሞ ጓደኛሽን ማመን አለብሽ ቀበሮ ነገርነሽ ሠላም ንፁህ ሠውናት❤

  • @ppooiiuuuytppooiiuuyy9280
    @ppooiiuuuytppooiiuuyy9280 Před 5 měsíci +3

    ዉብዬ ግን እራስወዳድነሽ ስታደርጊነዉእጅ ስትደረጊ ያዙኝልቀቁኝ የምር ስታበሽቂ

  • @user-vu5xq4um5r
    @user-vu5xq4um5r Před 5 měsíci +2

    እውነት. ውብየ. ብዙየኮመት. ወቀሳ ቀርቦብሻል. አስተካክይ. ውነታቸውንነው ❤❤❤❤❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 Před 5 měsíci +7

    ❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉ከባድ ነዉ ዉይ ግን ጥሩ አይደለም በጥፊ አለቻት

  • @user-ol4nz5dg6f
    @user-ol4nz5dg6f Před 5 měsíci +1

    አይ ሰላም ምርጥ ነሽ ጎደኛኮ ከምንም በላይ ነዉ ታላመነችኝ ምንን ጎደኛ ሆነች የህ ትምርት ነዉ ሰላምየ

  • @Enen550
    @Enen550 Před 5 měsíci +6

    ሰላምየ ትለያለሽ እኮ የኔ ደርባባ❤❤❤

  • @ደስታ
    @ደስታ Před 5 měsíci +2

    ዉብዬ ዉሰጥሽ ግን እእእም እእእእእ ይቅር ብቻ የመዘሯ ልጆች 111111

  • @berknishberko1168
    @berknishberko1168 Před 5 měsíci +5

    wubiyee gin betam kifuu nesh bizu ayicheshalewu wustish mist new

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Před 5 měsíci +2

    ዉብየ ናሂ❤❤ አቤት ዉበት ባልናሚሥት ካድ ምን ይቀዳል አሉ እናተናችሁእኮ ❤ ዉብየጀግና ደግ አረግሸ አቤት የጥፊዉ ነገር ግን የሄሉ ትምርት መሆንአለበት እነዘመን ወፍራም ወዶች ትጠፈጥፋቸዉአለች እኮ😂😂 በተረፈ በርቱ❤❤

  • @user-sd8fm5ev1f
    @user-sd8fm5ev1f Před 5 měsíci +3

    ሚስኪን ሰላም አይዞሽ የኔ ደርባባ

  • @daste7486
    @daste7486 Před 5 měsíci +1

    በእውነት ሰላም እግዚአብሔር ትግስትን ይስጥሽ እንደስዎ ገልፍተኛ አይደሉሽም እግዚአብሔር ፍቅራቸውን እመብርሃን ታብዛለችው ውብዬእና ናሂ ዋ የሰው እንባ 😢😢😢

  • @seadahusen5691
    @seadahusen5691 Před 5 měsíci +3

    ምርጥ አሮይት ጣለበት አገበገብሽው ወላሂ ይህን ምስኪን የምር ለናሂ አትገቢም

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Před 5 měsíci +1

    ሰላምዬ ያለሽ ትግስት ጎደኝነታችሁ ደስ ሲል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en Před 5 měsíci +5

    ወይኔ ቂመኛነሽ መሠለኝ ግን ጥሩ አደለም

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ Před 5 měsíci +1

    ማርያምን❤❤ ሰላምየ ❤❤ትለያለሽ ❤❤እህቴ❤ ለእዉነት የቆምሽ❤❤ ሰላምየ ላች ቃላት የለኝም