እነሆ ንጉሣችን ክፍል አንድ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • የአሮማን ሁሉንም የማህበራዊ ድህረ ገፆች ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ::
    CZcams: / @aromaofficial
    Telegram: t.me/Aroma0ffi...
    Tiktok: / aroma0fficial
    Instagram: ...
    Twitter: / aromaoffcial
    Facebook: www.facebook.c...

Komentáře • 88

  • @YISIHAKSHEFIRAW
    @YISIHAKSHEFIRAW Před 4 měsíci +5

    ተባረክ መምህር በጋሻው እድለኛ ነኝ በዚ ዘመን መኖሪ በረከታችን ነህ ተባረክ

  • @linasol6760
    @linasol6760 Před rokem +23

    Am so happy ምን እንደምል አላውቅም ነበር የዛን ቀን ብቻ ባንተ እንደበት 'እየሱስ ጌታ ነው 'ሲባል መስማት ልዩ ስሜት አለው ጌታ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @tsionfentahun5328
    @tsionfentahun5328 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄንን የተመረጠ ቀን ስለሰጠን !! የሰማነውን የንስሀ ግቡ ጥሪ በእግዚአብሔር ፊት በእውነት እንድንገባ እግዚአብሔር ይርዳን !!!!

  • @user-or2xi7ng1u
    @user-or2xi7ng1u Před rokem +4

    የምወድህ መጋቢ በጋሻው ተባረክ አሁንም እግዚአብሔር የልቡ ሰው ያድርግህ ጠንካራና የጨከነ ንግግር ነው ያደረከው ምን ትፈልጋለህ ታዲያ ሁሌ ጌታ እስኪመጣ ድረስ እሚያስተጋባውን> ለአለም ከፍ አድርገህ ሊረሳ በማይችል መልኩ አሰምተሃል። አስተዋይ ከሆንን ንስሀ ገብተን በንጽህናና ቅድስና ለጌታ መምጣት እንዘጋጃለን። መምህር ክፉ አይንካህ❤❤❤❤

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 Před rokem +6

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርልህ ❤

  • @GetahunHabte-qz5iq
    @GetahunHabte-qz5iq Před rokem +10

    ጌታ ይባረክ
    ኢየሱስ የኢትዮጵያ ንጉስ ❤❤❤

  • @yohannestesfaye7709
    @yohannestesfaye7709 Před rokem +5

    አሜን ጌታ ዘመንህን ያለምልመው መጋቢ🙏

  • @botin6076
    @botin6076 Před 2 měsíci +1

    Amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ❤❤🙏🙏🙏

  • @behailubayu2902
    @behailubayu2902 Před 9 měsíci +4

    መጋቤ ሀዲስ መልካም አስተማሪ ነህ።

  • @botin6076
    @botin6076 Před 2 měsíci +1

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @hilinafisseha8381
    @hilinafisseha8381 Před rokem +5

    Geta zemeneken yibarekew what a day eysuse geta new eneho negusachen

  • @user-nz1pi6dj3e
    @user-nz1pi6dj3e Před 2 měsíci +1

    Amen.amwnnn

  • @Efu.684
    @Efu.684 Před 2 měsíci +1

    አሜን

  • @hannaasresahegn884
    @hannaasresahegn884 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ነገርን በጊዜዉ ሲያደርግ ዉብ ነዉ።።የምስራቹን ወንጌል ይዘን አብረን እንሮጣለን።።።

  • @Haimi777
    @Haimi777 Před rokem +2

    AMEN amenn 🙏❤️❤️🔥♥️ eneho nigusachin

  • @SiraworkThomas
    @SiraworkThomas Před 7 měsíci +1

    እየሱስ ብቻውን ያድናል በጋሻው ደሳለኝ የአለማችን በጣም እድለኛ ሰው ነህ ምን አለ እኔንም አንተን ብየረገኝ ግን አንድ ቀን አለ እንደዝ ተራ ሆኜ አልሞትም ❤❤

  • @fikirtetesfahun4749
    @fikirtetesfahun4749 Před rokem +5

    አሁንም ፅግ ይብዛልህ እግዛብሄር በብዙ ይጠቀምብህ

  • @botin6076
    @botin6076 Před 2 měsíci +1

    Tabarki wedimemachin❤❤

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 Před 5 měsíci +1

    ❤amen Amen Amen ❤

  • @MerisSamuel-ke4sx
    @MerisSamuel-ke4sx Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤

  • @user-et2rd4gx9e
    @user-et2rd4gx9e Před 5 měsíci +2

    Amennnnnnnnnelele
    I
    Elelele❤❤❤

  • @genetlegese4721
    @genetlegese4721 Před rokem +3

    ከድቅድቁ ጨለማ ወደ ምደነቀው ብርሀን የጠራን

  • @tesalabuuWELdsnbte
    @tesalabuuWELdsnbte Před 2 měsíci +1

    በኢየሱስ፣ስም፣ተጠምቀህ፣ስበክእንደጳዎሎስ፣ሐዋ2:38

  • @alazardebebe935
    @alazardebebe935 Před rokem +4

    Jesus is lord❤❤❤
    እነሆ ንጉሳችን

  • @SelamGetnet-pb4fn
    @SelamGetnet-pb4fn Před 3 měsíci

    God bless you 😇🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Geta Ihuko Nw Simu Yebareke ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤ 💖 ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meselemesfin9644
    @meselemesfin9644 Před rokem +3

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ
    ሁለተኛው ??

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እንሄ ንጉሳችን

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 Před rokem +4

    Glory to GOD ❤

  • @elinaselam6915
    @elinaselam6915 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ምህረት አድርግልን 🙏🙏🙏

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Před 5 měsíci +1

    ጌታሆይ ይቅርበለን❤❤❤

  • @mekeletyegeta6145
    @mekeletyegeta6145 Před rokem +1

    Jesus is king of King God bless you & your family❤❤

  • @SantaBanchi
    @SantaBanchi Před 4 měsíci

    😂tebarekilgn man yinager eyalikugn neber ❤GETA beante tenagere tselote neber ❤ameseginalew abate

  • @ayilavlog359
    @ayilavlog359 Před rokem +2

    Blessed!!!

  • @narry777
    @narry777 Před rokem +6

    እነሆ ንጉሳችን:: ❤

  • @rummanruma514
    @rummanruma514 Před rokem +2

    Yihuda

  • @tamehaleka4387
    @tamehaleka4387 Před rokem +2

    እነሆ ንጉሣሳችን

  • @user-pp8hf2qg2c
    @user-pp8hf2qg2c Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤❤

  • @etlyrics08
    @etlyrics08 Před rokem +4

    ናፍቀህን ነበር እኮ

  • @Saved-o6i
    @Saved-o6i Před rokem +3

    bless you more !!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @Allinone-yp2hi
    @Allinone-yp2hi Před rokem +2

    We are waiting other parts

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ውሉም ነገር ተመስገን አምላኬ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @CHAN-vk4lp
    @CHAN-vk4lp Před rokem +4

    Are Gena ke chelema wst nachuh ebakachu ewnetn felguat

  • @yeshimeka7744
    @yeshimeka7744 Před 2 měsíci +1

    የገንዘብ ሰው በይው

  • @Tigist21
    @Tigist21 Před rokem +2

    በዚህ መልኩ አብደሃል

  • @Mahi-wh9hw
    @Mahi-wh9hw Před 6 měsíci

    ክክክ

  • @wakumaalemu336
    @wakumaalemu336 Před rokem +1

    @BEGASHAW DESALEGN GOD KEEP YOU IN HIM POWER!!!

  • @KirubelGetanhe
    @KirubelGetanhe Před 7 měsíci

    መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @user-eg7um1co7u
    @user-eg7um1co7u Před 8 měsíci

    ተባረክ በጋሻው ወንድሜ❤❤❤

  • @gura6073
    @gura6073 Před rokem +1

    Ameeen

  • @natichernet3935
    @natichernet3935 Před rokem +3

    አይይይይ ምን ይባላል

    • @markhandy3471
      @markhandy3471 Před 8 měsíci +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ነዋ !
      ክብሩን እሱ ይውሰድ ።

  • @tewodirosn
    @tewodirosn Před 6 měsíci +1

    Rip😭😭😭😭

  • @naodbekele3952
    @naodbekele3952 Před 5 měsíci +2

    የልብሱን ትርጉም የሚነግረኝ

    • @tesalabuuWELdsnbte
      @tesalabuuWELdsnbte Před 2 měsíci +1

      ኢየሱስን ፣የሰቀሉትወታደሮች፣የለበሱት፣እሱእየሰበከበት፣ነው፣ግን፣እንደኔ፣በስሙ፣ሳይጠመቁ፣ስብከት፣ሰማይ፣አያስወርስም፣ጥምቀት፣የምያድነው፣ሐዋ2:38ሶስት፣ሺህ፣ሰዎችበጴጥሮእጅ፣የተጠመቁበት፣

  • @user-sd9hj7mp3y
    @user-sd9hj7mp3y Před 11 měsíci

    Eneho nigusachin eneho nigusachn enehon nigusachn

  • @tesalabuuWELdsnbte
    @tesalabuuWELdsnbte Před 2 měsíci +1

    የምታደርጉት፣ሁሉ፣በጌታበኢየሱስ፣ስምአደርጉ፣ይላል፣ብሮግራም፣ስትጀምሩ፣ለምድነው፣ስሙ፣የምያስፈራችሁ፣ሐዋ4.12ከስሞች፣ሁሉ፣የበላይ፣የምያድን፣ኢየሱስ፣

  • @tsegayineshlembamo3068
    @tsegayineshlembamo3068 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aronbetr7650
    @aronbetr7650 Před rokem +1

    ❤🙏

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 Před rokem +1

    እነሆ ንጉሳችን!!!

  • @VhusafheleSaesa
    @VhusafheleSaesa Před měsícem

    ዬሰትከሂ በጋሸው ግን አንቴ ጤነመክ ነክ ከመቼ ጀምሮ ነው አሄ ዬሰቱ ጴንጤዎች በስመአብ ወዎልድ ዉመንፈስ ቅዱስ አዱ አምለክ ብሎ ፖሮግረምን ዬጀመረ እዚ ዬታሰበሰበችሁ ሁሉም አዋቅወችና ሚዉር ሰው ትመስለላችሁ ደግሞ በጴንጤ እምነት ጌታችንና መደንታችን አምለከች አየሱስ ክርስቶስ አማለጂ እንጂ እየሱስ በጴንጤ ሕይዉት ምንም ዬሌም

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 Před 8 měsíci +2

    እግዚአብሔር ወደ ድሮህ ግርማህ ይመልስህ!!!

  • @itsphila.
    @itsphila. Před rokem +2

    this is the presences of holy sprit

    • @rigbek
      @rigbek Před 8 měsíci

      የተጠሩ ብዝዎች የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው..

  • @TadeseMero
    @TadeseMero Před 2 měsíci

    አለባበስ የምን ምስል ነው የለበስካ

  • @user-tb8is9lx3i
    @user-tb8is9lx3i Před rokem

    lij yirotal enji kabato atamkitim

  • @DesalegnWananemera-zr2os

    amesegnelachoalew

  • @emnetnegussie9121
    @emnetnegussie9121 Před rokem

    Part 2 please

  • @user-et7nk2pe7d
    @user-et7nk2pe7d Před 5 měsíci +1

    አስመሳይ ነሽ

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 Před 8 měsíci +2

    ወንጌልን ለመስበክ ጎልያድን መስሎ መምጣት አይጠበቅ ብክም

  • @kidustube370
    @kidustube370 Před rokem

    30:7

  • @kidustube370
    @kidustube370 Před rokem

    4:40

  • @BirhanuSmachew
    @BirhanuSmachew Před měsícem

    666 እራሱ

  • @addishabesha395
    @addishabesha395 Před 7 měsíci

    ንጉችንን ድጋሚ ልትሰቅሉት ነዋ

  • @user-cw2yo9oy2o
    @user-cw2yo9oy2o Před 6 měsíci

    ምነዉ😢

  • @asfawubantii4165
    @asfawubantii4165 Před rokem

    des yilal

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 Před 7 měsíci

    ጭራሽ አሁን እማ አበደ እኮ ወይ ጉድ ገና ገና እድሜ መስታወት ነው ኦርቶዶክስን የተሳደበ በሰላም የኖረ የለም ልቦና ይስጥህ😢😢😢አሁንም አልቅስ ማስመሰል ልማድህ ነው

  • @nardosteafaye
    @nardosteafaye Před 3 měsíci +1

    ይድፍህ👹ሰይጣን

  • @santaqudah3412
    @santaqudah3412 Před 8 měsíci

    እኔ እኮ ሚገርመኝ ከኦአቶዶክሰ ስትወጡ ያሁሉ ኔጎድ ጉዋዳማ ድምጻቺሁ የት እንደሚጠፋ ያሁሉ ሞገስ ያሁሉ በተመጦ የምያዳመጡት አንደበት የት ሄደ? አሁነም ወንድሜ ቦታህን እወቅ መንገድህን አስተካክል ፈጣሪ ወደ ቤትህ ይመልስህ

  • @tewodirosn
    @tewodirosn Před 6 měsíci

    እረ በጋሻው ፔጤ መሆንህ ያኔ መሀበረ ቅዱሳን ቅዱስ ገብርኤል በእስክሪን ሲያሳሁ አለመንኩ ነበር ለካ እደዚህ አይነት ሰው መሆንህ አላመንኩም ነበር ለካ ኦርጅናል ግለሰባዊ ፔንጤ ነህ መባረር ምንም አያስ ገርመኝም ስለዚህ ኦቶዷክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትክክለኛ ውሳኔ ባንተላይ መወሰናቸውን ትክክል ብያለሁ ስለዚህ ፈጣሪ ልቦናህን መልሶ ወደ ወደ ቅድስቶ ቤትክርስቲያን ያምጣ (ቆሻሻ ከውስጥ አጥቦ) ማህበረ ቅድሳን ተባረኩ

  • @wondwosensolomon8106
    @wondwosensolomon8106 Před rokem +2

    አሜን