Video není dostupné.
Omlouváme se.
ስምህን ጠርቶ Holy beat Choir ||Original Song by የሻለቃ ስዩም ቤተሰብ || live music video 2024
Vložit
- čas přidán 10. 02. 2024
- ስምህን ጠርቶ Holy beat Choir ||Original Song by CALEB TESFAYE /ዘማሪ ካሌብ ተስፋዬ || live music video 2024
CZcams:- / @holybeatsound
Facebook:- / holy-beat-sound-worshi...
our main priority is to crate an atmosphere of worship so people can encounter Jesus in a real life and personal way
______ __________ ___________ __________________________________
#protestant_song #new_Worship #Mazemur #Share #Subscribe #Like #share #like #subscribe #protestant_song
#Protestant_Worship_song_2022,#Amharicworship,#worshiopsong,#Amharicsong,#Ethiopiansong,#WORSHIP,#GOSPLSONG,#AMHARICWORSHIP,#MEZEMUR,#AMLEKO,#ETHOWORSHIP,#ETHIOPANSONG,#AMHARIC,#AMHARICMEZEMUR,#GREATART
በልጅነቴ የሰማሁት ዝማሬ ነው እንዴት ደስ ይላል ንፁህ ወንጌል ይህ ነው ሀይሉን ክብሩን ማወጅ
Me too.1986Ec
የተባረካችሁ የአባቴ ልጆች ፤ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከዚህ በበለጠ በእናንተና በዘራችሁ ይብዛ ።
የ ጋሽ ስዮም ቤተሰብ ነው ድሮ የዘመሩት ,በጣም የውደው መዝሙር! ተባረኩ!
ሃሌሉያያያያያያያ❤❤❤❤
Tbrek
After a long time I heard their song.
የጋሽ ስዩም መዝሙር ሁሉንም ለዚህ ትውልድ መዘመር አለበት good job❤❤❤❤
የምይረሳ በልጅነትችን የምንወደው ቤተሰብ ምስጋና በፀሎት የሻለቃ ስዩም ቤተሰብ መዝሙር❤❤
በጣም የምወደዉ
EGZIABHER YBARKACHU ELLLLLL...❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ጋሽ ስዬሜ እንዲህ ማየቴ እጂግ ነው ደስ ያለኝ እባካችሁ ሌሎቹንም አቅርብልን እንዴት እንምንወዳችሁ ፀሎትዬ እባክሽ ያደግሁበትን የልጁነቴን መፅናኛ ብዙ በእናንተ ተባርከናልና አሁንም በብዘዘ ኑልን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘመናችሁ ስለ እ/ር በማወጅ ይለቅ ተባረኩ በርቱ
min ilalhu geta kibirun yiwsed hulem libe wist yale mezmur neber miknyatum beljinete yemizemirw mezmue neber ahun sisem betam tedestkugn tebarku...
ተባረኩልኝ 😍 ሀበሻ አቃቂር ማውጣት መተቸት ልማዱ ነው። በርቱ። 👏👏👏 ክብሩ ሁሉ እግዚአብሄር ለአባታችን ይሁን።
እግዚአብሔር የተመረሠገነ ይሁን
ዉይ ልጅነቴን አስታወሰኝ። ልጆቹም አደጉ ደስ የሚል ዘመን።
My childhood favorite song ❤bless you all ❤
በልጅነቴ ስሰማው ያደኩት መዝሙር ነበር ሁሌ መጥፋታቹን አስብ ነበር ስላየሁዋቹ ደስ አለኝ😮❤❤❤
Thanks for presenting this with it's original taste!
የልጅነቴ መዝሙር ያሳደገኝ የተባረኩበት❤❤❤❤❤❤
🎉
Aman Aman Aman ❤❤❤
God bless you for acknowledging the original singers.
ስትሰራ አይተናል... እኛም በዓይናችን ፣ ጌታ ሆይ!!❤
Amen
ዘመናችሁ ይባረክ በእውነት ድሮ ልጅ እያለሁ በጣም የሚወደው መዝሙር ነበር
Anten yezo man afere geta hoy 🙏🙏🙏🙏 geta yebarkesh
WOW, good job guys 👏👏👏👏
Tebareku
Amen.. Amazing song bless you
🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌 እግዚአብሔር ይባርካቹሁ
Yes lord
❤❤❤❤❤ God bless you ❤
I can't stop listening
AMEN !AMEN! AMEN !
TBARKU 🥰🥰🥰😇😇😇🙏🙏🙏
God is always new for life.
ተባረኩልኝ.
Shocked 😲
Woow Tebareku Dink Mezmur New
Tebareku betam yemibarik mazimur nw
I was listening the old version of this song recently I am blessed, n you did this with impressing music arrangement and spirit. God bless you
May lord God bless you
My childhood favourite song
I LOVE YOUR SONG GOD BLESS ALL OF YOU 😊 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉❤
🔥🔥❤❤❤
fevi blessed
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
May God bless you!!!
Original Song by Gash Seyum Family
የካሌብ ተስፋዬ መዝሙር
My childhood favorite song be blessed
Arif nw gin mixing level bezu nw enji, keep it up😮
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግን ይህ ቤተሰብ የት ገቡ በጣም የሚወደድ ቤተሰብ ብዙ የተባረክንበት ነው❤❤❤
አሜሪካ ነዉ ሚኖሩት
Zemawin originalu yizetu baylek
mixes are playlists you tube makes for you
original song is by "የሻለቃ ስዩም ቤተሰብ" not kaleb tesfaye
የትንሹ ልጅ ድምፅ መንፈስን ሰንጥቆ ያል
ፍ ነበረ
Takalachihu yh.mezmur egnagar Catholic sndemizemer.
Tebareku
Des setelu kemis betelbesu yebelt tru nbr nbr tebareku❤
Yelib guday new wanaw. Yelibs sibket akumu.
ሃምሣ አለቃ ወይስ ሻለቃ? የሰው ከምዘምሩ ራሳችሁ ግጥም አትጽፉም እስከ መቼ በኩረጃ?
Below par when compared to the ORIGINAL SONG....specifically the music!!
Where is feven??
It would be better if you are encouraged to compose your own song and sing.God bless you though!
Exactly
አረ የካሌብ ተስፋዬ አይደለም። ፀሎት ሥዩም እንዳትሰማ 😊
czcams.com/video/afME7GvgTXU/video.htmlfeature=shared
ምን ይባላል ተባረ ኩ
Holy beat sound Logo ye illuminaty logo new Keyrut please
ጌታ ይባርካችሁ የአባታችሁን ሳክስፎን አስታወሳችሁኝ!!
**** Original Song is by ሻለቃ ስዩም famly
czcams.com/video/LSuhWpmKc-8/video.html
ሙሉ ስም አስተካክሉ፣
ፍቃድ መጠየቁ እንኳን ቢቀር ታሪክ አታበላሹ
ሱሪ ለምን???
እንዴ ፀሎትስ አትዘምርም እንዴ???
የሻለቃ ስዩም ገብረየስ ቤቴሰብ ነው የካሌብ ተስፋዬ አይደለም
እኔም ገርሞኝ neber
Exactly! Thank you!
ካሌብ ተስፋዬ እኮ አልበሙ ላይ አለ በድሮም ጊዜ ስርቆት ነበረ እንደአሁኖቹ ወጠጤዎች?🤔🤔🤔
@@hirutdergu1459የተሳሳተ መረጃ አታስተላልፍ ካሌብ የትኛው አልበም ላይ ነው ይህ መዝሙር የዘመረው? በተደጋጋሚ ጊዜ መድረክ ላይ ስለዘመረው የእኔ ነው አላለ
@@-_______-________- 🙏🙏🙏
ሽህአለቃ በውትድርና አለም ውስጥ ስንት ኢትዮጵያዊ ሰው ገለው አስገድለው ይሆን?
የመአላከያ የሙዚቃ ኦርኬስትራ ሳክስፎን ተጫዋች ነበሩ
Including u more than 12M😂😂😂
ባትነ እየተናገረ ያለውን ሰይጣን ነው የገደሉት
የመዳን ቀን ዘሬ ነው..
የጋሽ ስዩም ገብረየስ ቤተሰብ ዝማሬ ነው የካሌብ አይደለም።
ካሌብ ተስፋዬ መድረክ ላይ ብዙ ጊዜ ይዘምረዋል እንጂ ዝማሬው የካሌብ አይደለም።
Full album
czcams.com/video/0kvH8c8fqi8/video.htmlsi=Tem0ISJd6L08ylbB
May lord God bless you