በ እንዴት አልፍዋለሁ ያልኩትን ያን ቀን GUTU OFFICIAL CHANNEL

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • To take God's divine presence to the peoples and nations of the world and to demonstrate the character of the Holy Spirit.

Komentáře • 449

  • @Enunubella
    @Enunubella Před rokem +79

    የሚገርም ትዝታ አለኝ መስፍን በጣም ምወደው እናቴ በጠና ታማ በብዙ ችግር ላይ ነበርን ያኔ ወንድማችን መስፍን መዝሙሩን አዲስ ነበር ሁሌ እንሰማዋለን እኔ እናቴ ትሞታለች የተባለችው እናቴ በእግዚአብሔር ቸርነት ዳነች እና በጣም ላጣው የማልፈልገው ዝምሬ ፈስፈንዬ እማምላክን ነፍ አመት ኑርልኝ እውድሀለው

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 Před rokem +6

      እመ አምላክን ማናምን ከምትዪ. ነይ ወደ ጌታ የሱስ. እናትሽም እንዲሁ የስጋ ብቻ ሳይሆን የነፍስም ድነት ያስፈልጋቸዋል።

    • @loveGodforever1998
      @loveGodforever1998 Před rokem +3

      ተባረኪ እህቴ

    • @user-gf1dk3zx8g
      @user-gf1dk3zx8g Před 11 měsíci

      😅🎉😊

    • @Enunubella
      @Enunubella Před 11 měsíci

      @@lastdayscomingsoonmaranata557esun lene tewe ant eyarahin yadineghal yalikew yizhehal en demo be emebtachin amalajinet aminalew yenbis dinihet agighitenwla digami Medan ayasifelgen eshi wedime mezumur bezu timita alegh sile amelakechin silezemer adsmitewale enjo ayimanoten lay tiritare norogh endayimeslih kalikish ke protestan new wed orthodox yetmeleskit ya malet en amighibt new lantim yamenikibt yawatah

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel Před 9 měsíci +2

      እኛም ትዝታ አለን እዚህ ሲያትል ዋሽንግተን አሜሪካ እያለን በ 1999 ዓ.ም / 2007 ኮንፈራንስም ኖሮ ይህንን ቪሲዲ አይተናል በብዙም ተባረክን

  • @samggg3552
    @samggg3552 Před rokem +85

    እኔ ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ነው ግን መስፈን ጉቱ ውስጤ ነው በቃ የሱን መዝሙሮች እያዳመጥኩ ብውል ባድር ደስ ይለኛል በጣም

  • @asmeromamine2620
    @asmeromamine2620 Před rokem +45

    የሊቢያው እስርቤቱን የባህሩን ጉዞ ከመጀመሩ በፊት ጾም ጹሜ ጸሎቴን ለጌታ ሳደርስ ፡እኔ ጋ ከነበሩትን ባሕሩን ሰምጠው ቀርተው እኔን ግን ያ የገለጸልኝ መልስ ና ያሻገርኝ ሳስታውስ እቺን መዝሙር በርግጥ ልኔ ልዩ ትርጉም ኣላት እንባየን እያራገፉኩኝ ነኝ ምጽፈው ጌታ ተመስገን ስለ ሁሉ ነገር።

  • @yoakob-777
    @yoakob-777 Před rokem +75

    አረሰውም ይህ ጊዜ 😭😭, ከኔ ጋር ከነበሩ ሰዋች እኔ ብቻ ሀወላ ያልነበረኝ ሁሉም ባንክ የተቀመጠ ገንዘብ ለፕሮስስ ነበራቸው , እኔ ግን ማንም ሰው አልነበረኝም ከእየሱስ በቀር ከምገርም ግን . እግዚአብሔር ረድተኝ በጥሩ ደረጀ ደረሱኩ . ማን አለኝ አትበል
    ማን አለኝ አትበዪ እግዚአብሔር አለ , ይህ መዝሙር 17 አመት ይሆናል , እውነት ታለፈ ያ ዘመን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አለ በዝፋኑ 🙌

  • @DezaBirhanu-ji7mm
    @DezaBirhanu-ji7mm Před 4 měsíci +24

    ኦርቶዶክስ ነኝ የመስፍን መዝሙሮች ነበሩ በሂወቴ ከባዱን የፈተና ጊዜ እንዳልፍ የረዱኝ ይገርማል

    • @johnmaranata
      @johnmaranata Před 4 měsíci +1

      በእግዚአብሔር ጌታን ተቀበል/ይ❤🙏❤🙏😭

  • @eyosiyasteshome447
    @eyosiyasteshome447 Před rokem +25

    እንዴት አልፈዋለሁ ያልኳቸዉን ቀናቶች እግዚአብሔር አሳልፎኝ ዛሬ ላይ ደርሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏አሁንም የከበዱኝን ቀናቶች አሳልፈኝ አምላኬ ሆይ🙏

  • @kiflomtsegaye4756
    @kiflomtsegaye4756 Před rokem +197

    ይህንን መዝሙር እንዴት እጅግ እጅግ ሀይል አለው? እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ራሴን አላውቅም ስሰማው።

  • @Dreamer9688-m9y
    @Dreamer9688-m9y Před 4 měsíci +4

    I'm passing through the toughest moment of my life. This gospel is giving me hope and strength. God will help me and I'll comeback to this comment session for testimony.

  • @estifpawulos8107
    @estifpawulos8107 Před rokem +24

    ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር ነው 🥰🥰🥺🥺🥺

  • @miretabayenehe8600
    @miretabayenehe8600 Před 11 měsíci +9

    ክቦሪድሰቱ በረከት ተሰፈዬ ነዉ ስሉኝ አለመንኩም ነበረ ክብሩን ጌታ ይዉሰዲ

  • @user-cq9wf3vw4i
    @user-cq9wf3vw4i Před 11 měsíci +9

    ሺ ጊዜ በሰማ ማይሰለቻኝ ለነፍሴ ሁለም ተሰፋ ምሰጣኝ ይህንን ስሰማ አዲስ መንፈስ ከላይ መጥቶ ይጎበኛኛል ጌታ እግዚአብሔር ለአንተ ሰማያትን ከፍቶ ይሰጥህ ተበረክ

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 8 měsíci +7

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር በጣም ነው ምወደው

  • @betinew
    @betinew Před rokem +8

    እንደናትም ሆነህ ከእናትም በላይ
    እንደአባትም ሆነህ ከአባትም በላይ
    ብዙ አርጎልኛል እየሱስ ኤልሻዳይ

  • @ArsemaMuez
    @ArsemaMuez Před 9 měsíci +9

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ነፍስን የሚያጠግን መዝሙር ነው በእውነት

  • @mitekumilkeyas331
    @mitekumilkeyas331 Před 4 měsíci +3

    የምር ከመንፈስ ከልሆነ ሰዉ እንደዝ አይነት የምያጽናና የምባርክ መዝሙር መዘሜር እጅግ ከባድ ነው በዝ መዝሙር ያልተነካ ያልተጽናና ሰው አለ ቢየ መገመት ከባድነዉ መዝሙሩ በራሱ ክብደት አለዉ ተባረክልኝ መስፊየ

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +20

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @meazatesfaye7989
    @meazatesfaye7989 Před rokem +14

    በእውነት ነው የሚለው ይህ መዝሙር ለእኔ የተዘመረ የው ከብዙ ፍታናውቸነ ከልፍለሁኞ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t Před rokem +11

    😭😭😭ክንድህ አሻገረኝ አለፍኩት ያንቀን 💓💓💓100% መሰፍኔ እየሱሰ ዘመንህን ይባርከው🙏🙏🙏

  • @YonasGeyon
    @YonasGeyon Před rokem +4

    የሀዋርያት ሥራ ም4 ቁ12 መዳን በሌላ በማንም የለም ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን

  • @mimipaul3703
    @mimipaul3703 Před 7 měsíci +2

    ጌታ ሆይ እወነት ነው የኔ ጌታ ብዙ ሚስጥር አለኝ አንተ ሰራው የኔ ጌታ

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 Před 9 měsíci +3

    የእግዚአብሄር ሰው ተባረክ ጌታ ይባርክህ ግዜ የማይሽረው መዜሙር

  • @user-mn1yn8qo4y
    @user-mn1yn8qo4y Před rokem +4

    Amen Geta hulun yasalfal

  • @batsiebamichael7070
    @batsiebamichael7070 Před rokem +6

    መስፍንየ የኔ ይረተባረከ ወንድም አኔ ኤርትራዊ ነኝ ነገር ግን በመዝሙሮችህ እንዴት ብዙ እንዳለፍኩት በርግጥ ጌታ በመዝምሮችህ ብዙ ሊገለጥ እማይችል ኣሻግሮኛል በረከታችን ነህ ኖርማል መዝሙር ኣይደለም ለኔ ሂወቴን ነው እንዳለ በጣም እንወድህ ኣለን ከዝም በላይ ጨምር የኔ ወንድም

  • @berhanegmedhin3621
    @berhanegmedhin3621 Před 8 měsíci +3

    ewnetim talefe....ahunim yitalefal.....EYESUS GOITA EYU!

  • @deaconashenafi455
    @deaconashenafi455 Před rokem +31

    ልቡ የተነካ ያውቀዋል እግዚያብሔር ይባርክህ በጣም ከኔ በላይ ምወደው መዝሙር ነው ከ ልባችሁ አዳምጡት 😔🙏😃😀😀🌹

  • @azarialemma8227
    @azarialemma8227 Před rokem +11

    Amen! Those of you who have been through a lot like me, God is always there for us no matter how tough the situation might be! Be blessed Mesfine!

  • @user-dq5eq6vv8b
    @user-dq5eq6vv8b Před rokem +5

    ተባረክል መስኔ በብዙ ይህ መዝሙር ገዝቶኛል እየደጋገምኩት ነው የምሰማው ሳምንት ልሆነኝ ነው ሳዳምጠው ያብዛልክ ያባቴ ብሩክ የጠላቶችክን ደጅ ውረስ!!!!

  • @olifanadane5063
    @olifanadane5063 Před 5 měsíci +1

    Ameen ameen there is no word to explain how holy spirit is strengthening me daily as start hearing this song! May my brother Mesfin Gutu blessed again.

  • @rozamesfen290
    @rozamesfen290 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ከልጅነቴ ጀምሮ እምነቴ ከፍተኛ ነው ለሰው ሳላወራ በሚስጢር ብዙ ብዙ መልሶች አግኝቻለሁ ለሰው ባወራው ምናልባት እንዴት ይሆናል እባል ነበር ግን እምነቴ ከፍተኛ ነው ተመስገን ሁሌም እንዳመንኩህ አኑረኝ የልጅነት አባቴ ምኞቴን ስለሰጠኸኝ መሪዬ ስለሆንክ ተመስገን!!!!!!!

    • @berekettesfa8436
      @berekettesfa8436 Před 7 měsíci

      ሮዚ ጌታ ከሁሉም አቅም በላይ ነዉ ዛሬም ነገም ወደፊትም አብሮሽ ነዉ

  • @user-nk7nj6nx6w
    @user-nk7nj6nx6w Před 10 měsíci +3

    ስሰማው ሁሌም ውስጤ በደስታ ይሞላል ተባረክልኝ መስፍኔ

  • @dabagirma
    @dabagirma Před 10 měsíci +4

    I have been listen repetedly always but I do not stop crying while I listen this song because my practical life was came in the forms of psalm .10qu God bless by Eternal life .

  • @abrhamleka1475
    @abrhamleka1475 Před 11 měsíci +2

    እወነት ነወ ጌታ ልይወ ነወ የሊቢያዉ እሰርቤቱን እና የሰረ ቡሪሃንህ ጉዞ የሰደሰት ወር ሰቃይንህ አሰተወሰሎ ጌታ ይባርክህ በንት ዝማሬ በጣም ብዝንህ ሰዎች እንደ እኔ እደሰታሉሁ ተባሪክ

  • @AbebeShiferaw-zm8yg
    @AbebeShiferaw-zm8yg Před 18 dny

    የመስፍንጉቱ፡መዝሙሮችን፡ብዙግዜ፡አዳምጣለው፡እግዛቢሄርም፡ችግሬን፡አራገፈልኝ፡ዘማሪመስፍንጉቱ፡ጌታእየሱዉ፡ዘመንህንሁይባርከዉ።

  • @nazrawitmesfin237
    @nazrawitmesfin237 Před rokem +24

    The lord is my shepherd, my strength, my guider, my lover, my mother, my father, my family, my God🙏🏾🙏🏾🥹

  • @user-mw7cs3kq7f
    @user-mw7cs3kq7f Před 11 měsíci +2

    ከባባድ የምላቸዉንቀናቶች በፀሎት እና በዚህ መዝሙር በመፅናናት አልፋለሁ 🙏🙏😢😢

  • @azemerawfenta2772
    @azemerawfenta2772 Před rokem +12

    እንዴት አልፈዋለሁ ያልኩትን ያንን ቀን !
    ተመሥገን
    አላልፋቸውም ያልኳቸውን ቀናቶች አሣልፈኸኛል!

  • @selammathewos7782
    @selammathewos7782 Před 9 měsíci +3

    Yehe mezmur betam nw mewedew bzu geze sesemaw betam Des yelgnal mgerm menfes alew bzu nger geta endasalfegn asetawesena amesegenebetalew tebareke

  • @user-pu3wr4om7m
    @user-pu3wr4om7m Před 9 měsíci +3

    አባቴ እንደት ብዬ ልግለፅ ውሰጤን አሰደሰክን አሁንም ጌታ እሱስ ዘመነህን ይባሪክ አሜን

  • @menberegetachew2521
    @menberegetachew2521 Před 8 měsíci +4

    አኔ የናንተ እምነት ተከታይ አይደለሁኝ ግን ይሄ መዝሙር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @temesgenmesfin9442
    @temesgenmesfin9442 Před rokem +10

    ታለፈ ያ ዘመን
    በኢየሱስ የማይታለፍ ምን አለ።
    ይህን መዝሙር የማውቀው ገና ህፃን እያለው ነዠር አሁንም ትዝ ይለኛል። መስፍኔ ጌታ ይባርክ።🙌🙌🙌

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem +12

    ልዑል አምላክ ይባርክህ አንተ የእግዚአብሔር ሰው የትውልድ በረከት

  • @wondwosenbeyene1796
    @wondwosenbeyene1796 Před rokem +4

    መስፍን ጌታ ይባርክህ መዝሙሮችህን ሳዳምጥ .......
    ዘመንህ ይባረክ ጌታ ይመጣል ።

  • @avisam8707
    @avisam8707 Před rokem +2

    ሕይወቴን እሚተርክልኝ ይመሥላል
    ቆንጆ መዝሙር በሠማዉ እማልጠግበዉ መዝሙር እመነቴ ሌላ ቢሖንም

  • @milkomilko8566
    @milkomilko8566 Před 10 měsíci +3

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamselam9551
    @selamselam9551 Před rokem +37

    ጌታ ይባርክህ ባንተ ዝማሬ በጣም ብዙ ሰዎች ጌታን ተቀብለዋል

  • @ASADALI-uw6zb
    @ASADALI-uw6zb Před rokem +5

    አቤት ጌታሆይ።።።ነብሴ እረካች በዚ መዝሙር ።።።🎉 አመሰግናለሁ አምላኬ በልጄነቴ ጀምሮ ብረበኝ ቤተሠብ ቢረሳኝ።።ይኤነው መፅናኛዬ እኔኦርቶ ዶክ ነኝ። አቤት አረኔም ስቱ ንአለፍኩት በፃንነቴ ከዛም እስ ከጎልመሰስናዬ 😭😭😭😭🙏🙏🙏👌🤲ፀጋይብዛል በውነት

    • @Ask199
      @Ask199 Před rokem +1

      ተባረክ ወንድሜ
      በኢየሱስ የማይታለፍ ምን አለ?

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d Před rokem +1

      Tebarki❤❤❤❤ Geta Yemsgn

  • @minte19-yl2zg
    @minte19-yl2zg Před rokem +3

    yihen mezmur hule esemawalehu

  • @qaasimtashitee
    @qaasimtashitee Před 6 měsíci +5

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እንዴት እንደ ማረኬኝ ይህ መሰሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lindatsegaye4725
      @lindatsegaye4725 Před 4 měsíci

      ተባረክ/ኪ ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል

  • @teddyboss9009
    @teddyboss9009 Před rokem +2

    መስፍኔ ጌታ ብርክ ያርግህ ከላይ ስለምትቀበል ዋዉ ባርኮቱ

  • @prophetefremaltaye1661
    @prophetefremaltaye1661 Před 10 měsíci +4

    መንፈስ ያለበት መዙሙሩ ነው❤❤❤❤

  • @Hanankenya
    @Hanankenya Před 10 měsíci +3

    Jesus name of God 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @mirafayalew8726
    @mirafayalew8726 Před rokem +10

    ጌታ ይባረክ 🙏🙏

  • @biniyammesfin8695
    @biniyammesfin8695 Před rokem +3

    አዎ ያሻግራል ይታደጋ ይቀጣል ይምራል ከብር ለጌታ ይሁንለት🙏🙏🙏

  • @user-dl2md5iu1p
    @user-dl2md5iu1p Před 7 dny

    እውነት እላችኋለሁ እግዚአብሔርን የያዘ አይወድቅም መስፍን በዚህ መዝሙር የእግዚአብሔርን ሃያልነት አሳይቷላን

  • @haymanot3147
    @haymanot3147 Před rokem +6

    እግዛብሄር ይመስገን አንተ መልካም አባት ነህ ሁሉን ታሻግራለህ ተመስገን✋️🙏🙏🙏👏

  • @anteneh5872
    @anteneh5872 Před rokem +12

    One of the best albums I've known ! May the giver of this Amazing Grace be blessed ! Mesfin G. & Bereket T. - you are blessings for Ethiopia's church ! May God keep on shinning on you, both !

  • @DukeMohammed-ds5iw
    @DukeMohammed-ds5iw Před 11 měsíci +1

    እዉነቴ ነዉ እኔም በህወት ብዙ ጉዙፍ ያሆናዉን ችግሮቼን በእርሱ ነዉ ያለፍኩት፡ታበርክ ፀጋዉ ይጨመር ታበርኬናል በንተ መዝሙር።

  • @nazrawitmesfin237
    @nazrawitmesfin237 Před rokem +6

    ጌታ የሱስ ሆይ ተባረክ🥹🥹🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-xi8sx2jl1w
    @user-xi8sx2jl1w Před 11 měsíci +1

    Mesfenye egzabher betebebe bemoges zemenken yebark ewnet new keabatem kenatem belaye bezu adergolegale eyesus eleshadaye megelet aketoge fekerhen bequanqua ante eko fekern neh

  • @shewashewa9131
    @shewashewa9131 Před 9 měsíci +1

    Alrsawum Eyesuse Yaslfegnn Bezu Fetenawoch Mekrawoch Getaa Kene Gara Silenber

  • @yordafanuel
    @yordafanuel Před rokem +4

    ዘመንህን ይባረክ መስፍኔ ውይ ከ መንፈስህ እኮ ነክ ምትዘምረው እሰይይይ

  • @olifanadane5063
    @olifanadane5063 Před 6 měsíci +1

    May God bless you heavenly, for your song gives power to the feeble!

  • @sarapaulo6993
    @sarapaulo6993 Před rokem +3

    Geta hoy yalehubet yesekay zemen alfo Ehen mezmur lemezemer abkag

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Před 11 měsíci +3

    መስፍኔ ጌታ ይባርክህ ከዚህ ቪሲዲ፣ "ማዕረጌ ነህ" ከተሰኘው ቪሲዲ እና ከሌሎች አልበሞችህ (ኦዲዮና ቪሲዲ) ፣ እና በሌሎች ኮሌክሽኖች ላይ ያሏቸውን ያንተን መዝሙሮችን ሁሉንም አፕሎድ / ፖስት ልታደርግ / ልትጭን ትችላለህ አንዳንዶች በዩቲዩብህ ላይ ስለሌሉ ነው ። ትልቁ ትዝታዎቻችን ናቸው ሁለቱም ቪሲዲ / ዲቪዲ ካሴቶች (የዘማሪ መስፍን ጉቱ የመዝሙር ክሊፕ በሚሊኒየም ፕሮዳክሽን) እኔ / እኛ ጋር አሉ ። VCD 1 ኢትዮጵያ እያለን በ 1998 / 2006 ነው ፣ VCD 2 ደግሞ በ 1999 / 2007 (ያኔም እዚህ ሲያትል ከተማ እያለህ ሁላችንም በአካል ተገናኝተን ነበር) ። ተባረክ

  • @dawitkingcr7736
    @dawitkingcr7736 Před 4 měsíci

    So amazing this when I was so sad God have helped in every situation thanks God this amazing song

  • @marekegnmamo2406
    @marekegnmamo2406 Před 2 lety +10

    ዋው መስፍኔ ጌታ ይባርክ

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    ታለፈ ያ ዘመን

  • @user-es6ng9mt8t
    @user-es6ng9mt8t Před rokem +1

    zemenhin bemulu geta eyesus yibark

  • @Nati-ho4ut
    @Nati-ho4ut Před 5 dny

    Hospital ውስጥ ሆኜ ነው እያሰመው የለው እህሚ እንዳ ምያልፍ አምነለው በ ጌታ መይተለፍ ያሌም❤❤

  • @busylybi6966
    @busylybi6966 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ብሩክ ነከ መስፍኔ ተባረክ በብዙ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

  • @dxbdubai7178
    @dxbdubai7178 Před rokem +2

    አሜን 🙏🙏🤲🤲🤲

  • @burtukanburto6206
    @burtukanburto6206 Před rokem +6

    Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 🙌

  • @Feker9227
    @Feker9227 Před rokem +1

    አሜን እናልፈዋለን በጌታ

  • @masiitamrte7377
    @masiitamrte7377 Před rokem +3

    ሰምቼ መልጠግብ መዝሙር ነው ታበራኪልኝ አበቴ🥰🥰🥰🥰

  • @user-ql1mb6ew7x
    @user-ql1mb6ew7x Před 9 měsíci +1

    Teleyaleh mesefene geta yebarekeh

  • @DiSimon-nq6ih
    @DiSimon-nq6ih Před 11 měsíci +1

    አሜን ታለፈ ያዘመን ሀሀሀሀሀሀሀ ኢየሱስዬ አንተኮ አባት ነህ አንተኮ መልካም ነህ ያን ዘመን አሻገርኝ ወዳጄ መስፍኔ አንተን አባቴ ኢየሱስ ይባረክህ💖💖💖💖❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse Před rokem +6

    እረፍት ሆንልኝ ተመስገን

  • @Abenezer1100
    @Abenezer1100 Před 11 měsíci +1

    God Bless You, Mesfne , I'm Still Listening this song.
    ere Bereket Tesfaye 😀😀😀😀

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel Před 11 měsíci +1

      እኔም በሁለቱም ቪሲዲዎች አይቼዋለሁ / እኛም አይተነዋል። እና ይልቃል አስራትን በ 1998 / 2006 VCD

  • @edenendale8177
    @edenendale8177 Před rokem +2

    መስፍኔ ጌታ ኢየሱስ እድሜ ከ ጤና ያብዛልህ 🙏

  • @nebyubekele6355
    @nebyubekele6355 Před 11 měsíci

    መሰፍኔ በዚ መዝሙር ሁሌ ነው ምፅናናው ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ! በጣም እወድሀለው አከብርሃለው ተባረክ

  • @tigistderbe-bo8qd
    @tigistderbe-bo8qd Před 6 měsíci +1

    እንዴት አልፈዋለዉ ያልኩትን ያንን ቀን ክንድህ አሻገረኝ ታለፈ ያዘመን😢

  • @HshsHahahll
    @HshsHahahll Před 9 měsíci +1

    Mesafin. Bless long live for you ok

  • @2FFB
    @2FFB Před rokem +8

    እንዴት አልፈዋለዉ ያልኩትን ያንን ቀን ክንድ አሻገረኝ
    ታለፈ ያዘመን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MirafkassaMiraf
    @MirafkassaMiraf Před 5 měsíci +1

    በእየሱስ ያማይታለፍ ምንም የለም🙌🙌🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 Před měsícem

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤Thanks

  • @mulugetatsegaye378
    @mulugetatsegaye378 Před rokem +3

    God bless you our beloved singer Mesfin Gutu

  • @rahwayohannes2014
    @rahwayohannes2014 Před rokem +3

    Mesfna geta Jesus yebrkh anten bethn zemmnhen hulu yebrk,selnantem geta Jesus betfu yebrk

  • @helentesfaye1740
    @helentesfaye1740 Před 9 měsíci +1

    Geta abzito yibarkih

  • @lalojabir8643
    @lalojabir8643 Před rokem +1

    ሀሉም መዝሙሮችህን ለኔ ነዉ የዘመርከዉ ጌታይበርክ በሰመይ ሆነ በምድር

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 Před rokem +1

    My number one songs of mesfine god blew you brother

  • @alamzagay8791
    @alamzagay8791 Před rokem +1

    Egziabiher amilak yimesgen amen 🙏 ❤

  • @Misganadesta-rm5lx
    @Misganadesta-rm5lx Před 3 měsíci

    yeha mezmur yetzmerew leene new bezun mekera yasalfeg egziabhar yemesgen 🙏🙏🙏

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m Před 10 měsíci +1

    GATA Zemenekin hulu yebarekew ❤❤❤

  • @hiwetbruk7541
    @hiwetbruk7541 Před rokem +1

    ጌታ ተባረክ ስምህ ከፍፍፍፍፍ ይበል

  • @abenizedo
    @abenizedo Před rokem +1

    yemr yhe mazemure baxme lebni ynka mazemure nwe 🙏🙏🙏🙏

  • @rakiraki7291
    @rakiraki7291 Před rokem +1

    Wawo enadat yale mezmur new

  • @user-bn3lc3re4o
    @user-bn3lc3re4o Před rokem

    ለዘማሪ መስፍን መዝሙሮች ሳዝን ሰደሰት ሁሌ እሰማለሁ እንዴት አልፈዋለሁ እና በኑሮዬ ጣልቃ እየገባ የሚለውን ሰምቸው አልጠግብም እኔ የዚ ሐይማኖት ተከታይ አደለሁም መዝሙሮችሕ ግን ቆንጆ ነው አሁን የሚወጡት ደሞ መንፈስ የሚገዙ ሳይሆን የሚያጨልሉ ናቸው ሌሎቹም እንደ መስፍን የእግዚአብሔር ክብር ቢሆን ዝማሬው

  • @user-we8dl3pv1v
    @user-we8dl3pv1v Před 7 měsíci

    Amen amen amen amen amen amen amen yesusi geta new 🙏 🙌 ❤ ♥ 💖 ❤

  • @LaylaLayla-yw9jt
    @LaylaLayla-yw9jt Před 6 měsíci

    አሜን.አሜን.ደግነክ.እዉነትነዉ.እሱ.ፍቅርነዉ.ተበረክ..❤❤❤❤❤.🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Před 6 měsíci

    Ahunem abezeto abzeto yibarekeh endalefew yitebekeh yitadegeh!!!!