ኤፍሬም አለሙ | እረኛዬ | Ephrem Alemu | eregnaye | eliron lyrics
Vložit
- čas přidán 2. 10. 2022
- welcome to my channel here you can find videos that talk about the greatness of our GOD and if you like it make sure to subscribe like and share the video to family and friends. God bless you!!
You can show your support through telebirr +251963461923
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ። ጥያቄ ወይም አስተያየት ካሎት በማንኛውም ጊዜ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ። ቪድዎውን ከወደዱቱ like ማድረግ እንዳይረሱ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ይህን channel በቴሌ ብር +251963461923 መደገፍ ይችላሉ።
song credit: Ephrem Alemu
social media:
IG: ephrem_alemu?ig...
email: ephremalemualemu@gmail.com
በ2003ዓ.ም በዚህ ዝማሬ ነበር ወደ ጌታ ለመምጣት ሙሉ በሙሉ ወደ ውሳኔ የደረስኩት። ይህን ዝማሬ ከመስማቴ በፊት ብዙ ጥያቄዎችን ጠላት በአእምሮዬ እያመጣ ይገዳደረኝ ነበር። ለአብነት ስለ አለባበስ :ስለ አጨፋፈር ....ብዙ ብዙ። ነገር ግን ይህ መዝሙር ከዚህ ሁሉ ጥያቄ ገላገለኝ።
ጌታ ይባርክህ
ክብር ለኢየሱስ ❤
እኔ ኦርቶዶከሰ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር የኔ ታሪክ ነው በጣም ነው ምወደው ደግሜ ደግሜ ነው ምሰማው ተባረክ
ኦርቶዶክስ ነኝ ገን መዝሙሮችህን ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት በተለይ እረኛዬ ኤፉ ጸጋዉን ያብዛል ይሄ ድምጽ ለዘፈን ስላልሆን ክብር ለሱ
Wede geta na. Lesu bicha tegeza!
አንተ ኦርቶዶክስ ሁነህ እዚህ ምን ትሰራለህ አስመሳይ
ስድብን ምን አመጣው ሆ ሰው ስሜቱን መግለፅ አይችልም እንዴ ምን ጉድ ነህ @@fikirtebirhanu4783
@@fikirtebirhanu4783😊😅😅
@@fikirtebirhanu4783አንተስ ምን ትሰራለህ ዘረኛው
እኔ እውነተኛ የበጎች እረኛ ነኝ
I am orthodox just I love you this mezmur❤😢
መድሀኒያለም ጌታ ክርስቶስን ነው የሚያመሰግነው እውነቱን ለመናገር እኔም ዘድጄዋለው
False
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሮችክ ሁሌ ነው የምሠማቸው
ወንድሜ እኔ በጣም የወደቀ ሰው ነኝ ተስፋ ቢስ የሆንኩ መስሎ ከተሰማኝ እረኛዬን ስሰማ በእጅጉ እፆናናለሁ እታደሳለሁ እበረታለሁ ተባረክ
Ayzoh Yohanes, tamo alga lay yalesew minew tena norogn deha behonku yilal, tena eskaleh dires tesfa atikuret. Egziabher lijochun ayiresam, kewdekbet yanesahal berta le seyitan atishenef, Egziabher kante gar yihun!
yenegeta, Ayzoh Geta yewedihal
Ah
@@liasol8518
Me too
እጅግ እምወደው መዝሙር ጌታ ይባርክህ
እነዛ ውብ አይኖች እንዴት አዩኝ
እነዛ ውብ እጆች እንዴት አነሱኝ😢😢
I'm orthodox chirstian
I always isten to this mezmur 💔I have addicted to it 😢
False
ኤፍየ በዠሙሮችህ በጣም ተባርኬአለው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይበርክ!!!
በጣም ነው ምወደው በምሰማው ግዜ መዝመረ ዳዊትን የማነበው ነው ሚመስለኝ ተባረኩ❤❤
በጣምምምም ምወደው መዝሙር ኤፍዬ ብጌታ ፍቅር በጣም እወድሀ
ለው አንቴ የጌታ ነ
ህ የማንም አይደለህም በልጅነትህ ጌታወደደህ መረ
ጥህ ዘመኑ አስቸጋርህ ዘመን ነዉ ምድያ ላይ አትውጣ ተ
ሽሽግ በጥላው ስር ተደበቅ ይህንን ምዝምሙ
ር ስስማ እያለቅስኩ
ንነ
ው ለምን ብትል ጌታ እኔንን ከካንሰር ነው የፈወስኝ ዘመድ እንኳን ስረሱኝ ጌታ አስታውስኝ ጌታዬ ስሙይባረክልኝ
enkuwan geta redash yene enat egziabher telek nw
አምላኬ ሆይ ምን ይሣንሀል የኔ ጠባቂ!! ለምድን ነው ግን ይሄ መዝሙር ሥሠማው የማለቅሠው ግን😭😭😭😭
😊
ወንድሜ ተባረክ!!!! ደጋግሜ ነው እምሰማው እናም ውስጤ ስላም ይሰማኛል ተባረክ
ቸርነቱ እና ምህረቱ ሁልጊዜ ይከተሉኛል !!!
ሁሌ እየተሰማ የማይሰለች መዝሙር ደስ ይላል።ተባረክ።
የፀሎት መዝሙሬ ነው በጣም ነው ምወደው ተባረክ❤❤❤❤
በጣም ደሰ የሚል መዝሙር ነው ተባርኬበታለው ዘመን ይባርክ
2ኛ ጢሞቴዎስ 2
13፤ ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤
ራሱን ሊክድ አይችልምና።
ድንቅ ዝማሬ ❤❤❤
ውስጥን የሚያረሰርስ መዝሙር ስወድህ እኮ ኤፊ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
❤❤❤❤
I like this song God Bless you 🙏I’m 🇺🇸
❤❤❤❤ ኤፍየ ተባርኽ የማይጠገብ መዝሙር
❤❤ bizu tizita alegn bezi mezmur..
አንተ ብቻ ትረዳኛለህ ጌታ ሆይ። የዛሬ 13 ዓመት የልደት ፎቶ ሲዲ ማጀቢያ አድርጎ አንድ ቤተሰብ እረኛዬ የሚለው ዝማሬ ለዘመናት ልቤን አሳረፈው። ዛሬ ግን ጠላት ፈተነኝ አለቀስኩ ግን አሁንምላንተ ለታመኑት እጆችህ ተውኳት በስደት ምንአደርጋለሁ አባ ስለሁሉም አንተ ክበር
❤❤❤
Hi
Amen Amen Amen
መዝሙረ ዳዊት (Psalm) 23:🐏
እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን
ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤
ተባረክ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🤲
Amen
I love this mezmur very much
ጌታ ሆይ ተባረክ
Jesus ❤❤❤what a wonderful song.bless you nati
ኤፍሬም ለኔ አንደኛ ዘማሪ ፈጣሪ ይባርክህ
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
Waww I am blessed by your blessed song God bless you more and more Yoni bruk
HALLELUJAH! God bless you!
Elele Elele Elele
Amazing Christian Song 💙✨
አሜንንን አሜንንን 🎸🎸🎸😭😭🥰🥰🥰
Aba eregnaye hiwete neh eyesus !!! Jesus is herdsman herdsman herdsman herdsman herdsman
Ef tebarek ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባረክ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
ድንቅ መዝመር ተባረክ
Ameeeeeenn❤❤❤❤❤❤
1#❤❤❤
Beautifully sung tebarek
kal yelegnm lezih mezmur❤
alechalekume
God bless you 🙏 ❤️ 🙌 ♥️
Tabarakiii efiyeeee
Endet Mebark new, God Bless you more,
Btaem ymwdaew muzmer new
Tbarklege afueya keze bblete tgea ybzaleh
❤god bless you 🙏🙏
ፅልዩልኝ እባካቹ!
Ayzohi wondime geta huluselam yihonali yilhali
Egzihabher bemegegnetu yasdenkhal
Lean on Jesus only,He will not disgrace you
Efiyeee zemenih yilemilim stega yibzalih❤❤❤❤❤
Epherem galatoomi sin jechuun jaaladhe waaqayyoo guddaa sin haa eebbisu
amen
Waw efi😮😮
Brings back good memories 😢
amem yhunlh
ጌታ ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል መዝሙርና አቀራረብ።
ምናልባት ግን
"ከሰማይ ወደቀብኝ እጣ" ከሚለው ስንኝ ቀጥሎ
"እንዳጥን ልዘምር ለጌታ " የሚል ይመስለኛል እስቲ በደም አድምጡት
Lk nk
You are right 😊
ልክ ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Wow❤❤
Efi😊
Power
❤❤❤
ጥሩ
የዳጊ ጥላሁን "የኔ ጌታ ወድሃለሁ" ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 ፣ የበረከት መርዕድ "የሀገሬ ሰው" ቁጥር 1 ቪሲዲ 1999 ዓ.ም / 2006 እና የፓስተር ዳዊት ሞላልኝ "እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር" ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 እናንተ / ሌላ ሰው / ማንኛችሁም ጋር አሉ?
❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤
Efeya geta berk yargehe
💖💖💖💖
Betam miwedew mezimur
Geta abizto yebarkeh wndmachin. endezeh nefisin yemyareserisu mezmuroch zemru thsegaw yebzalachu
❤❤❤❤❤
ወይኔ ምን ላድርግ ይህ መዝሙር ኣሰቃየኝ 😂
ባንተ ድምፀ ይለያል እሄ መዝሙር
Nepfisen ufoy aRegen
እንደዚህ ዘምረህ ብትተወው ምን አለበት በቅቅልልቦሽ ባትጨፍርበት
❤❤❤❤❤😢
😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ግርማም አንተም ታብራክ
Bijvfddvbbvhjyr❤❤❤❤❤
እኔ እውነተኛ የበጎች እረኛ ነኝ
Amen
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤